"ከመርፌ እስከ ትርፌ"...አስፋውና ናፍቆት ሸቀጣሸቀጥ ሱቅ ውስጥ ያደረጉት ትንሽ እረፍት //እሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 335

  • @ቤተሰብ-ቀ8ጐ
    @ቤተሰብ-ቀ8ጐ 3 ปีที่แล้ว +110

    ኧረ አንድ ቀን ሳዑዲ ላይ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ደምፅ እነሁን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sofiqa7087
    @sofiqa7087 3 ปีที่แล้ว +105

    መቸም በእውነት ኢቢኤስ አስፋው መሸሻ ባይኖር መገመት ከባድ ነው ሁሌም ኑርልን በመሸሻ ሞት

  • @shgertube4832
    @shgertube4832 3 ปีที่แล้ว +13

    ይህንን መልክት የምታነቡ ኢትዮጵያን ሰላማቹ ይብዛ

  • @djjjfjr5307
    @djjjfjr5307 3 ปีที่แล้ว +31

    አስፋው እና ናፍቆቴ ደስ ስትሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p 3 ปีที่แล้ว +17

    ፍትህህህህህህህህ ለወሎ ህዝብ😭😭😭😭😭
    ፍትህህህህህህህህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
    @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 3 ปีที่แล้ว +13

    አስፍቲ አድሎ ጨረሰው የኔ ቼር የebs ድምቀት ስወድህ።

  • @wubitayalewkindie8574
    @wubitayalewkindie8574 3 ปีที่แล้ว +5

    አስፋውና ናፍቆት እንዴት እንደምወዳችሁ በተለይ አስፋው እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @astubtube
    @astubtube 3 ปีที่แล้ว +10

    ትንሽ እረፍት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ደስ ይላል እንኳን ደና መጣችሁ

  • @firdos4354
    @firdos4354 3 ปีที่แล้ว +15

    ናፈቆት ውስጤ ሁሉ ያምርብሻል ሑቢ

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 3 ปีที่แล้ว +18

    ኧረ አስፍችየ ደስ የምትል ሰው ሰላምህ ይብዛ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 3 ปีที่แล้ว +16

    ናፍቆት ምወዳት ነገር ይገርመኛል💙😊
    ወሎ ወገኖቸ እያለቁ ነው ሰሚ ተመልካች መንግስት አጥተናል 😢😢

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +7

    አስፊቲና ናፍቆትዬ የebs ድምቀቶች ናችሁ🌺♥️

  • @agelgay.birhan.niguse
    @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว +13

    ዋው ያምረል ተባርክ ውዴ 😘😘😘😍

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +16

    እረ ባለኮዶሙ 🤣🤣🤣🤣🤣 አስፊቲ ደሞ አንድ አይበቃህም 🤣🤣🤣🤣 እረ ሙድ መያዝ አስፊቲ ልጁ ግን አውቆ ነው የተሾካሾከው ዋው በጣም ታምራላቹ አስፊቲ ናፍቂ

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว +1

      ወይኔ በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว +1

      ካነሰህ ተመለስ አላለዉም

    • @كوبرمحمد-ر6ش
      @كوبرمحمد-ر6ش 3 ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว

      @@Nejat197 ክክክክክ የኔ ውድ እኔ እራሱ እዴት እዳሳቀኝ እስከ4ሰአት አለን ካነሰህ ተመለስ ወይ አስፊቲ

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว

      @@كوبرمحمد-ر6ش ሁሌም ሳቁልኝ የኔ ውዶች

  • @አህላም-ከ8ጠ
    @አህላም-ከ8ጠ 3 ปีที่แล้ว +16

    እንዛመድ እምትሉ ዩቱበሮች ግን እንዴት እንዳስጠላችሁኝ ኤጭ

    • @sofyatube7031
      @sofyatube7031 3 ปีที่แล้ว

      ኧረበጣም

    • @ydfdft964
      @ydfdft964 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድክክክክክ

    • @ላታህዝንኢነአሏህማአህ
      @ላታህዝንኢነአሏህማአህ 3 ปีที่แล้ว

      የእኔ ቢጤ መጣች አበዙት እኮ ሀሀለሀ

    • @አህላም-ከ8ጠ
      @አህላም-ከ8ጠ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ላታህዝንኢነአሏህማአህ ወላሂ በጣም ስው እያዘነም እንዛመድ እየተደስተም እንዛመድ እንካን ዬቱብ ወንድም እና ወንድም ዝምድና ረስቶል ኤጭ

    • @ላታህዝንኢነአሏህማአህ
      @ላታህዝንኢነአሏህማአህ 3 ปีที่แล้ว

      @@አህላም-ከ8ጠ ሀሀሀሀ ወላሂ ፈገግ አረግሺኝ እኔ እማ እያየሁ አልፋቸዋለሁ ትናትና የወሎ ህዝብ እያለቀሰ የተለቀቀዉ ላይ እንዛመዲ የሚለዉ ብዛቱ

  • @TesfaneshTaddes
    @TesfaneshTaddes 7 หลายเดือนก่อน

    አስፊቲ የኔ አባት በጣም ተናፍቀካል😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว +10

    አስፊቲ ናፍቂ ምርጦቼ 👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-saintmarry
      @user-saintmarry 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/aoruoIQXrQ6fK5qYCkv5ww.html

  • @kedirkassim1419
    @kedirkassim1419 ปีที่แล้ว +1

    አስፋው ተጫዋች ትለያለህ እኮ ነብስ ይማር 😢😢😢😢

  • @አባቴኩራቴyouTube
    @አባቴኩራቴyouTube 3 ปีที่แล้ว +12

    መልካም ናችሁ አላህ ቅን ያድርጋችሁ ተባርኩ
    ግን ለወሎ ህዝብ ድምፃ ሁኑንንንንን
    እባካችሁ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 3 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ትለለቹ በርቱ ጥሩ ስራ ነው

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว

      ኢቢኤሥ ፕሮግራም ጥሮ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 3 ปีที่แล้ว +5

    ኢቢኤሶች አላህ ያክብራችሁ

  • @momeenaahmed443
    @momeenaahmed443 3 ปีที่แล้ว +2

    ናፍቆትዬ ስወድሽኮ የኔ ልዬ አስፊቲ የሳቄ ምንጭ

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy ปีที่แล้ว

    አስፊቲ ተጫዋች ትለያለህ እኮ ነብስ ይማር የኔ አባት አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @saadiissat5218
    @saadiissat5218 3 ปีที่แล้ว +2

    Good job 👏🏽 well done 👍

  • @selamselam745
    @selamselam745 ปีที่แล้ว +1

    አስፍው እግዛቤር ይማርህ

  • @hayriyaahmedin6396
    @hayriyaahmedin6396 3 ปีที่แล้ว +11

    ትንሽ እሪፊት አባትና ልጅ ከትሱጋ ያምራል

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p 3 ปีที่แล้ว +2

    ልጆቹ ሲያምሩ😋💚

  • @fekirethiopia7082
    @fekirethiopia7082 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ በሳቅ አሪ መደበሬያ አስፋው ግን መሽጫው ዋጋ ሲጠፋበት እኔ እጋብዛለሁ አላለም 🤣🤣🤣🤣❤👌ኮዳም የገዛህው ልጅ ግን አለቀልህ ሚስትህ ካየችህ አይ ካሜራ የሰራህን ይሰጥህ 🤔😀

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว +3

    ሠላማችሁ ይብዛ አስፍየ ናፍቅዬ💚💛❤👈🙏🙏

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ባሳቅ ባላኮንዶሙ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😃😃

    • @r6168
      @r6168 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkk

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 3 ปีที่แล้ว +8

    ናፍቆት ebc. ድምቀት

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 3 ปีที่แล้ว +3

    ትንሳኤ የለለበት ደስአይልም

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 3 ปีที่แล้ว +19

    አረ ኮንዶም ያለዉ ልጅ አይ አስፋዉ 🤣🤣🤣🤣

    • @oumzki736
      @oumzki736 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @tayto6723
      @tayto6723 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd ปีที่แล้ว +1

    Asfiye 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @abebadarege7643
    @abebadarege7643 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይ አስፍሽ እና መቅዲ ስታምሩ

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 3 ปีที่แล้ว +1

    ባለኮንዶሙ በጣም ተመቸኝ በጣም አርፍ የምን መፍራት ደግሞ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 ปีที่แล้ว +1

    የሱቅ ስራ በጣም ከባድ ነው እውቀዋለው በጣም ድካም አለው።

  • @frewottube3390
    @frewottube3390 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ስውዳቹ

  • @ibrahimnursebo2381
    @ibrahimnursebo2381 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ፕሮግራም ከቤተሰብ ጋር ሆነን ነው የተመለከትነው ስለ ኮንዶም የሰራቹት በጣም የወረደ ከናንተ ይማይጠበቅ ብልግና ነው አሳፈሪ የሆነ ነው

  • @እሙየየሰ
    @እሙየየሰ 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ ያሁን ተማሪዎች 100 ነው እንዴ ለቀን ውሎ ሚሰጣቸው

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 3 ปีที่แล้ว +5

    ምኑን አረፉት ልታከስሯቸው 😹😹😹😹 ሀሳብ ሲወግጣቸው ነው እሚያመሸው

  • @brukmg1284
    @brukmg1284 3 ปีที่แล้ว

    Nafkiyeeee yene Konjo I know why , but I love u like crazy and Asfiti yene chewa u r respectful person

  • @MadinaSgp
    @MadinaSgp ปีที่แล้ว

    አስቴ ደጉ እግዚአቤሔር❤❤❤❤

  • @ሀያትነኝከዱባይ
    @ሀያትነኝከዱባይ 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክ ኮንዶም አለ ወይ አለልም ተበርቼ ሰለም የእትዮ ወንዶች ልቦና ይስጠቹ

    • @ghf9240
      @ghf9240 3 ปีที่แล้ว

      ይን ምኑ ይገርማል መንገድ ለይ አዴል የሚፀደዱት

  • @hqjnk9016
    @hqjnk9016 3 ปีที่แล้ว +1

    Nafkoti yene.konjo❤❤❤

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 2 ปีที่แล้ว

    ድምጹ እንዴት ደስ ይላል እባካችሁ.. ም ን አለ ያንን ቁጭ በሉ መሃይም ሰይፉን አባረህ አንተ የሱን ፕሮግራም ብተመራው.

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 ปีที่แล้ว

    ዲሰደሰፋዬ❤ቶፊቅ❤❤ አስፍቲ😢

  • @hqjnk9016
    @hqjnk9016 3 ปีที่แล้ว

    Thank you siwadachu Asfe ena nafkti❤❤

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu1830 3 ปีที่แล้ว

    Ase ewnat edime tena estilin yene abati shihamet nurlin ebs

  • @titjitube6024
    @titjitube6024 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔምለው ውድ የሀገሬ ልጆች ኮሮና ጠፋ እንዴ ኢትዮጵያ??

  • @YaseenYaseen-hh5lp
    @YaseenYaseen-hh5lp 3 ปีที่แล้ว +8

    ምነው ግን ጨከናችሁ በወሎ ህዝብ ላይ ለምን ሄዳችሁ አታፅናኗቸውም መርዳት ቢያቅት ማየት ትልቅ ነገር ነበር እናቶችኮ እያለቀሱ ነው ብርድ ላይ ናቸው

  • @fatimaabduu2303
    @fatimaabduu2303 3 ปีที่แล้ว

    Mashallhaa masha allhaa masha allhaa masha allhaa batma desiyilsl

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 2 ปีที่แล้ว

    አስፊቲና ናፍቆት ደስ ትላላችሁ ግን ኮዶም ያለውን ልጅ አቅሙ ካለህ አግባ ከለለህ ደግሞ እስክታገባ ታገስ ፈጣሪህን አትመፅ ብላችሁ እንደመምከር ለሌሎችም አርአያ ትሆናለህ ብላችሁ ያበረታታችሁት ነገር ለኔ ከብዱኛል

  • @الحاجقرشي-ش5ذ
    @الحاجقرشي-ش5ذ 3 ปีที่แล้ว

    Asfwena nafkote btame tameralachu 🌹🌹🌹🌹🌹🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🌹🌹🌹🙋‍♂️🌹🌹🌹

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትላላችሁ አስፈቲ እና ናፈቂ

  • @zewdneshwagaw3890
    @zewdneshwagaw3890 2 ปีที่แล้ว

    ደስታ ይላል

  • @ድኛለውበፀጋው-ኰ9ፀ
    @ድኛለውበፀጋው-ኰ9ፀ 3 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ስራ እኔ ለመስራት እመኛለው ምን ትላላችሁ ኮመንታተሮች

    • @hirj2602
      @hirj2602 3 ปีที่แล้ว

      እኔራሱ በጣም ነው ምወደው

  • @esmaelali2513
    @esmaelali2513 3 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂አስፋው መጨረሻ አካባቢ በጣም ያስቃል

  • @user-rj2pz3ye9t
    @user-rj2pz3ye9t ปีที่แล้ว

    ወገን ኮንዶም እኮ ነው ከወጣት እስከ ሽማግሌ ሃይማኖታዊ ሥርዐት እንዳይ'ገዛ ያደረገ። ዝሙት እንዲስፋፋ ምክንያት STI አያስተላልፍም በሚል ተልካሻ ምክንያት

  • @f.8096
    @f.8096 ปีที่แล้ว +1

    ባላይህ ነብሴ አስፋው የዋሁ እህ እዳተ አጀቴን የበላኝ የለም

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +2

    አስፊት ትንሱ የት ነዉ ሰላም ነዉ ግን

  • @meskividowosene7307
    @meskividowosene7307 3 ปีที่แล้ว

    Asefawe gin nefesek aymarem fastale telwalke

  • @mafihayredin180
    @mafihayredin180 3 ปีที่แล้ว +7

    ናፍቆት እና አስፋው ከሶፍ ዑመር ዋሻ ውስጥ የምትወጡ አስመስላችሁት😀

  • @selamvlogs3323
    @selamvlogs3323 2 ปีที่แล้ว

    Baxam naw miwodachu❤

  • @yeshihereg5740
    @yeshihereg5740 3 ปีที่แล้ว +1

    ኮንዶም ያልከው ምነው ቢቀር ሆይ ሌላ ቦታ ሄደህ ብገዛ ወይኔ

  • @wubetitegegne7113
    @wubetitegegne7113 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawww betami mewodew porgirami new ♥♥

  • @lalishodaniel8339
    @lalishodaniel8339 3 ปีที่แล้ว

    Great

  • @zomzom6336
    @zomzom6336 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲል

  • @mahimohammed1508
    @mahimohammed1508 3 ปีที่แล้ว +6

    ለዚ ፕሮግራም የምትሆነው ናፍቆት ናት ትንሳኤ የማይሆን ሰው ነው እሱ ለቀልድ ብቻ ነው የሚሆነው

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንት😘

    • @Simo-q6j
      @Simo-q6j 3 ปีที่แล้ว

      ቅንቅናም ነሽ ትንሳኤን የመሰለ ጀግና ልጅ ለቀልድ ነው የሚሆነው ትያለሽ ጭቃ ነሽ።

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว

      @@Simo-q6j እንዛመድ በቅንት

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 3 ปีที่แล้ว +2

    ትሱየትሂደናፋቆትየተተካችውእንወዳችኃለን

  • @amitube461
    @amitube461 3 ปีที่แล้ว

    ሰንት አከሰራችኃቸዉ ግን ድሰ ሰትሉ አቶ አሰፍዉ መሸሻ ከዚህ አካባቢ ሱቅ ቢሰራ የዋጣል ብሉዋል በብዛት ግን ህፃናት ናቸዉ የሚገዙዉ

  • @habibhayredin1235
    @habibhayredin1235 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል

  • @shskurahmed7667
    @shskurahmed7667 3 ปีที่แล้ว +1

    ASFAW AND NAEKOT PLEASE PUT SOFT PAPER ON THE TABLE IN OFFICE.

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว

    አስፊቲ ሱቅ ብትከፍትያዋጣሀል ትችልበታለህ👍😃

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 3 ปีที่แล้ว

    Ebs እባካችሁ ለውሎ ህዝብ. ድምፀ ሁኑልን እባካችሁ ህዝብ እያለው ነው ምን ሊመራ ነው. መንግስት ግን ስው አልቁ

  • @beemnetbayeh5756
    @beemnetbayeh5756 3 ปีที่แล้ว

    መሽሻ ይሙት አስፋዬ እውድሀለሁኝ

  • @UjhuYfffc
    @UjhuYfffc 11 หลายเดือนก่อน

    አስፊዬ😢😭😭😭

  • @nunuendeshaw5798
    @nunuendeshaw5798 3 ปีที่แล้ว

    Asfiti miskin dade asbaluh??? Betam enwedachihualen....

  • @mechegiya4247
    @mechegiya4247 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አስፍቲ የገደል ማሚቶ ትስማኝ አልክ ለኮዶሙ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +1

    የካብችኑ ጠር ነበረኩኝ እኔም አይይይ ይመቻችሁ

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 3 ปีที่แล้ว +6

    ኮንዶም አንድ አይበቃህም በግድ ምንሼ 😅 ካነሰህ ተመል አላለም 🥴

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว

      😉🤣🤣🤣🤣

    • @hirutamare885
      @hirutamare885 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

  • @ethd8561
    @ethd8561 3 ปีที่แล้ว

    ኮንደሙን ምን ልያረገው ነው?

  • @محمدعلي-م8ظ1ب
    @محمدعلي-م8ظ1ب 3 ปีที่แล้ว

    አስፋው መሸሻ የኢቤኤስ ድምቀት ነው

  • @saratube9054
    @saratube9054 3 ปีที่แล้ว +7

    ናፍቆትዬ

  • @yewubamalay583
    @yewubamalay583 2 ปีที่แล้ว

    ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ሰው ነው ምልክው አላለም አቤት መደሀናለም

  • @ጀሚላ-ዀ1ሐ
    @ጀሚላ-ዀ1ሐ 3 ปีที่แล้ว

    ኸረ ተው አስፊቲ ተው😃😃የታል ዳይፐሩ ትለዋለይ ይሄው አላለም😃😃

  • @tinaj3749
    @tinaj3749 3 ปีที่แล้ว

    አስፊቲ ለልጆች ያለህ ፍቅርና ልብ ደስ ይላል! ተባረኩ አቦ

  • @yfuyi3048
    @yfuyi3048 3 ปีที่แล้ว

    እርጅና መጣና ድቅን አለፊቴ የሚለው ዘፈን ጋብዛት አስፋው

  • @imissyoumom238
    @imissyoumom238 3 ปีที่แล้ว

    ታምራላቹ ❤❤❤

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021 3 ปีที่แล้ว

    ❤️🥰🥰🥰🥰♥️♥️ ስወዳችሁ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 ปีที่แล้ว +1

    አስፍው ሱቅቢከፍት ቤዶውነውየሚቀረውውክክክክክ😂

  • @hamidhilal8922
    @hamidhilal8922 3 ปีที่แล้ว

    አስፍቲ ኮንዶሙን ሲጠይቅህ ያለችዋ ሾ ችኳም እንዲ አልተውረገረገችም

    • @hayathkhan1673
      @hayathkhan1673 ปีที่แล้ว

      አይ አስፍቲ የኔ ምርጥ ሰዉ 😢😢

  • @zuzubenetbabababa9975
    @zuzubenetbabababa9975 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ፍትህ ለእሥረኞች

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 ปีที่แล้ว

    አስፍዬ💔😭

  • @muridatube8381
    @muridatube8381 3 ปีที่แล้ว

    አማሰግነለው

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 ปีที่แล้ว

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftaan qaliiwaan koo uuf Abbaa Miskinoota 😢

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 3 ปีที่แล้ว +1

    ሃሃሃሃሃሃሃሃ ወይ የኮንዶሙ ነገር ግን በቴሌብዥን እደሚታይ አያውቅም

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሠቡ ምን ይሉ ይሁን ወጣት ነው ያገባ አይመሥልም

    • @kamilataju2881
      @kamilataju2881 3 ปีที่แล้ว

      @@nefisa3053 አኡዙቢላሕ ዝሙትን ባደባባይ ያውጃሉ አሏሕ ሱብሀነሑተአላ ዝሙትን እንዳትሰሩት ሳይሆን እንዳትቀብሩትነው ያለው አሏሕ ይሕዲኩም

  • @hayatmuha7408
    @hayatmuha7408 ปีที่แล้ว +1

    አይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭