ሙቢ አስለቀሰን . ብዙ ቀን እራሴን ላጠፋ ነበር አለ😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2.7K

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ ปีที่แล้ว +467

    ዛሬ ሙቤ ያስተላለፍዉ መልክት የተለየ ነዉ አብሽር ሙቤ ሁሉም ያልፍል የጋሽየ ልጆች ዘራችሁ ይባርክ ❤❤

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari ปีที่แล้ว +4

      አሚን

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @abonshe9173
      @abonshe9173 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen ♥️♥️🙏🙏

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 11 หลายเดือนก่อน

      amen(3)😍😍😍😍

    • @admaadma1906
      @admaadma1906 10 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤💓💓💓

  • @ZinetAdane-y9l
    @ZinetAdane-y9l ปีที่แล้ว +152

    ወላሂ በጣም ነው ውሰጤን ነካኝ የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መቶ ሺ እናስገባው በናታችሁ

    • @fathimafathima-c5b
      @fathimafathima-c5b 10 หลายเดือนก่อน +1

      እሽውዴ በነተቹ እነስገበው መቶሽይ

    • @cgf8399
      @cgf8399 10 หลายเดือนก่อน +4

      በእናታችሆአይባልምእህቶች በፍጡራንአይማልም በአላህሱባሀነወታአላብቻነዉ መማልያለብን ።እናስገባዉ

  • @Dubai123-r8o
    @Dubai123-r8o ปีที่แล้ว +573

    የኔ የዋህ ሙቤ ያሥለቀሰዉ እደኔ በላይክ

    • @HdhLmd
      @HdhLmd 11 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭ወላሂ በጣም ነው ያስለቀሰኝ

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም😢😢😢

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@HahaBabba❤🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤👍

    • @ራህማት
      @ራህማት 10 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢.😢😢😢😢😢

    • @SelewDinu
      @SelewDinu 10 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ወላሂ እንደኔ ያለቀሰ የለም ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነኝ

  • @MohammedHassen-vu7bv
    @MohammedHassen-vu7bv 10 หลายเดือนก่อน +35

    ሙቢ ምን ልበልህ ሣድግ እኔ ልክ እንዳተ ነበርኩ እንኳን ለፍቅር ለወሬ ራሡ የሚረዳኝ አልነበረም እና ትዝታየን ቀስቅሰህዋል አብሽር አላህ የዋሆችን ይፈትናል እና ታጋሽ ሁን

    • @Fatima-ij4lh
      @Fatima-ij4lh 4 หลายเดือนก่อน

      አብሽር ውድምየ ሁሉም ለበጎነው

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 9 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ሚስጊን አላህ ይፈትናል ግንከፈተና ወዲያ ምቼትአለ አልሀምዱሊላህ አሁንም አላህ ሀሳብህን ያሳካልህ ወሂ ታሳስናለህ አሁንም የሆነዉስጥህ ያለዉንጭቀት ሀሳብህን ያሳካልህ ሙሄ አይዞህ አብሽር አላህ ያጠክርህ አሁንም ወደፊትም❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb ปีที่แล้ว +543

    ለይላን አላህ ነጃ ያውጣት ዱአ አድርጉ🎉

  • @Mekitube-j8u
    @Mekitube-j8u ปีที่แล้ว +365

    በአረብ ሀገር የምት ኖሩ እህቶቼ አላህ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ለእህታችን ለይላ በዱአ አትርሱአት

  • @merlu1997
    @merlu1997 ปีที่แล้ว +154

    ሙቢ ሲያለቅስ እንዴት እንዳሳዘነኝ🥺🥺አብርሽ ላንተ ቃል የለኝም ከዚም በላይ ይገባሃል❤❤❤ ፍቅራቹን ያብዛው❤❤

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 11 หลายเดือนก่อน +12

    ልክ ነህ ሙቢ 🥰ገንዘብ እንዴት ማገኘት ይችላል የሚለው ነው የሚሰተመረን ሰው ማለት ጋሽዬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ምርጦች የድሮ ኢትዮጵያ በእናተ ነው ያገኘሁት

  • @ZinetAbdu-kc9sy
    @ZinetAbdu-kc9sy 10 หลายเดือนก่อน +7

    የነወንድም አንተአስበህለት ነው ግን ኡሱን ለማስደሰት እንኳን ተቀበለከው አንተም በጣም ጡሩ ወንድም ነህ ታምራላቹ አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @gyfh9093
    @gyfh9093 ปีที่แล้ว +338

    ይችንኮሜት የምታነቡ ሁሉየርፋትእጀራ ይስጣችሁ እናተም ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ❤️❤️❤️

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA ปีที่แล้ว +185

    አብርሽ ለአንተ ቃል የለኝም እንድሁም ለቤተሰቦች ጌታ ከፍ ያለ ነገር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @KurazoYai
      @KurazoYai 26 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

  • @zinetahned
    @zinetahned ปีที่แล้ว +143

    አይዞን ያልፋል እኛ ለ9 አመት ለፍተን ሀገር ብንገባ እሚያስጠጋን ፈላጊ ነን ራሳችንን መቻል አልቻልንም ውድ ስደተኛ እህቶቼ የ እረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤

    • @add9654
      @add9654 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንያረብ

    • @Zippo915thZippo91th
      @Zippo915thZippo91th 11 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን

    • @cgf8399
      @cgf8399 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንን

    • @HalieHadush
      @HalieHadush 9 หลายเดือนก่อน

      እሜን የኔዋ

    • @cgf8399
      @cgf8399 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝእስኪዉዱች

  • @ZeynebaNurito-zh5qi
    @ZeynebaNurito-zh5qi 10 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ የዋህ ወንድሜ አብሽር ሁሉም ያልፋል ከነዚህ ወንድሞቼ አጥብቀያሳቸው አትለያቸው

  • @GffJjj-fb3wk
    @GffJjj-fb3wk 10 หลายเดือนก่อน +9

    አብሽር ሙቤ ወላሂ አስለቀሰከኝ😢😢 አላህ ያልታሰበዉን እርዝቅ ይስጥህ ያረብ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 ปีที่แล้ว +163

    ስጦታ ተሰጣጡ ብለዋል አሉ የእኛ ውድ ነብይ ሠለላህ አለይሂ ወሰለም ውደታን ይጨምራል

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ปีที่แล้ว +74

    ሙቤ አይዞን የማያልፍ ነገር የለም ሂወት በፈተና የተሞላች ናት ይሄ የብዞዎቻችን ታሪክ ነው😢😢😢

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on ปีที่แล้ว +23

    የኔ ጌታ በጣም የዋህ ይመስለኝ ነበር አስተዋይ ነው በእውነት በጣም ነው ልቤን የነካኝ 😢 እግዚአብሔር አምላክ ዘራችሁን ይባርከው ወንድሞቼ❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 11 หลายเดือนก่อน +7

    አብርሺ መልካምልጂ ለሙቤ ሁሌ ስለምታግዘው ከጎኑ ስለሆናችሁ ፈጣሪ ይስጥህ ❤❤ ሙቤ አይዞህ ወድም ነገሌላቀነው ጎበዝነህ ትልቅደረጃትደርሳል❤❤

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሙቤ እግዚአብሔር መልካም ብት ይድርስ አብሽ ጌታ ይባርካችሁ❤❤🎉🎉

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw ปีที่แล้ว +101

    በጣም ብዙ ችግር አለብን ግን ተስፉ አለን ነገ አዲስ ቀን ነው በማለት ሁሉም ነገር ያልፉን የምወዳችሁ በምክንያት ነው ውዶችየ ክበሩልኝ ❤❤❤

    • @kadijamohammedkedi9625
      @kadijamohammedkedi9625 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +61

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ አሜን😢

  • @አሚየወረባቦዋ
    @አሚየወረባቦዋ ปีที่แล้ว +15

    😢😢ሙቢየ አጀቴን በላሀዉ የዋህ ሰዉ ብዙግዜ ይጎዳል ግደሞ ለሱ አላህ ይቆምለታል❤❤❤ ያተ የዋህነት ነዉ መልካም ቤተሰብ ጋር እኔ አብርሽ ጋር ያገናኘህ ነገም አድስ ቀነዉ አይዞን እዎዳችሁለሁ

  • @وينانينا
    @وينانينا ปีที่แล้ว +23

    መልካምነት እኮ ጥቁሙ ለራስ ነው ወላሂ 😍
    ሙቤ የአብርሽ ቤተሰቦች ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ 🙏

    • @GenetShikur
      @GenetShikur 6 หลายเดือนก่อน

      Ayizo.wodime♥️🙏♥️💙♥️💙♥️💙

  • @f2660
    @f2660 5 หลายเดือนก่อน +3

    አብሽር ያልፋል ወንዴሜ እና ደሞ ወንድማች አብረሽ ስጦታዉን ተቀበለዉ ስጦታ አይመለስም አነሰ ተብሎ ግግ ከቻልክ በሌላነገር አስደስተዉ
    አሚንን ለዱአክ

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 ปีที่แล้ว +27

    አብሪሺ ሰጦታ ሲሰጥ በደሰታ ተቀበለዉና መልሰህ እሱን በሌላ ነገሪታሰደሰተዋለህ እቢ ሰትለዉ ይሰ ማዋል ተሪዳዉ ሙቤ የኔ ሚሰኪን አላህ እትልቅ ደሪጃ ያዲሪሰህ 😢😢😢

  • @አሚየወረባቦዋ
    @አሚየወረባቦዋ ปีที่แล้ว +32

    😢😢 የምር ሁኔታችሁ አስለቀሰኝ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ ปีที่แล้ว +41

    ሙቢ ሁላችንም በችግር ውስጥ ነው እያለፍን ያለነው ህይወት በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ ነው ነገ አዲስ ቀን ነው ሁሉም ያልፋል የማያልፍ ጌታ እግዚአብሔር ብቻ ነው አይዞህ በርታ ጠንክር!!!

  • @seada-rq7pm
    @seada-rq7pm ปีที่แล้ว +15

    ሙቤ አሥተዋይ ልጅነው የዋህ ሩህሩህ መልካም ስለሆንክ ነው እነኝህን ቅን ልቦና ያላቸው ቤተሠብ ያገናኘህ አብርሽ ከነሙሉ ቤተሠቦችህ ቅን ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 ปีที่แล้ว +9

    የዋህነቱ ሲያሳዝን አብርሽ ለአንተ ያለውን ፍቅር ለመግለጽ ነው ደስ እንዲለው ተቀበለው እንደ እኔ አብርሽ ኤፍሬም ወንድምህ ቢሆንም ስጦታ ደስ የሚለው የተሰጠው ሰው ሲጠቀመው ነው ❤❤

  • @yeshieseta
    @yeshieseta ปีที่แล้ว +42

    ማነው እንዴ እኔ የሙቤን የዋህነት የሚወደው❤❤
    እውነት አስለቀስከኝ ሙቤ የኔ የዋህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልክ❤❤❤

    • @tcxjhvc2190
      @tcxjhvc2190 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ማርያምን ያሳዝነኛል😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @aHabiba-p6n
    @aHabiba-p6n ปีที่แล้ว +11

    ጓደኝነታችሁን አላህ ያዝልቀው ሰው በጠፋበት ወቅት ሰው ሲገኝ ደስ ይላል😢

  • @Slame-Tkela
    @Slame-Tkela ปีที่แล้ว +56

    አይ ዞን ሙቢዬ ሁሉ ያልፋል በርታ አብርሽዬ ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤❤❤

    • @rhkrt598
      @rhkrt598 ปีที่แล้ว +1

      አብሸር ሙቤ

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 9 หลายเดือนก่อน +3

    የጋሽየ ልጆች እኮ ትለያላቹሁ የኡነት❤ ክፉ አይንካቹሁ

  • @አዚዛአሊ
    @አዚዛአሊ 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሙቤ ምረጥ ሠው አላህ ይጠብቅህ አይዞህ ሁላቹሁም ምረጥ ኢትዮጵያው ናቹሁ

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 ปีที่แล้ว +36

    ተመሰጋገኑ ሰሆችን ያለመሰገነ ፈጣሪውን አያመሰግንም የስጦታም ትንሽ የለውም መልካም ንግር አስተሳሰብም ስጦታ ነው ሁላቹም ሰላማቹ ይብዛ🎉

  • @hawwa301
    @hawwa301 ปีที่แล้ว +13

    አንተ መልካም ልጅ ገና ብዙ ደረጃ ትደርሳለክ ኢንሻአሏህ የልጅ አዋቂ ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiba-wk4oz
    @hiba-wk4oz ปีที่แล้ว +18

    ማጣትን የመሰለ አስከፊ ነገር የለም አልሀምዱሊላህ ሁሉም ያልፋል😢😢😢

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 ปีที่แล้ว +18

    እንዲ የሚዋደዱ የሚተሳሰቡ ሰዎች ማየት ኢትዮጵያዊነትን ያስናፍቃል ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsadubamo9948
    @elsadubamo9948 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር እኔ በጣም አለቀስኩ ሙቤ መልካም ሰው አይዞህ የሁላችንም ችግር ነው ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አብርሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ🙏 ❤❤❤❤❤❤

  • @Ametu-p3u
    @Ametu-p3u ปีที่แล้ว +21

    አይዞክ ሙቢ ሰው ሁሉ ቡዙ ችግር ብዙ ስቃይ አሳልፈነው ትልቅ ደረጃ ሚደርሰው በዚህ አለም አድም ሰው ተመችቶት ደልቶት ትልቅ ደረጃ የደረሰ የለም ችግርና ስቃይ በሂወቱ የመጣ ፈተና አሳልፎነውጂ አይዞክ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም 2:51

  • @ኡምአማር-ጨ8ኰ
    @ኡምአማር-ጨ8ኰ ปีที่แล้ว +30

    ለብርሽ ቃል ዬለኝም ብቻ አለህ ከማለዉ ቤታሰቦቻህ አለህ ይጠብቀቻዉ ለታም የልታሰበ እንጄራ ይስጥህ ❤

  • @zuriashkerala8149
    @zuriashkerala8149 ปีที่แล้ว +32

    የእኔ ጌታ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ላአንተ እና ለቤተስቦችህም እግዚአብሔር አምላክ ብድራአችሁን ይክፈላአችሁ አብርሽዬ ተባረክ 🙏🙏🙏

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 11 หลายเดือนก่อน

      yegasheye lgoch zerachu ybarek beunet ❤❤❤❤❤❤የጋሽየ ልጆች ዘራቹሁ ይባረክ❤❤❤❤❤በእውነት😍😍😍😍😍

  • @qweas-hv6og
    @qweas-hv6og 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሙቢ የዋህ ነህ ከነአብርሀም እደቤተሰብ ሆነው ስላስደሰቱህ ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤

  • @samresamre612
    @samresamre612 9 หลายเดือนก่อน +1

    አብርሽ ለናተ ቃል የለኝም ሙባዬ የኔ ሩሩህ አይኔ እስኪቀላ ነዉ ያለቀስኩት ከመዳም ኩሽና ወጣ ስል 😢

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu ปีที่แล้ว +24

    አብርሽ ሩታን ፍቅሯን ተቀበላት እኔ ገና የመጀመርያ ቀን ነው የጠረጠርሁት በል ፍቅር ብትሄድ ፍቅር ትመጣለይ በል አሁን ሩታን እሽ በላት የሰርጉ ወጭ በኛ😂😂😂

    • @iui44i22
      @iui44i22 ปีที่แล้ว

      የእውነትሽ ነው ?😱

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 ปีที่แล้ว

      አው እየጠበቅንነው ክክክክ እውነትሽነው

    • @hikmahzeprago2484
      @hikmahzeprago2484 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂 የኛ ስራ መዳርና መፈትፈት ነው ክክክክ

    • @aminaadem7381
      @aminaadem7381 ปีที่แล้ว +1

      ​@@hikmahzeprago2484ክክክ ሌላ ምን ስራ አለን

    • @hikmahzeprago2484
      @hikmahzeprago2484 ปีที่แล้ว

      @@aminaadem7381 ክክክክክክክ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 ปีที่แล้ว +17

    🎉🎉 አብርሽ አንተ ቅን ደግ ልጅ ስለሆንክ።።ዘመንህ ሁሉ የደስታ የስኬት።።ለአንተም ለወንድምህ። ለመላ ቤተሰቦቻችሁ ይሁን።🎉🎉

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke2112 ปีที่แล้ว +12

    ሙቤ አንተ የዋህ ነህ አብ ሽር ሁለም ነገር ያልፉል መልካም በተስን አግኝተሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯✅
    እግዚአብሔር ይጠብቃቸሁ

  • @Miskiya-q9o
    @Miskiya-q9o 9 หลายเดือนก่อน +2

    የሰውነት ጥግ አይተነል በነንተ ፍቅረቹህን የብዘው❤❤❤❤

  • @kidist6317
    @kidist6317 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ነው ሙቢ፣ያለፍህበትን ከባድነው እግዚናቢር ለሁሉምምክናትኣለው፣አብርሽንየሰጠህበምክኛትነው ይወትይቀጥላልወደፊትነው፣በጣምደስብሎኛል፣ሰላምሁኑ።

  • @hawaaragaw
    @hawaaragaw ปีที่แล้ว +5

    አብርሽ ምርጥ ሠው ለኤፍሬም ሲሰጠው እንደኔ ደስ ያለው በላይክ

  • @ዘምዘምወንድሞንናፍቂ
    @ዘምዘምወንድሞንናፍቂ ปีที่แล้ว +16

    የኔ ወንድም አላህ ከአብርሽ ቴገናኝህ አላህ ይወዳሀል ምርጥ ቤተሰብ ናቸው❤❤❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 ปีที่แล้ว +17

    አብርሽ እደስምህ መልካም ሰው ነህ የኔ የዋህ ወንድም ተባረክ ከመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሙቢዬ ከዚህ የበለጠ እትልቅ ደረጃ ያድርስህ ደግሞም ትደርሳለህ አይዞህ የኔ ቅን ጋሽዬን የመሰለ አባት አብርሽን የመሰለ ወንድም አጊተሀል ❤❤❤

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሙቤ የኔየዋህ በርታ ወንድም ጎበዝ ማጣት ብዙነገርን ያሳያል ወላሂ አሁን ግን አልሀምዱሊላ ብለህ ኑር አላህ ሥበብ ፈጥሮልሀል ወንድሜ ይሄም ያልፍል እኮ ደሥይበለው አታመልሥበት ሥጦታውን አትመልሥበት አብርሺ

  • @wswit4692
    @wswit4692 ปีที่แล้ว +1

    የኔ የዋህ ሙቢየ በኡነት ትልቅ ትምህረት ነዉ ለኛ አብረሸየ ሁላቹሁም ፈጣሪ ይልባቹሁን ሃሳብ ያሳካላቹሁ እኛም ለሀገራችን አብቅቶን ለንስሃ ሞት ያብቃን እወዳቹሁአለሁ❤❤❤❤

  • @hfem3901
    @hfem3901 ปีที่แล้ว +23

    አይዞህ ሙቤ ሁሉም ነገር ያልፍል አልሀምዱሊላህ አብርሸ ቤተሰቦች ሁሉም እባካችሁ እህቴ ለይላ ድምጽ እንሁን 😢😢

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 ปีที่แล้ว +14

    እዉነት ነው እግዚአብሔር አንድ ሰውን ለመቀየር ከሳበው ሰዉ ይሰጣል አብረሸ ሰለ አንተ ጌታ ይመሰገን ምክንያቱም ለሙብ ሕዎይት ለመቀየር እግዚአብሔር አንተ ሰጠው ታባረኩ ሁላችሁም 🙏❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 ปีที่แล้ว +11

    አብርሽ የልጅ አዋቂ ከነ ቤተሰብክ እግዚአብሔር ሰላማችውን ያብዛው ተባረኩ የሙቤ እዚ መድረስ ምክንያት በመሆንክ ደስ ሊልክ ይገባል ትልቅ ደረጃ ድረስ ።ሙቤ አስተዋይ ❤❤❤👏👏👏

  • @Rrrr-nx3ii
    @Rrrr-nx3ii 11 หลายเดือนก่อน +10

    ሁላችሁም አብሽራ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ❤❤❤

  • @NasriyaTilibo
    @NasriyaTilibo 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት አብሽር ሙቢ በአላህ ተድፈ አይቆረጥም ከጡሪ ሰው ነው ከብርሽ ነው ፈጠር የግናኘህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @monamona4720
    @monamona4720 ปีที่แล้ว +17

    የኔ ቅኖች አላህ ይስጣችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያርብ🤲🤲🤲🤲

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 ปีที่แล้ว +6

    አይይ ክፉን ካልወጡት ደግግ አይገኝም ሙቤ በመቆየት ከመልካም ሠወች አጋጠመህ እናብርሽን አብሽር ሁሉም ያልፋል ሲያለቅስ እደኔ ያለቀሳችሁ👍

  • @luluneg4022
    @luluneg4022 ปีที่แล้ว +7

    አብራሀም ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለንታ ቀል ዬለኝም😢😢😢❤❤

  • @BdJd-fy7fb
    @BdJd-fy7fb 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ይህ ሙቤ የሚባል ልጅ ንፁህነት ይለያል ግን ልዩ ሀገሩ ተወልዶ ያደገበት የት ነዉ ሹክ በሉኝ ማወቅ ፈልጌ ነዉ

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጌታ ሙቤዬ አይዞኝ የኔ ዉደ አባ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 ปีที่แล้ว +18

    ሙቪዬ አይዞህ ካሁን በኋላ ከጎንህ ነን ብዙ እህትና ወንድም አግንተሃል ፡፡አብርሽዬ ተባረኩ

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw ปีที่แล้ว +9

    የጋሽየን ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤ጋሽየን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ አባቴን ነዉ የሚመስሉኝ እኔ አባቴ ሙቶብኛል አላህ ይራህመዉ ያረብ😢😢

  • @Aman-jh8rd
    @Aman-jh8rd ปีที่แล้ว +18

    አይ ዞን ሙቢዬ ሁሉ የልፋል በርታ አብርሸዬ ፈጣሪ ይባርክህ😢😢😢😢

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 ปีที่แล้ว +2

    እናተልጅች ወላሂ ምን አይነት ደግ ቤተሰብ ነውያሳደጋችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ትልቅደረጃድረሱ

  • @lkitumuluye7857
    @lkitumuluye7857 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቅን ገራገር ድስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፈቅራችሁን ያበዛው❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy ปีที่แล้ว +19

    ስጣኑ ለራሱ ታንቆ ይሙት የኔ ቱት ሙብየ የማያልፍ ቀንና የማያልፍ ለልት የለም አይዞህ ሁሉ ለመልካም ነው ሙብየ አስለቀስኝ ጌታን 😢😢

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 ปีที่แล้ว +8

    አይዞህ ሙቤ 😢😢አላህ ትልቅ ደረጃ እደምደርሱ አልጠራጠሩም አብርሀም ተባረክ ወዲሜ

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ሙቢ አጅቴን በላኸኝ😢😢 አብርሽ እንዳው ቅዱስ እግዚአብሔር ይህንልጂ እደምታሥደስተው ፈጣሪ ያሥደሥትህ ሙሉ ዘመንህን ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ሙብዬ አይዞክ 😢😢😢😢

  • @Jci-b9w
    @Jci-b9w 7 หลายเดือนก่อน

    ኤፍሬም በጣም ምርጥ ልጅ ነው ደሞም እሷን ያገናኘው ልጅቶ እንድትታስረዳት ስለፈለገነው ❤❤❤❤❤ሩታየ የኔ ቆንጆ አትቀየሚበት እሱ ግልፅ ልጅነው በተረፍ ሁላችሆን እወዳችኋለሆ

  • @SofyaDubai
    @SofyaDubai ปีที่แล้ว +1

    አብሽር ሙባረክ የኔ ውድ ወንድም ሁሉም ያልፋል ሁሉም ለበጎ ነው እነዚህ ምርጥ ወንድም አላህ ሰጥቶታል ❤❤❤

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 ปีที่แล้ว +19

    የተጨነቀ ሁሉ አሏህ ፈረጃ ውን ቅርብ ያድርግለት ያረብ አያልቅብህምና 😢

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm ปีที่แล้ว +4

    የጋሽየ ልጆች ከዚ በላይይገባችኋል በቃጥሩነታችሁ ለሰዉ ያላችሁ ክብርርር ሙብየ እነሱን ስታገኝ እድለኛ ነህ

  • @youtube3789
    @youtube3789 ปีที่แล้ว +14

    ሙቤ አንተ የዋህ ነህ አብሽር ሁሉም ነገር ያልፉል መልካም ቤተስን አግኝተሀል❤❤❤

  • @Miskiya-q9o
    @Miskiya-q9o 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ሙብዬ አንተን አይነቶቹን የብዘልን

  • @alambalay1176
    @alambalay1176 2 หลายเดือนก่อน

    ሙቤ ሁሌ ባይህ የማትሰለች የዋህ ቅን ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد ปีที่แล้ว +5

    ተባረኩ ሙቤም ከምታስበው በላይ ሁነህ እምናይህ ያርገን ወድሜ እነባርሽም ከጎኑሁናችሁ የበላይነት ስላሰማችሁት አላህ እናተንም ከክፋነገር ይጠብቃችሁ ❤ተባረኩ🌹

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ምርጥ ሰው ይስጠን እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይጨምርላቹ

  • @AzebTadele
    @AzebTadele ปีที่แล้ว +16

    የማያልፍ ቅን የማይለወጥ ዘመን የለም የኔ ወድም አይዞህ ዋናዉ ፍቅር ሲኖር እድ እርስ በራስ መለወጥይቻላል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h ปีที่แล้ว +1

    ሙቢ ደግ ልብ አለክ እግዚአብሔር ይባርክ አብርሽ መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው መልካም ስራ መልሶ ይከፍላል።

  • @JhhHh-lm6mu
    @JhhHh-lm6mu 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢አብሽር ሙቤ ወድም ሁሉምለበጎነው አብርሽ ከነቤተሰብህ መልካምነት ለራስነው አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @ajman9189
    @ajman9189 ปีที่แล้ว +7

    ሙቤ አላህ ባወጣሀው ይተካልክ በጣም ነው ምታምሩት አላህ ይጨምርላቹ እስከ መጨረሻው አይለያቹ❤❤❤

  • @hawa291
    @hawa291 ปีที่แล้ว +12

    ሙቤ አይዞህ ❤አብርሽ በጣም መልካም ልጅ ነህ ከነቤተሰቦችህ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ እጠብቃቹሁ ❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube ปีที่แล้ว +16

    እንኳንም አልሞክም የኔ ምስግን ዘር ለነጌ ቦታን እንዴ ምሰጣ የኛም ሕይወት እንዳዛ ነት መነቹም ብከፈም እራሰቹን ለማጥፈት አታስቡ እዳዘ ሕይወት አይቃጥልም አብርሽ በጠም ነው በባኩሌ ምያማሰግናው ኑርልን ሁሌም መልካም እማኛሌው ሙብን ሰው አርጋቹሃሌ ቤቴሰብ በሁሉ ጌታ ያክብራቹ ታባራኩ በማያቅ በራከት ገነ ከዚ በላይ ትለዎጣል ከጌታና ከአብርሽ ቤተሰብ ጋር መልካም ሰዎቹን እግዚአብሔር አሰልፎ ሰጥቶሀል አይዞ ሁሉም ነገር ያልፈል መያልፍ ነገር ዬለም ከጠባቃን ❤❤❤

  • @ኡሙአብደላ
    @ኡሙአብደላ ปีที่แล้ว +1

    አብርሽ ስጦታ እንቢ አትበሉት ስጦታ ፍቅር ይጨምራል

  • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
    @ራቢTubeራቢይቲዮብ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ ይጨምርላችሁ ያዋዳችሁ ፍቅር ይሥጣችሁ ባላችሁበት ሠላማችሁይብዛ ሙቤ የኔየዋህ የዋህነትህን አይቶ አሏህም መልካም ሠወች ሠቶሀል ወላሂ የአአብርሺ ትለያላችሁ ሠላማችሁ ይብዛ እድሜጤና ይሥጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 ปีที่แล้ว +5

    አብርሽ ምርጥ ልጅ ነህ ከነቤተሶቦችህ ሰለዚህ ይገባሃል ቅን ሰው ነህ ሙቢም ምርጥ ልጅ ነህ የዋህ ይቅናቹሁ ቅን ናቹሁ ሁላቹሁም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 ปีที่แล้ว +14

    ምርጥና አስተዋይ ሰው ነህ ሙቤ አላህ የተሻለን ህይወት ያኑርህ እናትህንም አላህ ያኑራችሁ በደስታ በፍቅር በተውሂድ ላይ

  • @ቅመምቱዩብባለጥበቧ
    @ቅመምቱዩብባለጥበቧ ปีที่แล้ว +19

    ዩቢ በዉነት ምርጥ ሰዉነዉ ሲያወራ አፉ እራሱ ጣፋጭ የሆነልጅ❤❤

  • @متبادل
    @متبادل 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይዝህ ወዲሜ እማያልፍየለም አለፈ ትልቅ ደረጃ ያዲርስህ የኒ የዋህ

  • @edaede8497
    @edaede8497 11 หลายเดือนก่อน +1

    አብርሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ የትንሽ ትልቅ ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ralanzi4296
    @ralanzi4296 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣቹሁ አብርሽየ የኔ የዋህ ሙቢየ አይዞህ እግዚአብሔር የፈጥረውን አይርሳም የኔ የዋህ❤❤❤❤❤ እፍፍፍፍፍ አስለቀሳቹሁኝ😢😢😢😢😢

  • @ማሚTube
    @ማሚTube ปีที่แล้ว +26

    የሰው ልጅ ሁኖ ያልተፈተ ነ የለም ስደት መርጠን እንለፈለን ፈጣሪ ለሃገራችሁ ያብቃችሁ ስደተኞች ወገኖቸ 😢😢

  • @ራኬብ-ዀ5ደ
    @ራኬብ-ዀ5ደ ปีที่แล้ว +7

    ሙቤ አስለቀስከኝ የኔ አንበሳ አይዞህ ድንቅ ወንድሞች ሰጥቶሀል በርታልን❤

    • @MSKIYAFETUጉራጌዋ
      @MSKIYAFETUጉራጌዋ ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔ እራሱ አሰለቀሰኝ የኔ የዋህ ሙቢ አብርሽ ምንዳህ በአሏህ ተቀበል ኡፍ ያአሏህ በጣም ትምህርት ወሰድኩኝ ወደ ኃላ መለሰኝ እኔም የሰውዎችምንነት እንዳሥታውስ አደረገኝ!

  • @hayuwelloyewa3812
    @hayuwelloyewa3812 10 หลายเดือนก่อน

    አትከልክሉት በናታችሁ ውስጡ ደስ ይበለው ኡኡኡፍፍፍፍፍ የኔ ምስኪን ወላሂ ውስጤን ነው የጎዳው ያረብ አላህ የተሻለ ነገር ይስጥህ ሙብዬ ወንድሜ❤

  • @noormohammed1848
    @noormohammed1848 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ሙቢ አላህ ሚወደውን ነው ሚፈትነው በርታ ወንድሜ ጥሩ ልጆችን ተጠግተሃል ❤❤❤❤❤መልካም ቤተሰቦች እነ ጋሽዬዬዬ❤❤