- 405
- 1 267 572
Nepho media- ኔፎ ሚድያ
United States
เข้าร่วมเมื่อ 25 ม.ค. 2022
ሰላም የኔፎ ሚዲያ(Nepho media) ቤተሰቦች!
ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን:: ህይወትን ለማሻሻል|ማህበራዊ|ስነልቦናዊ|አነቃቂ|አስተማሪ|ፍቅር|ትዳር|የአኗኗር ዘይቤ እንዲሁም ወደ ፊት ሊያራምዱ የሚችሉ ጉዳዮችን እንማማራለን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን:: ህይወትን ለማሻሻል|ማህበራዊ|ስነልቦናዊ|አነቃቂ|አስተማሪ|ፍቅር|ትዳር|የአኗኗር ዘይቤ እንዲሁም ወደ ፊት ሊያራምዱ የሚችሉ ጉዳዮችን እንማማራለን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
የምትወዳትን ሴት የምትስብበት ጥበብ|How to attract the woman you love @nephomedia #love #attraction
In this video, we have seen how to attract the woman you love, prioritize building confidence, showing genuine interest, being yourself, and creating memorable experiences. Approach each step with sincerity and respect, and remember that building a meaningful connection is a gradual process. By applying these strategies, you'll enhance your attractiveness and foster a deeper bond. Consider practicing these steps regularly to see positive changes in your interactions.
#love
#relationship
#youtubeshorts
#couple
#love
#relationship
#youtubeshorts
#couple
มุมมอง: 1 115
วีดีโอ
በስነስርዓት ካልያዝን ፍቅርም ይባክናል |nepho media
มุมมอง 13719 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በስነስርዓት ካልያዝን ፍቅርም ይባክናል @nephomedia #love #relationship #couple nepho media,Dr habesha info 2, inspire ethiopia, the habesha guru, dawit dreams
ለሴት ልጅ እነዚህን ነገሮች አትንገራት |nepho media
มุมมอง 2.9K14 วันที่ผ่านมา
In this video, we're discussing the essential topics that every girl should know. From self-love and self-care to building healthy relationships and making good decisions, we're covering it all. As a girl, it's crucial to understand your worth and value, and we're here to guide you through that journey. Whether you're looking for advice on how to navigate complex relationships or seeking inspir...
ይህን ስህተት አትስራ በሴቶች ትናቃለህ| Don't do this mistake she will disrepect you |nepho media |yod house
มุมมอง 501หลายเดือนก่อน
ይህን ስህተት አትስራ በሴቶች ትናቃለህ| Don't do this mistake she will disrepect you |nepho media |yod house
ፍቅራችሁ እንዳማረበት እንዲዘልቅ የሚያደርጉ መንገዶች |Nepho media | wintana yilma | melhk media #love #relationship
มุมมอง 199หลายเดือนก่อน
ፍቅራችሁ እንዳማረበት እንዲዘልቅ የሚያደርጉ መንገዶች |Nepho media | wintana yilma | melhk media #love #relationship
ለወንድ መናገር የሌለብሽ 5 ነገሮች| Don't tell this 5 things to your man |nepho media |wintana yilma #love #new
มุมมอง 388หลายเดือนก่อน
ለወንድ መናገር የሌለብሽ 5 ነገሮች| Don't tell this 5 things to your man |nepho media |wintana yilma #love #new
ትዳራችሁ የማይጸናበት ምክንያት |nepho media |wintana yilma |ahadu podcast |yod house |dr habesha info 2 #love
มุมมอง 2733 หลายเดือนก่อน
ትዳራችሁ የማይጸናበት ምክንያት |nepho media |wintana yilma |ahadu podcast |yod house |dr habesha info 2 #love
ይህን ማድረግ ከቻልሽ ወንድ ልጅ አንቺን ማጣት ይፈራል|Nepho media |Wintana yilma|Ahadu media|Melhk media|Gabcha tube
มุมมอง 7335 หลายเดือนก่อน
ይህን ማድረግ ከቻልሽ ወንድ ልጅ አንቺን ማጣት ይፈራል|Nepho media |Wintana yilma|Ahadu media|Melhk media|Gabcha tube
ስለ ፍቅር ማወቅ ያለብን ህጎች|Nepho media |Wintana yilma|Yod house|Melhk media|Ahadu media
มุมมอง 7545 หลายเดือนก่อน
ስለ ፍቅር ማወቅ ያለብን ህጎች|Nepho media |Wintana yilma|Yod house|Melhk media|Ahadu media
በፍቅር ግንኙነት ውስጥ መደረግ የሌለበት ነገር |Nepho media | Wintana yilma |Yod house | Ahadu media |Dr habesha info
มุมมอง 1.5K10 หลายเดือนก่อน
በፍቅር ግንኙነት ውስጥ መደረግ የሌለበት ነገር |Nepho media | Wintana yilma |Yod house | Ahadu media |Dr habesha info
በፍቅር ውስጥ ወንድ ልጅ የሚጠቀምበት የሴት ልጅ ስህተቶች |Nepho media |Wintana yilma | Yod house | Ahadu media
มุมมอง 1.9K10 หลายเดือนก่อน
በፍቅር ውስጥ ወንድ ልጅ የሚጠቀምበት የሴት ልጅ ስህተቶች |Nepho media |Wintana yilma | Yod house | Ahadu media
እነዚህ ነገሮች ሴትነትሽን ይገልጻሉ|Nepho media |Wintana yilma |Yod house |Dr habesha info 2 |Ahadu media |ለሴቶች
มุมมอง 83010 หลายเดือนก่อน
እነዚህ ነገሮች ሴትነትሽን ይገልጻሉ|Nepho media |Wintana yilma |Yod house |Dr habesha info 2 |Ahadu media |ለሴቶች
ለትዳራችሁ ወይም ለፍቅር ግንኙነታችሁ ዘለቄታ እነዚህን ዘዴዎች ተጠቀሙ | Nepho media| Wintana yilma |Yod house |Ahadu media
มุมมอง 78211 หลายเดือนก่อน
ለትዳራችሁ ወይም ለፍቅር ግንኙነታችሁ ዘለቄታ እነዚህን ዘዴዎች ተጠቀሙ | Nepho media| Wintana yilma |Yod house |Ahadu media
የፍቅር ቋንቋዎችን የግድ ማወቅ አለባችሁ |Nepho media|Wintana yilma|Yod house|Dr habesha info 2#ethiopia#love
มุมมอง 1.6K11 หลายเดือนก่อน
የፍቅር ቋንቋዎችን የግድ ማወቅ አለባችሁ |Nepho media|Wintana yilma|Yod house|Dr habesha info 2#ethiopia#love
ሴት ልጅ እውነተኛ ፍቅር ሲይዛት ወንድ ልጅ እነዚህን ነገሮች ማወቅ አለበት |Nepho media|Wintana yilma|Yod house|Dr habesha info
มุมมอง 7K11 หลายเดือนก่อน
ሴት ልጅ እውነተኛ ፍቅር ሲይዛት ወንድ ልጅ እነዚህን ነገሮች ማወቅ አለበት |Nepho media|Wintana yilma|Yod house|Dr habesha info
ሴት ልጅ በድብቅ ስትወድህ እነዚህን ምልክቶች ታሳይሃለች|Nepho media|Wintana yilma|Yod house|Ahadu media
มุมมอง 526Kปีที่แล้ว
ሴት ልጅ በድብቅ ስትወድህ እነዚህን ምልክቶች ታሳይሃለች|Nepho media|Wintana yilma|Yod house|Ahadu media
አብዛኞቹ ቆንጆ ሴቶች ያላቸው ደካማ ጎን|Nepho media|Wintana yilma|Yod house|Dr habesha info 2
มุมมอง 5Kปีที่แล้ว
አብዛኞቹ ቆንጆ ሴቶች ያላቸው ደካማ ጎን|Nepho media|Wintana yilma|Yod house|Dr habesha info 2
የትኛውንም ወንድ በፍቅር ለማንበርከክ የሚያስችሉ ጥበቦች|Nepho media|Wintana yilma|Yod house|Dr habesha info 2
มุมมอง 1.3Kปีที่แล้ว
የትኛውንም ወንድ በፍቅር ለማንበርከክ የሚያስችሉ ጥበቦች|Nepho media|Wintana yilma|Yod house|Dr habesha info 2
የኔ እህት በራስሽ ደስ ይበልሽ ለምን መሰለሽ |Nepho media|Wintana yilma|Yod house|Dr habesha info 2
มุมมอง 240ปีที่แล้ว
የኔ እህት በራስሽ ደስ ይበልሽ ለምን መሰለሽ |Nepho media|Wintana yilma|Yod house|Dr habesha info 2
ወንድ ልጅን ፍቅር ለማስያዝ|Nepho media|Dr habesha info 2|Wintana yilma|Yod house
มุมมอง 1.8Kปีที่แล้ว
ወንድ ልጅን ፍቅር ለማስያዝ|Nepho media|Dr habesha info 2|Wintana yilma|Yod house
የሴቶችን ሚስጥር ልንገራችሁ ወንዶች|Nepho media|Wintana yilma|Yod house|Dr habesha info 2|የመፍትሔ ቤት
มุมมอง 912ปีที่แล้ว
የሴቶችን ሚስጥር ልንገራችሁ ወንዶች|Nepho media|Wintana yilma|Yod house|Dr habesha info 2|የመፍትሔ ቤት
ወንድ ልጅ በድብቅ ሲያፈቅርሽ እነዚህን ምልክቶች ያሳይሻል|Nepho media|Wintana yilma|Dr habesha info 2|Yod house
มุมมอง 10Kปีที่แล้ว
ወንድ ልጅ በድብቅ ሲያፈቅርሽ እነዚህን ምልክቶች ያሳይሻል|Nepho media|Wintana yilma|Dr habesha info 2|Yod house
በፍጹም ይቅርታ መጠየቅ የሌለባችሁ 10 ነገሮች|Inspire Ethiopia |Impact seminars|Dawit dreams|Gugut podcast |Bunna
มุมมอง 504ปีที่แล้ว
በፍጹም ይቅርታ መጠየቅ የሌለባችሁ 10 ነገሮች|Inspire Ethiopia |Impact seminars|Dawit dreams|Gugut podcast |Bunna
ፍቅር እነዚህን ነገሮች ይፈልጋል|Wintana yilma|Dr habesha info 2|የመፍትሔ ቤት|Yod house
มุมมอง 373ปีที่แล้ว
ፍቅር እነዚህን ነገሮች ይፈልጋል|Wintana yilma|Dr habesha info 2|የመፍትሔ ቤት|Yod house
አስደናቂ የሳይኮሎጂ 4 እውነታዎች|Inspire Ethiopia |Dawit dreams|Wintana yilma|Gugut podcast
มุมมอง 209ปีที่แล้ว
አስደናቂ የሳይኮሎጂ 4 እውነታዎች|Inspire Ethiopia |Dawit dreams|Wintana yilma|Gugut podcast
ሴቶች ሲያፈቅሩ የሚያሳዩት ምልክቶች ወንዶች በደምብ ተጠቀሙበት|Wintana yilma|Yod house|የመፍትሔ ቤት |Dr habesha info 2
มุมมอง 24Kปีที่แล้ว
ሴቶች ሲያፈቅሩ የሚያሳዩት ምልክቶች ወንዶች በደምብ ተጠቀሙበት|Wintana yilma|Yod house|የመፍትሔ ቤት |Dr habesha info 2
የሳይኮሎጂ እውነታ ስለሴቶች |Wintana yilma|Dr habesha info 2|Yod house |የመፍትሔ ቤት
มุมมอง 274ปีที่แล้ว
የሳይኮሎጂ እውነታ ስለሴቶች |Wintana yilma|Dr habesha info 2|Yod house |የመፍትሔ ቤት
ትዳር ለመያዝ ስታስቡ በቅድሚያ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች |Wintana yilma|Yod house|የመፍትሔ ቤት|Dr habesha info 2|ጉልቻ ፖድካስት
มุมมอง 199ปีที่แล้ว
ትዳር ለመያዝ ስታስቡ በቅድሚያ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች |Wintana yilma|Yod house|የመፍትሔ ቤት|Dr habesha info 2|ጉልቻ ፖድካስት
ፍቅረኛሽ የእውነት እንደምወድሽ የምታውቂበት 8 መንገዶች|Wintana yilma|Yod house|Dr habesha info 2|Dr Sofi
มุมมอง 294ปีที่แล้ว
ፍቅረኛሽ የእውነት እንደምወድሽ የምታውቂበት 8 መንገዶች|Wintana yilma|Yod house|Dr habesha info 2|Dr Sofi
ግብን መወሰን ያለው አስፈላጊነት |Inspire Ethiopia |Dawit dreams|Impact seminars|Bunna|Tibeb silas|Motivation
มุมมอง 473ปีที่แล้ว
ግብን መወሰን ያለው አስፈላጊነት |Inspire Ethiopia |Dawit dreams|Impact seminars|Bunna|Tibeb silas|Motivation
የኔ ባል ሁሉንም ያደርጋል አላህ መጨረሻውን ያሳምረው እጂ ላሁኑ ደህና ነው
እሰይ ሁሌም ደህና ሁኑ ጠላቻ ከቤታችሁ ይራቅ ፍቅር ለሁላችን🙏❤🙏
የላሜ ቦራ ምስት እዝህም እዛም ተጨንቀሽ ትችያለሽ?😂
ማለት?
ሁሉንም ያድርጋል የኔውድባል የልጆቼ አባት ክፉ ስደት ለየን አሁንእናትምአባትም ሁኖ ይሰቃያለ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ እስከልጆቼ የምር ካለሱባዶነኝ ለእኔም ለልጆቼም ከፈጣሪበታችያለን እሱብቻነው😢😢😢😢😢
ሁሉም በፍቅር እንዲኖር ነው የሁልጊዜ ምኞቴ እናም ፈጣሪ ሁላችሁንም በያላችሁበት ሰላም ሁኑ ለሁሉም ነገር ደግሞ ጊዜ አለው መገናኘታችሁ አይቀርም ፈጣሪ አንቺንም ውድ ባለቤትሽንም እንቁ የሆኑ ልጆችሽንም ይጠብቃችሁ 🙏❤🙏
አሜን አመሰግናለሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በያአለንበት ይጠብቅን ይጠብቃችሁ
የኔም ያለቅሳል በሰልክ ስናወራ😢
ፈጣሪ አይለያችሁ መዋደድን የመሰለ ነገር የለም🙏❤🙏
እኔን ያገባች የታደለች ነች።
😂😂❤😂😂
ታየኝ እኮ ለማንም አለሌ ጋጠወጥ ሸርሙጣ ሣለቅስ ጉድ እኮ ነው 😏🤮
ማንም ሰው የራሱ አመለካከት ሊኖረው ይችላል ግን ደግሞ መሳደብ አግባብነት አለው ብዬ አላስብም ወዳጄ🙏
ወላሂ ተጠንቀቁ እህቶቸ አልቅሷል ይወደኛል ብለሽ እዳትሸወዱ የሆነች ልጅ እንለያይ ስትለው አለቀሰ ከዛ አለበት ነይ ብሎ ሲያለቅስ አዝና ህዳ ከጓደኛው ጋር ደፍሯት አስሮ ገርፎ አሰቃይቶ ለቀቃት ተጠቀቁ
እንደዚህ አይነቱን ወንድ አይደለም ያልኩት
እኔኮ የኮመተሮች ነገር የሚገርመኝ ሲጠፉ ጠፋቺሁ ልቀቁ ሲለቀቅ ተጨማለቃችሁ ይሄንንኮ ደራሲው ነው የሚያቀው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኮ🙏
ያላቹትን በሙሉ አስመሳዮች ይችሉበታል የዘንድሮ ወንድ ተወኝ እስኪ
ሁሉንም በአንዴ መፈረጅ እኮ ይከብዳል እህቴ ምናልባት አንቺ ያየሻቸው ወንዶች አስመሳዮቹን ስለሆነ ሁሉም አንድ ናቸው ብሎ ማለት ወደ ተሳሳተ ደረጃ ሊያደርሰን ይችላል 🙏❤🙏
ለዘንድሮ ሸርሙጦች ደግሞ ምን ክብር ያስፈልጋቸዋል በድቶ በጥፊ ብሎ ማባረር እንጂ 😏🤮
በቂ ነው 😕😕😕😕
እሺ 🙏❤🙏
የኔ ውድ ባል ሁሉኑም ነው እሚያደርግ ስደት ስመጣ እና ከመጠው በኋላ እስካሁን እዳለቀሰ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ፍቅር ደሞ በጣም ናፍቆኛል❤😢😢😢
ሁለታችሁንም ባላችሁበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደግሞም በሰላም ያገናኛችሁ ፍቅር የፈጣሪ ስጦታ ነውና🙏❤🙏
የኔ ፍቅር Ⓗ❣️🥀እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘን👏😪🥺🥺
በሰላም ያገናኛችሁ 🙏
በስራኣት እንጂ ዝመ ብሎ ገንኞት ኣለፈልግመ ሲልው ስንቶች ኣለቀሱ እና ኣግብተው ትዳራቸው እየመሩ ነው
እውነት ነው አለመብሰልና ስነስርዓት አለማወቅ ይጎዳል 🙏❤🙏
bset lij mnaq ytikikilegna wend bahriy new..mr wurre jahilo mammo qilo..yearebiyan jeziyretel arebn kspain aweropan anqetqto ygezaw saydina umer ra alayehm historyachewn bset yinaqu ysedebe yiwaredu nbbere...setlay aggressive huno bgidd mgzatu aydelem tilqnet dekamanetwan understand adrgo lerswa chinqet hulu weakpart tilawa mhon enji temar kreal leaderochu knesaydina umer raa..ante brswa tilla west endtgebana chinqhn hula maragefya wedebh endithon sayhon ante yrswa streeswa bdkamnetwa ymimettabatn chinqet hula maragefya wedebwa endthonenji..btly ymilaswa...ok yihn ymichil new ewnetegnaw rijjal..enji mbagenen aschenqeh bfrhat arbedbdeh minm feqr endaynorat ygideta agezaz khone wedaje habtam bithon eweq ymichilatn durye menatti westwa yiflgalna...set abstract nech ..bgidd anberkikeh tewededku ..duryewochu endaysemuh...so..wanaw case meseretu yteleqe relationship kdflgk littagesat...degradationwan watt litaderg nw yih nw ymitwededbet enji mammo qilo tibalaleh bgidd agezaz alayehm nbiyu saw safiyah ra ymibalutn mistachewn bgmel ymisaferut nbiyu saw tenberkikew bjrbachew lay regtew nbber ymiwettut..ahun degmo minale ygbya eqwan yazlat ymkina berafwan ante kifetlat yihn madred chivalry ymiyametaw wedeta alenji yante aynetu domaras bset tenaqku endemilew khone bwestwa enkwam lfqr lberwa fit lmiqomew yselkenchetnet atifelghm beleive me...lmn feqr bhayl ayseram ende moter grease yifelgal..tekebreyalew bileh endedudda bitleggom..good treatment senseof humour yalewn kulli afqra quch tililhalechna..quttana mechal tigst balance sihon new runn ymiyadergew love yihengdih high qualitative lalat set nw btly lneza gimatamochhna enkutoh ezaw abreh tga arfeh bichahn ebadahn sera nw mlse..gnzebalat bilo mlke tfu magbat dddd gnzebum yalqna huletegnaw tifat..ale zefagnu haji musa ra letew birr alat bilo andu fungawan agbto buhala alu eyesaqu..bmiyasq mlkegetsta ersuna fungaw bicha qeru..alu...so qonjo kagbah naqech jinni ymlm more tagashnet yitebeqbhal ok pls my poooy....ataselchen yharer lijoch nen..chinq maafi..dokhahn ezaw rasehu yizeh techeneq...beeeeqa...bzihm mls selchiiiiiii...iiiiiiiiii...ttttt..alenina..ahun..beeeeeeqa...lmanm...almelsm..alayim...naaltushtush..wurre hula blilgn yanten timzeza hasabmaslewett tizzzh west chemrew belew leza dinoh
በእርግጥ ቁጣና ትዕግስትን balance ማድረግ ያልከው ሀሳብ የሚደነቅ ነው ሁሉም ነገር ተመጣጣኝ ቢሆን ይመረጣል 🙏
endet endemibetebtegn baweqk enkuwan lideset miknyatum yihn aynet were ymiwedut ekheeeey biye ligletslh selemawqachew auzubillahi buda tawqaleh kza belay yidewkhugnal lahawlawelaquwetteilla billahi migermew bjinina bsihr hulu yitagezalu embi seletebalu auzubillahi...endeyt endemichenqu ezih lay lik nw asgebaw yeustaz yasinin mikr ycheneqeh gze ymilewn...aaawoon yih nw botaw
እሺ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏❤🙏
እውነት ነው "የፍቅር ክፉ የለውም" ያልከው 🎉🎉🎉
አዎን ፍቅር እኮ በራሱ ክፉ አይደለም ያውም በጣም ደስ የሚል እንጂ 🙏❤🙏
መቸም ወንድን አላምን💔💔💔😢
ምነው?😔
Bizu awerah chers
እሺ🙏
😂😂😂😂😂😂በጭራሽ የሚያረግ የለም ልላዋን ያወራል
ኧረ አለ🙏
בבקשה מפריה אפק
አልገባኝም
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
🙏❤🙏
አፈላልጉኝ እኔም ጠፍቶብኛል ሲመስለኝ አሁነ😅ያሉት ወንድ ብር ያላት ፍቅረኛው ስትለየው ነው የሚያለቅሰው ያው የብርቱ ፍቅር ያስለቅሰዋል
ይኼ ለሁሉም አይሰራም በእርግጥ አንዳንድ ወንዶች ቢኖሩም🙏
ደግሞ ከመች ጀምሮ ነው እምስ ወንድን የምትተወው🤣🤣🤣 ኮንዶምና እምስን ተጠቅሞ መጣል ነው እንጂ!!! ፎጋሪ
ኧረ አይባልም 😔
ያለቀሰው ሁሉ እውነተኛ አይደለም ያወራው ሁሉ ተግባራዊ አይደለም የደወለው ሁሉ ስለእውነትም አይደል አላህ ህይሩን ይሻ
እርሱስ እውነት ነው ግን በደፈናውም መጠራጠር ጥሩ አይደለም ብዬ አስባለሁ🙏
ማስለቀሳችሁ በቀርልን እንኳን ልታለቅሱ😂
ምናልባት አንቺን አልገጠመሽም ይሆናል እንጂ አሉ🙏❤🙏
ምርጥ ትምህርት
🙏❤🙏
እንደዚ አንይነት ወንድ ግን አለ
አዎ አለ 🙏
😂😂
🙏❤🙏
አንዱምየለም እሱላይ😢😢😢 አይወደኝምማለትነዉ
አሁን በጠቀስኩት ነጥቦች ብቻ አይወድሽም ማለት አንችልም እህቴ እንደየሰው ይለያያል ግን በአብዛኛው ሰው ላይ የሚታዩት እነዚህ ናቸው ለማለት ነው🙏
@nephomedia እሺ
3ተኛውን የሚያደርግ ወንድ አይደለም😤😠
አንቺ አላወቅሽ ይሆናል እንጂ አለ እህቴ🙏
አይ ወንድሜ ሁሉም አስመሳይ ነው ተቃጠልን
ሁሉንም አንድ ላይ መፈረጅ እንኳን ጥሩ አይደለም ምክንያቱም መልካም የሆኑ ሰዎች አሉ 🙏❤🙏
💔
አይዞሽ እህቴ 🙏
ያገባስ ዪፍታ
እህቴ በፍጹም ፊቺን አናበረታታም በተለይ ባለትዳሮች በቻሉት መጠን ተቻችለው እንድኖሩ ነው የምንፈልገው 🙏
ወንድ ልጅ ሶስቱንም አያርግም 😅አያለቅስም ስለወደፊቱም ከናቱጋ ነው ሚያወረው ድንገት ስልክ ሊሆን ይችላል😅
ሁሉንም እኮ ላይሆኑ ይችላሉ 🙏
የኔ 3ቱንም አይቸበታለሁ ግን መቸም አምኔው አላውቅ ለወደፊትም አላምነው ወንድ ውሸታም ናቸው
😢😂😂
👍
🙏❤🙏
Yiqrta ishi bro yemir besihitat now wodeyante yehedaw kehayimanotagnoch sewoch gar tinsh siwoyay iza yelakut masilog haha yihunina videochikm yimachugnal nic now bro
ችግር የለውም እህቴ ያጋጥማል 🙏
የኔም እንደዚሁ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን ❤❤❤🥰
አሜን ያሳምርላችሁ 🙏
ene lsu bye yalhonkut ylgnm gn esu💘
አይዞሽ እህቴ አንቺ የተቻለሽን ያህል የራስሽ ለማድረግ ጥረት አድርጊ ከዚያ ባለፈ ግን ልብን መስበር የለብሽም ምክንያቱም አንቺ ስትኖሪ ነው ሁሉም የሚቀጥለው እሺ🙏
ኸረ ነቅተዉባታል የማሳመኛ ዘዳቸዉ አይደለች እግዚያብሔር የሁለቱንም ፆታ ልብ ይባርክ
እውነት ነው እህቴ አመሰግናለሁ 🙏❤🙏
ምርጥ ትምርት
🙏❤🙏
❤
🙏❤🙏
❤❤
🙏❤🙏
😂አተ የመትላቸውን ነገር ቀድሞ ካየውስ😒
ታዲያ ጥሩ ነዋ!
ማሣበቢያ ይሆናልጂ በኑሮው አለመሣካት ነው የሚያለቅሰው አሁን ላይ ወገኔ
ነው ብለሽ ነው እህቴ?
አወ በጣምም
🙏❤🙏
የምን ማልቀሥ😢😢😢😂😂😂😂😂
የእውነቱን ነዋ እህቴ🙏
ይህ ከዛባ ዋሸኝክክክክ
❤❤❤😂
🙏❤🙏
እኔ ለሚስቴ እንዲሕ ነኝኝ
በጣም ጥሩ ቀጥልበት እንደ አንተ ያሉ ወንዶችን ፈጣሪ ያብዛልን 🙏
🙏❤🙏