ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፈጣሪ ይመስገን ምርጥ አፍቃሪ ,ፈጣሪዉን የሚፈራ,ለሴት ልጅ ክብር ያለዉ ሰዉ ሰቶኛል❤❤❤❤❤❤ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ ቅመሞችየ🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ እህቴ በፍቅር አብሮ ማርጀትን ተመኘሁላችሁ🙏❤✅
@@nephomedia አሜን 🙏
ፈጣሪ ይረዳሸ እህታችን
ፈጣሪ ያርግላችሁ
እንደማይሆን እየገባኝና እውነቱን እያወኩ መለየቱ ስለከበደኝ ራሴን እየዋሸዋትና እያታለልኳት አሁንም አለሁ😢
የኔ እህት በጊዜ እና በዕድሜ ቀልድ አይሰራም ታዲያ እንዴት ራስሽን ታታልያለሽ? ይሆናል ወይ?
አራ እኔስ ሚን ለዲሬገው ላሌ ሰው ተለያይተነል ቤሎ የወራል ጌን ለኔ አይ ነግረኝም በፍት ለንከ ብር ለኬሊኝ ይለኝ ናበር ለስብተሰብ ነጋርኩበት ከዛ ለመጋመት ነው አለኝ ሸጣልን ትንሽ ቅይቶ ስላለትረደሽኝ ነው አለኝ ዪልኩሽ 2 ወረ ደወዝሽን አጊዢኝ አላኝ
እህቴ እኔም እዳችው እደማይሆነኝ አቃለሁ ግን ባለፈው ሙልጭ አረኩት አልፈልግህም ካተጋመቀጠል አልፈልግም አልኩት እደሱ አይባልም ይላል እኔግን ሁልየም ውስጤ እደማይወደኝ ነው እሚነግረኝ ያለመወደድ ስሚት በጣም ይሰማኛል ይሄን ሰሞን ትቸዋለሁ ሲደውል ቲክስት ሲያደርግ ዝም 😂 ቅጥል ሳደርገው ይሄድልኛል ሆ በቤተሰብ ሽምግልና ጨርሰዋል እኔ አልተመቸኝም ወይጉድ😂😂😂 እግዚአብሄር ጤናችንን ይስጠን ስለወድ መሰብ የለብንም አላማችንን አሳክተን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ❤
ትመቸኛለህ❤❤🎉🎉
አመሰግናለሁ 🙏
የእዉነት ይህ ፑሮግራም በጣም ጡሩ፡ነዉ ትክክለኛ
ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ባለሽበት ሰላም ሁኚ 🙏❤
@@nephomedia አሜን
እናመሰግናለን ወንዲማችን
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤🙏
እኔስ ግራ ገባኝ ስተወው አይተወኝ ስቀርበው ምክኒያቱ መብዛቱ እፍፍፍፍ የምቆርጥ በት ቀን ናፈቀኝ
አይዞሽ የሰውን ልብ ማግኘት ቢከብድም የተቻለሽን ያህል ጥበብ በተሞላበት መንገድ ልታስረጅም ትችያለሽ ፈጣሪ ያንቺ ነው ካለሽ የትም አይሄድብሽም አህቴ🙏
ሳህ❤
የኔም ግራያጋባነዉ ኡፍፍ
የኔም እፍፍፍፍ
ኦላይን እንደገባ እኔን ነዉ የሚያስታዉስ የኔ ፍቅር ዉድድ ሽ አመት ኑርልኝ❤❤❤
ደስ ይላል ፍቅር ሲኖር በተለይ ደግሞ በሁለታችሁም በኩል ሲሆን የበለጠ ጥሩ እና ለሌሎችም ምሳሌ ይሆናል ቀጥሉበት እህቴ❤
አደኛ ላይክ አደኛ ኮማች ሠላም ቤተሠብ 🎉🎉🎉
ሰላም ብያለሁ እህቴ ደህና ነሽ? እንኳን ደህና መጣሽ 🙏❤🙏
ሁሉም ነገር ገብቶኝ ሳለ ግን ቆርጨ መሄድ አልቻልኩም ማሪያምን😢😢😢የኔ ባል ከቅርብ ጊዜ ወድህ ሁሌም ሰበብ ያበዛብኛል አስቦ አይደውልም ስደውልለት ትንሽ አውርቶኝ የሆነ ምክንያት ሰጥቶኝ ይወጣል ብዙ ጊዜ እሱጋ መለያየት እዳለብኝ አሰብኩ ግን አልቻልኩም በቃ አሁን ነጋ መሸ ማልቀስ ሁኗል ስራዬ😭😭😭😭
ሰለም እህቴ አይዞሽ እኔ በበኩሌ ትዳርሽን እንድታፈርሺ አልመክርሽም ለምን መሰለሽ አንዳንዴ አለመግባባቶች ሊፈጠሩ ይችላሉ ታዲያ እንዴት ብለን ወደ ማፍረስ አንሄድም ትዳር ሊታመም ይችላል ግን ደግሞ ታክሞ መዳን ይችላል እናም ቆም ብለሽ አስቢበት ተጨማሪ ምክርም ካስፈለገሽ አለው እሺ🙏
ተይዋ ታዲያ ምን አለማመጠሽ ሂወት ትቀጥላለች
Ene rasu getan😢😢😢
ትክክለኛ ትምህሪት ነው አማሰግነላው
እሺ እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤
በፍፅም ከእኔ መለየት የማይፈልግ ሰው ነው ቀን ማታ ስልክ እስከሚሰለችን በመደውል ያስጨንቀኛል ለራሴን የጥሞና ጊዜ እንኳን አይሰጠኝ ግን የትዳር ቁምነገር ላይ ምንም ትንፍሽ አይልም አምርሬ እሰከመቼ ነው በዚህ የምቀጥል ብዬ ብጠይቀው በትምህርት ያሳብባል ይማር ስለነበረ ብቻ ልቡን ሀሳብ ለማወቅ ብዙ ተቸገርኩ ቦኃላ ጊዜን አባክኜ ወስዬ ተለየው ለመሆኑ እንዲህ አይነት ሰው ምን ትሉታላችው
ሰላም እህቴ ወንድ ልጅ ቁም ነገር ከሌለው እና ስለወደፊት ያላችሁን ግንኙነት በግልጽ የማትነጋገሩ ከሆነ በጊዜ መተው ያዋጣሻል ዝም ብሎ ደውሎ በሰው ጊዜ እና ዕድሜ መጫወት ይሆናል ግን ደግሞ አንቺ ለእርሱ ያለሽ ቦታ ምን ያህል ነው? ትወጂዋለሽ ወይ? የሚለው ጥያቄ ቢኖረኝም ከሁሉ በላይ አንቺ ለራስሽ ጊዜ ወስደሽ ከራስሽ ጋር ተነጋገሪ ከዚያም የሚበጅሽን ለመወሰን አቅም ታገኝያለሽ 🙏❤
Yes liki ine rasu iyawekugn new abirew yelawet 😢😢😢😢
ሰላም እህቴ ላንቺ ጥሩ ፍላጎት እንዲኖረውም ማድረግ ትችያለሽ ወንድ ልጅ የሚሆነው እኮ ብዙ ጊዜ ሴት ልጅ እንደያዘችው ነው ይባላል ስለዚህ አያያዝም እወቂበት አስተዋይ ሴት አይደለሽ! ስለዚህ የፍቅር ግንኙነታችሁን በማረ መልኩ ማስቀጠል ትችላላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ግን የከፋሽ አይነት ስሜት ውስጥ ያለሽ ይመስላል አይዞሽ ነገሮች መስተካከላቸው አይቀርም እሺ🙏❤❤
@nephomedia bezu mokiralew alchalkum 1 lane gize mibal neger yelawem 2 minim yemisart wayim sila nege alamaw ayinegiregnim bicha min alefash minim alama yelwem ine tichew lamahed wesign sinegerew iyalaqase yilaminagnal min inda maderg rasu gira gabtognal 😢
እዉነት ወንድም ተባረክ
እሺ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክልየኔአሰተወይ
አመሰግናለሁ 🙏❤
ሀሪፍ ትምህርት
አመሰግናለሁ እህቴ🙏❤
Thanks
You're welcome my dear stay tuned for more 🙏❤
ምክርህ ትክክል ነህ እኔ አደለም ልደውል ይቅርና ሲደውሉብኝ አሎድም ይሰለቸኛል ወሬ😢
ሰላም እህቴ🙏በመልካም ከሆነ እኮ ማውራቱ ክፋት የለውም ግን ደግሞ videoው ላይ እንደሰማሽው አይነት ወንድ ከሆነ ግን ስለማይጨቅምሽ ቶሎ መንገድ መቀየስ ያስፈልጋል✅
በጣም የሚገርመዉ ነዉ ያለፍኩበት ሂወት
አይዞሽ በህይወት እንደነዚህ ያሉ ሰዎች ሊገጥሙን ይችላሉ ማወቅ ጥሩ🙏❤🙏
Minew yareeet ene bhonkugn awooo ezaaaw beruqu endaynekan ebbqu..ale wello gerageru...endaw yihn aynetun belulgnna mikeru lneza azaaawoche
ፍቅር እንደይነካኝ ይባላል ታዲያ 🙏❤
እውነት ነው የምር ብዙም ጊዜ አይመቸኝም ቢዚ ነኝ ይለኛል ለካ ይሄን አስቦ ነው እኔ እኮ የዋህ ስለሆንኩ እውነትክነው ብዬ እቀበለው ነበር በሁለት ቀን በሶስት ቀን ይመልሳል ቴክስቴ በቃ አሁን እሮጣለሁ ሆሆ እድሜና ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም
በትክክል እህቴ በጥበብ መምረጥ ነው የሚያዋጣው በጊዜ እና ዕድሜ አይቀለድም🙏❤
@@Gnber እኔናች እናምልጥ በቃ😌
እናመሰግናለን
አመሠግናለሁ እውነቱን አረጋገጥክልኝ እውነት እሚሣሣላችሑን ሠው ይሥጣቸው
አሜን እህቴ🙏❤
ስላምውዴ እኔጨቆኝለ። እሱም እኔም ስድትነብርን ለአድአምት እናውራነብር። እናብዙም አይድውለም። ቤዚነኝ። ይለኝለ። እናእስኳፍቅርኝ ድርስ። ምድውለአለብት እናእኔም እድሱስድተኛነኝ። ግንእዴት ስራቤብዛብኝ እራሱ እድውላለው እናየሱግለፅአሎነልኝም። እናአግር ግባእና ድውለልኝ እናነይ ምቼነው ምመጭይለኝለ እናትዳረይውነኝል እሲቲምክርኝ እናብዙአይድውልም
ሰላም እህቴ በእርግጥ ተራርቆ ፍቅር ትንሽ ከበድ ሊል ይችላል ደግሞም ጥሩም ይሆናል በሁለታችሁ መካከል መታመን እና ትዕግት ካለ እናም በመካከላችሁ ያለውን ልዪነት ለመፍታት ሞክሩ በተለይ የተለያየ ሀገር ላይ ካላችሁ የሰዓት መለያየት ሊፈጠር ስለሚችል እርሱን ማስተካከል በተጨማሪም እውነት እናውራ ካልን 24 በስራ ቢዚ የሚሆን ሰው ያለ አይመስለኝም ድንገት ላንቺ ያለውን ቦታ ማወቅ ይኖርብሻል እስኪ ከዚሁ ጋር በተያያዘ የሰራሁላችሁ ቪዲዮ አለ እርሱን እይ ይጠቅምሻል ደግሞ ተጨማሪ ጥያቄም ካለሽ ቪዲዮውን ካየሽ በኋላ ልትጠይቂኝ ትችያለሽ እህቴ th-cam.com/video/y_e1DPo2BJc/w-d-xo.htmlsi=AkpKQ7oBePo_Z8-j
@nephomedia እሺውዴ አምስግናለው። እሺቪዲሆን አያለው እሺ
እናመሰግንአለን ወንዲሜ🙏🙏
እኔም አመሰግናለሁ እህቴ🙏❤
Enime gera gebtgale ❤eni ewdwalhu
እንደምትወጂው ያውቃል ወይ? ነው ሳትነግሪው በሚስጥር እየወደድሽው ነው እህቴ?
Enamsegn alen wodemachen 🔥🔥🙌❤️
🙏❤
መተው እፈልጋለው ግን አቃተኝ😢😢😢
እህቴ ከማይሆንሽ ሰው ጋር ሆነሽ ጊዜ እና ዕድሜሽ ላይ አትጫወቺ ይህን የሚልሽ ጨክኜብሽ አይደለም ነገ የተሻለ ትዳር እንድትይዢ ነው 🙏❤
እኔ መላ በለኝ በናትህ ተራርቀን ነው ምነኖር ግን ደሞ እተጨቃጨቅን ነው ብዙ ጊዜ ደሞ እቀናለሁ ፍቅርሩም ፍላጎቱም አይገባኝ ደሥ ሢለው ይሄዳል ደሥ ሢለው ይመጣል ተለያየን ብየ ሥወሥን እዳልተለያየን ይነገረኛል
በእርግጥ የርቀት ፍቅር ጥንቃቄ ይፈልጋል ታማኝነት ደግሞ ፍቅራችሁን ያጠነክረዋል ሆኖም በጊዜ እና በዕድሜ አይቀለድም እህቴ ዛሬ በቀላሉ ያየሽው ነገ ደግሞ ትልቅ ስብራት እንዳይሆንብሽ አንድ ላይ ለመሆን ወይም ወደሌላ ለመሄድ የግድ አንቺ መወሰን ያለብሽ ይመስለኛል አይዞሽ ደግሞ ፈጣሪም ይረዳሻል 🙏❤
@@nephomedia እሽ ሄደሥለው ይመጣል መጣ ሥል ይሄዳል ይሄ ሥምት አመቴ ቀለደብኝ አሁን ጭራሽ እንለያይ ሥለው ደሞ ሥለምትፈጥኝ ነው ማንግባባው ይለኛል በርግጥ ጊዜም ክብርም አለው ግን ሥንራራቅ እኔም ሥለምቀና አቃጥየ ልደፋው ነው ምን ተሻለኝ እሡ ምንም አይናገርም እረጋጋጋጋጋ ያለም ሠው ነው ግን ደሞ ለምን እንጨቃጨቃለን
Besalka bawraka dasilanyala,abaa😢😢😢
ሰላም እህቴ እሺ ችግር የለውም 👇t.me/nepholove
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ይሄ በትክክል ለኔ ነው በቃ ወሠንኩ ወላሂ
አይዞሽ እህቴ🙏❤
@@nephomedia እሽ
ጀግና ክክክክ
እኔ በስደት ነው ያለውት የ 8 አመት ባሌ ልክ አንተ እደምትለው ሆኖብኛል😢😢😢
ሰላም እህቴ እስቲ ምከሪው ድንገት ደግሞ ይወድሽ ይሆናል አንዳንድ ሰዎች አሉ ፍላጎት የሌላቸው ይመስላሉ ግን በውስጣቸው ይዘው ቅጥል የሚሉ ድንገት እንደነዚህ አይነት ሰው ሊሆን ይችላል ተጨማሪ ጥያቄ ካለሽም ልትጠይቂኝ ትችያለሽ🙏❤
እሚገርምህነገር አሁንእራሱ ካወራንስትቀናቺነው ኦላይንሆኖግንከበርምአላለኝ😅😅
አይዞሽ እህቴ ላንቺ ያለው መምጣቱ አይቀርም🙏❤
እንደዚ አያደርግም ግን ባውን ሳዓት አልፎ አልፎ ነው የሚደውልልኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅ መፍቴ ስጠኝ እኔጋ ስተት ካለ አስተካክል
ሰላም እህቴአልፎ አልፎ መደወሉ ከስራ አንጻር ነው ወይስ ዝም ብሎ?ምናልባት በስራ ጉዳይ busy ከሆነ ሁልጊዜ ላይመቸው ይችላል ደግሞ ከሀገር ውጭ ከሆነ የሰዓት አለመገጣጠም ልያጋጥም ይችላል ግን እድሁ ዝምብሎ ደስ ሲለው መደወል ካላለው ጥፍት የሚል ከሆነ ከጀርባው ሌላ ሴት ልትኖር ትችላለች እና እርሱን ከሚያቁ ሰዎች መረጃ መሰብሰብ ጥሩ ይመስለኛል ድንገት አንቺ ባጣ ቆይኝ እንዳትሆኝ ለመወሰንም እንዳትቸገሪ በመጀመሪያ ማጣራት ይኖርብሻል ደግሞ በጥበብ መሆን አለበት 🙏
አመስግናለው🙏
እስኪ እኔ ልቤትህ አደስነኝ ግን እደሜወደኝ ያስመስላን ግን ሰዉ ጋርም ማዉራት አይፍልግ እኔጋር ነበር ግዚዉን የሚሳልፈዉ አሁን ግን እደፊቱ አደለም
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ🙏ማስመሰል የጊዜ ጉዳይ ይሆናል እንጂ መጋለጡ አይቀርም በዚህ ቪዲዮ መልስ የምታገኚ ይመስለኛል 🙏❤
i donnot know who ru think
Greeting you my dear welcome to my channel🙏
ተዛሬ ጀምሬ ለሡ ቴክስት ላልፅፍ ቃል ገባሁ ለራሴ
እንደሱም ለማድረግ ከመቸኮልሽ በፊት መጀመሪያ እርሱ ያለበትን ሁኔታ መረዳት አለብሽ እህቴ
@nephomedia ወንድም ማውራት ከያዝን 5ወር ሆነን መጀመር ጊዜ ላይ እንደሚወደኝ ብሎም ናፈቅሽኝ ጠፋሽ እያለ ይደውልም ይጠይቀኝም ነበር ልክ እንደወድኩት ሣውቅ ቀስ በቀስ እየቀነሰ መጣ ጭራሹን እርግፋ አድርጎ ተወኝ እኔም ስለወደድኩት ምን አድርጌህ ነው ስለው እማይመሥል ማስተባበያ ይሰጠኛል ግን እኔም ቀስ በቀስ መራቅ ጀመርኩ ልክ ሄዴ ስል እረሣሁት ስል ይመጣል መጣ ስለው ይሄዳል ግን ሁል ጊዜም እንደሚወደኝ እና እንደማገባኝ ይነግረኛል ብሎም እንለያይ ስለው መልስ አይሰጠኝም ዝም በይ ይለኛል እኔም በህትነት እና በወንድምነት እናውራ ስለው እኔ ሚስቴ ብቻ እንድኮኒ ነው የምፈልገው ይለኛል ግን ደግሞ ወስጤ እደማይፈልገኝ ደጋግሞ አይምሮየ ይነግረኛል 15ቀን ሙሉ ልጥፋና ልሞክረው ይፈልገኛል አይፈልገኝም ብየ ስጠፋ ምሁነሽ ነው የጠፋሽው ብሎ አልደወለም እኔም አሁን ላይ ተስፋ እየቆረጥኩ ስመጣ በባለፈው ወንድሜ መጣብኝ ስዴት ብር አጥሮኝ ጠየኩት እሡም አ1000ጠይቄው አይበቃሽም ብሎ 2000ላከልኝ የምንተዋወቀው በፌስቡክ ነው በዚህ መካከል እኔ ግራ ገባኝ ምክርህን እጠብቃለሑ
🎉🎉🎉🎉
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@nephomእባክክመልስልኝ እኔ ስለሱሳስብ ምቾትአይሰማኝም ወሬራሱ እኔነኝእየፈጠርኩየማወራው ግንፐሺማግሌ ስለመላክያወራል መለያየትፈልጌተጣላሁት ከዚያያጎቱልጂ አስታረቀን ግንምንምምቾትእየተሰማኝአይደለምedia
❤❤❤❤
🙏❤🙏
እኔ ለወንድ ልጅ ቦታ የለኝም ራስ ደና
ሁላችንም እኮ ፍቅር ከሚባለው ሀይል በታች ነን እህቴ ሳናውቀው በፍቅር ልንወድቅ እንችላለን 🙏
ወላሂ ካሎነ ማሶገድ
ምነው የኔ እህት መነጋገር እየተቻለ!ካልሆነ ወደሌላ መሄድ እየቻልሽ መጥፎ ነገር ማሰብ ጥሩ ነው ብለሽ ነው?
አላህንእንፍራ
😢😢መልካም ነው ሁሉም ነገር ልክ ነህ 😮
እሺ አመሰግናለሁ እህቴ🙏
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ይመስገን ምርጥ አፍቃሪ ,ፈጣሪዉን የሚፈራ,ለሴት ልጅ ክብር ያለዉ ሰዉ ሰቶኛል❤❤❤❤❤❤ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ ቅመሞችየ🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ እህቴ በፍቅር አብሮ ማርጀትን ተመኘሁላችሁ🙏❤✅
@@nephomedia አሜን 🙏
ፈጣሪ ይረዳሸ እህታችን
ፈጣሪ ያርግላችሁ
እንደማይሆን እየገባኝና እውነቱን እያወኩ መለየቱ ስለከበደኝ ራሴን እየዋሸዋትና እያታለልኳት አሁንም አለሁ😢
የኔ እህት በጊዜ እና በዕድሜ ቀልድ አይሰራም ታዲያ እንዴት ራስሽን ታታልያለሽ?
ይሆናል ወይ?
አራ እኔስ ሚን ለዲሬገው ላሌ ሰው ተለያይተነል ቤሎ የወራል ጌን ለኔ አይ ነግረኝም በፍት ለንከ ብር ለኬሊኝ ይለኝ ናበር ለስብተሰብ ነጋርኩበት ከዛ ለመጋመት ነው አለኝ ሸጣልን ትንሽ ቅይቶ ስላለትረደሽኝ ነው አለኝ ዪልኩሽ 2 ወረ ደወዝሽን አጊዢኝ አላኝ
እህቴ እኔም እዳችው እደማይሆነኝ አቃለሁ ግን ባለፈው ሙልጭ አረኩት አልፈልግህም ካተጋመቀጠል አልፈልግም አልኩት እደሱ አይባልም ይላል እኔግን ሁልየም ውስጤ እደማይወደኝ ነው እሚነግረኝ ያለመወደድ ስሚት በጣም ይሰማኛል ይሄን ሰሞን ትቸዋለሁ ሲደውል ቲክስት ሲያደርግ ዝም 😂 ቅጥል ሳደርገው ይሄድልኛል ሆ በቤተሰብ ሽምግልና ጨርሰዋል እኔ አልተመቸኝም ወይጉድ😂😂😂 እግዚአብሄር ጤናችንን ይስጠን ስለወድ መሰብ የለብንም አላማችንን አሳክተን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ❤
ትመቸኛለህ❤❤🎉🎉
አመሰግናለሁ 🙏
የእዉነት ይህ ፑሮግራም በጣም ጡሩ፡ነዉ ትክክለኛ
ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ባለሽበት ሰላም ሁኚ 🙏❤
@@nephomedia አሜን
እናመሰግናለን ወንዲማችን
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤🙏
እኔስ ግራ ገባኝ ስተወው አይተወኝ ስቀርበው ምክኒያቱ መብዛቱ እፍፍፍፍ የምቆርጥ በት ቀን ናፈቀኝ
አይዞሽ የሰውን ልብ ማግኘት ቢከብድም የተቻለሽን ያህል ጥበብ በተሞላበት መንገድ ልታስረጅም ትችያለሽ ፈጣሪ ያንቺ ነው ካለሽ የትም አይሄድብሽም አህቴ🙏
ሳህ❤
የኔም ግራያጋባነዉ ኡፍፍ
የኔም እፍፍፍፍ
ኦላይን እንደገባ እኔን ነዉ የሚያስታዉስ የኔ ፍቅር ዉድድ ሽ አመት ኑርልኝ❤❤❤
ደስ ይላል ፍቅር ሲኖር በተለይ ደግሞ በሁለታችሁም በኩል ሲሆን የበለጠ ጥሩ እና ለሌሎችም ምሳሌ ይሆናል ቀጥሉበት እህቴ❤
አደኛ ላይክ አደኛ ኮማች ሠላም ቤተሠብ 🎉🎉🎉
ሰላም ብያለሁ እህቴ ደህና ነሽ? እንኳን ደህና መጣሽ 🙏❤🙏
ሁሉም ነገር ገብቶኝ ሳለ ግን ቆርጨ መሄድ አልቻልኩም ማሪያምን😢😢😢የኔ ባል ከቅርብ ጊዜ ወድህ ሁሌም ሰበብ ያበዛብኛል አስቦ አይደውልም ስደውልለት ትንሽ አውርቶኝ የሆነ ምክንያት ሰጥቶኝ ይወጣል ብዙ ጊዜ እሱጋ መለያየት እዳለብኝ አሰብኩ ግን አልቻልኩም በቃ አሁን ነጋ መሸ ማልቀስ ሁኗል ስራዬ😭😭😭😭
ሰለም እህቴ አይዞሽ
እኔ በበኩሌ ትዳርሽን እንድታፈርሺ አልመክርሽም ለምን መሰለሽ አንዳንዴ አለመግባባቶች ሊፈጠሩ ይችላሉ ታዲያ እንዴት ብለን ወደ ማፍረስ አንሄድም ትዳር ሊታመም ይችላል ግን ደግሞ ታክሞ መዳን ይችላል እናም ቆም ብለሽ አስቢበት ተጨማሪ ምክርም ካስፈለገሽ አለው እሺ🙏
ተይዋ ታዲያ ምን አለማመጠሽ ሂወት ትቀጥላለች
Ene rasu getan😢😢😢
ትክክለኛ ትምህሪት ነው አማሰግነላው
እሺ እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤
በፍፅም ከእኔ መለየት የማይፈልግ ሰው ነው ቀን ማታ ስልክ እስከሚሰለችን በመደውል ያስጨንቀኛል ለራሴን የጥሞና ጊዜ እንኳን አይሰጠኝ ግን የትዳር ቁምነገር ላይ ምንም ትንፍሽ አይልም አምርሬ እሰከመቼ ነው በዚህ የምቀጥል ብዬ ብጠይቀው በትምህርት ያሳብባል ይማር ስለነበረ ብቻ ልቡን ሀሳብ ለማወቅ ብዙ ተቸገርኩ ቦኃላ ጊዜን አባክኜ ወስዬ ተለየው ለመሆኑ እንዲህ አይነት ሰው ምን ትሉታላችው
ሰላም እህቴ ወንድ ልጅ ቁም ነገር ከሌለው እና ስለወደፊት ያላችሁን ግንኙነት በግልጽ የማትነጋገሩ ከሆነ በጊዜ መተው ያዋጣሻል ዝም ብሎ ደውሎ በሰው ጊዜ እና ዕድሜ መጫወት ይሆናል ግን ደግሞ አንቺ ለእርሱ ያለሽ ቦታ ምን ያህል ነው? ትወጂዋለሽ ወይ? የሚለው ጥያቄ ቢኖረኝም ከሁሉ በላይ አንቺ ለራስሽ ጊዜ ወስደሽ ከራስሽ ጋር ተነጋገሪ ከዚያም የሚበጅሽን ለመወሰን አቅም ታገኝያለሽ 🙏❤
Yes liki ine rasu iyawekugn new abirew yelawet 😢😢😢😢
ሰላም እህቴ ላንቺ ጥሩ ፍላጎት እንዲኖረውም ማድረግ ትችያለሽ ወንድ ልጅ የሚሆነው እኮ ብዙ ጊዜ ሴት ልጅ እንደያዘችው ነው ይባላል ስለዚህ አያያዝም እወቂበት አስተዋይ ሴት አይደለሽ! ስለዚህ የፍቅር ግንኙነታችሁን በማረ መልኩ ማስቀጠል ትችላላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ግን የከፋሽ አይነት ስሜት ውስጥ ያለሽ ይመስላል አይዞሽ ነገሮች መስተካከላቸው አይቀርም እሺ🙏❤❤
@nephomedia bezu mokiralew alchalkum 1 lane gize mibal neger yelawem 2 minim yemisart wayim sila nege alamaw ayinegiregnim bicha min alefash minim alama yelwem ine tichew lamahed wesign sinegerew iyalaqase yilaminagnal min inda maderg rasu gira gabtognal 😢
እዉነት ወንድም ተባረክ
እሺ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክልየኔአሰተወይ
አመሰግናለሁ 🙏❤
ሀሪፍ ትምህርት
አመሰግናለሁ እህቴ🙏❤
Thanks
You're welcome my dear stay tuned for more 🙏❤
ምክርህ ትክክል ነህ እኔ አደለም ልደውል ይቅርና ሲደውሉብኝ አሎድም ይሰለቸኛል ወሬ😢
ሰላም እህቴ🙏
በመልካም ከሆነ እኮ ማውራቱ ክፋት የለውም ግን ደግሞ videoው ላይ እንደሰማሽው አይነት ወንድ ከሆነ ግን ስለማይጨቅምሽ ቶሎ መንገድ መቀየስ ያስፈልጋል✅
በጣም የሚገርመዉ ነዉ ያለፍኩበት ሂወት
አይዞሽ በህይወት እንደነዚህ ያሉ ሰዎች ሊገጥሙን ይችላሉ ማወቅ ጥሩ🙏❤🙏
Minew yareeet ene bhonkugn awooo ezaaaw beruqu endaynekan ebbqu..ale wello gerageru...endaw yihn aynetun belulgnna mikeru lneza azaaawoche
ፍቅር እንደይነካኝ ይባላል ታዲያ 🙏❤
እውነት ነው የምር ብዙም ጊዜ አይመቸኝም ቢዚ ነኝ ይለኛል ለካ ይሄን አስቦ ነው እኔ እኮ የዋህ ስለሆንኩ እውነትክነው ብዬ እቀበለው ነበር በሁለት ቀን በሶስት ቀን ይመልሳል ቴክስቴ በቃ አሁን እሮጣለሁ ሆሆ እድሜና ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም
በትክክል እህቴ በጥበብ መምረጥ ነው የሚያዋጣው በጊዜ እና ዕድሜ አይቀለድም🙏❤
@@Gnber እኔናች እናምልጥ በቃ😌
እናመሰግናለን
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤🙏
አመሠግናለሁ እውነቱን አረጋገጥክልኝ እውነት እሚሣሣላችሑን ሠው ይሥጣቸው
አሜን እህቴ🙏❤
ስላምውዴ እኔጨቆኝለ። እሱም እኔም ስድትነብርን ለአድአምት እናውራነብር። እናብዙም አይድውለም። ቤዚነኝ። ይለኝለ። እናእስኳፍቅርኝ ድርስ። ምድውለአለብት እናእኔም እድሱስድተኛነኝ። ግንእዴት ስራቤብዛብኝ እራሱ እድውላለው እናየሱግለፅአሎነልኝም። እናአግር ግባእና ድውለልኝ እናነይ ምቼነው ምመጭይለኝለ እናትዳረይውነኝል እሲቲምክርኝ እናብዙአይድውልም
ሰላም እህቴ በእርግጥ ተራርቆ ፍቅር ትንሽ ከበድ ሊል ይችላል ደግሞም ጥሩም ይሆናል በሁለታችሁ መካከል መታመን እና ትዕግት ካለ እናም በመካከላችሁ ያለውን ልዪነት ለመፍታት ሞክሩ በተለይ የተለያየ ሀገር ላይ ካላችሁ የሰዓት መለያየት ሊፈጠር ስለሚችል እርሱን ማስተካከል በተጨማሪም እውነት እናውራ ካልን 24 በስራ ቢዚ የሚሆን ሰው ያለ አይመስለኝም ድንገት ላንቺ ያለውን ቦታ ማወቅ ይኖርብሻል እስኪ ከዚሁ ጋር በተያያዘ የሰራሁላችሁ ቪዲዮ አለ እርሱን እይ ይጠቅምሻል ደግሞ ተጨማሪ ጥያቄም ካለሽ ቪዲዮውን ካየሽ በኋላ ልትጠይቂኝ ትችያለሽ እህቴ
th-cam.com/video/y_e1DPo2BJc/w-d-xo.htmlsi=AkpKQ7oBePo_Z8-j
@nephomedia እሺውዴ አምስግናለው። እሺቪዲሆን አያለው እሺ
እናመሰግንአለን ወንዲሜ🙏🙏
እኔም አመሰግናለሁ እህቴ🙏❤
Enime gera gebtgale ❤eni ewdwalhu
እንደምትወጂው ያውቃል ወይ? ነው ሳትነግሪው በሚስጥር እየወደድሽው ነው እህቴ?
Enamsegn alen wodemachen 🔥🔥🙌❤️
🙏❤
መተው እፈልጋለው ግን አቃተኝ😢😢😢
እህቴ ከማይሆንሽ ሰው ጋር ሆነሽ ጊዜ እና ዕድሜሽ ላይ አትጫወቺ ይህን የሚልሽ ጨክኜብሽ አይደለም ነገ የተሻለ ትዳር እንድትይዢ ነው 🙏❤
እኔ መላ በለኝ በናትህ ተራርቀን ነው ምነኖር ግን ደሞ እተጨቃጨቅን ነው ብዙ ጊዜ ደሞ እቀናለሁ ፍቅርሩም ፍላጎቱም አይገባኝ ደሥ ሢለው ይሄዳል ደሥ ሢለው ይመጣል ተለያየን ብየ ሥወሥን እዳልተለያየን ይነገረኛል
በእርግጥ የርቀት ፍቅር ጥንቃቄ ይፈልጋል ታማኝነት ደግሞ ፍቅራችሁን ያጠነክረዋል ሆኖም በጊዜ እና በዕድሜ አይቀለድም እህቴ ዛሬ በቀላሉ ያየሽው ነገ ደግሞ ትልቅ ስብራት እንዳይሆንብሽ አንድ ላይ ለመሆን ወይም ወደሌላ ለመሄድ የግድ አንቺ መወሰን ያለብሽ ይመስለኛል አይዞሽ ደግሞ ፈጣሪም ይረዳሻል 🙏❤
@@nephomedia እሽ ሄደሥለው ይመጣል መጣ ሥል ይሄዳል ይሄ ሥምት አመቴ ቀለደብኝ አሁን ጭራሽ እንለያይ ሥለው ደሞ ሥለምትፈጥኝ ነው ማንግባባው ይለኛል በርግጥ ጊዜም ክብርም አለው ግን ሥንራራቅ እኔም ሥለምቀና አቃጥየ ልደፋው ነው ምን ተሻለኝ እሡ ምንም አይናገርም እረጋጋጋጋጋ ያለም ሠው ነው ግን ደሞ ለምን እንጨቃጨቃለን
Besalka bawraka dasilanyala,abaa😢😢😢
ሰላም እህቴ እሺ ችግር የለውም
👇
t.me/nepholove
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏❤
ኧረ ይሄ በትክክል ለኔ ነው በቃ ወሠንኩ ወላሂ
አይዞሽ እህቴ🙏❤
@@nephomedia እሽ
ጀግና ክክክክ
እኔ በስደት ነው ያለውት የ 8 አመት ባሌ ልክ አንተ እደምትለው ሆኖብኛል😢😢😢
ሰላም እህቴ እስቲ ምከሪው ድንገት ደግሞ ይወድሽ ይሆናል አንዳንድ ሰዎች አሉ ፍላጎት የሌላቸው ይመስላሉ ግን በውስጣቸው ይዘው ቅጥል የሚሉ ድንገት እንደነዚህ አይነት ሰው ሊሆን ይችላል ተጨማሪ ጥያቄ ካለሽም ልትጠይቂኝ ትችያለሽ🙏❤
እሚገርምህነገር አሁንእራሱ ካወራንስትቀናቺነው ኦላይንሆኖግንከበርምአላለኝ😅😅
አይዞሽ እህቴ ላንቺ ያለው መምጣቱ አይቀርም🙏❤
እንደዚ አያደርግም ግን ባውን ሳዓት አልፎ አልፎ ነው የሚደውልልኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅ መፍቴ ስጠኝ እኔጋ ስተት ካለ አስተካክል
ሰላም እህቴ
አልፎ አልፎ መደወሉ ከስራ አንጻር ነው ወይስ ዝም ብሎ?
ምናልባት በስራ ጉዳይ busy ከሆነ ሁልጊዜ ላይመቸው ይችላል ደግሞ ከሀገር ውጭ ከሆነ የሰዓት አለመገጣጠም ልያጋጥም ይችላል ግን እድሁ ዝምብሎ ደስ ሲለው መደወል ካላለው ጥፍት የሚል ከሆነ ከጀርባው ሌላ ሴት ልትኖር ትችላለች እና እርሱን ከሚያቁ ሰዎች መረጃ መሰብሰብ ጥሩ ይመስለኛል ድንገት አንቺ ባጣ ቆይኝ እንዳትሆኝ ለመወሰንም እንዳትቸገሪ በመጀመሪያ ማጣራት ይኖርብሻል ደግሞ በጥበብ መሆን አለበት 🙏
አመስግናለው🙏
እስኪ እኔ ልቤትህ አደስነኝ ግን እደሜወደኝ ያስመስላን ግን ሰዉ ጋርም ማዉራት አይፍልግ እኔጋር ነበር ግዚዉን የሚሳልፈዉ አሁን ግን እደፊቱ አደለም
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ🙏
ማስመሰል የጊዜ ጉዳይ ይሆናል እንጂ መጋለጡ አይቀርም በዚህ ቪዲዮ መልስ የምታገኚ ይመስለኛል 🙏❤
i donnot know who ru think
Greeting you my dear welcome to my channel🙏
ተዛሬ ጀምሬ ለሡ ቴክስት ላልፅፍ ቃል ገባሁ ለራሴ
እንደሱም ለማድረግ ከመቸኮልሽ በፊት መጀመሪያ እርሱ ያለበትን ሁኔታ መረዳት አለብሽ እህቴ
@nephomedia ወንድም ማውራት ከያዝን 5ወር ሆነን መጀመር ጊዜ ላይ እንደሚወደኝ ብሎም ናፈቅሽኝ ጠፋሽ እያለ ይደውልም ይጠይቀኝም ነበር ልክ እንደወድኩት ሣውቅ ቀስ በቀስ እየቀነሰ መጣ ጭራሹን እርግፋ አድርጎ ተወኝ እኔም ስለወደድኩት ምን አድርጌህ ነው ስለው እማይመሥል ማስተባበያ ይሰጠኛል ግን እኔም ቀስ በቀስ መራቅ ጀመርኩ ልክ ሄዴ ስል እረሣሁት ስል ይመጣል መጣ ስለው ይሄዳል ግን ሁል ጊዜም እንደሚወደኝ እና እንደማገባኝ ይነግረኛል ብሎም እንለያይ ስለው መልስ አይሰጠኝም ዝም በይ ይለኛል እኔም በህትነት እና በወንድምነት እናውራ ስለው እኔ ሚስቴ ብቻ እንድኮኒ ነው የምፈልገው ይለኛል ግን ደግሞ ወስጤ እደማይፈልገኝ ደጋግሞ አይምሮየ ይነግረኛል 15ቀን ሙሉ ልጥፋና ልሞክረው ይፈልገኛል አይፈልገኝም ብየ ስጠፋ ምሁነሽ ነው የጠፋሽው ብሎ አልደወለም እኔም አሁን ላይ ተስፋ እየቆረጥኩ ስመጣ በባለፈው ወንድሜ መጣብኝ ስዴት ብር አጥሮኝ ጠየኩት እሡም አ1000ጠይቄው አይበቃሽም ብሎ 2000ላከልኝ የምንተዋወቀው በፌስቡክ ነው በዚህ መካከል እኔ ግራ ገባኝ ምክርህን እጠብቃለሑ
🎉🎉🎉🎉
🙏❤
❤❤
🙏❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🙏❤
@nephomእባክክመልስልኝ እኔ ስለሱሳስብ ምቾትአይሰማኝም ወሬራሱ እኔነኝእየፈጠርኩየማወራው ግንፐሺማግሌ ስለመላክያወራል
መለያየትፈልጌተጣላሁት ከዚያያጎቱልጂ አስታረቀን ግንምንምምቾትእየተሰማኝአይደለምedia
❤❤❤❤
🙏❤🙏
እኔ ለወንድ ልጅ ቦታ የለኝም ራስ ደና
ሁላችንም እኮ ፍቅር ከሚባለው ሀይል በታች ነን እህቴ ሳናውቀው በፍቅር ልንወድቅ እንችላለን 🙏
ወላሂ ካሎነ ማሶገድ
ምነው የኔ እህት መነጋገር እየተቻለ!
ካልሆነ ወደሌላ መሄድ እየቻልሽ መጥፎ ነገር ማሰብ ጥሩ ነው ብለሽ ነው?
አላህንእንፍራ
😢😢መልካም ነው ሁሉም ነገር ልክ ነህ 😮
እሺ አመሰግናለሁ እህቴ🙏
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏❤