የ ሙቢ እናት ስጦታ ተላከላት . በደስታ አለቀሱ 😱😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui ปีที่แล้ว +576

    የኔ እናት ደስተዋ ፈገግታዋ 😢😢ዋው 😢👍👍አብርሽ ወንድሜ እንድህ ደስተኛ ሆኖ ማየት ያስደሰተው እንደኔ በላይክ

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 ปีที่แล้ว +3

      ካሜረሀመኑ፡ይጋርማል፡ዋዳሡዞሮማቅራፁ፡ዬልጁ፡አራመማድ

    • @TamemaTm
      @TamemaTm ปีที่แล้ว +1

      👍♥️👌

    • @hayu9963
      @hayu9963 ปีที่แล้ว +3

      ኑ ቤቱ እንስራላት ተባብረን

    • @-swtube5575
      @-swtube5575 ปีที่แล้ว

      የኔ ታታሪዬዋ ማሬዋ❤❤❤

    • @KuriRahayu
      @KuriRahayu ปีที่แล้ว

      ሙቪ ግን የተለየህ ሠውነክ

  • @s.n.3690
    @s.n.3690 ปีที่แล้ว +87

    እናቱን የሚወድላይክ ያድርግ👍❤

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 ปีที่แล้ว +388

    እናት አደኛ ኮማች
    ነኝ እስቲ እናቱን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ😢 እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤

    • @yese7783
      @yese7783 ปีที่แล้ว +1

      ለላቸውደስታንይጨምርላቸው ❤እኔየለኝም በጊዜ ነጥቆኛል😢😢

    • @LubabaAhmed-w1z
      @LubabaAhmed-w1z ปีที่แล้ว +5

      እናቱንእሚጣላማንአለ።እማውስጤናት😢🎉😂🎉😢

    • @zainabaetop6398
      @zainabaetop6398 ปีที่แล้ว

      @@yese7783 የኔዉድ አብሽሪልኝ😥🥰

    • @bezachanel2516
      @bezachanel2516 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🌻🌻🌻🌻

    • @HayatHayat-zc8hf
      @HayatHayat-zc8hf ปีที่แล้ว

      እናት ባላውቅም። እናቶችን ሣይ ግን በጣም ደሥ ይለኛል ሺ አመት ይኑሩላችው እናት ያላችው በሙሉ🙏🙏🙏

  • @ዜድፍቅርይቱብ
    @ዜድፍቅርይቱብ ปีที่แล้ว +101

    እስቴ ሰላሳ ቆርቆሩ እንስራላቸውየምትሎ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @seadamo78
    @seadamo78 ปีที่แล้ว +284

    ሰውን መርዳት ሰውመሆን በቂነው የእናታችን ፈገግታ ደስሲል 😢😢😢😢😢

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว +3

      ሲጀመር ችግርተኛ አይደሉም ከብቶቻቸው ማሻአላህ ግንየገጠርሠው ብዙምመለቃለቅ አናቅም

    • @mulu5
      @mulu5 ปีที่แล้ว +2

      ብዙ ጊዜ የገጠር ሰዉ ሰለማይለብሱ ፕሮቶከል ሰለማይጠብቁ ድሀ ይመስላሉ ግን አላቸዉ

    • @nejatabdu7279
      @nejatabdu7279 ปีที่แล้ว

      ትክክል ሰው መሆን በቂ ነው

    • @selima4387
      @selima4387 ปีที่แล้ว +1

      አብርሸፈገግታህሁሌምይኑርልን

    • @amoushalhay
      @amoushalhay ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤😢

  • @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
    @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ ปีที่แล้ว +36

    ሙቤግን እደኔ ማነው አጀቱንየሚበላው የኔወድም 😢

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d ปีที่แล้ว +5

      በጣም ወላሂ ተባብረን ቤቱን ብናድስላቸው 😢😢😢

    • @add9654
      @add9654 ปีที่แล้ว

      ​@@Lulu8049-c8dየዋህ ነው

    • @EeEe-ii1xm
      @EeEe-ii1xm 9 หลายเดือนก่อน

      እኔምያሳዝነኛልወላሂ😢

  • @Gurage4
    @Gurage4 ปีที่แล้ว +217

    የአብርሸ እደዚ ቆፈጠን ማለት ያሰደሰተው በላይክ ግለፁ ወላሂ አድናቂህነኝ የመዳም ቅመሞች 👍💪 የናቶች ደሰታ ሚያሰደሰተው👍❤ ደምሩኝ😍

    • @rahmaasayyif
      @rahmaasayyif ปีที่แล้ว +2

      ማሻአላህ

    • @yese7783
      @yese7783 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ግንውስጥውስጡን ሳይታረቅ አይቀርምቤተሰቦቿ ሳያቁ እንጂ እኔይህሁሉ ፈገግታድንገትከች አለብኝ 😂እኔጠርጥሬአለሁ 😂

    • @ayyalem7152
      @ayyalem7152 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @yese7783
      @yese7783 ปีที่แล้ว

      @@ayyalem7152 አሜን አሜን አሜን የአምላካችንስሙለዘላለምየተመሰገነይሁን

    • @zuzumchale
      @zuzumchale ปีที่แล้ว

      ምን አለ አምሪዬ ይህ ሁሉ ላይክ ቪዲዮሽ ላይ ቢሆንን ኮመንትሽ ላይ ከሚሆን😂😂

  • @fardous7865
    @fardous7865 ปีที่แล้ว +28

    የአብርሽ አለባበስ ሁሌም የሚመቻቹ በላይክ

  • @YalemseraMulat-zd9pl
    @YalemseraMulat-zd9pl ปีที่แล้ว +85

    አብርሽ ቃል አክባሪ እኔደሞ በሁለት ስልኬነው ላይክ ሸር የማረግላችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ🙏❤

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
    @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ ปีที่แล้ว +17

    ሙቤን ወድጀው ልሞት ነው ወላሂ ሲል ሲያምርበት እናት ለዘላለም ኑሪ

  • @AlemtsehayDerib-gi2xs
    @AlemtsehayDerib-gi2xs ปีที่แล้ว +42

    አብርሽ የኛ ልዩ ወንድ እህታች ደግሞ ከሳውዲ ከአብርሽ ጎን የሆንሺው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ ፈጣሪ በሰላም ወደ ሀገር ይመልስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @RitaRitacell-w7o
    @RitaRitacell-w7o ปีที่แล้ว +36

    አዳዴ መሰደዴን በጣም እወደዋለሁ ቤተሰብን ከንደዚህ አይነት ህይወት አድኛለሁ 😢😢😢አብርሽ እስከቤተሰብህ የተባረክህ ነህ ❤❤❤❤❤❤

    • @جميلهحوسين
      @جميلهحوسين ปีที่แล้ว +6

      ምንቸገር አለው ፍቅክያለው በዚህቤተውሰጠነው ምንም የጉድለነገር የለም ላሞቹም ጊጡን ሞልትውታል መሪትም አል ምንም እድህ የሚሰብልነገር የለም

    • @muhminamuhmina9540
      @muhminamuhmina9540 ปีที่แล้ว

      ​@@جميلهحوسينሳህ

    • @emueAbdullhe
      @emueAbdullhe ปีที่แล้ว +5

      እነሱ እኮ አላጡም አላየሻቸውም እንደ የከብቶቹን ብዛት ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቸውና

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 ปีที่แล้ว +186

    የኔ እናት የእናት ደስታ ምያስደስተችሁ 🎉🎉❤️🙏👍ቁጥሯን ስጠኝ በአላህ አብርሽ 🥺

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 ปีที่แล้ว +66

    የመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለፍልሰታ ለማርያም ለእመቤታችን እርገት በሀል በሰላም አደረሳቹ ፣እመቤቴ ክብር ለሳ ይሁን የዘመናት ህልሜን ፈታችልኝ በነገው እለት እናትና አባቴ ሊቆርቡልኝ ነው በጣም ደስ ብሎኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @خيريهخيريه-ح8م
      @خيريهخيريه-ح8م ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔርቤተሰቦች

    • @monabeyrots5590
      @monabeyrots5590 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @q8kuwaiti107
      @q8kuwaiti107 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንካን ደስስስ አለሽ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ አለሽ

    • @mekdesnegatu5304
      @mekdesnegatu5304 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 ปีที่แล้ว +65

    ወላሂ በጣም ደስ አሌኝ❤❤ ስላ እናቴ አስቤ ቁጭ ብዬ እያለቀስኩት ነበሬ 😭😭እናቴ አላህ የጀነት ሙስራ ያረግሽ ☝️☝️

    • @chanal7973
      @chanal7973 ปีที่แล้ว +4

      አብሽሪ የኔ ውድ ሁለችንም መች ነኝ እነትሽ አለህ ጀነታል ፍርዶውስ ይወፍቀቸው የረብ ለንቺም ፂነቱን ይስጢሽ የረብ

    • @saddasadda9000
      @saddasadda9000 ปีที่แล้ว

      @@chanal7973 አሚንን🤲🤲

    • @HalimaHalima-y1f
      @HalimaHalima-y1f ปีที่แล้ว +1

      አላህያጥናሽማሬአላህየጀነትያድርግልሽ

    • @kimtanha478
      @kimtanha478 ปีที่แล้ว +1

      የኔዉድ እህት አላህ ያሦብርሽ እናትሽንም አላህ ጀነተ ፈርዶስ ይወፍቃት ያረብ🙏

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 ปีที่แล้ว

      አይዞን 😢😢😢

  • @ፈላህtube
    @ፈላህtube ปีที่แล้ว +38

    ምርጥ ባል🌹ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አስተማሪ🌹ማን አለ አዛኝ ተናፋቂ🌹ምርጥ መሪ🌹 ማን አለ እንደረሱል❤️🥺ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤️🥺
    እህታችን ባወጣሽው አሏህ ይተካሽ እናት እኮ በአለም መተኪያ የላትም💔🥺

    • @zolfanzolfan7742
      @zolfanzolfan7742 ปีที่แล้ว

      S. A. W💐🌹🥀🥰

    • @mabu4825
      @mabu4825 ปีที่แล้ว

      ሰለለሁአለሂ ወሰለም❤❤❤

    • @حواءجمال-ب3ح
      @حواءجمال-ب3ح ปีที่แล้ว +1

      s a w

    • @LoloIolo-g8p
      @LoloIolo-g8p 5 หลายเดือนก่อน

      ❣️❣️❣️❣️⚘️⚘️⚘️⚘️

  • @yese7783
    @yese7783 ปีที่แล้ว +66

    እናት ሁሌም ቢሆን እናት ናት ❤❤❤አብርሽዬ ❤ ኤፍሬምዬ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችሁንም ደስታንይስጣችሁ የሰጣችሁሁላችሁም ❤❤

  • @myfamilytube5841
    @myfamilytube5841 ปีที่แล้ว +48

    የነማሩን ቤተሠብ ያሳየን የምትሉ ላይክ እምን ደረጃ ላይ እዳሉ ያሳየን😘😘😘😘😘😘😘

  • @dhhffyut4956
    @dhhffyut4956 ปีที่แล้ว +53

    ማነዉ እደኔ የሙቤ እናት የምታሳዝነዉ 😢😢😢😢😢

    • @roroed9946
      @roroed9946 ปีที่แล้ว +3

      እናቱ ብቻ ሳይሆን እሱም ያሳዝንኝል የዋህ ነዉ

    • @dhhffyut4956
      @dhhffyut4956 ปีที่แล้ว

      @@roroed9946 አወ ወላሂ

    • @Tube-vj8sm
      @Tube-vj8sm ปีที่แล้ว +1

      እሡም ያሣዝነኛል 😢

    • @dhhffyut4956
      @dhhffyut4956 ปีที่แล้ว

      @@Tube-vj8sm አወ የኔ ወድ

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ውድ እናት እርጅም እድሚ እና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤ አብርሀም ብጣም ጥሩ ስራ ነው ማሻ አላህ ሙቢ እኩ የዋህ ልጅ ነው ውላሂ ካውቅብት ኢቲዩብ ብትክፍቱልት እና የእናቱን ቤት ቢስራ እና እራሳችውን ቢቅይሩ ድስ ይልናል

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 ปีที่แล้ว +141

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

    • @lailakeder7551
      @lailakeder7551 ปีที่แล้ว +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @MeretArdado
      @MeretArdado ปีที่แล้ว +3

      ❤❤❤❤❤❤

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 ปีที่แล้ว

      ሰለሏህአለይሂ ወሰለም 😢

    • @fatemafatema8657
      @fatemafatema8657 ปีที่แล้ว

      ሰሉአለነቢ

    • @YeshYuoTube
      @YeshYuoTube ปีที่แล้ว

      ታዳምንይጠበስ እዝህመተሺ ስለምነትእምሰብኪ አሳሳቹ

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩ። ምርጥ ልጆች ናችው እናትየውንም ሥላሥደሠታችው በጣም ደሥ ብሎናል። ይመቻችው

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 ปีที่แล้ว +63

    የኔ እናት ፈገግታዋ በጣም ደስ ይላል እደኔ ደስ ያላቹ በላይክ አሳዩኝ😢😢❤❤

  • @ትግስትሚዲያ
    @ትግስትሚዲያ ปีที่แล้ว +20

    🥹🥹🥹እማዬ ደስ አላቸው ❤️❤️❤️የ ኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ እንደዝ አይነት ፍቅር ያድልልን በእውነት 🥹🥹🥹ደምሩኝ እህቶቼ

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 ปีที่แล้ว +19

    ማነው እንደኔ video ሳያይ ላይክ የሚያደርግ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ባለፈው ቅር ብሎኝ ነበር ወንድሞቸ አላህ ባወጣችሁት እጥፍ ድርብ አርጎ አላህ ይክፈላችሁ ከምን በላይ የእናቶች ደስታ ያስደስተኛል

  • @madina3096
    @madina3096 ปีที่แล้ว +9

    ይሄ ሁሉ ደስታ ስበቡ አንተ ነህ አብሬሽየ እኔ ሌላ መነም አልልህ ቃላት የለኝም ብቻ ያቺን የምወዳትን ፍቅረኛህን እጂህ ያስገባልህ ፈጣሪ የላክሺዉም ልጅ አላህ ጨምሮ ይስጥሽ ውዴ❤

    • @moamna9019
      @moamna9019 ปีที่แล้ว +1

      አሚን። ያረብ አላህ። ከቤተሰቤ በሰላም ያገናኘኘ ዘድ በዱኣቸሁ አሰቡኘ

    • @madina3096
      @madina3096 ปีที่แล้ว

      @@moamna9019 የኔ ውድ አላህ ያሰብሺዉን ሁሉ ያሳካለሽ ውዴ አላህ ያስዴስትሽ✅💚💚

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 ปีที่แล้ว +1

    ወሏሂ አብርሺ እዲህ የድሮዉ ሳቁ ተመልሶ በማየቴ ደሲታየ ወደር የለዉም በጣም ደሥሥሥ ብሎኛል በቃ ቃላት የለኝም

  • @اكراماكرام-ه8ن
    @اكراماكرام-ه8ن ปีที่แล้ว +13

    በወጣ ይተካ እህታችን አሏህ ባላሰብሺው መጉድ ያስደስትሽ

    • @moamna9019
      @moamna9019 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ በዱአቸሁ አሰቡኘ

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 11 หลายเดือนก่อน

      ቅንሰዉነሽ መይሙና እህታችን አላህበወጣዉይተካሽ ​@@moamna9019

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 ปีที่แล้ว +18

    የእማየን ፈገግታ እንደማየት ምን የሚያስደስት አለ 🎉🎉🎉🎉እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች

  • @Mየማየናፍቂ
    @Mየማየናፍቂ ปีที่แล้ว +19

    ሙቢን ቃለ መጠየቅ አረጉት አባቱሥ

  • @YcuI6f
    @YcuI6f 7 หลายเดือนก่อน

    ሙቢማነዉእደኒእስከናቱ አጀቱን የበላዉ ❤❤❤❤❤❤አብርሽና ኤፋም ፈጣሪ ያልታሰበእንጀራይስጣችሁ የምርየናተንቤተሰብ አደቃችሆለሁ❤❤❤❤

  • @imanseid
    @imanseid ปีที่แล้ว +9

    አላህ ያሥደሥትሺ ሥዴተኛዋ እህቴ አላህ ያሠብሺውን ያሣካልሺ ከነየትሺው በላይ ያረግልሺ ላገረሺ ለቤተሠቦችሺ አላህ በዴሥታ ያኑረሺ እረ አላህ ጀዛሺን ይክፈልሺ ያረብ ያረብ

    • @moamna9019
      @moamna9019 ปีที่แล้ว +3

      አሚን ያረብ ብረ እድሆነ ቢቆጠብ ቢቆጠብ አይሞላም አዱኒያን

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ እኮን እናትሽ ወለደችሽ አቺ አዛኝ የሆሽ አላህ ባወጣሽበት ይተካልሽ የስደቶ እህቴ የሙቤ እናት እኮን ደስ አለሽ ወላሂ ደስ ብሎኛል ምርጥ እናት ናት ይገባታል❤❤🌺🌺

  • @bettykoste183
    @bettykoste183 ปีที่แล้ว +33

    እማ እረጅም እድሜ ከጠናጋር ❤ አብርሽዬ&ኤፋ ምርጥ ሰዉ ናችሁ 💗

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد ปีที่แล้ว +11

    ከክፉነገር አላህ ይጠብቅሽ እህት ምኞትሽ ተሳክቶ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ❤እናተንም አብርሽ ክፋአይካችሁ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 ปีที่แล้ว +6

    አብርሽ አላህ ከፊ የርገቹሁ ምርጥ ልጆች ነቹሁ ያኔ እናት አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ይስጥሽ ደስ ስትል

  • @RahmaMohammed-t2z
    @RahmaMohammed-t2z 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት የናት ደስታ ማየት በጣም ትልቅነው የናት ፈገግታ ማየት ምንኛ መታደል ነው ማልካምንት ለራስ ነው እህታችንም አላህ ይጨምርልሽ እናትም አላህ ይጠብቃቸ

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye ปีที่แล้ว +6

    አቤ እንኳን ወደቻናልህ ተመለስክ ድምቀቶች ደስ የምትሉት ስትስቁ ነው አቤት የገጠር ቤት ደስ ሲል ሙባረክን መሬት እድትሰጠኝ እመጣለሁ በልልኝ

  • @hawaseid3477
    @hawaseid3477 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤ማሻአላህ የ እናት ደሥታ ማየት እደት ደሥ እደሚለኝ😢 እድሜና ጤና ይስጣት❤❤

  • @EmebtTube-q5k
    @EmebtTube-q5k ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አብርሽ ማነው እደኔ ሀሚ የናፈቅያችሁ በላይክ አሳኑኝ አብርሽ ሀሚን አምጣልኝ ናፍቃኛለች❤

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 ปีที่แล้ว

    ከምንም በላይ አብርሽ ደስቸኛ ሆነህ ሰላየሁክ በጣም ደስ አለኝ የእዉነት

  • @እግዚአብሔርማልከምነውያጌ
    @እግዚአብሔርማልከምነውያጌ ปีที่แล้ว +6

    Waa ታበራኩ እታችንም ታበራክ ያእነቶች ደስታ በጣም ደስ ይለል ❤❤❤❤❤

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ
    @ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ ปีที่แล้ว +1

    አብርሽ እንድህ ወደ ስራ ስቀህ ስለምሰራ ደስ ብሎኛን
    ጠንካራ መሆን ነው
    እድለኛ ነህ ምርጥ እህት ወንድም እናት አባት አለህ

  • @rew6664
    @rew6664 ปีที่แล้ว +5

    አብርሽዬ የኔ ምርጥ ተባረክ ደሞ እንድህ ሁነህ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +1

    በምክንያት እኮ ነው... የማዳም ቅመሞች.. የመኖር.. ኦክስጅኖች እምላችው... ሳይኖሩ እሚያኖሩ... ሳይደስቱ.. ስውን እሚያስደስቱ... እነሱ ጠፍተው.. ለስው ብርሀኖች
    ለእርልሳችው ጨለማ.. ለስው ብርሀኖች... የማዳም ቅመሞች... ቸሩ መድሀንያለም ከክፉ ሁሉ.. ይጠብቃችሁ
    እንቅፋት አይንካችሁ ..🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏😍😍😍

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ ปีที่แล้ว +4

    ህናታችንን ያስደሰትሽዉ ሀላህ የዘላለም ደስታ ያድልሽ በልጂ የታደልሽ ሁኝ ❤❤❤❤

    • @moamna9019
      @moamna9019 ปีที่แล้ว +1

      አሚንን

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb ปีที่แล้ว

    የኔየዋህፍልቅልቅ ሙቤከነእናቱ አብሽምከነወድሙ ተባረኩየሰጠቹእህታችንምባወጣሹጤና ፈጣርእጥፍይስጥሽ አብርሽበላክ እንተባባረዉ እኔ ባየሁትቁጥርከመግባቴላክ ነዉ ቀጣይ ዉላቹ አድራቹ ግብትዉጥሳሆን አገሩበጣምደስይላልአሮጋዴ ቡናጠጥታቹተረጋግታቹአስቃኝታቹንከነዉቤ

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw ปีที่แล้ว +10

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @Hayuhayumu
    @Hayuhayumu ปีที่แล้ว

    አላህ ጀዛክን ይክፈልክ አብረሽየ አንተም ወድምህም እህትህም ምርጥ ቤተሰቦች ናቹሁ

  • @yese7783
    @yese7783 ปีที่แล้ว +13

    ላይክ እያረጋችሁ ውጆቼ አብርሽን ቃሉንእናክብር እሱ የኛንቃል እንዳከበረ ❤

  • @nazrul4837
    @nazrul4837 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አብርሽ አላህ ይስጥህ አላህ ትልቅ ደረጃ አድርሱህ ለኢትዮጲያ እናቶች በሙሉ የምታስደስት ያድርግህ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት ሰው ደስ ብሎት እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ በተለይ እናት ኡሚ ሀያቲ ❤❤❤❤❤

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 ปีที่แล้ว

    እኔ ልክ ሳላያቹ ነው ላይክ ማረገው ምርጥ ቤተሰው የኔ እናት

  • @gzcghf-yl8fe
    @gzcghf-yl8fe ปีที่แล้ว +3

    ባለፈው አሳዝነውኝ ነበር የኔ እናት. አቦ በረካ ሁኑ ❤

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ ዛሬ እኛንም አስደስታችኋል የእናትን ደስታ ከማየት በላይ ምን ደስታ አለ❤እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ ተፅኖ ፈጣሪ ነን 💪💪

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ትባረከላህ ወላሂ በጣም ነው ደስያለኝ ፈጣሪ ይጨምርልህ አብርሺየ❤❤❤❤❤❤ 100ሺ እናስገባቸው እባካችሁ🎉🎉🎉❤❤❤ ማሻአላህ እደዚህመሆንህም በጣም ደስብሎናል አብርሺ በርታ ወድምህም ❤ማሻአላህ ደስትላላችሁ

  • @መይረምነኝከባቦ
    @መይረምነኝከባቦ ปีที่แล้ว

    ቀያቸው ቤታቸው ከብቶቹን ማሻአላህ ተባረክ እንደት እንደሚያምር የሰፈሩ ውበት እኔም በደዚህ ያለ ቀየ ነበረ ያደኩት ኢንሻአላህ በቅርቡ

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz ปีที่แล้ว +38

    እንኳን ደና መጣችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ አሜን

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 ปีที่แล้ว

    በወጣ ይተካ አብሽርዬ ከእሷ በላይ አንተ ሰርፕራይዝ ሆነሀል ዋዉ የሙቤናት አምሮባታል።

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi ปีที่แล้ว +4

    ማነው እንድ እኔ ዳስ የላ አብርሽ ጌታ ይባክ ጋሽይንም አግዚአብሔር ይባርካችሁ ባቃ ታባራኩ 😢😢😢😢

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 ปีที่แล้ว

    የኔናት እናት ምንይከፈላታል ባወጣው ይተካልሽ እህታችን ለሰውልጅ ማሰብ እራሱ በቂነው አብርሽ ከመስቀል አስተሳሰርህ ጀምሮ ደስ ነው የሚል አለባበስህ ክርስቲያናውይነው ወንድምህ የተቀደደነው ማህተም አልሰራም እምነት የግልነው ሀገር የጋራነው ሰውን ሚያው አንገቱን ነው

  • @zinazina853
    @zinazina853 ปีที่แล้ว +3

    መጨረሻ የህዋ ነው ሙብ ደስ ሲሉ ❤️❤️❤️❤️😊

  • @sus2475
    @sus2475 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው አብርሽ እናት ከራሷ በላይ የልጆቿደስታ ያስደስታታል 😢 የኔ ውድ ልጅ ያንተ ደስታ ነው የሚያስደስተኝ ❤

  • @BhelHee
    @BhelHee ปีที่แล้ว +5

    እህታች በዚ ሙቀት አገር እየሰራቪ ባወጣቪው ገንዘብ ለሙቤ እናት በማረገቪ ባወጣቪበት ይተካልቪ አብር ኤፍሪ ምርጦች በርቱ

  • @atklitemelkamu4735
    @atklitemelkamu4735 ปีที่แล้ว +1

    44k ታይቷል ግን ሰብስክራብ ብታደርጓቸው እኮ አይከፋም ጥሩ ልጆች ናቸው መተባበር ልምዳችን ቢሆንስ ❤❤❤❤

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ ปีที่แล้ว +4

    ተመልካቾችኮ ልቦናቸው ሩህሩህ ነው በወጣው ይተካ ❤❤❤❤

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ማሻ አላህ የኔ እናት አብርሽ ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃች አላህ ያሠባችሁትን ነገር በሙሉ አላህ ያሣካላችሁ

  • @umizakariyachanalibetesewi3834
    @umizakariyachanalibetesewi3834 ปีที่แล้ว +15

    የነ እናት ሁለ ይደሰት ❤❤❤❤

  • @anshaebrahim2478
    @anshaebrahim2478 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሰጭቱም በዉጣዉ ይተካሸ እንደት ደሰ እንዳላቸዉ የኔ እናት

  • @seadibistimatube7136
    @seadibistimatube7136 ปีที่แล้ว +5

    አስበሽ ይሄን ስጦታ ልከሽ ያስደሰትሻት እህት አሏህ በዱኒያም በአኼራም ያስደስትሽ

    • @moamna9019
      @moamna9019 ปีที่แล้ว

      አሚን የኮሜት ምረቃን ብቻ ያሰድሰታል አላህ ይሰጥልኘ መራቂወቸ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว

    የሄ እናት.. እፊታችው ላይ ያለ ፈገግታ @ ደስታ.... ለስጭ አብዝቴ ይስጠው... እነዚህ ናችው እኮ የማዳም ቅመሞች
    ገና.. ስው ተችገረ ሲባሉ እንደ
    911.. ፈጥነው ደራሾች.. አቦ ደጋጎችን ያብዛልን ::🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👏👏👏😍😍😍

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube ปีที่แล้ว +6

    አብርሽ ልዩ ሰው አላህ ጨምሮ ይስጥህ የእናት ደስታ የሚያስደስተው❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍

  • @BataBata-ef8iq
    @BataBata-ef8iq ปีที่แล้ว

    እደኔ ያብርሽ ደስታ መመለሱ ያስደሰተው በጣም ደስ ብሎኛል እብርሽየ ደግሞ ወንድምህን ማታብ ይልበስ ንገረው ያተ ይለያል የኔ ውድ😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ ปีที่แล้ว +5

    ሙቤ የዋህ ገራገር ንጹህ ኢትዮጵያዊ

  • @weto5477
    @weto5477 ปีที่แล้ว

    Wwww Ab betam dess yelal faxari yakeberek tabareki🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @AbebaGetachew-yo6dr
    @AbebaGetachew-yo6dr ปีที่แล้ว +9

    እግዚያብሔር ይስጣችሁ እናት ለዘለዓለም ትኑር ❤

  • @كريمهكريمه-ت8و
    @كريمهكريمه-ت8و 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወላሂ ቅነህ እሸ👍

  • @tgzeleke2150
    @tgzeleke2150 ปีที่แล้ว +5

    ሙቤ አይዞህ የማያልፍ የለም አይዞህ

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 ปีที่แล้ว +1

    ሚሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ ጎበዝ ሻበለዬ ፈጣሪ ይጨምርልክ❤❤❤

  • @አለምነሽፈንታው
    @አለምነሽፈንታው ปีที่แล้ว +18

    እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @sanikonjoo
    @sanikonjoo ปีที่แล้ว

    Begugut eko new mtebkachihu abrshi tolotolo nu wddd tebareku yene deg ezb❤❤❤

  • @saedayasen7771
    @saedayasen7771 ปีที่แล้ว +17

    እናት ተኑር ለዘላለም❤❤❤

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ ปีที่แล้ว +2

    አብርሽዬ የኔ መልካም እናታችንን እዳሥደሠትክልን እግዚአብሔር ለአተም የልብህን መሻት ይሙላልክ ወድማለሜ የኔ ቃል አክባሪ

  • @IkaarmIkkram
    @IkaarmIkkram ปีที่แล้ว +10

    አብርሽዬ አለህ ይስጠቹ ምርጥ ሰው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu ปีที่แล้ว

    ደሥ ሢል ደሥታዋ እንደዚሕ ነው ወገን የተባረከ ቤተሠቦች ናችሑ የጋሽዬ ልጆች ለምሥኪን እንደምታሥቡ ፈጣሪ ብድሩን ዪክፈላችሑ

  • @ፂወንቲዩብያራያዋ
    @ፂወንቲዩብያራያዋ ปีที่แล้ว +7

    ዉይ ደስ ሲል ፈጣሪ ይስጣቹህ❤❤❤ አካባቢዉ ሲምር

  • @gdcggsvy7569
    @gdcggsvy7569 ปีที่แล้ว

    አቤት የመዳም ቅመሞችኮ ከራስ በላይ ለሰዉ ነዉ እምትኖርዉ ❤

  • @tinsaewondu5589
    @tinsaewondu5589 ปีที่แล้ว +5

    እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብርሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በብዙ ፀጋ በብዙ በርካት ይባርካችሁ 🍇🍇💯💯💯❤️

  • @zinetmuhamedimam222
    @zinetmuhamedimam222 ปีที่แล้ว +2

    አናተ ልጆች እድሜያችሁ ይርዘም ሚስኪንን የሚረዳ ሰዉ አኬራዉም ያምራል የኔ እናት 😢😢😢😢

  • @zone8505
    @zone8505 ปีที่แล้ว +6

    መሽ አለህ እነ አብርሽ ሰው አክበሪ ነችሁ ተበረኩ የምር ኮሜንተሮች ለሙቢ እነት ብለችሁ ነበር ተሰከ❤❤❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት ደስታዋ የኔ የዋህ ህዝብ በትንሹኮ ነው የሚደሰቱት ፍቅር ደስታ ያለው ገጠር ነው

  • @mesi2112
    @mesi2112 ปีที่แล้ว +3

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችው በላይክ 👍👍👍

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 ปีที่แล้ว

    እሚቻል ቢሆን 1000ላይክ ባደርግ ደስ ይለኝ ነበር እድሜና ጤና ለናቶች ይስልን❤❤❤❤❤አብርሽ እናተም ተባረኩ😊😊

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ከፍቶኝ ነበር🥺🥺ዛሬ ደስ አለኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mekamohamed7962
    @mekamohamed7962 ปีที่แล้ว +1

    ሙባረክ,ሞዴልቢሰራአሪፍነበር ሸበላነው ቁመቱ

  • @የኛቤት
    @የኛቤት ปีที่แล้ว

    ከኔ ጀምሮ የኛህዝብ እኮ የካሜራ አሽቃባጭ ነዉ አሁን እኝህ ሴትዮ ምን ጎደለባቼዉ እግዜ ጎሮቤትሽ የሚለብሱት ያጡ ነፍ ይኖራሉ ደግሞ ኮማቾች ቅናት ነዉ እዳትሉኝ እኔም ባቅሜ ላጡ ወገኖቼ እረዳለሁ ይቺ እናት እኩዋን ለራሱዋ ለሌሎችእ የምትተርፍ ናት ከማሳዉ እህሉን ከበረቱ ከፍቱን የያዘች ጀግና እናት ናት

  • @Ayenaleades
    @Ayenaleades ปีที่แล้ว +6

    የኛ ጀግኖች እድሜ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤

  • @seikhakalbakalba4497
    @seikhakalbakalba4497 11 หลายเดือนก่อน

    ሙቤ ያሳዝናል ለምን እንደሆነ አላቅም😢❤ በጣም የዋህ ቤተሰብ ናቸው

  • @mamabkaseadm6644
    @mamabkaseadm6644 ปีที่แล้ว +3

    የእማየን ፈገግታ እናት ለዘላለም ትኑር🥰🥰🥰🥰