ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋልባን በመጠኑም ቢሆን ያስተዋወቀን ጥሩና በዉስጣችን ሀሴትን የፈጠረ መንፈሳዊ ትረካ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን። እግዚአብሄር ይባርካችሁ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
አሜን፫ የእናት አባቶቻችን ጸሎት ልመናቸዉ ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር አንድነት አብዝቶ ይስጥልን በረከታቸዉ ይደርብን🤲🤲🤲♥️♥️♥️😢
አሜን የአበቶችና የእናቶቻችን ፀሎታቸዉን ሰምቶና ተቀብሎ እግዚአብሔር አምላክ ለአለማችንና ለመላው ህዝበ ክርስቲያን በሙሉ ስላከናወናቸው ፍቅር ያዉርድል አንደኛ በደል ሳይሆን በአይነ ምህረቲ ተመልክቶ ይቅር ይበለን እናመሰግናለን ልጄ ተባረክ ሁሌም በቤቱ ያኑርህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥀🌹🌷💐🎋❤️🥀🌹🌷💐🎋❤️🥀🌹💐🎋❤️
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይአባቶች የእናቶች ፀሎት ልመናቸው እውን አርግልን
አሜን በረከታችዉ ይደረስን አባቶቻ ችንቃለህወትያሰማልን😭😭😭
እግዚአብሔር የኛን ሳይሆን የነህን ይቅዱስት አባቶች እናቶች ፆሎት ይስማን አሜን አሜን አሜን
በረከታቸው ይደርብን ስለእናንተ ብሎ ምህረት ይላክልን 🙏🙏🙏 እኛስ ጠፍተናል
የአባቶችን እና የናቶቻችን በረከታቸዉና ፀሎታቸዉ ለእኛ ለህዝበ ክርስትያኖች ይደረብን ለሐገሪችንም ሰላም አንድነት ይነግሰልን ዘንድ ፀሎታቸዉ በረከታቸዉ ይደረብን!!!
አሜን የአባቶኦቻአችን ፀሏት ልእመና ለሀገራአችን ሰላሞን አንዲነቶአን በረከአቶአን. ፀሏታችሁ አይለአይአት
አሜን አሜን አሜን ይሁን ወድማችን ቃለሂውት ያሠማልን😢😢😢😢😢😢😢
መዳኛችን በእናንተ ጸሎት ብቻ ነው ! እነዝሂን እናቶች ና አባቶች የያበከትከንመድሃኒያልም ስም ሁሌም ይከበር !! እግዚአብሔር ስለ ንጹሃን ደም መፍሰስ ዝም አትበል ሃገራችን ና ዋልድባን መነኮሳትን በእቅፍህ ጠብቅልን:: እውነት ሳያቸው እራሴን ጠላሁት ይቅር በለን ጌታ አይሱስ ክርስቶስ ::
አባቶቼ እናቶቼ በረከታችሁ ጸሎታችሁ ይደርብን አሜን
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አ ሐዱ አምላክ እሜን ለሰማይ ለምድሩ ለፍጥረታቱ ሁሉ የሚመች ንጉስ ፈሪሐ እግዚእብሔር ይርዳን በያቅማችን እንፀልይ ደግእናስብ አያቶቻችን ዬረገሙን ያወገዙን ሁሉ ይነሳልን እንለምን አደራ አደራ አደራ ሸር ላይክ አድርጉልን እናመሰግናአለን አሜን
ለዋልባም አባቶቻችንም ለስሚንም በየምድርንም አማራም አባቶችንም የምናቀርበው። የፀሎትም ጥያቂያችንም ምንለዉም ።በመፃህፍንም ቅድዉስዉንም ሙለዉም ፀሌትም ነዉ ምትፀልይዉልንም ።እንዲህንም እያላችሁንም። ፀልዩልንም ።በበፋኖችንም ላማራም ልጅዎችም ሰላም ለማምጣትም ሚታገልዉትም ፀልይዉላቸዉ ነዉም ምንለዉም። እንዲህም እያላችሁንም ።በፋኖችንም ክፍዉንም ሙያስብንም ይበስብቅ ለክፋትም ሚያስብንም ክፋትዉንም። ይበስብስ ለክፉንም ሚያስባቸዉ በፋኖችንም ላይም አይንዉም ይበስብ ቦንብዉንም ጥይትም በፋኖችንም ላይም ሚያነሳም ይበስብስ እጅዉም ለክፋትም ድሲያነሳም እጅዉም ይበስብስ። ሙለዉንም ፀሎትም ፀልይዉላቸዉ ለፋኖንም ታጋይም ልጅዎቻችንም ነዉ በፀሎትም ምትረድዉትም ሀገርንም ነዉም ሚድነዉም ፋኖም። ታጋይም እናንተም ገዳማትም አባቶችም ህዝብንም ኢትዮጵያም ከጭሆትም ለማዉጣትም ሙታገልዉትም ፋኖም አማራም ንቅናቂዎችንም። በፀሎትም ደግፍዋቸዉ ገዳማትም ለመጠበቅም ሚታገልዉትም ፋኖችንም ፀልይዉላቸዉ ድሬንዉም ቦንብዉንም ይበስብስ ጦርዉም በፋኖችንም ክፋትም ሲያስብንም አሳብዉ ይበስብስ ስልጣንዉ ትጥቅዉም ለፋኖችንም ሰቶም ተቀጥቅጦንም ስልጣንዉ ያድረክብ ለፋኖችንም ተቀጥቅጦንም ተመቶ ወርቅንም ይዝዎንም ለፂዎንም ለኪዳነምህረትም ለፃናም እጅንም መንሻም ወድቅም ይዘዉ። ያቀረበዉንም እያላችሁንም ፀልይዉላችዉም ለፋኖችንም ነዉም ምንለዉ ለገዳማትም አባቶችንም ርግልዉ በተሎም እንዲቓጭንም እታስውንም ፈጣሪም እረድቶም እንዲቆ ተሸንፎንም ይህንም ሀገርንም በታኝንም በዘርንም ሚያፋጀዉ ብልፅግናም መንግስትም እንዲወገድልንም ፀልይዉልንም እንላለንም። ህዝብንም አማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ፋኖም አማራም ነንም
እግዚአብሔር ስለ እናቶቻችን ስለ አባቶቻችን ሲል ይማረን ይቅርም ይበለን አሜን ፀሎት ልመናችሁ ለአገራችን ሰላም ለህዝባችንም አንድነት ፍቅር ይስጠን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪ ሆይስለአበቶቻችን ጽሎት ስለእናቶቻችን ጽሎት ብለህ ሀገራችንን ከጥፋት ጠብቅልን አሜን አሜንአሜን
እግዛብሔር የኛን ሳይሆን የነዝህን ቅዱሳት አባቶች እናቶች ፆለት ይስማ
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን 😢😢😢😢😢😢 ሰለ ታመኑብህ በልህ ማረን😢😢😢😢😢😢😢
የአባቶታቻችን በረከታቸው ይድረሰን
አቤቱ እግዚአብሔር አምላከ ሆይ የቅድሳን አቦው ጸሎት ተቀብለህ አገራችንን ሰላምህን አውርድልን ይቅር በለን ታረቀን በከመ ምህረትከ አምላከነ ወኣኮ በከመ አበሳነ ።
በረከታቸው ይደርብን እናት አባቶቸ እህት ወንድሞቸ በፆለታቹሁ እሰከመላ ቤተሠቦቸ ወለተ እግዚእ ያላቸለሁ በጣም ችግር ላይ ነን 😢😢😢
በርከታችው ይደርብን የእናቶቻችን ፀሎት ለመናቸው ለስደተኞች በሙል ይጠብቀን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢❤
አሜን አሜን አሜን❤
እግዚአብሔር አምላክ ጾሙን ፀሎታቸውን ይስማ ለኛ ለደካሞችም በረከታቸው ይደርብን ይድረስልን
እግዚኣብሄር እንቋዕ አንቀሐልናን አበራብሮም፡ ንክቡራት ፡ገዳማውያን ኣቦታትና ናብቲ ዝኣተዉዎ ሱባኤ ድማ እግዚኣብሔር ይቀበለሎም። እምነ አምላኽ ትተሓወሶ ስንቆም ሕብስተ ሰማይ ይኹን።
ወልድባ ገዳም የአባቶቻን ፀለት ልመና ይደርብን😢😢😢😢😢😢😢😢
በረከታችሁ ይድረሰን አሜን
እምምም የአባ ዘወንጌል ትንቢት በደንብ እየተከናወነ ነው ማብቂያው ናፈቀኝ🙏ፀልዮልን ጦርነቱ መቅሰፍቱ በሽታው እረሀቡ መፈናቀሉ ኡኡኡኡኡ አለቀች ኢቶጲያ ፀልዮልን🙏
እግዚአብሔር ፅናት ይሆናቸው በረከታቸው ይደርብን
ቃለ ሂዎት ያሰማልን እግዚአብሄር ሰላሙን ይላክልን
የእናቶቻችን ፀሎት ልመናቸው አይለየን
አሜን አሜን አሜን በረከታቸዉ ይደርብን🤲🙏❤❤❤
አሜን በረከታችሁ ይደርብን❤❤❤
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን
አሜን በራካታቸዉ ይደርብን
አሜን በረከታችሁ ይደርብን❤❤❤ 😢
በረከታቸው ይደረብን
የአባቶቻችን ፀሎት እና በረከት አገራችን ይታደገልን 🤲😥
የእነሱ ፀሎት አይለየን!!!አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አምላክ አባቱቻች ዪጠብቅልን አሜን
አሜን በረከታቸው ይደርብን😢😢🙏🙏🙏
እግዚአብሐር አምላክ የአባቶችንና የእናቶችን ፀሎት ተቀብሎ አገራችን ኢትዮጵያን ከጥፈፋት ሕዝቦቿን ከርሀብ ከስደት ከዕልቂት የታደገን አሜን።
በረከታቸው ይደርብን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
Amen si ensu bilo yemaren. kale hiwot yasemalen .
Your bless let rich for our country people.
አባቴሆይአተታረቀንይቅርበለንአሜን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
Egziabher yistln Kalehiwet yasemaln Mengstesemayat yawurzln Mulu tenawen yistln Yagelglot zemenwen yarzmln Ftsamewen yasamrln 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የአባ ተስፋ ስለሴ ◈❤
አሜን+3❤❤❤
አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜን
በርከታችው ይድርሰን
weladete Amelak ejishen zerigilen .Amen
ጸሎታቹ ይርዳን ፈጣሪ ይራራልን
ተመስገን ልውል እግዚ አብሔር ይመስገን
በረከታቸዉ..ይደርብን
አምላካችን ሆይ የእናቾቻችን የአባቶቻችንን ፀሎት ሰምተህ አገራችንን ኢቶጷን ሠላም አርግልን በቃ በለን ስደቱን ጦርነቱን እልቂቱን አብርድልን 🤲🤲🤲🤲
@@BshshwheJdhflfosb ብእናቶችአና ብአባቶች የፀሎት አምላከ ሰምትህ ኢቶጰያንህዝብ ምህረትህን ላከልን አሜን
በርከታቸው ይደርብን
❤❤❤❤❤
AMEN......ESU YEREDAN
እኔ ተኝቸ በእናንተ ፀሎት አለሁ 😭😭😭
ፈጣሪ ጠብቀኝ አሜን
አሜን
Esti tewuachew Selam setuachew subayachew baygelse estmiabeku derese mene alebet astwelu est hulum mawerat tirue ayedelem chigeru enersu zendem derso ende neber yitawekal lebona yistachihu
Amen xalotachiw laqidist agerachin ayilyi
Amen
በረከታቸዉ ይደርብን
Enamsgnhalen wndmachin Astawsken❤❤❤❤
amen
Ameeen ❤🎉
ነሱ በስውር የሚለምኑትን በግልጽ የሚሰጠውን አምላክ ሲለምኑና ሲማጸኑ እናንተ ታዲያ ቀድማችሁ ወሬ እያራገባችሁ ታከሽፋላችሁ ምክንያቱም እናንተ ለገንዘብ መሰብሰቢያ እና ለሚድያችሁ ማሞቂያ እያላችሁ ገዳማትን እና ገዳማውያንን አሳልፋችሁ ለክፉ እየሰጣችሁ ነው ያላችሁት እስቲ ዝም በሉና እነሱን አርያ አድርጋችሁ ፈጣሪያችሁን ተማጸኑ አልቅሱ ወሬ በማናፈስ ምንም ለውጥ አይመጣም እስቲ አንድ ልብ አንድ ሀሳብ እንሆን ባሁኑ ስአት ትኩረት እየተደረገ ያለው አባቶቻችን ላይና ቤተክርስቲያን ላይ ነው እባካችሁ ቀድማችሁ ለሰይጣን እና ግብር አበሮቹ መንገድ አትክፈቱ
❤❤❤amen bxlatchasben
በሬከታቹይደሪብኒአመንአመንአመን
Eiunt new Egziabhre le einsu bilo ykir ybln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
bereketachhu behagracene ethiopa yederben
ተሻሽለከካል በፊት እርእሱ ሌላ የምታወራው ሌላ ነበር ጊዜ የሚል ዩቱዩብ ነበረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
amann
🙏🙏🙏❤❤❤
Wey gew berkthu yedrsey
🙏🙏❤️❤️
FANO HAS COMMITED GENOCIDE IN " WALDEBA"
አባቶቻችንአትረሱንኀጢአትከቦናል
🍇
❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲
Wshet be ahunu gyzie waldba Yalu menekusiewoch resachut 900 menoksiewoch tgrawai bemehonachew chefchfew ke gedamu yabareruna be gf yegedelu chekanoch asmesayoch abatoch seitanoch nachew.
እህል አይበላብሽ ሳይሆን እህል አይብቀልብሽ ነው፣ኃጢያት አይሻገርብሽ ………መረጃ አጣሩ እሽ
ውሸሸሸሸሸሸት!
ገዳሞች የስራፈቶች መናኸሪያ ናቸው 😙
ሰለዋልድባለማውራትሞራል የለሽምተፋናቀሉመናንያንተናገሪ
UUUUUUUUFFFFFFFFFFFFFFF
😂😂😂😂እርኩሳን ወንድሙ አጥፍቶ አርዶ አሳድዶ አባት አይባሉም ቶክሎች እዛው ባህር አዳሳቹ ያትፋቹ ደም ትግራይ በከንቱ ፈሶ አይቀርም😢 ሰው የዘራው ነው ምያጭደው 😂ፈጣሪ እያሳያን ነው ተመስገን
እግዚአብሔር ይገጽይህ
ቀዳዳ ነሽ ማዉራት ለምን ፈለግሽ ለንፋስ ሠጠሻቸዉ ይቀስፍሽ ፈጣሬ
የአባቶቺች በረከት ይደርብን

እምምም የአባ ዘወንጌል ትንቢት በደንብ እየተከናወነ ነው ማብቂያው ናፈቀኝ🙏
ፀልዮልን ጦርነቱ መቅሰፍቱ በሽታው እረሀቡ መፈናቀሉ ኡኡኡኡኡ አለቀች ኢቶጲያ ፀልዮልን🙏

ሰለዋልድባለማውራትሞራል የለሽም
ተፋናቀሉመናንያንተናገሪ