What an amazing person, Artist Gashe Debebe is! I didn’t know he did all these! Wow! After all this he said “I feel like I have done nothing”. 🤔 Brilliant interview! Thank you for inviting him.
Artsweg, i love your show. I applaud your. May i suggest a helpful hint to the presenter, please make yourself visible. It looks creepy to just hear you, but not see u.
Gash debe our national treasure we had nothing but penny to repay u back for great contribute you had made..may the Almighty JESUS son of Queen St Virgin MARRY grants you another 75 more years...
ጋሽ ደቤ እድሜና ጤና አምላክ ይስጦት በጣም ነው የምወዶት ኑሩልን ጋዜጠኛዋ ራሳ ሰከን ያለች ደስ ስትል ነበልባል አይደለሽም እንዲህ ነው ትልቅ ሰውን ማክበር
ደስ የምትል አባት ነህ!!!!!!!!!! ቀሪው የዕድሜህ ዘመን ያማረ የጣፈጠ ይሁን............ እግዚሐብሄር እርጅናህን ያለምልም!!!!!!!
Wow.....what an Amazing interview, just priceless!!
እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና
ይስጥልኝ ።
ረጅም እድሜና ጤና ለ ጋሽ ደቤ።
ትልልቅ ሰዎች ይኑሩልን ,,,,,,!! ጋሽ ደቤ እረጅም እድሜ ከቤተሰብዎ ጋር ተመኝውልዎት
🙏💚💛❤️👏👏 ጋሽ ደቤ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያብዛሎት እጅግ በጣም ቅን ሰዉ ኖት የዋህ የእዉቀት አባት ኖት እረጅም እድሜ 💚💛💓💋
Waw ! Gash Debebe ,የሚገርም ህያዉ ምስክር !ክታሪካችን ማህደር ከወዘናው ክብር ፣ከጓደኝነት አጽናፍ ፣የስራ ባልደረባነት ክብር ከሁሉም ማዕድህ ህያዉ ሆነህ መስማታችን ድንቅ ትዉስታህ ለኛ ትዉልድ ያን ትዉልድ እንድናፍቅ አደረከኝ!!! እረጅም እድሜና ጤና!!!
Happy birthday gash Debebe. Your works are shining and will be very useful for the next generation. Thanks a lot.
አዜብዬ አንቺን መግለፅ ይከብደኛል አንቺ ድንቅ ባለታሪኮችን እያቀረብሽ ኢትዮጵያዊነትን እንድንኮራበት ታደርጊናለሽና ተባረኪ ጋሽ ደበበም እድሜ እንዲጨምርልህ ምኞቴ ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን::
እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን የማይጠገብ ትምህርታዊ ንግግር አዜብዬ እናመሰግናለን በማይጠገበው ንግግርሽ ጥሩ የሂወት ልምዱን አሰማሽን።😍😍😍😍
ምርጥ እና ቅን ኢትዮጵያዊ ነዎት
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቅዱስ እግዚአብሔር እንዲሰጥዎ እመኛለሁ 🙏🙏🙏
ጥሎብኝ አርቲስት ደበበ እሸቱን ከህጻንነቴ ጀምሮ ነበር እማደንቀው፡ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሳለሁ የአማርኛ መምህሬ ስለ ድራማ እና ትያትር ስታስተምረን ስለ ደበበ ተናግራ አትጠግብም እና አዲስ አበባ ሄጄ ትያትር ሲሰራ በአካል ካየሁት በኋላ ተከተብኩኝ።
መጻህፍቶቹ አነባለሁኝ፡ ትያትሮቹም አያመልጡኝም፡ እሱ ሁሉንም ይችላል፡ ብቁ ሰው እና አርአያ የሚሆን ድንቅ ኢትዮጵያዊ አባትም ነው፡ የቅንጅት ጊዜ ፖለቲከኛ ሆኖም እከተለው ነበረ፡ ታስሮ ሳለም ሁልይንም ልጠይቃቸው ሄጄ ተከለከልኩኝ፡ ፎቶዎች ነበሩኝ የት እንዳሉ ጠፉብኝ እንጂ።
የሆኖ ሆኖ ጋሽ ደበበ እንኳን ለልደት በዓልህ አደረሰህ ፡ እንኳን ተወለድክልን፡
እድሜህ ረዝሞ ጤናህም ጨምሮ ከዚህ በላይ ተጨማሪ ስራዎችህን ታበረክትልን ዘንድ እመኛለሁኝ
አቦ ሰላምህ ይብዛ!!!
እኔ ግን አከብርሃለሁኝ!!!
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
ይህንን የጋሽ ደበበ እሸቱን ቃለ ምልልስ ለማየት በጣም ጓጉቼ ነበር ነገር ግን ሰሞኑን ከየት እንደመጣ የማይታወቅ የሚያስጠላ የጅል ፈሊጥ እንግዳ ጋብዞ ሰው ሰው የማይሸት ጥግ ይዞ እንግዳን ማስለፍለፍ ማየት ስላስጠላኝ ብዙ ቁም ነገር አገኝበታለሁ ብዬ ያሰብኩትን ተውኩት።አዘጋጇ ነገሩን ሁሉ አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት ባታረጊው መልካም ነው።
ዋው ምርጥ ሰው ብየህ አለው ጋሽ ደበበ እሸቱ ኖርልን ካንተ ሙህር ሰው ብዙ መማር ይቻላል እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ መልካም ልደት እስከ መቶ 120 ያቆዮት
በስማም ድምፅህ ሁሉነገርህ እረጋ ያለ አይጠገብም በእውነት ጋሽ ደቤ ኑርልን አዚቲ እናመሰግናለን
ትህትና ቅን ነዎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
ጋሽ ደቤ እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮ ይስጥልን ከጤና ጋር የኢትዮጵያ አይን ነህ ኑርልን
Woww thanks for inviting him
ምንም ማረግ አይቻልም ማድነቅ እና ማክበር ነው ።ምክንያቱም የድካም ውጤት ነው ትህትና ቅን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እረጅም እድሜና ጤና
ይስጥልኝ ።
እድሜና ጤና ይስጥልን ለአንጋፋስመጥር ምርጥ ኢትዮጵያውያን የጥበብስዎችን በሁሉም መስክሀገራቸውን ያገለገሉትን ወደፊትም ሀገራቸውን ብቅንነት ለሚያገለግሉ ምርጥኢትዮጵያውያንን አምላክ እረዥምእድሜይስጥልን ለሞቱትም ነብሳቸውንበገነት ያኑርልን። ለደቤም ጤናውን ይስጥልን።🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤
እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን ጋሽ ደቤ
ምርጥ ኢንተርቢው ሀዚ ተባረኪ
ሰው እንደዚህ ትሁት ሲሆን ሳይ ሀገሬ እውነትም በአባቶቻችን መልካምነት (wisdom )እንደተሞላች ያስታውሰኛል። ጋሽ ደበበ ኑሩልን
What an amazing person, Artist Gashe Debebe is! I didn’t know he did all these!
Wow! After all this he said “I feel like I have done nothing”. 🤔
Brilliant interview! Thank you for inviting him.
አለህ እድሜያቸው ያቆይልን
🎖🎖🎖🎖🎖
Amen
Mr.bealu Grma? I read a lot of your books.. i respect you. One love one Ethiopia and United States of Africa!
Will be waiting betam yemekebedew yemewedew artist new long life and happiness abatachen
አቶ ደበበ እሸቱ ሰላካፈልከን ጥሩ የህይወት ተሞክሮ እናመሰግናለን በተለይ ሰለባለቤትህ ሳሰብ ትክክለኛ የግራ ጎንህን ሰላገኘህ ውጤታማ የሆንክ ይመሰለኛል በተለይ ሰንጋባ እኔ የማውቀው ትያትርና መጎንጨትን ነው ያልከው ምን ያህል ፍቅር ና ጥበብ ያላት ሴት ከሆነች ቤቷን እንደምትሰራ ያሳያል:: የአባትህንም ሃሳብ ተቀብለህ ሰርጋችሁን እሳቸው ባሉት ቀን በማድረጋችሁ ከአባትህም ከእግዚአበሄርም በረከት መቀበላችሁን ያሳያል
Good history lesson .l didn’t know your history until I heard your interview.
አበታችንፀገዬከአነጋሮትነፈጣሮዎን
ስታመሰግኑበጣምየስደስታሉ
እድሜዎት፣አብዝቶጫምሮይሥጦት ፣ደግም፣
በእድሜ፣፣በጤነየገናኝን፣አሜን
Seems so classy program 👏👏
Thank you for sharing sir🤝🏾
ጋሸ ደበበ እሸቱ ምርጥ የኢትዮጰያ አርቲስትና ለሀገሩ ብዙ መከራና ግፍ በወያኔው አባገነን አመራር የደረሰበት የኢትዮጰያ ህዝብ አይረሳውም።ረጅም እድሜና ጤና ለአንተና ለአልማዝ ደጀኔ እመኞለሁ።አንተን የማያከብሩ ተንከሲስ የወያኔ አለቆች ከሀዲ ባንዳና ርዝራዥች ግባተመሬታቸው በቅርቡ ይረጋገጣል።
ልጅነቴን ያስታውሰኛል የጋዜጠኛዋ ስክን ማለትና ትግስት በጣም የሚደነቅ ነው አባቶችን ማክበር እንደዚህ አይነት ሰው እውቅና መስጠት ወደ ጥሩ መንገድ እየሄድን ነው
ጥሩ ዝግጅት። እናመሰግናለን
Just Priceless
Thank you Debee!!
I read the Yebarude bermel great translation thanks.
ደቤ ረጂም እድሜ እመኝልሀለሁ :::
ጋሼ ደቤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ።
አጋፋው የኢትዮጵያዊ አርቲስት የቲያትር እና የባህላችን ሊቅ መምህር አቶ ደበበ እሸቱ ከልጅነታችን ጀምረን ስናየው እና ስናደቀው ኖረናል በተለይ ለፒያሳ ቲሩም በአጋጣሚ ከመጣ ከወበራችን ብድግ ብለን ሰላምታ እናቀርብለት ነበር መምህር ደበበ እሸቱ መልካም ልደት እመኝልሀለው
አዜብዬ እንኳን ደህና መታሽ!
እናመስግናለን መአዚ👍👍👍❤❤❤🇨🇬🇨🇬
ጋሽ ደቤ እግዚአብሔር እርጀም እድሜ ከጤ ና ጋር ይስጥልን
አባታችን
ጋሼ ደበ፣ እንኳን ለሰባ አምስተኛው ዓመት ልደትህ አደረሰህ፤ ለመቶኛ ዓመትህም ቸሩ አምላክ ያደርሰህ። ከጥበብ አምድ ወጣ ብንል፣ በማህበራዊ ሕይትህ ውስጥም ቅመም ነበርክ ይባላልንና በማህበር ቤት ሥራ ውስጥ ዋና ተዋናኝ ነበርክ ስለሚባል ትንሽ ብታወራን።
Gash Debe, i have much respect and wish you the best. Such a beautiful memoir!!!
ደቤ ምቀኞች ካልሆኑ አንተን በኮመንት አይሰድቡህም ደቤ አንደኛ ሽ አመት ኑርልን ከካናዳ
Interesting discussion
Debiyeeeee our national Hero 💙
እሳቸው በዚህ እድሜያቸው ያላቸው ተስፋ ያላቸው ልበሙሉነትና ብርታት የሚገርም ነው እኔ ለምንድነው ሀሞቴ ፍስስ የሚልብኝ
I can't wait for part 2
የተከበርክ ውድ አርቲስት አቶ ደበበ እሸቱ ድንቅ ስራዎችን ለምንወዳት ሐገራችን በማበርከትህ ለቀሪውና ለመጪው ትውልድ በአርአያነትህ ምንጊዜም ትታወሳለህ::
እግዚአብሔር ለአንተና ለቤተሰብህ ጤንነትና ዕድሜ እንመኛለን!!!
Best Ethiopian art scholar💚💛❤️‼️
Amazing
ጋሽ ደቤ ደስ የምል ቤተሰብ አለህ አላህ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ
ትሩ አቲስቶች አሉን ጎበዞች ናቸው:: ችግር አለ የምልው ከደራስያን ላይ አደራረስ አቅም እና በአንድ ክልል መሽከርከር :: እውቀትን የሚያጎለብት አለመሆንን እመለከታለሁ::
ጋሽ ወጋየሁ ንጋቱ ጋር አብራችሁ ብትቀርቡ ምኞቴ ነበር። ጋሽ ደቤ አክባሪ አድናቂህ ነኝ።
ጋሽ ደቤ ሙሉ ጤንነት ሰላም እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ እንወድሀለን
wow aweqe mechem aqalhu aylem egezeyabher barkhe
እኔ አንጋፋ የኢትዮጵያ ድንቅሞያተኛችን ባየሁቁጥር ሆዴይረበሻል እንባዬይመጣል። ባልተወለድክበት ዘመን እራሴን እንደነሱአስቀምጬ ሳየው ደስይለኛል።❤❤ ውድድድድ
ጋሽ ደቤ ፈጣሪ እስከፈቀደልህ ጊዜ ድረስ ያክብርህ።
Debe you are one of Ethiopia Treasure.
Betam yemiwedih yemakebirihi abatia egziabhir edime tsena ysitihi💚💛❤️
የኔ አባት ! ረጅም ዕድሜ ፈጣሪ እንድሰጥህ ምኞቴ ነው
መልካም ልደት እረጅም እድሜ ይስጥህ ኢትዮጵያ አሁንም ትፈልግሀለችና እኔ የማስታዉሰው ከሰራቸው ማስታወቂያዎች የሮመር ሰዓት«ሮ=ሮጠ መ=መረጠ=ር=እርምጃ ይለዋላ መጽሐፉ ወጋየሁ ምን ለማለት ነው?ብሎ ደቤን ይጠይቀዋል?ግዜው ይሮጣል ጎበዝ ስው ትክክለኛ የግዜ መቁጠረያውን ይመርጣል በዚያም ተመርቶ ይራመዳል።ኑርልን ጋሽ ደቤ።
?
ጋሼ፡ደበበ፡እኔ፡የማውቅህ፡በልጅነቴ፡ከተፈሪ፡መኮንን፡በአዳሪነት፡ሳድግና፡ሥማር፡ነው።
ታላቄ፡ስለነበርክ፡ስለአንተ፡እና፡ነፍሱን፡ይማረው፡ጓደኛህ፡ወጋየሁ፡በጣም፡ጥሩ፡የሆነ፡ትዝታ፡
ነው፡ያለኝ። በትንቢተ፡ኤርምያስ፡ምእራፍ፡31ቁጥር፡32፡የተጻፈው፡ለእንዳንተ፡አይነቱ፡ወንድሜ፡ነው።
እግዚአብሔር፡ሰላምና፡ጤና፡ከእድሜ፡ጋር፡ይስጥህ።
በጣም ጥሩ ውይይት ነው።
ግን የሀገራችን ነገር እውነቱን እያወቅን
እርስ በእርስ የምን ባለው? እናሳዝናለን።
የት ጋር መቺ ነው የሚያበቀው፣?
እርሶ እራሱ ለኛ ለኢትዮጵያዊያን ቅርስ ኖት እድሜ ማቱሳላን የሙሴን ፀጋ ተመኘው እደርሶ የሚያወራውን የሚኖርበት ሰውን አምላክ ያብዛልን
አይ አቤ ስዉዶት እኞ አንድ መፅሐፍ ቅዱስን አብ በነ አልጨሪስንም እንኳን የሀገር ታሪክ በጣም እኔመሰግናለን።።።።
አሽ ደቤ ስለ አገሬ መጨረሻ የምታቀው ወይንም ያነበብከው ወይም ሰዋች የተነበዩት ነገር ካለ እባክህ ንገረኝ የአገሬ መጨረሻ ምን እንደሆነ ናፈቀኝ ጋሽ ደቤ የ76አመት የህዬወት የእውቀት ተሞክሮ ያለህ የምወድህ አባቴ ነህ አመሰግንሀለሁ ስለሰጠህን ታሪካዊ ትምህርት
Artsweg, i love your show. I applaud your. May i suggest a helpful hint to the presenter, please make yourself visible. It looks creepy to just hear you, but not see u.
Long life legend artist Debe.
Long live Gash Debebe!
He was my neighbor growing up in Addis Ababa....
ጋሽ ደቤ እነ ወግአየሁ ንጋቱ ትልቅ የሀገር ባለውለታ ናቸው እግዚአብሔር ላሉት እርጅም እድሜ ለሞቱትም እረፍት ይስጥልን::
ደበበእሸቱረጅምእድሜናጤናይስጥችሁ
ጋሽ ደቤ እረጅም እድሜ ይስጥህ
Happy birthday to y gash debab
Long live my brother
Lemegemeri gize yayehut yevenusu negade behager fikir tiyatir bet new yemalresawm lezih new
Gena bizu tinoraleh yegna enku 👈 Alah lela 75 ametat enditnor tena yistilin; habtachin kirsachin silehonk nurilin 🙏🙏
LIFE WITH SHARE
Ahonm erjem edme ena
Tena ystln ye ethiopia adbar
Newt!!!!!!
Meazyem yemtakrbwn
Holu mert new betam betam
Workinesh teka
Long live Gash DEBE!!!!!
Gash debe our national treasure we had nothing but penny to repay u back for great contribute you had made..may the Almighty JESUS son of Queen St Virgin MARRY grants you another 75 more years...
Why is the host invisible?
Weird!!!!
ጨማምሮ ጤናህ ይሰጥ እዲህ ነው እወቅት
Happy 76th birthday
Ras mekonen? Which war was heading? What war he fought? Whay Haileslasie left Ethiopia and went to England? ????
1. ጋሽ ደበበ ብዙ ብናኖረው(if those in the art world engage him in many films , talkshows,etc.).wish him health and peace at this very moment.
Azebe woreku batam new yemwodeshe dese yemele program nw yemtazegajewu. Gashe debene yemiyakele balemuya sanawekewena Ena sanakeberewu yenore sewu nw Gene anchi akebershewu. Batam amsegenalewu...talalakochachene kalakeberen mecheme telkeke anehoneme......berche wodesjalewu. Gashe debe ewudehalewu akebrekalewu.
ስለአስተማሩን: ሁሉ: አመሰግንሃለሁ:: እድሜ: ከጤና: እመኛለሁ::
ጋሽ ደቤ እድሜ ከራስ ላይ ተቀንሶ የሚሰጥ ቢሆን ሳልሰስት ነበር ከኔ እድሜ ግማሹን የምሰጥህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እመኝልካለሁ አንድ አንተነህ የቀረህን የአገር ዋርካችን ኑርልን ።
አንቺን የመሰሉ
ጏደኞችሽ የት አሉ እባክሽ ብቅ አድርጊልን እንቁዎች!!!!
Debe bexam yemiwedik yemakebrik artist nek demo mullu nek eshi erejem edme yistik
Pls ሰው የፈለገውን መደገፍ መብቱ ነው ግን በሰራው ስራና በእድሜ ግን መከበር አለበት እኛ አገር መቼም ሀሳብም ስውየውንም ነው አንድ ላይ የሚመታው ሀሳቡ ይመታ ሰውየው ግን ገንዘባችን ነው ምን አይነት ትውልድ መጣ ሁሉን መሳደብ መዝርጠጥ ምንድነው ጋሽ ደቤ needs respect he is 76
Pls tell for ethiopia above ur comment
@ Genet bekele ተባረኪ ክብር ለሚገባ ክብር እንስጥ ።
Debe leber neh.
I can hear this man talk for days.
Samuel Assefa kumneger new yemiyaweraw algebahm? Futeta becha!!
እባካችሁ የፊልሙን እርእስ የምታውቁ ላኩልኝ በ ጋሽ ደበበ ስም እለምናችሗለሁ
is Haynes knows fasting
Gash dabee enkberhaln rajim edma katena gar ydelk
ኢቴዮጲያዊ ማለት ልብ በሉ እቲዮጵያኖች ተማሩ እኔ እመኛሎህ ለኘህሰውየ እድሜረጅም እንዲሆንላቸው በተጨማሪ ደግሞ ትልቅ ምስጋናየ ለ እንተርቢው እቅራቢዋ ትልቅ ምስጋና በኔ በኩል