ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ነገኮ የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል ነው እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከት መልጃ ፀሎት አይለየን 🤲🤲🤲🤲❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ቢፈቅድልን እኛንም ከስደት መልሶን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡይ ወለተ ስላሴ ወድሜ ሰለሞን የምስራች የምለውን ቃል ይልመድብህ ሰበር የሚለውን ብታስቀረው በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ሰበር የሚለው ቃል በጣምነው የሚከብደኝ
ተርቢኖሶች በርቱልን። ብዙወችን ወደ ቤቱ አድርሱ። የሰማዕቱ በረከት አይለያቹ። በአሁኑ ጉዞም ፀበልና እምነት ለመጓዝ ያልቻልን ሰወች እንደምታመጡ ተስፋ እናደርጋለን። 🙏🙏🙏
በማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በጣም ቆንጆ info ነው አንድ አስተያየት አለኝ በናታቹ የሰው ፍሰት አትበሉ የሰው ልጅ አይፈስም ውሀ አይደለም ወይም ፈሳሽ ነገር አይደለም አሁን የመጣ አማርኛ ነው ደስ አይልም የሰው ልጅ በብዛት ነው የሚለካው ብትችሉ ስለ እግዚአብሔር የሰውን ልክ በፍሰት አትግለፁ ምናልባት ሰውው ስለለመደው ምንም ላይ መስለው ይችላል ነገር ግን ትክክለኛ አማርኛውን እንጠቀም ይሄ የኔ አስተያየት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ ለቦታው ያብቃን ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይርዳኝ እናቴን ለመላክ አስቢያለሁ የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ ለምስክር ያብቃሽ በሉኝ😥🤲
ያብቃሽ❤
Enukowan aderasachuh le qedusi mikayel hametawi kibera bahale 💐💐💐Amilake hoye baselam leza daje abeqa legni amilki geyorigs betasabochen 😢🙏🏻
የእግዚሔአብሄር ፈቃዱ ይሁን ለህዳር 20ው ጉዞ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ሰልዬ በርታልን እውነት ነው ለሳምንት ስንሄድ ለአመት እምንሄድ እኮ ነው የምንመስለው በጣም ደስ ይል ነበር በ8ምንት የሄድንበትም ሰዓት ስልዬ ጭቃው ቢይዘንም እናንተ ናችሁ የደከማችሁ ብቻ ሰማዕቱ ያበርታልን በፍቅር አገልግላችሁናል ሰልዬ❤❤❤
ተመስገን እንኳን በሰላም ገቡ ። እባካችሁ ከህዳር 20 ቀጥሎ ያለው ጉዞ መቼ ነው የሚሆነው ለመቁረጥ ስለፈለኩና ፕሮግራም ለማድረግ ነው ።ሰማዕቱ ከፈቀደ ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ከቦታው የሚፈለገውን አይነት ቁምጣ ይገኛል ወይ?መልስ ንገሩን የምግብ ዋጋ ንገሩን የምንይዘውን የገንዘብ መጠን ለማወቅ ፈልገን ነው
Kumta kemtmetubet bota geztachihu nu eza betam wud new beza delego new megzat yemichalew ene behedkubet gize tsebelu bota kumta ayishetm Beheskubwt seat 1 shiro 80 birr 1 dabo degmo 25 birr neber Ene yehedkut yalefew amet tir wer new
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ነገኮ የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል ነው እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከት መልጃ ፀሎት አይለየን 🤲🤲🤲🤲❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ቢፈቅድልን እኛንም ከስደት መልሶን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡይ ወለተ ስላሴ ወድሜ ሰለሞን የምስራች የምለውን ቃል ይልመድብህ ሰበር የሚለውን ብታስቀረው በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ሰበር የሚለው ቃል በጣምነው የሚከብደኝ
ተርቢኖሶች በርቱልን። ብዙወችን ወደ ቤቱ አድርሱ። የሰማዕቱ በረከት አይለያቹ። በአሁኑ ጉዞም ፀበልና እምነት ለመጓዝ ያልቻልን ሰወች እንደምታመጡ ተስፋ እናደርጋለን። 🙏🙏🙏
በማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በጣም ቆንጆ info ነው አንድ አስተያየት አለኝ በናታቹ የሰው ፍሰት አትበሉ የሰው ልጅ አይፈስም ውሀ አይደለም ወይም ፈሳሽ ነገር አይደለም አሁን የመጣ አማርኛ ነው ደስ አይልም የሰው ልጅ በብዛት ነው የሚለካው ብትችሉ ስለ እግዚአብሔር የሰውን ልክ በፍሰት አትግለፁ ምናልባት ሰውው ስለለመደው ምንም ላይ መስለው ይችላል ነገር ግን ትክክለኛ አማርኛውን እንጠቀም ይሄ የኔ አስተያየት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ ለቦታው ያብቃን ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይርዳኝ እናቴን ለመላክ አስቢያለሁ የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ ለምስክር ያብቃሽ በሉኝ😥🤲
ያብቃሽ❤
Enukowan aderasachuh le qedusi mikayel hametawi kibera bahale 💐💐💐Amilake hoye baselam leza daje abeqa legni amilki geyorigs betasabochen 😢🙏🏻
የእግዚሔአብሄር ፈቃዱ ይሁን ለህዳር 20ው ጉዞ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ሰልዬ በርታልን እውነት ነው ለሳምንት ስንሄድ ለአመት እምንሄድ እኮ ነው የምንመስለው በጣም ደስ ይል ነበር በ8ምንት የሄድንበትም ሰዓት ስልዬ ጭቃው ቢይዘንም እናንተ ናችሁ የደከማችሁ ብቻ ሰማዕቱ ያበርታልን በፍቅር አገልግላችሁናል ሰልዬ❤❤❤
ተመስገን እንኳን በሰላም ገቡ ። እባካችሁ ከህዳር 20 ቀጥሎ ያለው ጉዞ መቼ ነው የሚሆነው ለመቁረጥ ስለፈለኩና ፕሮግራም ለማድረግ ነው ።ሰማዕቱ ከፈቀደ ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ከቦታው የሚፈለገውን አይነት ቁምጣ ይገኛል ወይ?መልስ ንገሩን የምግብ ዋጋ ንገሩን የምንይዘውን የገንዘብ መጠን ለማወቅ ፈልገን ነው
Kumta kemtmetubet bota geztachihu nu eza betam wud new beza delego new megzat yemichalew ene behedkubet gize tsebelu bota kumta ayishetm
Beheskubwt seat 1 shiro 80 birr 1 dabo degmo 25 birr neber
Ene yehedkut yalefew amet tir wer new
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉