ሞተረኛዋ Ethiopian Movie Moteregnawa | Full Length Ethiopian Film | Ethiopian Movies 2024 | Amharic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 288

  • @ፍቅርነኝየተዋህዶልጅየደሙ
    @ፍቅርነኝየተዋህዶልጅየደሙ 5 หลายเดือนก่อน +34

    በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ከምር ቅመሞችዬ እዩት እስከ መጨረሻዉ❤❤❤❤❤በጣም አስተማሪ ነዉ❤❤

  • @Aiavilan
    @Aiavilan 5 หลายเดือนก่อน +119

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን። 💚💛❤️

    • @ሀአየየ
      @ሀአየየ 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤❤

    • @Aiavilan
      @Aiavilan 5 หลายเดือนก่อน

      @@ሀአየየ አሜን🥰🥰🥰

    • @AlmazTechan-x2o
      @AlmazTechan-x2o 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Aiavilan
      @Aiavilan 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@AlmazTechan-x2o ለሁላችንም 🥰🥰🥰

    • @Aiavilan
      @Aiavilan 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@AlmazTechan-x2o ለሁላችንም🥰🥰🥰

  • @MsHiyat-ze8td
    @MsHiyat-ze8td 5 หลายเดือนก่อน +75

    ይህን ለምታነቡ ሁሉሠላም ለናተ ይ😍😍 ደምሩኝ ውዶቸ🙏

  • @AdeyGa
    @AdeyGa 5 หลายเดือนก่อน +88

    የችን የምታነቡሁሉ ያላሰባችውት እደራ ይሰጣችው❤

  • @Aema-pu5pm
    @Aema-pu5pm 11 วันที่ผ่านมา +1

    እዩት ያላያችሁት አሪፍ ፊልምነው❤❤🎉🎉🎉 ስለ ፊልሙ እናመሰግናለን

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ደሰ እሚል ፈልም ነዉ ደራሲዉ እጅክ ይባረክ ፖሊሰ ሆኖ የተወነዉ ልጅ ያለበት ፊልም በጣም ነዉ እሚመቸኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 5 หลายเดือนก่อน +22

    አይይ ሰው😢😢😢
    ዋውው የሚገርም ፊልም ነው በጣም ደስ ይላል❤❤❤ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @hebshawit
    @hebshawit 5 หลายเดือนก่อน +20

    ሀገራችን አላህሰላም ያርግልን ጦርነት የእናቶች እባ በቃ ቹሁ ይበለን❤

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 5 หลายเดือนก่อน +14

    ማሻአላህ ሳርየ የኔጣፋጭ ከዱቄት የጠራቺ ከአርቴፊሻን ፀጉር የላቀቺ የጠራቺ እናመሰግናለን ይቺን እቁ ሴት ስላሳያቺሁን

  • @NanyTadese-wu4ek
    @NanyTadese-wu4ek 5 หลายเดือนก่อน +13

    😢😢😢😢😢😢የኔም አባት ገና 38አመቱ ልጆቹን እንኳን በሙሉ አይኑ ሳያየን ነው ገለው አመተው በራፍ ጣሉት ደሙ እስካሁን አልታወቁም እስኪ ፀልዩ

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 หลายเดือนก่อน

      🙏🏽

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @tigistasfaw3500
      @tigistasfaw3500 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ
      @አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ 4 หลายเดือนก่อน +2

      ፍትህከሰውሳይሆን፡ከፈጣሪይስጣችሁ።እውነትብትቀበርም፡ዛሬባትወጣም፡ነገበአኬራታገኙታላችሁ።

    • @romiydawit
      @romiydawit 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

  • @KalebDesta-wh1ch
    @KalebDesta-wh1ch 5 หลายเดือนก่อน +14

    ምርጥ ፊልም አስተማር ከመጀመርያው እስከ መጨረሻ መሳጭ ፍልም ❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ
    @አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውውውእደትደስስስእደሚል።ሀቀኛፖሊስበጣምውስጤነው።በሀገራችንእውነተኛፖሊስ፡ባናይምበፊልምአየንተመስገንነው።

  • @SofiMekonen-vy5ce
    @SofiMekonen-vy5ce 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውውው እንደዚህ አይነት ታማኝ ቦሊስ ቢኖሮ ኖሮ የስቶች አባ በታበሰ ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @HenaTesfa
    @HenaTesfa 5 หลายเดือนก่อน +17

    ምነዉ ጭር አለ ቅመሞችዬ ኑ እኛ ካልገባን አይደምቅም❤❤😂😂😂😂😂😂😂

    • @Sarah-ge2il
      @Sarah-ge2il 5 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ

    • @senaaqqad3003
      @senaaqqad3003 5 หลายเดือนก่อน +1

      😊😊😂❤❤❤እወነት😂❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምርጥና አስተማሪ የሆነ ፌልም ነዉ ወደነዋል❤❤❤🎉🎉

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 5 หลายเดือนก่อน +5

    ቆንጆ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta 5 หลายเดือนก่อน +9

    እኚህን እናት ስወዳቸው 🤗😍
    She looks like My late Grandma 🥺

  • @MelseMekonen
    @MelseMekonen 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታማኝነት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው መርማሪው Exlent jobe....Thank you 22 ሲኒማ...❤❤❤❤

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን🙏🏽

  • @messirahmania3391
    @messirahmania3391 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውውው ደስ ሲል❤

  • @MelseMekonen
    @MelseMekonen 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሥራ በጣም ተመችተሽኛል ይሜ

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 5 หลายเดือนก่อน +8

    ሀሪፍ ፊልም ነዉ ግን ልጂቷ ጥፍሯን ጨርሣ ጣትዋን ልትቆርጠዉ ነዉ እኮ 😂😂😂😂😂😂

  • @6948teddy
    @6948teddy 5 หลายเดือนก่อน +11

    Yenezi lijoch sira betam new mimechegn wow nice movie

  • @سعادةااخبشية
    @سعادةااخبشية 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቆንጆ ፊልም❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው 🥰

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው የምር በተለይ መጨረሻው ዋው ነው

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን🙏🏽

  • @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
    @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ 5 หลายเดือนก่อน +9

    ላይ ነበር ኮሜት የለውም
    ኮሜት የለለው እና አድሽ ላይክ የለለው ፊልም ማየት አልወድም😢

    • @zedfilmsEthio
      @zedfilmsEthio 5 หลายเดือนก่อน

      Ayto comment mareg ayshalm

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 5 หลายเดือนก่อน +1

      Erre ayteki like argi worengaa 😂😂😂😂❤❤

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 5 หลายเดือนก่อน

      Erre ayteki like argi worengaa 😂😂😂😂❤❤

    • @zedfilmsEthio
      @zedfilmsEthio 5 หลายเดือนก่อน

      Betelekeke 4 sat wist 1000 like tilaleh

  • @SmarhQHT
    @SmarhQHT 4 หลายเดือนก่อน +7

    My favorite 😍 💓

  • @Abreham453
    @Abreham453 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፊልሙ ይለያል የምትሉ ላይክ አርጉ❤

  • @zenat6033
    @zenat6033 5 หลายเดือนก่อน +7

    Wow🎉🎉🎉🎉

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 5 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sint-h2u
    @Sint-h2u 5 หลายเดือนก่อน +4

    መጨረሻው እዴት ደስ ይላል

  • @hayatmohammedmohammed631
    @hayatmohammedmohammed631 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው የእውነት ዴሥይላል

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ፊልም❤❤❤❤❤

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 5 หลายเดือนก่อน +5

    የሳራ አስመሰይ ጓደኞች እሱዋን የሰለሉወትነዉ ግን ደስ የለኝ ነገር ብኖር መርመሪዉ ጀግናናዉ የሳራን ሁለቱን ጓደኞቹን ሰለይ እንደ ሆኑ አዉቆወል

  • @مريمحسين-ب9د
    @مريمحسين-ب9د 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wow🥰🥰🥰🥰ምርጥ ፊልም🥰🥰

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @GooklGookl-f2p
    @GooklGookl-f2p 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውበጣምምርጥ ፊልምነው❤❤❤❤

  • @DubaiUae-yk4qx
    @DubaiUae-yk4qx 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን በጣም ደስ ይላል ኤርሚ ግን ጀግና ❤❤

  • @yaredyilema4081
    @yaredyilema4081 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን ምርጥ ፊልም ነው ኤርሚ ግን ይሜ❤

  • @dawitteklay
    @dawitteklay 5 หลายเดือนก่อน +8

    ሀቅ ያሸንፋል

  • @tigistbefto
    @tigistbefto 5 หลายเดือนก่อน +4

    አሪፍ ነዉ ❤

  • @TigstTsagy
    @TigstTsagy 4 หลายเดือนก่อน +2

    wowo ይልመድባቹሁ ምርጥ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውው በጣም አሪፍ አስተማሪ መጨረሻው ያማረ ፊልም ነው ግን ከፖሊሱ ዩኒፎርም ያለው ባንዲራ አልተመቸኝም ባንዲራችን ይች ነች 🇪🇹

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን ለአስተያየቶ 🙏🏽

    • @argetoall6484
      @argetoall6484 4 หลายเดือนก่อน

      @@HayaHuletCinema እኔም አመሰግናለሁ

  • @KhairiyaKhatun
    @KhairiyaKhatun 5 หลายเดือนก่อน +2

    መሸ አለህ እሄ በጠም ደስ የምል ፊልም ነዉ ወዌ

  • @fuadSelman-lc2fj
    @fuadSelman-lc2fj 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow mirt filme nazu andegna ❤

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 หลายเดือนก่อน

      ለአስተያየቶ እናምሰግናለን

  • @dawitteklay
    @dawitteklay 5 หลายเดือนก่อน +6

    መርማሪው ከመጨራሻ ወድጀዋለው ይባርከው እሄ ትልቅ ትምህርቲነው ለማንም ጉቦኛ

  • @AbdulHabib-c7x
    @AbdulHabib-c7x 5 หลายเดือนก่อน +3

    Waw harif film ❤❤❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው❤

  • @SENAYT-d7e
    @SENAYT-d7e 5 หลายเดือนก่อน +7

    ዋዉ ድንቅ ፊልም ነዉ

  • @memebakla378
    @memebakla378 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምረጥ❤❤❤❤❤

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን🙏🏽

  • @Lubaba-r6t
    @Lubaba-r6t 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነው በርቱ

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  2 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @PopzMichael
    @PopzMichael 5 หลายเดือนก่อน +6

    ምን አለ ለሀገራችንሥ እደዚህ አይነት ፖሊሥ ቢኖር አረ ፍትህህህህ ለሀገራችን😢😢😢😢

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ተምር የሆነ ፍልም ነው

  • @IbrahimMohamed-iw5mr
    @IbrahimMohamed-iw5mr 5 หลายเดือนก่อน +8

    ቆንጆ ነው መርማሪው ግን በኢትዮጵያ እንዲ አይነት የለም ለሀቅ የሚሰራ በተለይ አሁን

    • @sikosilo488
      @sikosilo488 4 หลายเดือนก่อน +1

      ቢኖርም አንድ ቀን አያድርም ድብን ነው እሚያረጉት

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @مال-م7س
    @مال-م7س 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቆጆነውአሠተማሪ❤❤❤❤

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ለአስተያየቶ 🙏🏽

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዋዉዉዉጀግናሴትነች❤❤❤❤❤

  • @አዩሽ-ዘ9ኈ
    @አዩሽ-ዘ9ኈ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ድምጿ ዋው

  • @MelseMekonen
    @MelseMekonen 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፖሊሱም ደስ ይላል

  • @HanaAlghafri
    @HanaAlghafri 5 หลายเดือนก่อน +3

    👌👌👌👌👌👌👌

  • @EmebetMohammed-zy9uc
    @EmebetMohammed-zy9uc 4 หลายเดือนก่อน +2

    Waw....dessli

  • @tarikaamare6232
    @tarikaamare6232 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow nice gin ahun aley adezi ayenat binoron ersu yadefutal

  • @ayenalembelayneh2369
    @ayenalembelayneh2369 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ ነው 🙏🙏🙏

  • @amoraharan125
    @amoraharan125 หลายเดือนก่อน +1

    U Are Number one polise

  • @HawletYouYube
    @HawletYouYube 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ሚመች ፊልም

  • @YesheAsemare
    @YesheAsemare 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wow wow yabede new ymechachihu❤❤❤❤

  • @shjking2439
    @shjking2439 5 หลายเดือนก่อน +8

    ወዉ ደሥይላል

    • @markos7615
      @markos7615 5 หลายเดือนก่อน

      አይ መርማሪ ""እሮጥ"ብለዉ ,,,,,,,የሚገቧት ነገርስ

  • @mercyyemaryamlijmercybob7050
    @mercyyemaryamlijmercybob7050 5 หลายเดือนก่อน +7

    Wow betam konjo new bertu

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር 5 หลายเดือนก่อน +10

    አጨራረሱ በጣም አሪፍ የቀረበ ሁሉ ጓደኛ አይደለም ወዳጅህን ጠብቅ ጠላትክን እግዚአብሔር ይጠብቅልካል

  • @babsnnnsnsj3904
    @babsnnnsnsj3904 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤woowwowoo betam das yilal

  • @Mesi-ed8sg
    @Mesi-ed8sg 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wowww 👍👍👍👍

  • @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
    @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው

  • @sameribasa3000
    @sameribasa3000 หลายเดือนก่อน +1

    ዎው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  หลายเดือนก่อน

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @GossayeGirma-dg2jx
    @GossayeGirma-dg2jx 5 หลายเดือนก่อน +3

    Huli gizy yemingodawu aqirabiyachin bale dekamana xenkara gon bemiyawuq sew new arif neber❤❤❤❤

  • @Mte-k2m
    @Mte-k2m 4 หลายเดือนก่อน +2

    Good job❤❤❤❤

  • @BelenSolomon-vu8tz
    @BelenSolomon-vu8tz 5 หลายเดือนก่อน +3

    Beka eski yenezin lijoch sira bicha asayun ye madam kimemoch ufff❤

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @TTr-ss5xe
    @TTr-ss5xe 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wow 😊 Lhageri ye miwaga Gagina 💪💪💪💪💪💪💪

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh 5 หลายเดือนก่อน +2

    Konjo film gobzoche 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @sebl1280
    @sebl1280 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wow nazu yeleyal ❤❤❤konjo sira

  • @የአለህእናቴንአዳራ
    @የአለህእናቴንአዳራ 3 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉ጡሩናዉ ❤❤

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @siblisibli6680
    @siblisibli6680 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቆጆ ስራ ነው

  • @አልማዝራያ
    @አልማዝራያ 5 หลายเดือนก่อน +2

    wow

  • @YordiMedi-oe8hi
    @YordiMedi-oe8hi 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ለአስተያየቶ 🙏🏽

  • @kidistkidy1914
    @kidistkidy1914 5 หลายเดือนก่อน +3

    Wow❤❤❤

  • @Hairya-e1y
    @Hairya-e1y 5 หลายเดือนก่อน +3

    wowwwwww❤❤❤❤

  • @HewtHewt
    @HewtHewt 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ያበደነው የመጬ አቦይመቻቹ

  • @HelenYehualashet
    @HelenYehualashet 5 หลายเดือนก่อน +3

    arif film new

  • @tigistbirku6452
    @tigistbirku6452 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow nice ❤❤❤

  • @Wediabraha-s8s
    @Wediabraha-s8s 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረ በጣም የሚያስጠላ ፊልም የሌሌ ከመቸ ነው መርማሪ ሚስጡ የሚያወጣ የዕቃዕቃ ጨወታ።።

  • @SeSe-sf2xr
    @SeSe-sf2xr 4 หลายเดือนก่อน +2

    መርማሬ ተመቸኝ❤❤❤

  • @betiwebsht
    @betiwebsht 5 หลายเดือนก่อน +2

    WoW❤❤❤❤❤❤

  • @عبدالسلام-ض8ه
    @عبدالسلام-ض8ه หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ በለለበት ሀገር ላይ ሰለ ፍትህ ቢሰበክ ምን ያደርጋል የሰንት ሰው ሂወት ጠፍቶ ተደብቆ የቀረ ደም በየቤቱ ማን ይቁጠረው እ 😢😢😢😢😢😢 ባይሆን ፖሊሱ የሆነ የደስደስ አለው❤ ተመችቶኛል❤😂

  • @LovelyGoldenDoodle-eh3dr
    @LovelyGoldenDoodle-eh3dr 5 หลายเดือนก่อน +2

    Waw❤❤

  • @mesertdamen4951
    @mesertdamen4951 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነው

  • @Hhut8gjc
    @Hhut8gjc 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NABIYATELIYAS-wc2ub
    @NABIYATELIYAS-wc2ub 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wow wow like more good job 👏 ❤❤

  • @Sosiከቤራ
    @Sosiከቤራ 5 หลายเดือนก่อน +2

    nice ❤

  • @mealaher8005
    @mealaher8005 5 หลายเดือนก่อน +5

    ፊልሙ አሪፍ ነዉ እርሱ ግን ..........

  • @AsAs-n4k
    @AsAs-n4k 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ፀሃፊ ከፃፈው ፊልሙ ፓርት2 ይወጣዋል

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን🙏🏽

  • @DxbDubai-h6t
    @DxbDubai-h6t 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ውዶች እስኪ ምርጥ ነገር ይመስላል ኑ አብረን እንየው

  • @BddiNxjdkk
    @BddiNxjdkk 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow🎉

    • @HayaHuletCinema
      @HayaHuletCinema  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን🙏🏽