ከመጨረሻዎቹ ደጃዝማች ክፍል 2 - Arts Weg P. 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @tilethio
    @tilethio 4 ปีที่แล้ว +9

    94 years old and his teeth still shining like glass. He still works, write, and research... what an astonishing personality. Please take care with your camera crew and other personals while interviewing him since he is very delicate at this age...The last of the Dejazmach!

  • @abebemandefro291
    @abebemandefro291 4 ปีที่แล้ว +2

    የደጃዝማችን ታሪክ የሰማሁት በወጣትነቴ ነበር። በሲዳሞ በተለይም በወላይታ ላደረጉት አገልግሎት ግሩም ከመሆኑ የተነሳ የሲዳማና የወላይታ ሕዝብ እሳቸውን እና ግርማሜ ንዋይን በጣም እንደሚወዳቸው በግሌ አውቃለሁ። በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ታታሪ ከሆኑት ደጃዝማቾች አንዱና ቅን አገልጋይ ስለሆኑ እጅግ በጣም የምወዳቸውና የማደንቃቸው ሰው ናቸው። ለአገር ወዳድ፣ ተማኝ፣ ቅን፣ ምሳሌያዊ አገልግሎተዎ እኮራብዎታለሁ፣ ስለዚህም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልኝ!!!
    አበበ ተ. ማንደፍሮ ከአሜሪካ

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 4 ปีที่แล้ว +2

    Cerw Egziabeher kerso gar YEHUNE .....AMEN !!!!!!

  • @yohannesshewarega5639
    @yohannesshewarega5639 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይሰጥልኝ አባታች 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
    በጣም አስተማሪ መርሐ ግብር ነዉ በዚዉ ቀጥሉ

  • @danielkasa21
    @danielkasa21 3 ปีที่แล้ว

    thank you guys! Dejazmach Weldesemayat shines and feeds our conscience onto a right path of morality. As a nation Ethiopians must mobilize in finding common ground to rebuild and move on towards the prolific path our diligent forefathers have set forth. Ethiopia is deeply indebted to our hardworking and gallant forefathers like Dejach Weldesemayat. THANKS A MILLION GUYS!

  • @yenesewadal329
    @yenesewadal329 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይስጥሽ ሁልጊዜ ጥያቄ የነበረው ለምን እና እንዴት ምእራቦች ሊጠሉን እና ሊያጠፋን የፈለጉት እያልኩ ከራሴ ጋር አወራ ነበር አሁን ትክክለኛውን መልስ አግንቻለሁ እግዚእብሄር እድሚያቸውን ያብዛልን መፅሐፉን እንዴት ልናገኝ እንችላለን

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 4 ปีที่แล้ว +3

    እርስዎ፣ ሕዝብን ለማስተዳደር በተሾመበት ቦታ ሁሉ የተመሰገኑና የተወደዱ ስለሆኑ እርስዎ በቻ ሳይኑ ቤተሰብዎትም ጭምር ይከሩብዎታል። ይህን እድል ያገኙ ሰዎችም ጥቂት ናቸው። ለዚህ ነው እግዚአብሔር ጤናና እድሜ የሰጥዎት። ስለዚህ የኢትዮጵያና የዓለም አስተዳዳሪዎቸ ሞዴል ነዎት ብዬ እገምታለሁ።

    • @elizabethbezabihe7743
      @elizabethbezabihe7743 4 ปีที่แล้ว

      You are a legend God bless you I wish this day the same like this paper we have

  • @negussietimikate6853
    @negussietimikate6853 4 ปีที่แล้ว

    ጤናና እድሜ ይጨምርሎት ።

  • @wossentadesse8639
    @wossentadesse8639 4 ปีที่แล้ว +2

    Ababa I love you!

  • @AbeshaSew
    @AbeshaSew 4 ปีที่แล้ว

    WOW what a history,,, what a wonderful man, i am gobsmacked by his memory and experience.. what a blessing, may he live longer. He opened my eye line i was in darkness,,

  • @hailechane2269
    @hailechane2269 4 ปีที่แล้ว

    Wolayta university gave him honorary doctorate degree after Weyen left central government .you are amazing person dejazemach Thanks for your service.

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም አርትስ ይደዝማች ወልደ ሰመዕት ገብር ወልድ መፅሐፋቸውን የት ይገኛል መግዛት ፈሌጌ ነብር ጥሩ ታሪክ ነው ያዳመጥኩት ማንበብ ፈልጌ ነበር
    ደዝማች ወልደ ሰመዕት እግዚሃብሔር እድሜ ጤና ይስጦት ያአገር ባለውለታ ኖት

  • @shimelisadmasu7186
    @shimelisadmasu7186 4 ปีที่แล้ว

    Dejazmach, myself wetness your work in wolayita. People in this area can not tell enough. Your work in abaya Valley was remarkable 👏 God bless you.

  • @bekureyemane5413
    @bekureyemane5413 3 ปีที่แล้ว

    An historical perspective unparalleled to any other so far. While most write their resume, this depicts an analysis of the state of affairs of the period in question. Thank you, job well done.

  • @manuhilbert2221
    @manuhilbert2221 4 ปีที่แล้ว

    May God grant you more years with health! Azebina you're doing an amazing job. I appreciate you.

  • @Mestishowtube
    @Mestishowtube 4 ปีที่แล้ว +3

    👍👍👍👍👍👍

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 4 ปีที่แล้ว

    እንጠብቅሻለሁ አዜቤ ደሰ የምትይ አንቺ ደረጀ ሃይሌ በጣም እወዳችሃለሁ ደረጀ ተሻለው ወይ ወሬው የለም እግዚሃብሔር ይማርህ በሉልኝ

  • @Agesmatter
    @Agesmatter 4 ปีที่แล้ว

    hahaha '' ay ya zare lijoch''

  • @teddykiros6427
    @teddykiros6427 4 ปีที่แล้ว

    🙏🏾

  • @AbdurehmanGetachew
    @AbdurehmanGetachew ปีที่แล้ว

    ምዲነው ጭሰኛ

  • @addisugirma3075
    @addisugirma3075 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዬጵያ ሳትፈርስ በፊት አየሁዋት በ እውነት በዛን ግዜ ያለሁ ነው የመሰለኝ ይሄ ለትውልድ መተላለፍ ያለበት እውነታ ነው :: አሁን አገር አፍርሰው ፎቅ እየገነቡ ላሉት አንባ ገነኖች አገር ወዳድ ነን ለሚሉት አገር ምን እንደሆነ ሊያዩት ይገባል :: ይሄን ከሰሙ ምን አልባት ሊቀይራቸው ይችላል አገር ምን እንደሆነ