SEBEBU New Ethiopian movie ( አዲስ የአማረኛ ፊልም 2020)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.ย. 2024
  • ሰበቡ የአንድን በተሰብ ፈታኝ ጊዜ የሚዳስስ ታሪክ ነው እና። እባካቹ ተጋበዙልን። በስተያየታችሁ ደግሞ አትርሱን! ተዋናዮቹን ለማግኘት ለምትፈልጉ የህድረ ገፅ አድራሻቸው።
    / born_bruk
    / nathanalexander26
    / pad206
    / king_solomon.1
    / pomy_mekuria
    / beta_mengistu

ความคิดเห็น • 182

  • @ወርቅህነከበደ
    @ወርቅህነከበደ 4 ปีที่แล้ว +56

    "ሕዝቤ ሆይ ÷ ና ወደ
    ቤት ይህም ግባ ÷ ደጅህን
    በኋላህ ዝጋ ፤ ቁጣ
    እስኪያልፍ ድረስ ጥቂት
    ጊዜ ተሽሽግ።"
    ______ኢሳይያስ 26:20

  • @amird9210
    @amird9210 4 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ እና በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ።
    ፊልሙ ውስጥ የራሴን ታሪክ በትክክል እየተመለከትኩ ነበር እናም ተረበሽኩ
    ወንዶች ግን ሴትን ከመበደላቹሁ በፊት ምነው ቆም ብላቹሁ ብታስቡ እኔ ዛሬ ልቤ ተሰብሮዋል አእምሮዬ ተጎድቷዋል ብቻ ግን ይሁን ሁሉም ለበጎ ነው

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +78

    በዚህ ሳምት የኮረና በሸታ ድራሹ ይጥፍልን እንደኔ ማነው መዳም የግረ እሳት የሆነችባችሁ😥

    • @zuzuzuzu128
      @zuzuzuzu128 4 ปีที่แล้ว +1

      ምነው እያስነጠሽ አስቸግረሻት እናዳይሆን

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว

      @@zuzuzuzu128 እረ እሷ የቁጣ ነች ደነዝ በያት

    • @zuzuzuzu128
      @zuzuzuzu128 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ገብረኤልዋሰጠበቃይ አይዞኝ ውዴ ከበሽታው አትበልጥምና በተቻለሽ መጠን የስዋን ባንዱ ሰምተሽ ባንዱ ድፊው ቦታ አትስጫት ትግስቱን ይስጥሽ አብሽር እራስሽን ጠብቂ ብቻ አንች እሺ ሁሉም ያልፋል ትግስቱንና ጤናው አይንፈገን

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@zuzuzuzu128 እሸ የኔ እናት አመሠግናለሁ 😘😘😘😘

    • @እሙከወሎቦረና
      @እሙከወሎቦረና 4 ปีที่แล้ว

      እኔ

  • @rezenegebreab4743
    @rezenegebreab4743 4 ปีที่แล้ว +2

    ድድብ ያለ ፊልም!። ለምን አንደኛችሁን ነጭ አትሆኑም?። ክፋት ብቻ። ፍቅር፣ ክብርና የውህነት የሌለበት!።

  • @hiwotzeethiopia1991
    @hiwotzeethiopia1991 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እኔ ወድጀዋለው በተደጋጋሚ ነው ማየው አይሰለችም 😍 you guys በጣም ደስ ትላላችሁ keep it up ❤️

  • @abyaby4137
    @abyaby4137 4 ปีที่แล้ว +5

    በረቱልን አሪፍ ፊልም ነው ታሪኩ የተለየ ይዘት መኖሩ ከአብዛኝወች የኢትዮጵያ ፊልሞች ለየት ያደረገዋል

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 4 ปีที่แล้ว +3

    Oh my I just finished watching this movie. I would love to say wow all the actors great and I loved it. It based on true story. Please keep it up please please. Ya all will grow in the move industry. From California....loved it. Just need clear video and clear voice...my volume up to 60 that much I can't hear. Beterfe great movie.

  • @kumnegerwoldie5332
    @kumnegerwoldie5332 4 ปีที่แล้ว +2

    Nice ethiopia movie fesum berta like it 👍

  • @hananitube4162
    @hananitube4162 4 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ ፊልም ምርጥ ታሪክ ደስ የሚል ትወና ቀጥሉበት

  • @habtom6782
    @habtom6782 4 ปีที่แล้ว +10

    ዛሬ ገና ሁሉም ስለ ፊልሙ ብቻ ሲኮምቱ አየው

  • @jaydencharles1785
    @jaydencharles1785 4 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ፊልም ነው። እውነተኛ ታሪክ ይሆናል ብዬ ገመትኩ። በዛ ላይ ፊልሙን የሰራቹት በሙሉ በጣም በጣም ነው የምታምሩት።
    ከዚም የበለጠ ስራ እንጠብቃለን። 😍😍😍

  • @zenebugebre7707
    @zenebugebre7707 4 ปีที่แล้ว +1

    I’m not saying get back to him. Because, as we forgive we get our peace. so I want her to forgive him so he can live his life back. at the same time forgiving isn’t always wrong especially, in love relationship. it’s actually show the maturity. overall great job.

  • @abrhamyilma6266
    @abrhamyilma6266 4 ปีที่แล้ว +8

    Betam arif new...Thanks for making the lock down a bit tolerable

  • @HonyHony-hg4br
    @HonyHony-hg4br 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ገራሚ ነው ይመቻችሁ የይቅርታ ልብ ሁሌም ያስፈልጋል በሌላ ስራ እንጠብቃችሀለን ፍቅር ያሸንፈል

  • @አሪፍአይሸኩልም
    @አሪፍአይሸኩልም 4 ปีที่แล้ว +9

    ሀቂቃ እዴሜ ልካቸውን ልምድ አለን ከሚሉ ኢትዮጵያዊ አርቲስቶች 💯 ፐርሰንት የነዚ ይሻላል ። ሁሉ ነገራቸው ናቹራል ✔️ ማስተካከያ አንዳንድ ወንዶች ከሴቶቹ ጋር በፀጉርም በጆሮ ጌጥም ተመሳስለውብን ተቸገርን እጂ 😎 ሌላው 👌👍

    • @dakoemako5114
      @dakoemako5114 4 ปีที่แล้ว

      ሌላ ፊልም ሲደግሙ ደሞ አርተፊሻል በአርተፊሻል ይሆኑብናል ቢኮዝ ፍሉዝ ይይዛሉዋ😂😂

    • @አሪፍአይሸኩልም
      @አሪፍአይሸኩልም 4 ปีที่แล้ว

      @@dakoemako5114😁 የኔ ቆንጆ አይመስለኝም ደሞ ሌላም አለ በቻናሉ ውስጥ ግቢ እኔም ይኼንን ያየው ከን ዲቴል ባላየውም የሆነ የሚታይ ተከታታይ ድራማ አላቸው እስቲ አየዋለው ብያለው

    • @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ
      @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ትምህርት ሰጪ ነው

    • @ሲጳራ-ጐ3በ
      @ሲጳራ-ጐ3በ 4 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @ruthiv645
    @ruthiv645 4 ปีที่แล้ว +4

    *Most of the actors here are from "Lost Soul" Gosh I loved that movie*

  • @ምህረትሀበሻዊ
    @ምህረትሀበሻዊ 4 ปีที่แล้ว +8

    ለህት እንዲህ መቆረቆረ አሪፍ ነው ድሞ ጀብ አገጨ ያልከው ውድጀዋለሁ ይመቻችሁ

  • @maryamawittarekegn1423
    @maryamawittarekegn1423 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪፍ ነዉ 👌🏾ዝንቱዬ የኔ ምርጥ 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @kiduman8107
    @kiduman8107 4 ปีที่แล้ว +7

    ኖ ይቅርታን ማስተማር ነበረባችሁ ይቅርታ ከሁሉም በላይ ነውና ይችን ብቻ ስህተት አገኘሁበት በተረፈ ሃሪፍ ነው ይመቻችሁ ፍሬንዶች

    • @አሪፍአይሸኩልም
      @አሪፍአይሸኩልም 4 ปีที่แล้ว +1

      ለዚ ጅብ አገጭ ነው ይቅርታ ሚደረገው እየተሳሰብን እንጂ ለዩ ይቅርታ ሚገባው ሰው ከፈጣሪው ይታረቅ እንደዚ አይነት ወንድ

  • @selamselam9188
    @selamselam9188 4 ปีที่แล้ว +5

    አቤት የወንዶቹ ዉበት 👍👍😀

  • @bettyethopia8784
    @bettyethopia8784 4 ปีที่แล้ว +8

    ጥሮ ነበር ግን ቢያንስ አብረሽው ባትቀጥይም ይቅርታ ብትይው መጨረሻው ያምር ነበረ በተረፍ አራፍ ፊልም ነው ሁላቸውም ትችላላሁ ታምራላቹ

  • @tewodrosayele9377
    @tewodrosayele9377 4 ปีที่แล้ว +11

    Corona የሆነ ልጅ ቺኮቹን ፈጀ እኮ

  • @ማሜነኝየአላህባረያ
    @ማሜነኝየአላህባረያ 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል ተዋናያኖቹ አንደኛ ናቸው 💚

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 4 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ነው እምዬ ለልጆችዋ ስትል ክፊ አይንካት ሁፍፍፍፍፍፍ ሆድ አስባሱኝ ልጆቹ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 4 ปีที่แล้ว +1

    betame teru movie newi yaletenezaza dese yemile asetemare lelawe degemo hulumi Addis selhonu beteru tewenewetale bertu ye abesha film hulegeze mechershawe ayameremi sebebu gene anedegna newi belela sere enetebekachulen fetare Ethiopian yetebeke amen

  • @onenationundergod4611
    @onenationundergod4611 4 ปีที่แล้ว +4

    I enjoyed watching it. Keep up the good work. Fitsume i'm so proud of you. Eheteh Eyerus neg ke Canada.

  • @tinsayetesfaye8267
    @tinsayetesfaye8267 4 ปีที่แล้ว +3

    ፊልሙ ፓርት2 መቀጠል አለበት በተረፈ ምርጥ ፊልም ነው ወንድም ምንጊዜም መከታ ነው

    • @abebaalemu9369
      @abebaalemu9369 4 ปีที่แล้ว

      ዋው በጣም ምርጥ ነዉ ያለውን እውነታ ስለሰራችሁ ልትመሰገኑ ይገባል ቀጥሉበት

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 ปีที่แล้ว +16

    የሚያስተምር ነው የሚያዝናናም ግን ከይቅርታ ግን ምን አለእናም ይቅርታ መጠየቅም ሆነ ማድረግ መሸነፍን ስለማያመላክት አሻሽሉት ለወደፊቱ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን ፈጣሪ
    ከኮሮና በሽታ ይሰወራቹ

    • @rhlove9617
      @rhlove9617 4 ปีที่แล้ว

      የሚስጥር ነፀብራቅ yekrta yeteyekew yeman bet hedo new eswan felgo alneberem yemetaw yenati fekregna ga ekonew yemetaw

  • @kokiyesahlshlji5485
    @kokiyesahlshlji5485 4 ปีที่แล้ว +1

    waw asetemariyi film new wedejewalehu

  • @emnetaydefer2402
    @emnetaydefer2402 4 ปีที่แล้ว +3

    Good job guys I enjoyed watching the movie ❤️❤️

  • @SkillPulseMedia
    @SkillPulseMedia 4 ปีที่แล้ว +2

    #Fitsa good job bro 👏 ,
    #Camera quality 70%

  • @hamza3720
    @hamza3720 4 ปีที่แล้ว +1

    አህት ፍቅርን ትታቅ ወድም ወዶችን ያቃል አሉ ልክነው

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 ปีที่แล้ว +3

    WOW sawe yekerta Marage sekabedaw ewentaga afekare sehoni naw 🥺

  • @amird9210
    @amird9210 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ምርጥ ፊልም ነው በርቱ

  • @hanamulgeta5623
    @hanamulgeta5623 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwww jagenana ye wesana sat tasedesetegalecha👏👏👏👏👏👏👏

  • @sourayaapikian5860
    @sourayaapikian5860 4 ปีที่แล้ว +1

    Im usually not a fan of habesha movies made in the States due to lousy acting, production n story line. But this is actually an interesting movie n the actors were great also. The sound n clarity just needs a little improvement

  • @obsey2153
    @obsey2153 4 ปีที่แล้ว +3

    Nice movie loved it 😍😍😍

  • @topyell7711
    @topyell7711 4 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የስደት ጓደኞቼ በደስታ ፍድቅ እምቱሉበት ወሬ የሰማቹሁ

  • @abisinyatimes-3445
    @abisinyatimes-3445 2 ปีที่แล้ว

    አረ finishing 😁😁😁😁 ምንድነው professional ለመሆን ስንት ጊዜ ነው የሚቀራቹሁ። ያባከንኩት ሰአት ነው የሚቆጨኝ

  • @aydrusabass6142
    @aydrusabass6142 4 ปีที่แล้ว +2

    you put a lot of work to get this done good job

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw 4 ปีที่แล้ว +2

    በለዉ አቶ እንግሊዘኞ ተጨፍጨፈ እኮ😱😱😱

  • @sali4168
    @sali4168 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድምየው ግን ሲበዛ ራስ ወዳድ ነህ ከምር እረ የሌለ ነው በቃ ይስማሙ ተዋቸው ይወዳታል ግን የሴት አባዜ ብዙ ወንዶች ላይ አለ

  • @flrehiwottessma999
    @flrehiwottessma999 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው።በርቱልን

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 ปีที่แล้ว

    አንድ ቀን ሥለፊልሙ ሢኮመንት አይቸ አላቅም እዚህ ፊልምላይ ግን ሥለፊልሙ ሥኮምቱ አየሁ በዚሁ ቀጥሉ ኮሜተሮች

  • @butuzelhue3401
    @butuzelhue3401 4 ปีที่แล้ว +1

    #Wow

  • @amareabel4615
    @amareabel4615 3 ปีที่แล้ว

    amazing I have ever seen in amharic film

  • @monasona6097
    @monasona6097 4 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም እዲ ነው በርቱ

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
    @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 4 ปีที่แล้ว +12

    ምድን ነው ወንድና ሴቱ አይለይ ውጭም ብትኖሩ ባህላችሁን አትርሱ መሰለጠን እና መሰይጠን ለዮ

  • @qalkidaanmulu7850
    @qalkidaanmulu7850 4 ปีที่แล้ว +1

    Arif new bartu👍❤

  • @bettyyoyo8930
    @bettyyoyo8930 4 ปีที่แล้ว +1

    Nice naw

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam destelalchu

  • @መዳኒአለምአባቴ
    @መዳኒአለምአባቴ 4 ปีที่แล้ว +7

    የሚገርመኝ ፊልሙ አማረኛ የሰሩት አበሾች ኮሚንት በእንግሊዘኛ የምጽፉ ታስቁኛላቹ ሆ

    • @ritaalem165
      @ritaalem165 4 ปีที่แล้ว

      ምን አልባት አማርኛ ማንበብ ለማይችሉ።

  • @እኔ.የማርያም.ነኝእኔ.የማ
    @እኔ.የማርያም.ነኝእኔ.የማ 4 ปีที่แล้ว +2

    ድራማው. አስተማሪ. ከሆነ. መጀመራ. ከራሳቹ. ጀምሩ
    ለምሳሌ. የኢቶጰያን. ባህል. የለም.
    1. ወድ. ጆሮውላይ. ሎቲ. ማጠልጠል
    2 ውድ. ሴት. አይለይም
    ምክንያት. ምንም. ውጭ. አገር. ባትኖሩም. የእርኩስ. መፈስ. መገለጫ. አትሁኑ. በተረፈው. ወድ. ለህቱ. መከታ. ነው. ስለዚ. በመጀመራ. ስነ ምግባራቹ. አስተካክሉ.

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 4 ปีที่แล้ว +3

    ይቅርታ የሚደረገው ሌላ ስትትለሚሰራ ሰው ነው እሄ ከ10 ሰው ጋር ሲጎተት ቆይቶ የምር !እረ ወደዛ!!! መሰረዝ ነው ዝርክርክ !!

  • @ሲጳራ-ጐ3በ
    @ሲጳራ-ጐ3በ 4 ปีที่แล้ว +1

    ምነዉ ማይብ አይየዉ አላችሁ ወይ በንግሊዘኛ ስሩትና ፈረንጆቹ ይዩት

  • @mimi-yn8xx
    @mimi-yn8xx 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam arefi new enam enda yakatelegni bale alegni

  • @arenputrianti1007
    @arenputrianti1007 4 ปีที่แล้ว +1

    Betame konjo new gadngya

  • @mesfinmesfin9675
    @mesfinmesfin9675 4 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው

  • @yeneneshalene3373
    @yeneneshalene3373 4 ปีที่แล้ว +2

    አጨራረሱ ምንድነዉ part 2 ይቀጥል

  • @ramysafi6455
    @ramysafi6455 4 ปีที่แล้ว +2

    wawwww adeng new lena ymechachu

  • @ሀኒቾሀኒ
    @ሀኒቾሀኒ 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow new ketelubte marochi

  • @abdulrezak939
    @abdulrezak939 4 ปีที่แล้ว +2

    ወንድምየው ያደረገው ይደብራል በሌላ መንገድ እህቱን መጠበቅ ሲገባው የወደደችውን ልጅ ለጅብ አሳልፎ ይሰጣል ይደብራል ጅቡ ቢያሳስታት ቢነጫትስ ይቅር ይላት ነበር?

    • @astershifraw2574
      @astershifraw2574 4 ปีที่แล้ว

      ነጫት ይባላል ካካ፡ካካ

    • @rhlove9617
      @rhlove9617 4 ปีที่แล้ว

      I was expecting that 😂

  • @bezasisay644
    @bezasisay644 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው በርቱ ግን ዉጭ የተሰራ አይመስልም እንደጀማሪነታችሁ ጥሩነዉ

  • @rahmaadubai8271
    @rahmaadubai8271 4 ปีที่แล้ว

    አርፍ ነው

  • @tazebewhailu2664
    @tazebewhailu2664 4 ปีที่แล้ว +2

    part 2 meche entebki

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ
    @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ 4 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ከምንም በላይ ነው ይቅርታ ብታረግለት ጥሩ ነበር
    ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይኑረን

  • @sadamohammed-cg2pv
    @sadamohammed-cg2pv ปีที่แล้ว

    ወይ ወዶቹቸጠብራራ 😂😂😂

  • @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
    @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ 4 ปีที่แล้ว +4

    ምንድነው ማለት አዲስ ነው እንደ

  • @makdasyoutube8299
    @makdasyoutube8299 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይ የኔን ታሪክ ነዉ የተሠራዉ ፊልሙ ዋዋዉዉ ነዉ በቃ የኔም ተብየዉ የሚለዉ ልክ እንደኔ ጓደኛ ነዉ ወንዶቺ ዉሾቺ ናቸዉ

    • @mekdifeker2104
      @mekdifeker2104 4 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁

    • @makdasyoutube8299
      @makdasyoutube8299 4 ปีที่แล้ว

      @@mekdifeker2104 😭😭ምን ያሥቃል ያሥለቅሣን እንጂ😭

  • @mussiegebrehanse8526
    @mussiegebrehanse8526 4 ปีที่แล้ว

    Yeh film menm legebang alechalm sew yefelgew yimaderge mebit yelwm befiker mekniyatum fiker fiker new ehitun safe aderego mistun biyata new sebebu yimebalew yinber arestu kiyerut endza kehun? Bertfef gen harife new🇪🇹

  • @zuzuzuzu128
    @zuzuzuzu128 4 ปีที่แล้ว +5

    ምነው እኔ ሳላየው 57ት ኮሜንት እረ ውይይይ

    • @zuzuzuzu128
      @zuzuzuzu128 4 ปีที่แล้ว

      አስተላለቁ ምንም አልገባኝም ታስረዱኝ

    • @meron612
      @meron612 4 ปีที่แล้ว +1

      Anchi comment mekutershin tetesh fimun atayim ende 🤣

    • @zuzuzuzu128
      @zuzuzuzu128 4 ปีที่แล้ว

      @@meron612 ክክክ አይገርምም አይኔነውኮ እደዛ ባይሆን አይተሽ ለኔ እዴት መለሽ ክክክክ

  • @habibahabiba9318
    @habibahabiba9318 4 ปีที่แล้ว +2

    Josi malet min ayinet sew nw

  • @zinteabdullah7625
    @zinteabdullah7625 4 ปีที่แล้ว +6

    ምንም አይልምቀጥሉበት

  • @ስደትትርፋማነዉክስረትምእ
    @ስደትትርፋማነዉክስረትምእ 4 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ የኛ ባህል ነዉ አፍፍፍፍፍ

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 4 ปีที่แล้ว +7

    ወንድ እና ውሻ አንድ ናቸው ስል ዘጠና ፐርሰት

    • @yonasyonas2194
      @yonasyonas2194 4 ปีที่แล้ว

      Fouk of bitch

    • @abyaby4137
      @abyaby4137 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክከ አይባልም ግን 👉 እውነት ነው::

    • @iamfromethiopia2134
      @iamfromethiopia2134 4 ปีที่แล้ว

      ውይ ዝም ማለት ነው ብቻ

    • @abelkidane556
      @abelkidane556 4 ปีที่แล้ว

      Kidi Mengs ሆሉም ወንደ አንዲ አደሊም

  • @roudarouda6075
    @roudarouda6075 4 ปีที่แล้ว

    ክፉል 2አለደ

  • @muller19961
    @muller19961 4 ปีที่แล้ว +1

    wow Good job jossy my nigga 🤦‍♂️

  • @sofyawase2673
    @sofyawase2673 4 ปีที่แล้ว

    የመጨርሻ የሚስጠላ ፊልም ያመቱ ደባሪ 😯

  • @blackpearl2643
    @blackpearl2643 4 ปีที่แล้ว

    not tryna be negative but there is big continuinity problem around 1;22.. senait's hair was curly in the living room and straitned in the bed room even thou it was in a bunny

  • @shuhadafamily8714
    @shuhadafamily8714 4 ปีที่แล้ว

    አይ ወንዶች

  • @khalidbab3025
    @khalidbab3025 4 ปีที่แล้ว

    Arif nw

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 4 ปีที่แล้ว

    ማጫራሻው ምንድ ነው

  • @tsionzenabu2776
    @tsionzenabu2776 4 ปีที่แล้ว

    aleke kezas

  • @yordiejisratube1527
    @yordiejisratube1527 4 ปีที่แล้ว +1

    Min yetemuazeze film new⁉️ aredia

  • @sarasarasara6948
    @sarasarasara6948 4 ปีที่แล้ว

    እቤት ወሠጥ እኳን ማብራት አትጥቀሞም ነው ረሣቹህ ጭለማ

  • @sai2864
    @sai2864 4 ปีที่แล้ว +5

    ke filmu የደበረኝ part ይቅርታ ማረግ ነበረባት cum on guys coz there is no lov wizout forgiveness nd there no forgiveness wizout lov huh ፀጉራሙ ልጅ ደሞ much lov

  • @lulitloveeritrean2091
    @lulitloveeritrean2091 4 ปีที่แล้ว

    Oh 🤦‍♀️

  • @sabiyeehebashe748
    @sabiyeehebashe748 4 ปีที่แล้ว

    Herif movie new wey wedoch degmo yedfechu defat yedergechu I hate wed to

  • @dinafekade8821
    @dinafekade8821 4 ปีที่แล้ว

    Poor finishing!

  • @tegustteg942
    @tegustteg942 4 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ የምን ጥርቅም ናችሁ ሁላችሁም አትጥሙም የእውነት

  • @aaas1311
    @aaas1311 4 ปีที่แล้ว

    G

    • @tigistabouto5779
      @tigistabouto5779 4 ปีที่แล้ว

      ኡፍባካችውኮሜንትበእንግሊዘኛአትፃፉአላርጅኬነውእንግሊዘኛደግሞአያምርባችውምበአማረኛዬቀየርልንኮሜትOk

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 4 ปีที่แล้ว

    Because you have the money, please don't make a movie...pretending like western...

  • @applemoble4041
    @applemoble4041 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ወሬ ብቻ ቁምነገረ የላቹ ቀፎ

    • @abyaby4137
      @abyaby4137 4 ปีที่แล้ว

      Apple Moble አይባልም

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 4 ปีที่แล้ว

    አረቲሥቶቹ ሢደብሩ

  • @yonasyonas2194
    @yonasyonas2194 4 ปีที่แล้ว

    Boring

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 4 ปีที่แล้ว

    Erasu men den new gin

  • @alexde8948
    @alexde8948 4 ปีที่แล้ว +1

    ምድረ ሰጌጤዎች

  • @laeykegorje7609
    @laeykegorje7609 4 ปีที่แล้ว +7

    አጨራረሱ ምንድን ነው እንዴ ቢያንስ ልጅቱ ከ ዶክትተሩ ጋር አቶንም ነበር።ሌላው ታሪኩ አሪፍ ነው። part 2 ይቀጥል

  • @laeykegorje7609
    @laeykegorje7609 4 ปีที่แล้ว +5

    ፊልሙን አይታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ ተመልካቾች

  • @tinatn6363
    @tinatn6363 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰብስክራይብ ብያለው