ተገፍትሬ ነው tiktok የጀመርኩት |Dominatenuri| ወቸው GOOD

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 626

  • @HAGERESTUDIO
    @HAGERESTUDIO 3 หลายเดือนก่อน +179

    Guys the wide camera angle is not good at all,,, the previous one is perfect just keep that one please.

    • @Fuaad_99
      @Fuaad_99 3 หลายเดือนก่อน

      Wait.

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 3 หลายเดือนก่อน +44

    ይህን episode አኮረነሳችሁት! The guy is such a talent, አጠያየቁን ግን አልቻላችሁበትም።
    የግድ ሁልጊዜ በአንድ አይነት form መሄድ የለበትም።

  • @kalebgmikael2202
    @kalebgmikael2202 3 หลายเดือนก่อน +13

    ስለ ልጅ በጣም መስማት ፈልጌ ነበር ልጁ ምርጥ ነው ግን አጠያየቃችሁ እጅ እጅ ይላል በተለይ ዳር ያለው ልጅ አስሬ ከ 1-4 የተማረበትን መጠየቅ ምንድነው አትሰማውም እነዴ

  • @ketty-x7t
    @ketty-x7t 3 หลายเดือนก่อน +70

    ቲክቶክ ላይ በአካል ከማውቃቸው ሰዎች ውጪ ብዙ ሰው ፎሎ አላረግም ግን this guy is the only one I follow እንደሱ የምወደው ቲክቶከር የለም ኢትዮጵያ ውስጥ አሪፍ ነገር ብዙ ተከታይ የለውም እንጂ እሱ ነበር ብዙ ተከታይ ሊኖረው የሚገባው

    • @User56-14q
      @User56-14q 3 หลายเดือนก่อน

      I don’t know him

    • @hannayirda
      @hannayirda 3 หลายเดือนก่อน

      his tiktok name please

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t 3 หลายเดือนก่อน

      @@hannayirda dominatenuri

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t 3 หลายเดือนก่อน

      @@User56-14q dominatenuri

  • @tesfagetanew3649
    @tesfagetanew3649 3 หลายเดือนก่อน +45

    Wow,
    እርጋታው እና አስተውሎቱ ፀዴ ልጅ።
    አትሳቱ" is incredibly important advice

  • @abrelaxedmusic9145
    @abrelaxedmusic9145 3 หลายเดือนก่อน +324

    Prince beliti yikerb yemetelu eski be like mok argut yehen comment

  • @ethioice9322
    @ethioice9322 3 หลายเดือนก่อน +49

    ere besmam, endezi aynet Legendery sew gabzachu, alaswera alachut eko, beza lay bays mnamn eyalachu lela sew tigabzalachu besu fit, have a little respect for the guy.

  • @SolGet-xd1ry
    @SolGet-xd1ry 3 หลายเดือนก่อน +565

    Camera anglu yirebishal ye dirowun argut

    • @MkAs-z3y
      @MkAs-z3y 3 หลายเดือนก่อน +17

      Ya guys, please fix it up

    • @Shewa-jj3ts1bm5p
      @Shewa-jj3ts1bm5p 3 หลายเดือนก่อน +9

      አዎ የበፊቱ ይሻላል ከዚህ

    • @zazzygentle6896
      @zazzygentle6896 3 หลายเดือนก่อน +7

      awo zoom arige neber say yeneberew

    • @DawitGom-ph3wd
      @DawitGom-ph3wd 3 หลายเดือนก่อน +3

      Tebda yamral

    • @fisehahabtamu3027
      @fisehahabtamu3027 3 หลายเดือนก่อน +1

      Aw betame

  • @brooktere7688
    @brooktere7688 3 หลายเดือนก่อน +31

    ቤኪ እግርክን አይቼ የገባኝ ነገር ፈጣሪ ለእግረኛነት አመቻችቶ እንደፈጠረክ

  • @davedula7
    @davedula7 3 หลายเดือนก่อน +116

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ይሄን ፖድካስት ሳይ የራሴ ታሪክ እያስታወስኩ ማየው

    • @berhantube616
      @berhantube616 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞን ብቻህን አይደለህም

  • @amannisrra3985
    @amannisrra3985 3 หลายเดือนก่อน +71

    Mahi back with her lovely smile 😂😂 ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ 🍫🍫🍫

  • @zewudnagofertech6380
    @zewudnagofertech6380 3 หลายเดือนก่อน +58

    robel u r a good cameraman but i didnt like the wide angle view, u can make the frame upto the edge of the chaires so that it wont be disturbing to watch

  • @GrmaMo
    @GrmaMo 3 หลายเดือนก่อน +15

    የምታቀርቡት እንግዳ ደስ የሚል ነው የእናንተ አቀራረብ ግን ትንሽ መስተካከል ያለበት ይመስለኛል

  • @Rosi-naye
    @Rosi-naye 3 หลายเดือนก่อน +75

    በአሁን ሰአት ላይ ከሚመቸኝ tiktoker ስላቀረባቹልን እናመሰግናለን 🙏

  • @nadiyanadi6461
    @nadiyanadi6461 3 หลายเดือนก่อน +18

    yalefewn ye America episode yalayachut kalachu eyut it's an amazing episode ❤

  • @LoveAbera-u1j
    @LoveAbera-u1j 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሳየው ገና የሚመቸኝ ዶምኔት ምርጥ ልጅ እኔ አከብርሀለው 😊

  • @EmranKhan-uj8sr
    @EmranKhan-uj8sr 3 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ ልጅ በጣም ነው የሚመቸኝ ትክክለኛ የአራዳ ልጅ ነው ❤❤❤

  • @geadionbezerdew3242
    @geadionbezerdew3242 3 หลายเดือนก่อน +5

    እውነትም dominant ወቸጉዶችን በራሱ እርጋታ ተቆጣጠራችሁ ቆንጆ እጥር ምጥን ያለ ❤❤❤

  • @NardosMenwyelet
    @NardosMenwyelet 3 หลายเดือนก่อน +35

    Mahi is the star 🌟 of this podcast

    • @Fuaad_99
      @Fuaad_99 3 หลายเดือนก่อน

      I guess 😂

  • @asludinsuleyman8380
    @asludinsuleyman8380 3 หลายเดือนก่อน +49

    Elatrick yikreb yemitilu like

  • @rexalvevo8838
    @rexalvevo8838 3 หลายเดือนก่อน +15

    Dominate deserves best tiktoker award

  • @tesfubekeletube2024
    @tesfubekeletube2024 3 หลายเดือนก่อน +2

    በግል ትምህርት ቤት መማር እኮ የሚያስገጭ አይደለም ። ዋውም አያስብልም ። ምነው እናንተ ..!
    @@የመንግስት/የሕዝብ ት/ቤት የብዙ ሳይንቲስቶች እና ምሁራን ማፍሪያ እንደሆነ አትዘንጉ ።👏👏
    ##Dominate ግን ለኔ #1 ነው።

  • @davedula7
    @davedula7 3 หลายเดือนก่อน +36

    folder ግን ጋቢው አምሮብሻል

  • @biniyamsahlu4871
    @biniyamsahlu4871 3 หลายเดือนก่อน +6

    Next abekal yimta mitlu 👍👍

  • @AmiroAmita-rw8ws
    @AmiroAmita-rw8ws 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ሰው ነው ግን ወቸው ጉድ ላይ መቅረብ ለወቸው ጉድ ብቻ ሳይሆን ለሚጋብዙት እንግዶች በጣም ጥቅም ነው ዶምኔት ከቀረበ በሁላ followeru በጣም ነው የጨመረው ሰለዚህ ከዚ በዋላ እንግዶች እንቅረብ ብለው መጠየቅ ያለባቸው እንሱ ናቸው ባይ ነኝ ወቸው ጉድ #1 podcust ❤️❤️❤️

  • @ekramzeynu7842
    @ekramzeynu7842 3 หลายเดือนก่อน +75

    Mahiye በናትሽ ከዚህ በኋላ እንዳትቀሪ ቢያምሽም ዝም ብለሽ ነይ እንዳትቀሪ

    • @essayessayhailemariam9231
      @essayessayhailemariam9231 3 หลายเดือนก่อน +2

      ካልሆነ እነሱ ይሂዱአ እሷ ጋር ምን ይመስልሻል

    • @SummerBlessed-vr5mu
      @SummerBlessed-vr5mu 3 หลายเดือนก่อน

      @@essayessayhailemariam9231😂😂😂fruit neger yezew yehidu

  • @selam7643
    @selam7643 3 หลายเดือนก่อน +15

    ዮኒ ኮፍያው እና ነጠላው አንድ ላይ አዲስ መርዶ የተረዳህ አስመስሎሀል 😂😂

  • @genetwoldeselassie-jh1uw
    @genetwoldeselassie-jh1uw 3 หลายเดือนก่อน +1

    በረከት በጣም የምወድህ እዉነተኛ ደስ የምትል ወጣት ነህ ከካናዳ ነኝ

  • @HikmaAdesmade
    @HikmaAdesmade 2 หลายเดือนก่อน

    ከናተ ባላቅም ወሬ አታቆርፍዱ ተረጋጉ በጣም ነው ማደቅህ እርካታህ ደስ ይላል❤❤❤

  • @Hann7080
    @Hann7080 3 หลายเดือนก่อน +39

    Veronica adane tekreb😭🤲

  • @Amanii262
    @Amanii262 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wide angle bzum des aylm yebefitu yshalal be editing yetechemere grgda ale demo 🤭
    Mrt episode neber 👏🥰🥰🥰

  • @eliaszelelew
    @eliaszelelew 3 หลายเดือนก่อน +4

    Dominate nuri talented guy
    Z right man at the right podcast. 😍😍😍

  • @eyerusalemtekeba3781
    @eyerusalemtekeba3781 3 หลายเดือนก่อน

    Arm chair በቀኝም በግራም፣ ለሁለቱም ተጠቃሚዎች፣ እጅ ለሚፅፉ አለ ይሰራል። ችግሩ ግን ብዙ ትምህርት ቤቶች የግራኞችን ፍላጎት(need) ከግምት ውስጥ ሳያስገቡ የሚያስገቡት armchair በሙሉ ለቀኝ እጅ ተጠቃሚዎች ብቻ ይሆናል። አንደው ቢታዘዝ እንኳ በቁጥር ሊዳረስ የማይችል የማይበቃ ወንበሮችን ነው የሚያስመጡት። Armchair ከሚጠቀሙ ከአንደኛ ደረጃ፣ high school እና የመሰናዶ ትምህርትቤቶች በተሻለ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ ትንሽ የሚሻል ነገር አለው። አንዳንድ የራሳቸው workshop ያላቸው ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ግራኞችን እንዳይቸገሩ ቢያደርጉም በዚህ አስፈላጊ ጉዳይ ላይ ግን እስካሁን አልተሰራበትም ማለት እንችላለን። እንኳን አነሳችሁት! የሚመለከተው አካል ቢሰራበት መልካም ነው።

  • @abenitech5406
    @abenitech5406 3 หลายเดือนก่อน +4

    የአነጋገር ስታይሉ ተመችቶኛል ❤ ልክ እንደ ግሩም ኤርሚያስ ተመሳሳይ ነው ።

  • @Mz-mt4wv
    @Mz-mt4wv 3 หลายเดือนก่อน +5

    Today, the host takes over the show. There are so manny things he could've talked about, but man asiweritot ayeeee

  • @SamuelNigussie-iz6sj
    @SamuelNigussie-iz6sj 3 หลายเดือนก่อน +2

    betame arif leje akrbachew enante gen alaswera alchehute !!! keldachew leza ata ye ljune tegestena enanten lalemasatate yaregebet mengede betame denke new !!!!

  • @MM-xk9lu
    @MM-xk9lu 3 หลายเดือนก่อน

    This guy has one of the best smiles I’ve ever seen 😊 keep smiling always

  • @elnathanentertainment1259
    @elnathanentertainment1259 3 หลายเดือนก่อน +1

    roba tichiyalesh mahlet gon yalewun ber besiwir sefashiw adel yimechish 👏👏

  • @hanateshome6507
    @hanateshome6507 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን Video ለሶስተኛ ጊዜ እያየሁት ነው
    ምክንያት……
    ዶሚ…….. ወድጄዋለሁ
    😍😍

    • @jemalulhabeshi
      @jemalulhabeshi 3 หลายเดือนก่อน

      የእውነት አወ ሁለተኛ ኮሜንት ስታደርጊ በጣም ተመችቶሻል😂 ረጋ ያለ ልጅ ነው

  • @Sanap-i7o
    @Sanap-i7o 3 หลายเดือนก่อน +15

    Ye lijnet photo biametuna biasayun just for fun …le chewataw dmket….like seifu show lay endallew

  • @tigistalemu9473
    @tigistalemu9473 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ማሂ 😘😘😘😍😍😍🥰🥰🥰👌

  • @biruktawitasrat4998
    @biruktawitasrat4998 3 หลายเดือนก่อน +2

    ‘እርጋታ matters’ exactly 😊

  • @aschalewmolla804
    @aschalewmolla804 3 หลายเดือนก่อน +1

    mirt content Creator new yakerebachihut.....respect

  • @sarragatu838
    @sarragatu838 หลายเดือนก่อน

    አዎ Hp መምህሮች ወፍራም ናቸው😂😂😂 ይመቻቹ ወቸው good ሆች 1ኛ ናቹ❤

  • @Jemal-n5i
    @Jemal-n5i 3 หลายเดือนก่อน +4

    የሀገሬ ልጅ rspect ዝዋይ ስትመጣ አሳ እኔን የምጋብዛ✋🙏❤️

  • @ExodusEndale-i5d
    @ExodusEndale-i5d 3 หลายเดือนก่อน +2

    Mahi with dominant 😮 yabde new mahi

  • @Bini_roots
    @Bini_roots 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሂ ሌላ ጊዜ በጨዋታ እያዋዛሽ ቁም ነገር ታነሺ ነበር አሁን ወደ ጨዋታው አደላሽ ለምሳሌ ይሄ ልጅ በጨዋታ እያዋዛ ስለሚያነሳቸው ማህበራዊ ጉዳዮች ታወሪዋለሽ ብዬ ነበር ምንሼ ነው ቤኪ የወሬ ያለ ያሰኝህ

  • @yidnekachewawash8945
    @yidnekachewawash8945 3 หลายเดือนก่อน +1

    Domain Silemimechegn New enji yayehut ena Betammmm Azza nachu

  • @demiszbafena
    @demiszbafena 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቤኪ የአርም ቼር ዩንቨርሲቲ ላይ የተወሰነ የግራ የተሰሩ ወንበሮች እንደነበሩ ትዝ ይለኛል

  • @habaguchi458
    @habaguchi458 หลายเดือนก่อน

    Arif podcast new gn ateyayek endihum mesmat betam yikerachual,matashashlu kehone enkuan guest camera man erasu aymetam,

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጠያቂዎቹ ትንሽ መረጋጋጋት ሴቱዋ ደሞ ጩኸት እና የምትጠቀሙትንም ቃላት ምረጡ ሁሌ ልጅነት የለም

  • @Thecommentator-m3b
    @Thecommentator-m3b 3 หลายเดือนก่อน +13

    ልጄ ይጠራኛል ይለኛል ና ና ና
    የኔማ ቤኪዬ የወቸው ጉድ ፋና
    ይህ ግጥም እንደ ኢትዮጵያ
    አቆጣጠር መስከረም 2017
    ለበረከት ታደሰ ተጻፈ።
    ከ COMENTATOR😉

  • @lidiyagetachew3304
    @lidiyagetachew3304 3 หลายเดือนก่อน +1

    It's a really big milestone guys!! Congrats

  • @BBrejoice
    @BBrejoice 3 หลายเดือนก่อน +1

    He is trying to explain in a calm way but you are interrupting him every now and then.

  • @BilelegnTiruweha
    @BilelegnTiruweha 3 หลายเดือนก่อน +1

    1 Videohen Salay Alefe Alawekem.Abro Adeg Guadegnayen Meselehegn Neber.Kuret esun Neber Yemeselkegn.Semum Nuri Seleneber Gera Tegabeche neber. Bech Temechegnaleh

  • @yohannesdessalegn6503
    @yohannesdessalegn6503 3 หลายเดือนก่อน +1

    welcome dominatnuri gena videown salayew new like yarekut. Yimechachu

  • @Brook0987
    @Brook0987 3 หลายเดือนก่อน +20

    በመጀመሪያ ለምታቀርቡት ሰው የምትጠይቁትን ጥያቄ ለዩ የምን ጠርቶ መፋጠጥ ነው ወሬ እንዳለቀበት ሰው፣ ሲቀጥል ለጋበዛችሁት ሰው ትንሽም ቢሆን ክብር ይኑራችሁ ያ ሰው እናንተን ብሎ መጥቶ ሌላ ወሬ አትቀላቅሉ። የምትሰሩት ስራ አሪፍ ሆኖ ሳለ ቀልድ ታበዛላቹ ማህደር የምትባለው ደሞ እራሷ ተይቃ እራሷ ትመልሳለች በዛ ላይ ዝም ብሎ ሳቅ ምንድነው።አመሰግናለው።

  • @fekadubekele2133
    @fekadubekele2133 3 หลายเดือนก่อน

    ቤኪ እኔም ግራኝ ነበርኩኝ እና ሁሌ ለፈተና ስቀመጥ ወንበሩ ለመፃፍ ስለማይመቸኝ በተቀራኒ ነበር የምዞረዉ እና መምህራኖቹ የምኮርጅ እየመሰላቸዉ ይገላምጡኝ ነበር

  • @DaregotM
    @DaregotM 3 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ ዘመኔን ስፈተን ልኮርጅ እየመሰላቸው በአስተማሪዎች እንግልት😭

  • @etsehiwotteklu
    @etsehiwotteklu 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mahiye, yene konjo. You are very smart and absolutely stunning❤

  • @fp385
    @fp385 3 หลายเดือนก่อน +2

    I love the wide angle shot 👌

  • @ruthwotene7349
    @ruthwotene7349 3 หลายเดือนก่อน +2

    Next time abekal please but thank you for having dominate

  • @LamrotBerhanu
    @LamrotBerhanu 3 หลายเดือนก่อน +15

    camera angle nahhh we don't like it

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 3 หลายเดือนก่อน

    Tenezaza 😂😂😂betam lejun asekemetachu wera 😊kumeneger aderegut enji

  • @samuelmolla7259
    @samuelmolla7259 3 หลายเดือนก่อน +2

    The wide camera angle disturbs our attention please fix it aza new

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 3 หลายเดือนก่อน +10

    Plss don’t do any episodes without the three of u .. especially!!! Sorry she brings good questions etc .. Beki is fun and yoni is humble!! So u three of u bring different personality!! If one of u missing it will definitely make a big difference!!

  • @tesfahop8496
    @tesfahop8496 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ere Lash Bro Feta bel....lela sew honkiben eko

  • @re_think_again
    @re_think_again 3 หลายเดือนก่อน +4

    ere this tiktoker my mom likes him so much, ye wustuan nw miyawerallat

  • @healthymusicfromalloverthe9046
    @healthymusicfromalloverthe9046 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወሳኝ ሚባል ወንድም አለኝ similar story😂 አባቴ ስሙን ያወጣለት መንግስቱ ሀይለማሪያም በ TV ትግላችን ወሳኝ ነዉ እያለ ሲያወራ ሰምቶት ነዉ ያወጣለት😂

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ወሳኝ 😂😂😂

  • @Birukyohannes-qn3mb
    @Birukyohannes-qn3mb 3 หลายเดือนก่อน

    Yichilal tiktokochun aychachwalw gobez actor nw👍

  • @adeyb5260
    @adeyb5260 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚመቸኝ ልጅ ወቸው ጉድ ይመቻችሁ

  • @lijmike8512
    @lijmike8512 3 หลายเดือนก่อน

    Mahi yezarew oufit its my favourite keep it up ❤❤❤❤

  • @BrukBruk-b3f
    @BrukBruk-b3f 3 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉ymeshashu yearada lij new zare yametashut yme yme yme yme

  • @Useridc251
    @Useridc251 3 หลายเดือนก่อน +1

    Another great episode also week 2 of asking to make Aida Ashenafi a guest, please and thank you.

  • @Fix-w1
    @Fix-w1 3 หลายเดือนก่อน +1

    በረከት ብር ካለው ኤግዚስት አያደርግም 😂
    ዮኒ የpodcast ድምቀት እየሆነች ነው

  • @Sosi_1237
    @Sosi_1237 3 หลายเดือนก่อน +21

    Editor - you really need to start putting the guest’s name on the title of the videos. We have no idea who these folks are sometimes.
    Also, the angle of the camera is sooo bad! Go bk to the old one

    • @bemnet7149
      @bemnet7149 3 หลายเดือนก่อน

      His name is on the title wdym

    • @Sosi_1237
      @Sosi_1237 3 หลายเดือนก่อน

      @@bemnet7149 He added his name on the title after I made this comment!

  • @abrehamgessesse8110
    @abrehamgessesse8110 2 หลายเดือนก่อน

    domi betam yechelale. film actor bihone arif nw.

  • @sewhun-uv7qe
    @sewhun-uv7qe 3 หลายเดือนก่อน

    In this podcast My favorite host is Mahi. I appreciate your efforts

  • @HailemichaelShemels-u6l
    @HailemichaelShemels-u6l 3 หลายเดือนก่อน +1

    yamericaw yabede podcast abel ena liyu yichlalu enante mndnew keldachehun bemetenu argut asr gize liju siyawera atakuwartut endezih kehone aselchi nw mihonew

  • @zoeyonas
    @zoeyonas 3 หลายเดือนก่อน

    ስትጅምሩ ግን ድምፅ ብክለት ምናምን ትንሽ. የጂም ሾው መስሎኝ... continent 👌

  • @solomonabera3817
    @solomonabera3817 3 หลายเดือนก่อน +12

    Mahi is back

  • @Kp-tm6dj
    @Kp-tm6dj 3 หลายเดือนก่อน

    Bro wechew gud is literally the funniest form of Ethiopian entertainment out there 😂😂

  • @HannaSolomon-w9s
    @HannaSolomon-w9s 3 หลายเดือนก่อน

    I love this show for real you guys are the best BTW I am left handed and I been straggling when I was young in Ethiopia my grandma cut my finger because I eat with left hand long story
    It is me mahlet event organiser

  • @merontamirat3117
    @merontamirat3117 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dominate betam temechegnaleh berta👌👌

  • @happyhour3559
    @happyhour3559 3 หลายเดือนก่อน +9

    ሚገርም ልጅ ጋብዛቺሁ አዛጋችሁት

  • @hanateshome6507
    @hanateshome6507 3 หลายเดือนก่อน +5

    ወቸው ጉድ …… ወቸው ጉዴ
    ዶሚኔት…………….. በጣም ነው የምትደላኝ
    አቦ ይመችህ ዶሚ

  • @antenehtesfayedemisse4924
    @antenehtesfayedemisse4924 3 หลายเดือนก่อน

    በሀይሉ ሙሉጌታን አቅርብልን ለዚህ podcast የሚመጥን ሰዉዐነዉ 🎉🎉🎉

  • @SelamTsegay-y8u
    @SelamTsegay-y8u 3 หลายเดือนก่อน +2

    Yamer betam nw yazgachihut
    Er asewrut lejun

  • @zolasef3939
    @zolasef3939 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንግዳው በጣም የተረጋጋ ሀሳብ ላይ ሊያወራ የመጣ ነው እናንተ በጣም የወረዳቹ የሰፈር ሰዋች የሆናችሁት

  • @nahommulate4683
    @nahommulate4683 3 หลายเดือนก่อน +2

    Bereket you really upset me, YOU KILL THE VIBE!

  • @Fix-w1
    @Fix-w1 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማህደር በየ episode u shine ማድረጉን ከወቸው GOOD አሜሪካዋ ልዮ በሳምንት አንድ Episode ዋጪበት
    ጥላቻ አይደለም ግን ከሁሉም ነገረሽ ፊክ Smile ሽን አልወደውም

  • @Lore9072
    @Lore9072 3 หลายเดือนก่อน +3

    ለልጁ ስል ነበር የመጣሁት ግን አላስወራ ብለው አንዛዙት

  • @davedhero1488
    @davedhero1488 3 หลายเดือนก่อน

    ወቸው ጉድ በጣም የሚመቸኝ ፖድካስት ነው ግን ተመሳሳይ ጥያቄ ነው የምጠይቁት ግን ደግሞ እምታቀርቡት እንግዶች ቲክቶከር እንደመሆናቸው መጠን ከሚሰሯቸው ቪዲዮዎች ጀርባ በምናይነት ስሜት ሀሳቡ እንደመጣላቸው ከሰሩት ቪዲዮዎች የሚወዱትን በቃ ሌላም ሌላም ጨምሩበት በቃ ከተለመደው ቫይቭ ወጣ አድርጉት ትንሽ እየሰለቸን ነው ደግሞ ጋሽ ባይስን እዛው ካለበት ሄዳችሁ በ ጊዜአዊ እስቲዲዮ አቅርቡልን

  • @Girum_4k
    @Girum_4k 3 หลายเดือนก่อน +3

    Please Camera Angel Yederowen Argut 😢😢😢😢

  • @biniamkefyalew8317
    @biniamkefyalew8317 3 หลายเดือนก่อน

    He is wonderful man, keep going bro,

  • @tsebaotnigussie6202
    @tsebaotnigussie6202 3 หลายเดือนก่อน

    Finally mahi semash we been asking you this guy do soooooooooooooooo long

  • @sishu12
    @sishu12 3 หลายเดือนก่อน +2

    Mahi is back yelal❤❤❤

  • @abdulahiabu1263
    @abdulahiabu1263 3 หลายเดือนก่อน +1

    Hi wochewgoods, I really enjoy your podcast! Keep up the great work! However, I’d appreciate it if you could avoid encouraging those who boast about their didibina. The new generation looks up to these figures as role models, so filtering out such content would be helpful for the kids who are the future doctors and engineers, not just TikTokers and TH-camrs. Also, it would be great to invite academicians-I hope Abel Misrak understands what I mean!

  • @nadi8082
    @nadi8082 3 หลายเดือนก่อน

    I can't with Beki's second hand embarrassment when Mahi sings😂😂

  • @mystudio350
    @mystudio350 3 หลายเดือนก่อน

    WoW betam betam adnakih negn Dominate Nuri. Betam yeteleyeh neh.