81 ባለጊዜ 2 - Ethiopian Movie 81 Balegize Hulet 2020 Full Length Ethiopian Film Balegize 2, 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @makdasyoutube8299
    @makdasyoutube8299 4 ปีที่แล้ว +186

    እኔ የዘረ ለገበሬ ነዉ አቦ ይገረማል እንደኔ በዘረ የማታምኑ እሥኪ አሣዩኝ like

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +127

    የዛሬው ቸሩ አምላካችን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብሎ የሚጠራው ቸሩ አማኑኤል ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በዛ ላይ የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ነው በትምህርታችሁ በኑሩዋችሁ በትዳራችሁ በመንገዳችሁ በስራችሁ እሱ አማኑኤል የማርያም ልጅ ይቅደማችሁ ፅድት ያለች መልካም ሰንበት

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 ปีที่แล้ว +102

    የሀገሬ ልጆች አዲሰ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን እናየዋለን መልካም ደሰሰሰሰሰ የሚል በሳቅ በደስታ የተሞላ ስንበት ይሁንልን

    • @abdimahamad178
      @abdimahamad178 4 ปีที่แล้ว

      መተናል ሚሚ

    • @seadadeseia7952
      @seadadeseia7952 4 ปีที่แล้ว

      😘😘

    • @kdramaka2870
      @kdramaka2870 4 ปีที่แล้ว +2

      ሚሚ የሰዉ አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ ሁሉም ቦታ ሰገባ አቺ ነዉ ማይች የዮቱብ ተቆጣጣሪ ነሸ ወይሰ እዴት ነዉ አልገባኝም

    • @ሰላምለኢትዮጲያይሁን
      @ሰላምለኢትዮጲያይሁን 4 ปีที่แล้ว

      😘😍😍

    • @mohamodaethiopia
      @mohamodaethiopia 4 ปีที่แล้ว

      ሚሚ የሰው አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜👌👌👌👌👌👌☝🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 4 ปีที่แล้ว +105

    ዉድ የሀገሬ ልጆች ባለንበት አላህ ይጠብቅን ሙስሊሙ በዱአ
    ክረስቲያኑ በፀሎት እንበርታ ፈጣሪ በሠላም ከሀገራችን እዳወጣን በሠላም ይመልሠን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 4 ปีที่แล้ว +4

      ሀዩ ነኝ ስደተኛዋ የናቴ ናፋቂ ሀዩ ወለየዋ አሜን🙏

    • @ሰላምለኢትዮጲያይሁን
      @ሰላምለኢትዮጲያይሁን 4 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ዉድ😘😍

    • @SamiraHammand
      @SamiraHammand 2 หลายเดือนก่อน

      አምንን 🥰😘

  • @ኪያዬኪያ-ዠ2ኈ
    @ኪያዬኪያ-ዠ2ኈ 4 ปีที่แล้ว +133

    አምላኬ ሆይ ሁላችንም ከኮረና ቫይረስ ጠብቀን የተያዙ እህቶቻችን አንተ ማርልን ።ስለፉልሙ ከጨረስኩ በሃላ እኮምታለው

  • @خالدال-ط8ض
    @خالدال-ط8ض 4 ปีที่แล้ว +48

    ውድ ያገሬ ልጆች ከሚሰማው ከሚታየው በሽታና ግጭት ይሠውርን አሜን በሉ አይከፈልበትም

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +29

    በሰንበት ቀን ያውም በጥዋቱ ደስ ይላል የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዛሬው ለቸሩ አማኑኤል ወረሃዊ አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ በኑሩዋችሁ በትዳራችሁ በትምህርታችሁ በስራችሁ እሱ አማኑኤል ይቅደማችሁ መልካም ቀን

  • @seadi536
    @seadi536 4 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ በፈጣሪ እኔ ይሄን ፊልም መጨረስ አልቻልኩም ዝሙት ነዉ እንደ የምታስተምሩት ፈጣሪያችሁን አትፈረዉ በአላህ እንደት ነዉ ፈጣሪ የሚጠላዉን ነገር እያደረግን በምንሰራዉ ነገር ስኬታማ መሆን የምንችለዉ ለዚህ ጥፋታችን መሠለኝ በዚህ በኮሮና ቫይረስ አለምን ያስጨነቀዉ ምክንያቱም የምንሰራው ወንጀል ስለበዛ ለእኛ ቅጣት መስጊዶች ቤተክርስቲያን የተዘጋዉ ትንሽ አታስቡም 😱 እንደኛ ጥፋትና ወንጀል ሳይሆን እሱ ፈጣሪያችን ይቅር ባይ ነዉ ይቅር ይበለን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እራችሁን ጠብቁ ይሄን ኮሮና ያጥፋልን

  • @lovelife-su4yw
    @lovelife-su4yw 4 ปีที่แล้ว +146

    ይሄ ዝሙት ነው እዛው አለም ላይ ጨርሱ። እኔ ከቤተክርስትያን ጋር ማያያዛቹን አልወደድኩትም።

  • @zebibayimer2540
    @zebibayimer2540 4 ปีที่แล้ว +23

    አላህ ሁላችንንም ከሚፈራው ከሚወራው መጥፎ ነገር ይጠብቀን እህት ወንድሞቸ

  • @ናታኒምፍቅርያሸንፋል
    @ናታኒምፍቅርያሸንፋል 4 ปีที่แล้ว +56

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንን ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቅልን 🙏 መልካም እለተ ሰንበት 💚💛❤

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +78

    በፊልም ላይ ብቻ ሆነ እንጂ እውነት ቢሆን ኖሮ የተደበቀ መጽሀፍቶች ሁሉ ቢወጡ ኖሮ ሀገራችን ኢትዮጵያም ዛሬ ላይ ደሃ ህዝብ ተብላ ባልተጠራች።ልጆቹዋም ለስደት ባልተዳርጉ ነበር

    • @geeh1711
      @geeh1711 4 ปีที่แล้ว +2

      እውነትሽን ነው ግማሾቹ ተሽጠዋል እውነት የተፃፉት ደግሞ አቃጥሏችዋል ወያኔ

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +2

      @@geeh1711 አንጀታቸው ይቃጠል ካልኩ ሀጢአት ነው የስራቸውን ይስጣችሁ

    • @TUBE-xz9ti
      @TUBE-xz9ti 4 ปีที่แล้ว +2

      ትክክክክክል።።። ነው ግን እውነት በፊልም ብቻ እና ብቻነው ያለው

    • @misrakmisrak3279
      @misrakmisrak3279 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @saineshberara8122
      @saineshberara8122 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል እማ

  • @banchu3147
    @banchu3147 4 ปีที่แล้ว +20

    እግዛብሄር ምህርቱን ያውርድልን እንደ በደላችን ሳይሆ እንደ ይቅር ባይነቱ ይቅር ይበለ አሜን

    • @burtukanbeza4454
      @burtukanbeza4454 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @ganetteammar2063
    @ganetteammar2063 4 ปีที่แล้ว +10

    ግዜያዊ እና አስተማሪ ፊልም ነዉ ፈጣሪ የኢትዮጵያን አንድነቷን ሠላሟን ይመልስልን

  • @OmarOmar-pu8sh
    @OmarOmar-pu8sh 4 ปีที่แล้ว +4

    መጀመሪያ ሰውነት ይቅደም ከዛ በኋላ ኢትዮጵያዊነት እውነት ነው አሁን ላይ ያለችበት የሀገራችን የዘር እና የሀይማኖት ችግር በሚገባ የታየበት ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው 💖💖💖💖💖

  • @jerry4btube281
    @jerry4btube281 4 ปีที่แล้ว +43

    የስደት እህቶቼ ኑ 81 ባለ ጊዜ 2 ተለቋል እባካችሁ ስለ ፊልሙ ብቻ ኮመንት ስጡ 👍 አሪፍ ፊልም ነው ገባ ገባ በሉ ሰሞኑን ፊልም ጠሮብናል ኑ እንይ💛💜💚

    • @fahizafahiza1741
      @fahizafahiza1741 4 ปีที่แล้ว +1

      Eshi

    • @heregewoinenatuannafaki3686
      @heregewoinenatuannafaki3686 4 ปีที่แล้ว +1

      Eshi

    • @ebtsamenat7299
      @ebtsamenat7299 4 ปีที่แล้ว +1

      ስፈልግ ስፈልግ ካንቺ መልስ አገኘሁ ተባረኪልኝ

    • @jerry4btube281
      @jerry4btube281 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ebtsamenat7299 እሺ የኔ ቆንጆ አንቺም ተባረኪልኝ ባለሽበት ሰላም ሁኚ መልካም ሰንበት ይሁንልሽ💛💜💚😚😚

    • @HiBye-fy7fn
      @HiBye-fy7fn 4 ปีที่แล้ว +1

      Help Me God this is FUCKED UP film
      Because I hate it

  • @ፉፊ
    @ፉፊ 4 ปีที่แล้ว +39

    የስደት ጋደኖቼ አላህ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ

    • @yutb1050
      @yutb1050 4 ปีที่แล้ว

      አላህን ምናመሰግነው በፊልም ነው እንዴ

    • @mamebekele4253
      @mamebekele4253 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @Ftelየወሎዋ
      @Ftelየወሎዋ 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው በጣም ምርጥጥጥጥ ፊልም በእውነት ቃል የለኝም አደኛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤💚💛❤ 💚💛❤

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 ปีที่แล้ว +30

    ዋው እጆችህ ይባረኩ ደራሲው በጣም ገራሚ ፊልም ነው የሚያስተምር የሚያዝናና በውስጡ ቁም ነገር ያለው ነው በጣም እናመሰግናለን

    • @teferademse519
      @teferademse519 4 ปีที่แล้ว +1

      በውስጡ ዝሙት የያዘ ነው አትሉም።
      የማይመስል ነገር ።
      ይሄ ከስርአት ውጪ የሆነ ፊልም ነው ። መበረታታት የለባቸውም ።
      ስንት አይነት ሀሳብና ምሳሌ እያለ በዝሙት; በዛላይ በቤተክርስቲያን ላይ እንደዚ ከህግ እና ከትዛዝ ውጪ የሆነ ስነምግባር የጐደለው ፊልም ነው !!! ::

    • @asyafaji7603
      @asyafaji7603 4 ปีที่แล้ว

      @@teferademse519 ታሪክንም ማዛባት የለለ ነው የቀባጤሩት

  • @branelfkrufikru1728
    @branelfkrufikru1728 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ታሳዝናላችሁ እምዬ ኢትዮጵያንና ቤተክርስቲያንን እንዲህ መቀለጃ አደረጋችኋት አዘንኩባችሁ

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +5

    የአርቲስት ሴቶች ማርያምን ጤንነታችሁ ያሰጋኛል ብድረ ብጣሻም ብጭቅጫቂ ስረአት አልባዎች ምናለ ገዳም ስትሄዱ እንኳን አለባበሳችሁን ብታሳምሩ ቡና ቤት መሰላችሁ እንዴ ዝም ብላችሁ የምትፈነጩት እግዚአብሄር ጨርሶ ይማራችሁ ምድረ ኩታራ ሁላ ቲሽ እሄንን ፊልም እንኳን ላይ ላይክ አላደርግም

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውውው ገራሚ ነው ፊልሙ

  • @leyuyeshiadane9360
    @leyuyeshiadane9360 4 ปีที่แล้ว +10

    ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቅልን ክፉዋን አርቅልን ጠላቶቿን እጃቸውን እግራቸውን እሰራቸው ፀሎታችንን ስማን 🙏

  • @እማምትክሽነኝእኔ
    @እማምትክሽነኝእኔ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማችሁ ይብዛ የምየ ኢትዮፒያ ልጆች ይድረስ ለደራሲዉ በርግጥ ኦርቶዶክስ አይደለሁ ሙስሊም ነኝ ግን የታዘብኩትን ልንገርህ እኔ የማዉቀዉ ቤተክሪሲቲያን ስለምን አመንዝሮን ይደግፊል ቅር ብሎኛል ሁሉም የሀይማኖት ቤቶች ከአመንዝሮ የፀዱ ናቸዉና ፈጠሪ ኢትዮፒያን እና ሰደተኞቾን ይጠብቅ ዘንድ በየሀይማኖታችን እንፀልየ በተረፈ ፊልሙ አስተማሪ ነዉ

  • @ተስፋንየሰጠየታመነነዉ
    @ተስፋንየሰጠየታመነነዉ 4 ปีที่แล้ว +7

    ምርጦች ገባ ገባ በሉ አዲስ ፊልም ተለቋል
    መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላቹ ፈጣሪ በያለንበት ከክፉ ይጠብቀን

  • @zulesherefa6934
    @zulesherefa6934 4 ปีที่แล้ว +25

    ንቁ የምንተኛበት ሰአት አደለም አሁን ዱአ የምናረግበት ጊዜ ነው አላህ ከመጣው በላአ ነገር እንድጠብቀን ዱአ ማድረግ ይሻል 🙏🙏🙏

    • @ematube
      @ematube 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል አላህ ይድረስልን ያረብ

    • @saadamohamed7390
      @saadamohamed7390 4 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን ለሁላችንም ባለንበትሰላምእንሁን

    • @meamymeamy6792
      @meamymeamy6792 4 ปีที่แล้ว

      አሚን አላህ ይክረሥልን ያረብ

  • @bettytesfaye4308
    @bettytesfaye4308 4 ปีที่แล้ว +16

    ወይኔ ባህርዳር እንዴት ነው የምታምረው😍😍😍😍
    ብችል እዛ መኖር ነው የምፈልገው❤

  • @tsegayealemu6985
    @tsegayealemu6985 4 ปีที่แล้ว +38

    የዚህ ፍልም ደራሲም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው በርታ 😍

  • @agezw6993
    @agezw6993 4 ปีที่แล้ว +3

    አዲስ ፊልም ተለቋል ኑእንይ የኔ ምርጦች ሰላማችሁ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ነው በርቱ ወገኖቼ ሁላችሁም በፀሎት በዱአ አትርሱኝ ወገኖቼ እኔ ፊልም መስራት እፈልጋለሁ አግዙኝ በፊልም ዙርያ ያላችሁ በሙሉ አግዙኝ አንድ ቀን ተሳክቶ አለምን ጉድ ያስባለ ትወና ሰርቼ ለህዝቤ ያለኝን ፍቅር ለስራያ ለሙያዬ ያለኝን ፍቅር ፍላጎት በትልቁ ተሳክቶ ማየት ትልቁ ህልሜነው እናተም አግዙኝ ሌሎቻችሁም በፀሎት በዱአ አግዙኝ ይሳካልሽ በሉኝ ወገኖቼ ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ የኔ ምርጦች

  • @ሪችነኝየእናቴናፋቂየመዲና
    @ሪችነኝየእናቴናፋቂየመዲና 4 ปีที่แล้ว +20

    ሰላም ማሮቼ ክርስቲያን ሙስሊም የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ከዚህ ኮሮና ቫይረስ ይጠብቃችሁ 😭😭
    የመዳም ቅመሞች❤

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 4 ปีที่แล้ว +29

    ይድረስ ለዚህ ፊልም ደራሴና ሌሎችም ደራሲ ነን ብለው የፈጠራቸውን ፈጣሪ በገንዘብ የሚለኩ የአእሚሮ ድሆን
    ሕዝቤ፡ዕውቀት፡ከማጣቱ፡የተነሣ፡ጠፍቷል፤አንተም፡ዕውቀትን፡ጠልተኻልና፥እኔ፡ካህን፡እንዳትኾነኝ፡
    እጠላኻለኹ፤የአምላክኽንም፡ሕግ፡ረስተኻልና፥እኔ፡ደግሞ፡ልጆችኽን፡እረሳለኹ።
    7፤እንደ፡ብዛታቸው፡መጠን፡ኀጢአት፡ሠሩብኝ፤እኔም፡ክብራቸውን፡ወደ፡ነውር፡እለውጣለኹ።
    8፤የሕዝቤም፡ኀጢአት፡መብል፡ኾኖላቸዋል፥ልባቸውንም፡ወደ፡በደላቸው፡አድርገዋል።
    ማንኛውም የፊልም ደራሲዎች የምትሰሩትን እወቁ ብላችሁ ብላችሁ ከወንጌል ጋር የዝሙትን ስራ ደባልቃችሁ የምትሰሩት እውነት እሳት ይሁንባችሁ ከዚህ በኋላ ከተዋህዶ ሀይማኖት ጋር የተያያዘ ፊልም ብትሰሩ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ የሙሴን ታሪክ ብታውቁ ኖሮ እንዲህ ያለ መቅሰፍት የሆነ ስራ ባልሰራችሁ እኛ እንዳዘንንባችሁ አምላክ ይቅር ባይ ነውና ይቅር ይበላችሁ ንስሀ ያስፈልጋችኋል ከደራሲን እስከ ተዋናይ

    • @teferademse519
      @teferademse519 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይስጥህ /ሽ በእውነት ልክ ብለሀል በጣም ያሳፍራል ልቦና ይስጣችው ንስሀ ግቡ ።

    • @Tube-rt1zg
      @Tube-rt1zg 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክህ/ሽ ልቦና ይስጣቸው።

    • @tube5313
      @tube5313 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ማማዬ እኔ እማ ሠለቸኝ ወይ ሠሚ የለ አባቶች ለምን ቀረፃ ላይ ዝም እንደሚሏቸው አላውቅም ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @abelbogale3642
    @abelbogale3642 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዞች፤ይህን ፊልም በጣም ወድጀዋለሁ ደግሞም በጣም አስተማርና መካሪ ፊልም ነዉ፡፡

  • @samitade4478
    @samitade4478 4 ปีที่แล้ว +18

    እጅግ አስተማሪና አዝናኝ ፊልም ነው ጥልቅ መልእክት ይዟል ደራሲው ትልቅ አክብሮት አለኝ ።

  • @hayuahmed196
    @hayuahmed196 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እኮን ኮማትሰጥቸ አላውቅም ዛሬ ግን ደስእያለኝ ነው ያየሁት በጣም አስተማር ፊልም ነው ውድያገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንንም አላህ ይጠብቅልን

  • @ድካምብቻሂወትአልገባችኝም
    @ድካምብቻሂወትአልገባችኝም 4 ปีที่แล้ว +12

    አቦ ይመቻችሁ የኢትዮፕያ ታሬክ ተቀብሮ አይቀረም ዘረኝነት አይኑ ይጥፉ ኢ ,ያ አንድ ቀን ታድጋለች አላህዬ አገሬን አደሬ ከክፉም አንተ ጠብቃት አገር ሰላም ሲሁን ህዝብም ሰላም ይሁናል አላህ በያለንበት ሰላም ያረግን በጣም አሬፍና አስተማሬ ነዉ

  • @jerryat3217
    @jerryat3217 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው 😂👍👍አስተማሪ አዝናኝ ፊልም ነው በርቱ 🇪🇹ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @sarakagnew9032
    @sarakagnew9032 4 ปีที่แล้ว +4

    አስተዋይ ነክ ደራሲው በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው

  • @MopileStoreaHayimi
    @MopileStoreaHayimi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @teddywendmu9877
    @teddywendmu9877 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው
    እምየ ኢትዬጲያን የሁላችንም ዙሮ መግባ ቤታችን
    ስናጣም ስናገኘም ስንሰደድም ሳንሰደድም የምንኖርባት የኛ የግላችን ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያውርድላት

  • @salamsisaye8331
    @salamsisaye8331 4 ปีที่แล้ว

    Woooooooow endehe hager hager yemishite film asayune eneji derasiwu benate endehe ketelebete 🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿

  • @hulusport
    @hulusport 4 ปีที่แล้ว +7

    ዝሙትና ቤተክርስትያንን ሳያገናኙ አስተማሪ ስራ መስራት ይቻል ነበር፡፡የሃገሬ ልጆች ትንሽ ነው የቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @hymanotteckllgz9431
    @hymanotteckllgz9431 4 ปีที่แล้ว +1

    ደራሲውን አደነቅሁት በርቱ የኢትዮጵያ አንድነት ልጆች

  • @Eyesus2727
    @Eyesus2727 4 ปีที่แล้ว +6

    *ይሄን ፊልም ሙሉ በሙሉ አላየሁትም ነገር ግን ኮሜንት እያነበብኩኝ እያየኹት ነበረ አንድ አንድ ሙስሊሞች ፊልሙ ላይ በሚደረገው አስነዋሪ ድርጊት እኛ ክርስትያኖች ላይ አፋቸው ሲከፉቱ በማየቴ በጣም ነው ያዘንኩት ከምንም በላይ በአንገታቸው መስቀል አድርገው ፊልሙ ላይ የሚታዩት ሰነፎች እኛ ክርስትያኖች ሁላችንን ያሰደበ ድርጊት ነው።*
    *እውነትና ውሸት በተደበላለቀበት ዘመን ላይ ይሄን ፊልም መልቀቃቸው በጣም ነው የሚያሳዝነው አብዛኛዎቹ ሙስሊሞች ፊልሙ የእውነት ድርጊት መስሏቸዋል ነገር ግን ይሄ ፊልም እና የኛ የክርስትያኖች ሕይወት ለየቅል ናቸው። እኛ ክርስትያኖች ይቅር ልንዘሙት በአይናችንም እንዳናይ የተከለከልን ሕዝብ ነን። ቅዱስ ጳውሎስም በመልእክቱ እንዲህ ብሎናል “#ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል።
    1ኛ ቆሮ 6፥18*”
    *እና ፊልም እና እውነት ለይታቹ እወቁ! “ይሄ ፊልም እንጂ እውነት አይደለም”። ክርስትያን የትም ይሁን የትም አምላኩን ይፈራል እግዚአብሔር እኛ ልጄቹን ከክፋት እንድንጠበቅ ያስተምረናል ነገር ግን አያስገድደንም #“አታመንዝር።”ዘጸ 20፥14 የሚል ትእዛዝ ሰጥቶናል ይሄን መተላለፍ እሱን አለ ማክበር ሲሆን “አታመንዝር” የሚለው ቃል ማክበር ደግሞ የሱ ልጅ መሆንኽን የምታመሰክርበት መሳርያ ነው።*
    *አንቺ/ተ ግን የክርስትያን ሕይወት ንሮ ሳታውቅ ክርስትያኖች ላይ መፍረድ ተገቢ አይደለም **#ቄስ** ኃጥያት አይሰራም አንልም ነገር ግን ከሰራው ኃጥያት ይጸጸታክ “ሰው ሆኖ የማይሳሳት እንጨት ሆኖ የማይጤስ” የለምና ቄስም ይሁን ጳጳስ ኃጥያት ላይ ሊወድቁ ይችላሉ ነገር ግን ለሰሩት ኃጥያት እጅ አይሰጡም ንስሐ ይገባሉ “ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም” ሲባል እንደሰማሽ እርግጠኛ ነኝ ሴጣን ጠዋት እና ማታ ቢፈታተነንም እኛ ግን ለሱ እጅ አንሰጥም።*
    *ኃይልን በሚሰጠኝ **#በክርስቶስ** ሁሉን እችላለሁ። ፊል 4፥13 ኃይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እንችለዋለን እኛ ክርስትያኖች ለውድቀት እጅ አንሰጥም “የጠመጠመ ሁሉ ቄስ አይደለም ቄስ መምሰል የሚፈልግ በጣም ብዙ ነው ቄስ የሚሆኑት ግን የተመረጡት ብቻ ናቸው። ” እና ከመፍረድሽ/ህ በፊት ሰውዬው ማነው ብለህ ጠይቅ ይሄ ቄስ መስሎ የሚሰራው አስነዋሪ ተዋናይ ቄስ ሳይሆን ቄስ መሳይ ነው።*
    *እፉኝት እንድትሞት በሰዎች እንዳትገደል ለምትኖርበት ቦታ ትመስላለች ቆዳዋ ቀለምዋ በየ ሰከንዱ ትቀይራለች ይሄ አስነዋሪ ተዋናይም እንደሷ ነው ። **#ቄስ** ዝሙት ይቃወማል እንጂ ዝሙትን አይፈቅድም ቄስ ኃጥያት ይጠየፋል እንጂ ኃጥያትን ስሩ ብሎ አያስተምርም የካህናት ስም የምታጠፉ አረመኔዎች ተወናዮች ቀናቹን ጠብቁ እግዚአብሔር የእጃቹን ይሰጣቹዋል በቤተ ክርስቲያን ላይ ማሾፍ የምትለውን የማታደርገውን እንደምትለው እንደምታደርገው አድርጋቹ ማቅረቡን ካላቆማቹ የሃገሪቱ ይች ግር ምጥ ይራዘማል እመነኝ እንደ እስራኤላውያን 446 ዓመታት የግብፅ ባሮች ያደርጋቹዋል።*

    • @gdffyff4978
      @gdffyff4978 4 ปีที่แล้ว +1

      ይሄ ሁሉ_ ከመቸክቸክ :ፌልሙን አይተሸ የእኛንም የሙሰሊሞችንም። ችግር መሰማት ከዛ: እነሱም ልክ ናቸው እኛም :ጠፍታችንን መናገር!!!

    • @Eyesus2727
      @Eyesus2727 4 ปีที่แล้ว +1

      @@gdffyff4978 አየሁት እኮ የወረደ ወራዳ የቤተ ክርስቲያን ታማኝነትን ያጠለሸ የከሐድያን ድርሰት መሆኑን እኮ ተገነዘብኩት ። ደግሞ ሙስሊሞች ምን ችግር አለባቸ ነውና ? በግድ ሁለተኛ ዜጋ ካልሆንን የሚሉት እራሳቹ እንጂ እኛ አይደለንም።
      በቤተ ክርስቲያን ሐቀኝነት ላይ በድፍረት በቆሸሸ ጫማቸው መራመዳቸው ሳያንስ የብፁዓን #መኖኮሳት አባቶች አስኬማ መሰደባቸው ብቻውን በሕገ መንግስት ያስጠይቃቸዋል ። እስቲ ልጠይቅሽ የትኛው መነኩስዬ ነው ሰዎች ዝሙት እንዲሰሩ የሚያበረታታው ?

    • @bettytesfaye4308
      @bettytesfaye4308 4 ปีที่แล้ว

      @@Eyesus2727 ማማዬ ተያቸው ይሳደቡ

    • @amanuyeliyedigiliji5845
      @amanuyeliyedigiliji5845 4 ปีที่แล้ว

      @@bettytesfaye4308 enesu lesidibi.tenesitewal.ada
      Ena.bota.linisetachew.
      Ayigebam
      🤞

    • @الحمدلله-ه4ه6ر
      @الحمدلله-ه4ه6ر 4 ปีที่แล้ว

      ጉድ ሥራ ከሌለሽ. አርፈሽ አተኝም ወይም ሥለፊልሙ አጽፊም. የኸን ሑላ እምጽፊው

  • @ጀግናነኝባባቴ
    @ጀግናነኝባባቴ 4 ปีที่แล้ว +1

    ደራሢውን ሳላደንቅ አላልፍም🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላአለም ትሳቅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 ปีที่แล้ว +16

    ሠላም ያሳደረን ሰላም ያውለን ቦታ ለመያዝነው ማታ ይሾፍል 🍿🍿

    • @TUBE-xz9ti
      @TUBE-xz9ti 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን የኔ ቆንጆ ማታ ይሾፋል አልሽ ክክክክክ ልክነሽ መቼም ስደተኞች አይሞላልንም

  • @fkadeal
    @fkadeal 4 ปีที่แล้ว +1

    ilove this video አብረን ብንሰራ ጥሩ ነው

  • @Selamtube02
    @Selamtube02 4 ปีที่แล้ว +27

    በጣም አሪፍና የሀገራችን ሁኔታ የሚገልጽ ፊልም ነው

  • @kinfegebrielwudeneh
    @kinfegebrielwudeneh 7 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 ปีที่แล้ว +54

    እንደ እኔ የፊልም ሱሰኞች ገባ ገባ በሉ አብረን ፏ እያለን እንውላለን

    • @yeshimare2702
      @yeshimare2702 4 ปีที่แล้ว +1

      መተናል ሚምዬ

    • @ወይሰውጉደኛው
      @ወይሰውጉደኛው 4 ปีที่แล้ว +1

      እሽ ቆጅዬ

    • @pepsibm1926
      @pepsibm1926 4 ปีที่แล้ว +1

      ገባን ገባን ምርጤ

    • @እሙኢስማኤል
      @እሙኢስማኤል 4 ปีที่แล้ว +1

      ግን ከይቅርታ ሁሌ ቅድማ አይሻለሁ ስራ የለም እዴ የት ነው የምትኖሪው

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 4 ปีที่แล้ว

      @@እሙኢስማኤል ምንም ይቅርታ አያስፈልግም የማዳም ሸቃላ ነኝ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልምነው በተለይ አጨራረሱ በትክክል ዋው ሁላችሁም ተባረኩ።

  • @زوزادم-س7و
    @زوزادم-س7و 4 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ይህን ቀጭኑ ልጂ ውስጤ ነው አትገር ብየ ብነግረው አትናገር ብሎ ነገረው ትክክል አባባል ነው

  • @tewodorthird7398
    @tewodorthird7398 4 ปีที่แล้ว +1

    የሀገራችንን ችግርና መፍትሄወቹን ለማሳየት ፥ አስተሳሰብን ለመቀየር የተጓዛቹህበት የሀሳብ ፍሰት ገራሚ ነው ።ምን ይደረግ ያገኘነውን ሁሉ ፈነቃቅለን ለዚች ሀገር መፍትሄ እናግኝላት እንጅ!! ይበል ብያለሁ ጎበዝ!

  • @mezmuretube8912
    @mezmuretube8912 4 ปีที่แล้ว +9

    ልቦና ይስጣችሁ ተናተ ፖለቲካ ጋር ሀይማኖትን መቀላቀል ምን ይሉታል እናተ ዝሙተኖች 😭😭😭

    • @klxc5319
      @klxc5319 4 ปีที่แล้ว

      በጣም አሪፍ

  • @HULU-7803
    @HULU-7803 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም የሚገርም ፊልም ነው በርቱ እደዚህ ለየት ያለ ፊልም ናፍቆን ነበር

  • @senifikerfiker7937
    @senifikerfiker7937 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም የሚያስጠላ የሚያቅለሸልሽ ፊልም ለዚህ ፊልም የከፈልኩት ብር ያሳዝነኛል ደራሲው ማፈሪያ ነው

    • @solihabesha722
      @solihabesha722 4 ปีที่แล้ว

      የት ነው የከፈልሽ ሲኒማ ነው

  • @hejd3707
    @hejd3707 4 ปีที่แล้ว

    Wowwwwww bxam haref move new ylychwt eyuxe etu🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈 lezelaleim tnure

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 4 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም የአገር ልጆች ፊልሙ አሪፍ ነው ግን
    ዘር ዘር ብላችሁ ባታገኑት ጥሩ ነበር ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚከፋፋሉት ጥቂቶች ናቸው ባለ ማወቅና ከግንዛቤ እጠረት አንድነታችን ላይ ነው ማቶከር ያለብን ታጁ ስላ የሁህ ደስ ብሎኛል ከኮሜዲው ውጪ የትወና ብቃትህም አሳይተሀል😘❤❤❤

  • @የኔነሽነኝስደተኝዋ
    @የኔነሽነኝስደተኝዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አሪፍ ነው ደስ ይላል

  • @eyerushoney6005
    @eyerushoney6005 4 ปีที่แล้ว +4

    ትልቅ ትምህርት ያለው ነው ሁላችንም አንድ ነን ካዳምና የሂዋን የተፈጠርን ከገባን ነው እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ጠብቃት
    ይህ ኮሮና የሚባል በሽታን ከስሩ ነቅለህ አጥፋልን በምትኩ ፍቅርን አንድነትን ዝራብን

  • @eyu6354
    @eyu6354 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ሲያምር ምርጥ ፊልም ❤️❤️❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹

  • @rahmadam7892
    @rahmadam7892 4 ปีที่แล้ว +4

    ዉይ አገራ ባህ ረዳር ናፈቅሽኘ ከዚ ዘመነ አመጣሽ በሽታ አዉጣኘ እና እናቴን አገሬን ናፊቅሽኘ ምረጥ ፊልም ነዉ በረቱ ቀጥልቦት

  • @hailemariamdebas4156
    @hailemariamdebas4156 4 ปีที่แล้ว

    i really proud of u all...ye hagerachinn tnsa'e bekrb yasayen..egziabher ethiopian yibark

  • @ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይ
    @ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይ 4 ปีที่แล้ว +17

    መልካም እለተሰበት ይሁንልን አሜን(3)

  • @ekramtube9427
    @ekramtube9427 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ደሰ የሚል አሰተማሪ ፊልም ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ሀገራችን ኢትዬፕያ የፈቅር እና የሰላም የብልፀግና ሀገር ፈጣሪ ያድርግልን ከወርርሸኙ በሸታ ኢትዬፕያን ይጠብቃት ነፃ ይበላት ከጠላቶቻ ይጠብቃት እኛንም በሰው ሀገር ያለነው ከዚህ ክፈ ወርርሸኝ በሸታ ፈጣሪ ይጠብቀን ያርብ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 ปีที่แล้ว +6

    ዘሪሁን አስማማውንናፐይህን ቀጭኑን ልጅ ስወዳቸው ዘሪሁን ደግሞ ፊልም ላይ ሲሮጥ 😂😂በጣም ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂#

  • @lubabanohammed6752
    @lubabanohammed6752 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አቤት እረ ኢቶቢያን አንድነት አላህ ያቅርብልን ዘረኝነትትን ትተን ባንድ እንደመር ያረብ ያግራችንን ሰላም አላህ ያብዛልን
    ከዚህ ከኮይሮና ባይረስም አላህ በያለንበት ይጠብቀን
    ውድ የኢቶቢያ ልጆች በየ ሀይማኖታችሁ ዱአ አድርጉ
    ኢቶቢያ ለዘላለም ትኑር አሚንን።

  • @kersetynakersetyna
    @kersetynakersetyna 4 ปีที่แล้ว +24

    በጣም ያሳፍራል ይሄ ባለጌ ፊልምማችሁን እንደት ከ እምነት ጋ ታያይዛላችሁ ዝሙትን ተው እንጂ አድርጉ ብሎ ማንም አያሰተምርም ባለጌዎች ናችሁ ኮሜንት ከምትሮጡ ፊልሙን አይታችሁ ሰለምን እንደሆነ ፃፉ😏

  • @abab-rh8rv
    @abab-rh8rv 4 ปีที่แล้ว

    wowwww betam arif film new hulachuem tameralachu😍😍😘😘😘

  • @tigisttg4062
    @tigisttg4062 4 ปีที่แล้ว +19

    ቆንጆ ልጅ አለችህ አዎ በደብ ተጠንቅቄ ነው የስራሃት 😂😂😂😂😂አይ ብር እንዲህ ያቀዦብራል አይ 😂😂😂😂😂
    አሪፍ ነው

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 4 ปีที่แล้ว

    ሲኖሩ Ethiopiye ውይ ሲሞቱም Ethiopiye ምርጥ ፊልም ዋው 👑👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @رحمهاحمد-ت8ش
    @رحمهاحمد-ت8ش 4 ปีที่แล้ว +12

    የኢትዮጵያን ፌልም በቃ ካለ ዝሙት አይስራም ቱ

  • @ethio9782
    @ethio9782 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ገራሚ ሀሣብ ነዉ ይሕን አንድ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @hamerhabeshawitube8284
    @hamerhabeshawitube8284 4 ปีที่แล้ว +4

    ይህ እኮ የዝሙት ፊልም ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እያመሳሰሉ ሀይማኖታችንን ያሰድባሉ መናፍቃን ሁሉ

    • @ezanatube1259
      @ezanatube1259 4 ปีที่แล้ว

      tekikil betam asafari nachew .

  • @metajabi119
    @metajabi119 4 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል ጥሩ መልክት አለው ክልብ ለተከታተለው ግን ከቤተክርስቲያን ጋር እባካችሁን ባትነካኩት ደስ ይለኛል ምክንያቱ ቤተ ክርስቲያን እሂን ታሪክ ጠንቅቆ ይህም ያስተምር የራስዋ የሆነ መምህር ልጆች አሉዋት እና ራሳቸውን ቻሉ

  • @Abaymagna
    @Abaymagna 4 ปีที่แล้ว +35

    ሠይጣን አሳስቶኝ አንድ አስር ሚልዮን በልቻለሁ 🤣🤪😋ግጥም አድርጎ በልቶ ሰይጣን አሳስቶኝ

  • @Teddy-jr2vy
    @Teddy-jr2vy 4 ปีที่แล้ว

    It’s a good movie thank you guys

  • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
    @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 4 ปีที่แล้ว +6

    ግን ማነው እንደ እኔ ህይወት ፊልም በሆነች ብሎ የሚመኝው

  • @henoktsegaye8797
    @henoktsegaye8797 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ፊልም ነወሸ ይዘቱንም ወድጄዋለሁ......
    ኢትዮጵያ ልቤ♥

  • @zehar43abderhman87
    @zehar43abderhman87 4 ปีที่แล้ว +4

    1ኛ ባሁን ሰአት እንደዚህ አይነት movieነው ሚያስፈልገን I love ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @መቅደስአቤኒ
    @መቅደስአቤኒ 5 หลายเดือนก่อน

    Wow በትክክል 😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ
    @እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ 4 ปีที่แล้ว +16

    80 ሴት በዘሙት ማረገዝ እረ እፈሩ ይደብራል

  • @masreshaayalew6150
    @masreshaayalew6150 4 ปีที่แล้ว

    My first time I see very good movie!!!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @engdagold5124
    @engdagold5124 4 ปีที่แล้ว +13

    ጀምሬው ሳለ ማዳም ጠራችኝ ከዚያ ጠፍቶብኝ በግድ አገኘሁት እና መልካም እለተ ስንበት ይሁንላችሁ

  • @hana.gatehawehana4014
    @hana.gatehawehana4014 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተመችቶኝ በፍቅር ያየሁት ፊልም እናመሰግናለን

  • @ethd8561
    @ethd8561 4 ปีที่แล้ว +7

    የኢትዮጵያ ትንሳዔ ቅርብ ነው
    የሰረኞቹ መጥፊያም ደርሷል
    ፈጣሪ ደግሞ ከኛ ጋር ነው

  • @aworirosemary1480
    @aworirosemary1480 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውው ያላያችሁ እዩት
    በጣም አስተማረ ነው በሳቅ ጨርስኩት ቃልም እድል ነው
    ደግሞ ሁሉንም ስውዳችው

  • @ቃልኪዳንየማርያምልጅ-ጘ1ለ
    @ቃልኪዳንየማርያምልጅ-ጘ1ለ 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስይላል

  • @edilove2318
    @edilove2318 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowwww betam temehert alew des sil 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zenebugebrekidan
    @zenebugebrekidan 4 ปีที่แล้ว +3

    አየ #ብልፅግና የእጅህን ይስጥህ ጭራሽ አንድ ወንድ ከ 81 ሴት 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን! እስቲ ከዚ ፊልም ምን ተማራቹ?

  • @iskechagetchew2701
    @iskechagetchew2701 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow mirt Ethiopiaw des yeml film indezy bertuln 🇬🇭❤️👈

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
    @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 ปีที่แล้ว +8

    እስኪ ጉዱ ይታይ መቼም የኢትዮጵያ ፊልም እያደር ቁልቁል እየዘቀጠ ነው የመጣው አይቼ እኮምታለሁ

  • @high1166
    @high1166 4 ปีที่แล้ว +2

    በርግጠኝነት ይሄ ፊልም ክፍል 3 መቀጠል አለበት ምክኒያቱም ተጀመረጅ አልተጨረሰም ethiopia ለዘለአለም ትኑር ዘረኝነትን ከምድረገጽ ያጥፋልን ዘረኞችን እየሰበሰባችሁ ወደ ጸበል ውሰዱአቸው

  • @mahitubes749
    @mahitubes749 4 ปีที่แล้ว +5

    ቦርጭ ያስቸገረው መፍትሄው አለ በተሰብ ይሁኑ🙏

  • @salihaa5159
    @salihaa5159 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ሲል የምር ሰርታችሁታል ኢትዮ ለዘላለም ትኑር

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 ปีที่แล้ว +28

    እሁድን በዩትዩብ ላሳልፍ ወስኛለሁ በቃ ዛሬ መልካም የዕረፍት ቀን አሌክሶ ስትመቸኝ እኮ

  • @fatumahabesha9448
    @fatumahabesha9448 4 ปีที่แล้ว +2

    ወንዶቹ ይሄን ፊልም አይተው እኛም ካላስረገዝን እንዳይሉ😂😂😂😂😜😜

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 ปีที่แล้ว +7

    ስራ እየሰራሁ ነው የተለቀቀው ስለዚህ ልጨርስና አያለሁ አሌክስ ደሞ አለበት አሪፍ ፊልም እንደሚሆን አልጠራጠርም

  • @semirnaser4392
    @semirnaser4392 4 ปีที่แล้ว +1

    እያሳሳቀ ትልቅ ቁም ነገር ላስጨበጡን የዚህ ፊልም ተዋንያን እና ደራሲ ምስጋናዬ ይድረስልኝ 🙏🙏
    የስራ ባህላችንን ከቀየርን ዘረኝነትን ከስር መሠረቱ ነቅለን ከጣልን እውነትም *ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን*

  • @ኤፍራታስዩም
    @ኤፍራታስዩም 4 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ፊልም ጥሩ ሆኖ ግን ቤተክርስቲያንን እንደዝሙት ቤት አድርጎ ማስተዋወቅ በጣም ያሳፍራል እንድህ አይነት ፊልም በቤተክርስቲያን አይደረግም

    • @Babi24_get
      @Babi24_get 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ትክክል ቤተክርስቲያን ማስከበር አለብን

  • @eskabarjsjd1972
    @eskabarjsjd1972 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው እነማሰግነለን