ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አታስረዝመዉ ተሎ ወደ ዋናዉ ፖይንት ግባ❤❤❤❤ መዳም እየጠራችኝ ነዉ😂😂😂😂😂
እሺ እህቴ ደርሰሽ ነይ 😂😂😂
esuwa mech ensitmari tfeligalech blesh new wude bayhon kesuwa temari baluwan endet ende mitz😂😂😂
እደኔ😂
የኔ ማር😂😂
😂😂😂
ጥሩ ትምርህቲ ነው ግን ምስት ወይም ባል የፈጣሪ ስጦታ እንጅ በምርጫ ኣይደለም😊
በእርግጥ ልክ ነው ባል ወይም ሚስትን የሚሰጠው ፈጣሪ ነው ግን ደግሞ ከኛ ሰዎችም የሚጠበቅ ድርሻ አለ ፈጣሪም ምርጫችንን ያከብረዋል 🙏❤🙏
@nephomedia 💗💗🤙
ቃላት የሠውን ልጂ እንደሚሠብር ሁሉ ቃላት የሠውን ልጂም ይጠግናል እኔ ግን በልጂነቴ አገባው በፍቅሬ ወደቀ ደስተኛም ሆን ሁሌም ምርጥ ምርጥ ቃላትን ነው እምመግበው እናም ተይ እናት እባክሺ አንድ ቀን መጥፎ ቃል ተናገሪኝ ይለኛል እኔም አልወድም እለዋለው እውነትም አልወድም የሠው ልጂ ሊሳሳት ይችላል ግን እማይመቸን ነገር ሲኖር ዝም ማለት እና ነገሮችን በብልሀት መፍታት ብቻ ደስ እሚል ህይወት ነበርኝ😢😢 ግን ገንዘብ ለማምጣት ተሠደድኩ ስደተኛ ስትሆኑ እሩሩህ አዛኝ ትሆናላችው የራሤን ሳልሞላ ለቤተሠቦቸ መኖር ጀመርኩ እነሡ ደስተኛ ስለሆኑ ደስተኛ ሆንኩኝ በርግጥ ለራሤም ብዙ ነገር አድርጌያለው በዚህም በዛም ብሎ ስደት አሠመጠኝ ወደ ሀገሬ ተሎ አልመለስ አልኩኝ እሡ 2አመት ብቻ ነበር ያለኝ እኔ ግን አሻፈርኝ ቆይ ቆይ እያልኩ አስቃየውት በህይወቴ ያደርጋል ብየ እማልጠብቀውን አደርገ በሠራውት ቤት አገባ ወለደ ግን አሁንም ፀፀተኝ ያላች መኖር አልችልም ይለኛል እኔ ግን ልቤ ደምቾአል ፈጣሪ መልካም ልብ ያለው አዳሜ እሰኪመጣ እጠብቃለው በክህደት ለተቋጨው ቤቴ ልኑር በትዝታ ብያለው 😢 መልካም ልብ መልካም ቃላት ለሠው ልጂ አስፈላጊ ነው ።
ኦ! አይዞሽ እህቴ አንቺ እንኳን መልካም ነገርን አደረግሽ ሁሉም ሰው የዘራውን ማጨዱ አይቀርም በቀሉን ለፈጣሪ ተይ አንቺ አስተዋይና ጥበበኛ ሴት ነሽ ያንቺው አዳም የጊዜ ጉዳይ ይሆናል እንጂ መምጣቱ አይቀርም አይዞሽ በሰው ሀገር አይክፋሽ ያልፋል ብለሽ መጽናናት አለብሽ እሺ🙏
@nephomedia እሺ አመሠግናለው 😘
ማሬ ከላይ ደስ እያለኝ አንብቤው የኔጓደኛ እያልኩኝ ግንመጨረሻውን ሳየው ወላሂ አለቀስኩኝ 😭ግንለምንይሆን ?እኔም እንዳችነኝወላሂ አሁንምስደትመጣሁ እናእኔንም ያችይገጥመኝይሆብየ ፈራሁ 😭 አንችአይዞሽ ማሬ እሽ የኔውድ ውስጥሽን እንዳትጎጅ ማሬ የማይረባ ውሳኔ እንዳትወስኝየኔ ስስስት ጀግናዬ ❤❤❤😢
አትቆዩ@@Hayat-w1j
የኔ ጀግና አብሽሪ እውነትን ያየዘ ወድቆ አይወድቅም አብሽሪ ያቺ ታሪክ የኔ ታሪክነው እኔግ አሁንመ ም ወንድልጅ እድጠላ አድርጎኛል
ጥሩ ነው ምክረህ ወንድሜ በረታልኝ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ይባላል ከላይ ሲሰጥ ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ እህቴ ክበርልኝ 🙏❤
እውነት ነው
እግዚአብሔር የኔ የሚሆነውን ይስጠኝ❤ የኔ ባል የኔ ፍቅር ስለው አትጃጃይ የሚል ነው😢😢😮😮😮😂😂😂😂😂😂
🙏❤❤
ትክክለኛባል እሱነው
ግን ቶሎ ቶሎ አውራ ምክርህ ጥሩ ነው መዳም እየጠራችኝ ነው ስራ አልጨረስኩም እንዴ😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂አይ አንቺ ተመቸሽኝ❤
😂
እሺ🙏😂😂
🙏
😂😂
Enamsegn alen 🔥🔥🙌❤️
🙏❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ እስቲ ከተሳካልኝ❤😂
እሺ እህቴ አይዞሽ ይሳካልሻል 🙏❤❤❤
ደግሞ ወንዶች ካሞጋገሷቸው ኩራታቸው ይቻላልዴ😂😂 አምላክ የሆኑ ነውኮ የሚመስላቸው. ጭራሽ አፈራርሰው ሊሰሩንም የሚችሉ ነው የሚመስሏቸው ዞር ብዬ ካላየሁት ነው😢😂😂ፍለጋ የሚቀጥለው አስቸጋሪዎች የራሳቹ ጉዳይ😅😅እናመሰግናለን ብቻ ለትምህርቱ😂😊
ያነሳሽው ሀሳብ ጥሩ ግን ደግሞ አንቺ ያልሽው አይነት ባህሪ የሚያንጸባርቁትን ወንደች አይደለም መልካም የሆኑ ዘንዶችም አሉ እኮ እህቴ 🙏
yemirishn eko new mech kibr ywedilachewal kimtankebakbw nak nak staregw new roto mimetaw😂😂😂
beka menager yefelekuti yhen neber bewunet thank you betam
እኔ መላ በለኝ እሥኪ እኔ እፈጥናለሁ ችግሬም እሡ ነው እና ጨቅጫቃም ነኝ እቀናለሁ አቃጥየ ለደፋው ነው
ልክብለሻል፡ለኢቶቢያአይሆንም
እናመሰግናለን
እኔም አመግናለሁ እህቴ ባለሽበት ሰላም ሁኚ🙏❤🙏
ትክክል ብሮ❤
🙏❤
እዉነት ነዉ ቃላት ልብን ያሸንፋል 🎉🎉🎉🎉🎉
በትክክል 🙏❤🙏
ጥሎን.የሂድውንእሳ.ምንድነው.መዳድነቱ.በእኔ.ላይ.ሴት.የደረበብኝን.በትዳርላይ😢😢የማገጠብኝን.በቀሎ.ምንድነው.አውቃአለሁ.በቀል.የእግዚሀብር.እንዴሆን.ከሱበታች.ከተነገረኝ.በማሪያም.መልስልኝ
ሰላም እህቴ በእርግጥ አስተዋይ ሴት እንደሆንሽ ያስታውቃል "በቀል የእግዚአብሔር ነው ከርሱ በታች" ያልሽው እውነት ነው ወደ በቀል እንድትገቢ አላበረታታሽም ግን ደግሞ አንቺን በማጣቱ እንድጸጸት እና መልሶ ይቅርታ እንዲጠይቅሽ ግን ማድረግ ትችያለሽ ልብ በይ እርሱ ገና ልቡ የተረጋጋ ሰው አይመስልም ወዲህ ወዲያ ማለቱ የሚጠቅመው መስሎታል ግን እየተሸወደ ነው ወደ ልቦናው ሲመለስ መጸጸቱ አይቀርም እስክ ከዚሁ ሀሳብ ጋር የሚገናኝ ቪዲዮ ሰርቼ ነበር እሱን በደምብ አድምጪ ተጨማሪ ምክርም ካስፈለገሽ አግዝሻለሁ አይዞሽ ደግሞ ያንቺ ከሆነ የትም አይሄድም መስሎት ይሆናል እንጂ እሺ🙏❤th-cam.com/video/l9_hXHUTbJA/w-d-xo.html
@@nephomedia እሸ.አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁኝ
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ 🙏
Thank you it's a good life lesson👍
You're welcome my dear stay tuned for more🙏
በርታ ወድሜ
እሺ አመሰግናለሁ 🙏❤
betam enamesegnalen wedm maweku aykefam tnkr❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም አመሰግናለሁ እህቴ ኑሪልኝ ባለሽበት መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ 🙏❤🙏
የምር ልክ ነህ ግን አዳዱ ሰገጤ ራሱን ይቆልላል😂😂😂
እውነት ነው🙏❤
Thank you bro really it's amazing.
Thanks you're welcome stay tuned🙏❤🙏
😂😂😂😂 ላግኘዉ እጂ እዴት እደማስገባዉማ አይጠፋኝም
😂😂😂😂እሺ ያድርግልሽ እህቴ 🙏❤
ደመርኩህ ዝምብየ እኔ አፍቅሬ አላቅም ከደሙ ነፃነኝ ግን ማወቁ አይከፋም
እሺ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ማወቅ አይከፋም 🙏❤🙏
Indaza ayinati inkibikabe lawondochi limana no mimasillachawu yemisadabutini no miwoduti gini andi anidi wondochi yiqirta
ወንዱች እዳሰሙት እባካቹ ለኛ ነው😂😂😂❤❤
ይስሙት እንጂ 🙏❤
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🎉
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
መጥፎ ሀሳብ ሲያነሳ ወይ በሰዎች ላይ ሲያረግም መደገፍ ነው በሀሳቡ መደገፍ ማለት ????
ሰላም እህቴ መጥፎ ሀሳብንማ ሁሌም ብሆን መደገፍ የለብሽም ብቻል በመልካም ሀሳብ እንዲለውጠው መጣር ነው እንጂ🙏❤
አላህ ያለው አይቀረም
ሁሉም አስተማሪ ሆነ ማን ይሁን ተማሪው 😂😂😂😂
ሁላችን 🙏
ewnete new❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
🙏❤🙏
ሚገርመኝ ነገር ቢኖር አፈቂርሻሎ ይለኛል ግን እርግጠኛ አይደሉም 😢ለምን እንድ ሆን ባላቅ ማፈቀር ማመንም አልቻልኩም 🤦♀️
ሁሉንም እኮ መጠርጠር ጥሩ አይደለም የእውነት የሚወድሽ ከሆነ ልብሽ ራሱ ይነግርሻል እናም እወድሻለሁ የሚልሽ ከላይ ከላይ ነው ወይስ በተግባር ያሳይሻል?
@nephomedia በተግባር አሳይቶም አያቂም ግን እኔ እሱጋራ ማዎራት ካ ቆሙኩ ይለቂሳል ደሞ ቶሎ ታሙዋል ግን ምን ዋጋ አለ የተነጋገረ ቃል ዎሬ ብቻ ይተረፋል🤦♀️ ተግባር ነገር የሎም ማላየት እያሰብኩ ነው 😟ግን በጣም ዎዱውአሎ
ጭራሺ እደዚህ እያልኩ ላኩራው😅😅😅😅😅😅 የማታመጡት የለም እዲሁም አልተቻሉም አይደለም አገት ደፈተን
😁😁😁😁😁😁😁😁
አረቶሎ። ተናገር። እየተጠራሁነው። 😂😂 ወይጣጣ😢😂
እሺ እህቴ ችግር የለውም ደርሰሽ መምጣት ትችያለሽ በችኮላ ከሰማሽውማ ቶሎ ትረሽያለሽ 🙏❤
ኤርፎን ተጠቀሚ ስራ እየሰራሽ አዳምጭው
Wow that's great
Than you my dear stay tuned 🙏❤🙏
ይህ ዱሮ ቀር በእኔ ፍቅር ለመውደቅ አካውንት ያለ መንግር በቂ ነው😂😂😂
ሰላም እህቴ ፍቅርማ አሁንም አለ ምናልባት ጥቅምን መሰረት የሚያደርጉ ወንዶች ገጥመውሽ ይሆናል እንጂ 🙏❤
ለቤትህ አዲሰ ነኝ እናመሰግናለን ችግሩ ወንድ ልጅ ከተደነቀ ከተከባከብነው እናቱ እንመሰለዋለን😂 ሴት ሲከባከባት ከሱ ወጪ አታየም አይኖም አያይ የወንዶች ተገጥሞ ይበሰል
እህቴ ሰውን መጥፎም ጥሩም የሚያደርገው የእኛ አመለካከት ነው ብዙ ጊዜ ሰዎችን ሰውንም ጥሩ ነው የሚሉት የሚፈልጉት ነገር ሲደረግላቸው ነው እና ጥቅሉ መፈረጁ ሊከብደን ይችላል አይመስልሽም?
ሣህ የልበን የተናገርሽው
እሺ ማወቁ አይከፋም
አዎን ማወቅ ክፋት የለውም 🙏❤🙏
ወደድን ማሞገስ ደግሞ ያለው ቁራት ወንድ ገደል ግቡ እስካተው😢😢😢
እኮ ለምን?🙄
😮😮😂😂😂
😂😂😂😂
እንደ ለምን ትዛዛለህ አጠር አርገህ አስቀምጥ😊
ጥሩ🙏
ኸረዳ ምንም ብከረበት አይገባዉ 😅😅😅😅
😂😂😂 አይ አንቺ በደምብ አስረጂው እንጂ የማይገባው ወንድ የለም!!!✅ ምናልባት እርሱ ሌላ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ከሆነ ማጣራት የሚኖርብሽ ይመስለኛል እህቴ🙏❤
ሠብስክራይብ ላረግነበር ድምፁ በደብ አይሠማም
ለአስተያየቶት ከልብ አመሰግናለሁ ደግመን እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏❤🙏
ሰብ ስታረጊ አትከፍይበት መልካምነት ለራስ ነው ለራስሽም ብለሽ ነው ሰብስክራይብ የምታደርጊው ትምህርቱ ያስፈልገኛል ብለሽ ወድማችን እናመሰግናለን
ዝም ብለሺ ማርግ አልፈለኩም አትይም😅
😂አልፈለግሽም😂😮
የምር,እኔ,ለፍቅረኛሄ,የምያደርግለትን,ነገር,ሁሉ ነዉ,የታናገርከዉ,😊😊😂100%በትክክክክል,ነዉ,እኔ,ደርሼ.አይቼ,አለሁ,ለዝዉ,እኮ,ነዉ,ከራሱ,በላይ,የምወደኝ,ስጀመር,እንደሱ,አይነት,አስታወይ ጥሩ ሰራቴኛ,እግ/ር,የምፈራ ለሰዉ,ክብር,ያለ ቤት,ልጅን,የምያከብር,በስጋ,ምኖት,ሳይሆን በመንፉሳዋ,ህይወት የምኖር,በዝ ዘመን,እንደዝ,አይነት ወንድ በአለም,ያለም አይመስለኝም ኩራቴ ነዉ ወንድሜ ቤርታ ሴቶች,እህቶቼ,ግን,ሞክሩት,😊😊ይህ,ሁሉ,ግን የምያስፈልገዉ የበሰሌ ወንድ ከሆነ ነዉ 😊😊
እሺ አመሰግናለሁ ለሀሳብሽ ፈጣሪ ቤትሽን ይጠብቅ አንቺ ተባርከሻል 🙏
ሰዉ እወደዋለሁ እንጂ ይወደኛል አትበይ መጠራጠሩ አይከፋም
ችግር😂
ማለት?
ግን እሱም እደሚሞትልኝ መጀመሪያ ነግሮኝ ነው
ምነው የእርሱን ሞት ፈለግሽሳ እህቴ🙏
Anegagerik😅😅😅😅😅😅
ወንዶች gn አነሱ kehadina መጥፎ በሃር eyalachew ሴት adenkhalew destlegnalek bitlew ማስመሰል አይሆንም አሱ ምርጥ ሆኖ yemiyakebrat የምወዳት yemiyakebrat ቦታ ጊዜ ፍላጎት yemisetat ከሆነ የ አውነት litlew litakebrew ይገባል gn esu ምንም ተsti'eno ሳይኖረው አንደዛ ቢባል ዉሸት ayhonm
በእርግጥ ልክ ነው 🙏
😂😂😂😂😂😂😂😂አይይይይ😊
አይዞን🙏
ፈጣሬ...መረቆ..ሲሰጥ..ነውጅ..ወዶች..ክብረ..አይወድላቸውም...የማዳም..ቅመሞችየ..ሰራችን..ነው..የሚዋጣን...ሰሩ..ዝብላችሁ...ሰለትምረቱ..እናመሰግናለን
አዎን እህቴ በእርግጥ ባል ወይ ሚስትን የሚሰጠው ፈጣሪ ነው የኛ ድርሻም ይኖራል 🙏❤🙏
ወይጉድ. ላሞግሰው
እህቴ ወንዶች መከበርን ይወዳሉ ለዚያ ነው 🙏❤🙏
ጤና ይስጥልኝ🎉🎉❤❤
ክበርልኝ ባለሽበት መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምሽ እህቴ🙏❤🙏
berta
እኔስደክሞኛል😭😭😭😭😭
አይዞሽ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው እህቴ በርታ በይ እሺ🙏
Are tolo wede gedelew zazata😢
እሺ 🙏❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰራ ላይ ሰታወራ የምታርዘመው ብሮው አጠር አድርገው
እሺ🙏
እኔም ሊለው ነበር
ወዶቺሥታሞግሳቸዉኩራታቸዉስተመነጪቃቸዉነዉእደሞጫጥብቅእሚሉት😂😂
እንደየ ወንዶቹ ይለያያል 🙏❤
ኧረ ሳትለኝ ብየዋለሁ
በጣም ጥሩ ነው 🙏❤🙏
❤❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን ተክበዉ 😂😂😂
ምነው?
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂yetmetash anji lij
🎉🎉❤❤
እናንተም ኩራታቹን ይዛቹ ክፊታችን ሂዱልን እኛ የ ለማዳም ቂመሞች እንቅፋት ቢቻ ነው ሚቶኑት ባክህ
ሁልጊዜ ነገሮችን በመጥፎ አቅጣጫ ብቻ ማየት ጥሩ ነው ብዬ አላስብም እህቴ 🙏
ችግሩአታፍጥንም😂
እሺ 🙏
ኧረዳ
ምነው እህቴ?
ትክክል ነህ ግን ራሳቸውን ይቆልላሉ ስናሞግሳቸው
❤❤❤❤❤❤
Thanks 🙏❤
❤❤❤❤❤
❤🙏
❤❤❤❤
አታስረዝመዉ ተሎ ወደ ዋናዉ ፖይንት ግባ❤❤❤❤ መዳም እየጠራችኝ ነዉ😂😂😂😂😂
እሺ እህቴ ደርሰሽ ነይ 😂😂😂
esuwa mech ensitmari tfeligalech blesh new wude bayhon kesuwa temari baluwan endet ende mitz😂😂😂
እደኔ😂
የኔ ማር😂😂
😂😂😂
ጥሩ ትምርህቲ ነው ግን ምስት ወይም ባል የፈጣሪ ስጦታ እንጅ በምርጫ ኣይደለም😊
በእርግጥ ልክ ነው ባል ወይም ሚስትን የሚሰጠው ፈጣሪ ነው ግን ደግሞ ከኛ ሰዎችም የሚጠበቅ ድርሻ አለ ፈጣሪም ምርጫችንን ያከብረዋል 🙏❤🙏
@nephomedia 💗💗🤙
ቃላት የሠውን ልጂ እንደሚሠብር ሁሉ ቃላት የሠውን ልጂም ይጠግናል
እኔ ግን በልጂነቴ አገባው በፍቅሬ ወደቀ ደስተኛም ሆን ሁሌም ምርጥ ምርጥ ቃላትን ነው እምመግበው እናም ተይ እናት እባክሺ አንድ ቀን መጥፎ ቃል ተናገሪኝ ይለኛል እኔም አልወድም እለዋለው እውነትም አልወድም የሠው ልጂ ሊሳሳት ይችላል ግን እማይመቸን ነገር ሲኖር ዝም ማለት እና ነገሮችን በብልሀት መፍታት ብቻ ደስ እሚል ህይወት ነበርኝ😢😢 ግን ገንዘብ ለማምጣት ተሠደድኩ ስደተኛ ስትሆኑ እሩሩህ አዛኝ ትሆናላችው የራሤን ሳልሞላ ለቤተሠቦቸ መኖር ጀመርኩ እነሡ ደስተኛ ስለሆኑ ደስተኛ ሆንኩኝ በርግጥ ለራሤም ብዙ ነገር አድርጌያለው በዚህም በዛም ብሎ ስደት አሠመጠኝ ወደ ሀገሬ ተሎ አልመለስ አልኩኝ እሡ 2አመት ብቻ ነበር ያለኝ እኔ ግን አሻፈርኝ ቆይ ቆይ እያልኩ አስቃየውት በህይወቴ ያደርጋል ብየ እማልጠብቀውን አደርገ በሠራውት ቤት አገባ ወለደ ግን አሁንም ፀፀተኝ ያላች መኖር አልችልም ይለኛል እኔ ግን ልቤ ደምቾአል ፈጣሪ መልካም ልብ ያለው አዳሜ እሰኪመጣ እጠብቃለው በክህደት ለተቋጨው ቤቴ ልኑር በትዝታ ብያለው 😢 መልካም ልብ መልካም ቃላት ለሠው ልጂ አስፈላጊ ነው ።
ኦ! አይዞሽ እህቴ አንቺ እንኳን መልካም ነገርን አደረግሽ ሁሉም ሰው የዘራውን ማጨዱ አይቀርም በቀሉን ለፈጣሪ ተይ አንቺ አስተዋይና ጥበበኛ ሴት ነሽ ያንቺው አዳም የጊዜ ጉዳይ ይሆናል እንጂ መምጣቱ አይቀርም አይዞሽ በሰው ሀገር አይክፋሽ ያልፋል ብለሽ መጽናናት አለብሽ እሺ🙏
@nephomedia እሺ አመሠግናለው 😘
ማሬ ከላይ ደስ እያለኝ አንብቤው የኔጓደኛ እያልኩኝ ግንመጨረሻውን ሳየው ወላሂ አለቀስኩኝ 😭ግንለምንይሆን ?እኔም እንዳችነኝወላሂ አሁንምስደትመጣሁ እናእኔንም ያችይገጥመኝይሆብየ ፈራሁ 😭 አንችአይዞሽ ማሬ እሽ የኔውድ ውስጥሽን እንዳትጎጅ ማሬ የማይረባ ውሳኔ እንዳትወስኝየኔ ስስስት ጀግናዬ ❤❤❤😢
አትቆዩ@@Hayat-w1j
የኔ ጀግና አብሽሪ እውነትን ያየዘ ወድቆ አይወድቅም አብሽሪ ያቺ ታሪክ የኔ ታሪክነው እኔግ አሁንመ ም ወንድልጅ እድጠላ አድርጎኛል
ጥሩ ነው ምክረህ ወንድሜ በረታልኝ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ይባላል ከላይ ሲሰጥ ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ እህቴ ክበርልኝ 🙏❤
እውነት ነው
እግዚአብሔር የኔ የሚሆነውን ይስጠኝ❤ የኔ ባል የኔ ፍቅር ስለው አትጃጃይ የሚል ነው😢😢😮😮😮😂😂😂😂😂😂
🙏❤❤
ትክክለኛባል እሱነው
ግን ቶሎ ቶሎ አውራ ምክርህ ጥሩ ነው መዳም እየጠራችኝ ነው ስራ አልጨረስኩም እንዴ😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂አይ አንቺ ተመቸሽኝ❤
😂
እሺ🙏😂😂
🙏
😂😂
Enamsegn alen 🔥🔥🙌❤️
🙏❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ እስቲ ከተሳካልኝ❤😂
እሺ እህቴ አይዞሽ ይሳካልሻል 🙏❤❤❤
ደግሞ ወንዶች ካሞጋገሷቸው ኩራታቸው ይቻላልዴ😂😂 አምላክ የሆኑ ነውኮ የሚመስላቸው. ጭራሽ አፈራርሰው ሊሰሩንም የሚችሉ ነው የሚመስሏቸው ዞር ብዬ ካላየሁት ነው😢😂😂ፍለጋ የሚቀጥለው አስቸጋሪዎች የራሳቹ ጉዳይ😅😅እናመሰግናለን ብቻ ለትምህርቱ😂😊
ያነሳሽው ሀሳብ ጥሩ ግን ደግሞ አንቺ ያልሽው አይነት ባህሪ የሚያንጸባርቁትን ወንደች አይደለም መልካም የሆኑ ዘንዶችም አሉ እኮ እህቴ 🙏
yemirishn eko new mech kibr ywedilachewal kimtankebakbw nak nak staregw new roto mimetaw😂😂😂
beka menager yefelekuti yhen neber bewunet thank you betam
እኔ መላ በለኝ እሥኪ እኔ እፈጥናለሁ ችግሬም እሡ ነው እና ጨቅጫቃም ነኝ እቀናለሁ አቃጥየ ለደፋው ነው
ልክብለሻል፡ለኢቶቢያአይሆንም
እናመሰግናለን
እኔም አመግናለሁ እህቴ ባለሽበት ሰላም ሁኚ🙏❤🙏
ትክክል ብሮ❤
🙏❤
እዉነት ነዉ ቃላት ልብን ያሸንፋል 🎉🎉🎉🎉🎉
በትክክል 🙏❤🙏
ጥሎን.የሂድውንእሳ.ምንድነው.መዳድነቱ.በእኔ.ላይ.ሴት.የደረበብኝን.በትዳርላይ😢😢የማገጠብኝን.በቀሎ.ምንድነው.አውቃአለሁ.በቀል.የእግዚሀብር.እንዴሆን.ከሱበታች.ከተነገረኝ.በማሪያም.መልስልኝ
ሰላም እህቴ በእርግጥ አስተዋይ ሴት እንደሆንሽ ያስታውቃል "በቀል የእግዚአብሔር ነው ከርሱ በታች" ያልሽው እውነት ነው ወደ በቀል እንድትገቢ አላበረታታሽም ግን ደግሞ አንቺን በማጣቱ እንድጸጸት እና መልሶ ይቅርታ እንዲጠይቅሽ ግን ማድረግ ትችያለሽ ልብ በይ እርሱ ገና ልቡ የተረጋጋ ሰው አይመስልም ወዲህ ወዲያ ማለቱ የሚጠቅመው መስሎታል ግን እየተሸወደ ነው ወደ ልቦናው ሲመለስ መጸጸቱ አይቀርም እስክ ከዚሁ ሀሳብ ጋር የሚገናኝ ቪዲዮ ሰርቼ ነበር እሱን በደምብ አድምጪ ተጨማሪ ምክርም ካስፈለገሽ አግዝሻለሁ አይዞሽ ደግሞ ያንቺ ከሆነ የትም አይሄድም መስሎት ይሆናል እንጂ እሺ🙏❤
th-cam.com/video/l9_hXHUTbJA/w-d-xo.html
@@nephomedia እሸ.አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁኝ
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ 🙏
Thank you it's a good life lesson👍
You're welcome my dear stay tuned for more🙏
You're welcome my dear stay tuned for more🙏
በርታ ወድሜ
እሺ አመሰግናለሁ 🙏❤
betam enamesegnalen wedm maweku aykefam tnkr❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም አመሰግናለሁ እህቴ ኑሪልኝ ባለሽበት መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ 🙏❤🙏
የምር ልክ ነህ ግን አዳዱ ሰገጤ ራሱን ይቆልላል😂😂😂
እውነት ነው🙏❤
Thank you bro really it's amazing.
Thanks you're welcome stay tuned🙏❤🙏
Thanks you're welcome stay tuned🙏❤🙏
😂😂😂😂 ላግኘዉ እጂ እዴት እደማስገባዉማ አይጠፋኝም
😂😂😂😂እሺ ያድርግልሽ እህቴ 🙏❤
ደመርኩህ ዝምብየ እኔ አፍቅሬ አላቅም ከደሙ ነፃነኝ ግን ማወቁ አይከፋም
እሺ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ማወቅ አይከፋም 🙏❤🙏
Indaza ayinati inkibikabe lawondochi limana no mimasillachawu yemisadabutini no miwoduti gini andi anidi wondochi yiqirta
🙏
ወንዱች እዳሰሙት እባካቹ ለኛ ነው😂😂😂❤❤
ይስሙት እንጂ 🙏❤
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🎉
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
መጥፎ ሀሳብ ሲያነሳ ወይ በሰዎች ላይ ሲያረግም መደገፍ ነው በሀሳቡ መደገፍ ማለት ????
ሰላም እህቴ መጥፎ ሀሳብንማ ሁሌም ብሆን መደገፍ የለብሽም ብቻል በመልካም ሀሳብ እንዲለውጠው መጣር ነው እንጂ🙏❤
አላህ ያለው አይቀረም
እውነት ነው🙏❤
ሁሉም አስተማሪ ሆነ ማን ይሁን ተማሪው 😂😂😂😂
ሁላችን 🙏
ewnete new❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
🙏❤🙏
ሚገርመኝ ነገር ቢኖር አፈቂርሻሎ ይለኛል ግን እርግጠኛ አይደሉም 😢ለምን እንድ ሆን ባላቅ ማፈቀር ማመንም አልቻልኩም 🤦♀️
ሁሉንም እኮ መጠርጠር ጥሩ አይደለም የእውነት የሚወድሽ ከሆነ ልብሽ ራሱ ይነግርሻል እናም እወድሻለሁ የሚልሽ ከላይ ከላይ ነው ወይስ በተግባር ያሳይሻል?
@nephomedia በተግባር አሳይቶም አያቂም ግን እኔ እሱጋራ ማዎራት ካ ቆሙኩ ይለቂሳል ደሞ ቶሎ ታሙዋል ግን ምን ዋጋ አለ የተነጋገረ ቃል ዎሬ ብቻ ይተረፋል🤦♀️ ተግባር ነገር የሎም ማላየት እያሰብኩ ነው 😟ግን በጣም ዎዱውአሎ
ጭራሺ እደዚህ እያልኩ ላኩራው😅😅😅😅😅😅 የማታመጡት የለም እዲሁም አልተቻሉም አይደለም አገት ደፈተን
😁😁😁😁😁😁😁😁
🙏
አረቶሎ። ተናገር። እየተጠራሁነው። 😂😂 ወይጣጣ😢😂
እሺ እህቴ ችግር የለውም ደርሰሽ መምጣት ትችያለሽ በችኮላ ከሰማሽውማ ቶሎ ትረሽያለሽ 🙏❤
ኤርፎን ተጠቀሚ ስራ እየሰራሽ አዳምጭው
Wow that's great
Than you my dear stay tuned 🙏❤🙏
ይህ ዱሮ ቀር በእኔ ፍቅር ለመውደቅ አካውንት ያለ መንግር በቂ ነው😂😂😂
ሰላም እህቴ ፍቅርማ አሁንም አለ ምናልባት ጥቅምን መሰረት የሚያደርጉ ወንዶች ገጥመውሽ ይሆናል እንጂ 🙏❤
ለቤትህ አዲሰ ነኝ እናመሰግናለን ችግሩ ወንድ ልጅ ከተደነቀ ከተከባከብነው እናቱ እንመሰለዋለን😂 ሴት ሲከባከባት ከሱ ወጪ አታየም አይኖም አያይ የወንዶች ተገጥሞ ይበሰል
እህቴ ሰውን መጥፎም ጥሩም የሚያደርገው የእኛ አመለካከት ነው ብዙ ጊዜ ሰዎችን ሰውንም ጥሩ ነው የሚሉት የሚፈልጉት ነገር ሲደረግላቸው ነው እና ጥቅሉ መፈረጁ ሊከብደን ይችላል አይመስልሽም?
ሣህ የልበን የተናገርሽው
እሺ ማወቁ አይከፋም
አዎን ማወቅ ክፋት የለውም 🙏❤🙏
🙏❤
🙏❤
ወደድን ማሞገስ ደግሞ ያለው ቁራት ወንድ ገደል ግቡ እስካተው😢😢😢
እኮ ለምን?🙄
😮😮😂😂😂
😂😂😂😂
እንደ ለምን ትዛዛለህ አጠር አርገህ አስቀምጥ😊
ጥሩ🙏
ኸረዳ ምንም ብከረበት አይገባዉ 😅😅😅😅
😂😂😂 አይ አንቺ በደምብ አስረጂው እንጂ የማይገባው ወንድ የለም!!!✅ ምናልባት እርሱ ሌላ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ከሆነ ማጣራት የሚኖርብሽ ይመስለኛል እህቴ🙏❤
ሠብስክራይብ ላረግነበር ድምፁ በደብ አይሠማም
ለአስተያየቶት ከልብ አመሰግናለሁ ደግመን እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏❤🙏
ሰብ ስታረጊ አትከፍይበት መልካምነት ለራስ ነው ለራስሽም ብለሽ ነው ሰብስክራይብ የምታደርጊው ትምህርቱ ያስፈልገኛል ብለሽ ወድማችን እናመሰግናለን
ዝም ብለሺ ማርግ አልፈለኩም አትይም😅
😂አልፈለግሽም😂😮
የምር,እኔ,ለፍቅረኛሄ,የምያደርግለትን,ነገር,ሁሉ ነዉ,የታናገርከዉ,😊😊😂100%በትክክክክል,ነዉ,እኔ,ደርሼ.አይቼ,አለሁ,ለዝዉ,እኮ,ነዉ,ከራሱ,በላይ,የምወደኝ,ስጀመር,እንደሱ,አይነት,አስታወይ ጥሩ ሰራቴኛ,እግ/ር,የምፈራ ለሰዉ,ክብር,ያለ ቤት,ልጅን,የምያከብር,በስጋ,ምኖት,ሳይሆን በመንፉሳዋ,ህይወት የምኖር,በዝ ዘመን,እንደዝ,አይነት ወንድ በአለም,ያለም አይመስለኝም ኩራቴ ነዉ ወንድሜ ቤርታ ሴቶች,እህቶቼ,ግን,ሞክሩት,😊😊ይህ,ሁሉ,ግን የምያስፈልገዉ የበሰሌ ወንድ ከሆነ ነዉ 😊😊
እሺ አመሰግናለሁ ለሀሳብሽ ፈጣሪ ቤትሽን ይጠብቅ አንቺ ተባርከሻል 🙏
ሰዉ እወደዋለሁ እንጂ ይወደኛል አትበይ መጠራጠሩ አይከፋም
ችግር😂
ማለት?
ግን እሱም እደሚሞትልኝ መጀመሪያ ነግሮኝ ነው
ምነው የእርሱን ሞት ፈለግሽሳ እህቴ🙏
Anegagerik😅😅😅😅😅😅
😂
ወንዶች gn አነሱ kehadina መጥፎ በሃር eyalachew ሴት adenkhalew destlegnalek bitlew ማስመሰል አይሆንም አሱ ምርጥ ሆኖ yemiyakebrat የምወዳት yemiyakebrat ቦታ ጊዜ ፍላጎት yemisetat ከሆነ የ አውነት litlew litakebrew ይገባል gn esu ምንም ተsti'eno ሳይኖረው አንደዛ ቢባል ዉሸት ayhonm
በእርግጥ ልክ ነው 🙏
😂😂😂😂😂😂😂😂አይይይይ😊
አይዞን🙏
ፈጣሬ...መረቆ..ሲሰጥ..ነውጅ..ወዶች..ክብረ..አይወድላቸውም...የማዳም..ቅመሞችየ..ሰራችን..ነው..የሚዋጣን...ሰሩ..ዝብላችሁ...ሰለትምረቱ..እናመሰግናለን
አዎን እህቴ በእርግጥ ባል ወይ ሚስትን የሚሰጠው ፈጣሪ ነው የኛ ድርሻም ይኖራል 🙏❤🙏
ወይጉድ. ላሞግሰው
እህቴ ወንዶች መከበርን ይወዳሉ ለዚያ ነው 🙏❤🙏
ጤና ይስጥልኝ🎉🎉❤❤
ክበርልኝ
ባለሽበት መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምሽ እህቴ🙏❤🙏