Ethiopia:የተለያዩ ቅመማ ቅመሞች ዋጋ በኢትዮጵያ | Price Of Spices In Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 79

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ነው እዚህ የሚሸጥበትን በኢትዮጵያ ሲባዛ አኡኡ እዚህ ውድ ነው
    ለዛውም ጥራቱ አሪፍ ይመስላል
    እናመሰግናለን Merkato

  • @limerprofessionalfacialexp3271
    @limerprofessionalfacialexp3271 5 ปีที่แล้ว +4

    መርካቶ ምርጥ ነገር ነው ምታቀርቡት ይሄና የፍራሹ ግን ድምፁ ጥራት ይጎለዋል ይስተካከል እየውደድናቹ ግን ጆሮዓችን ይኑርልን ተዉ እንጂ 😂😂😂😂😂🤦🏻‍♀🤦🏻‍♀🤦🏻‍♀🙆🙆🙆👉🏻👂😆😆😆😆

  • @የድንግልማርያምልጅነኝአን
    @የድንግልማርያምልጅነኝአን 5 ปีที่แล้ว +4

    ሴቱ ሞያው መጥፋት ይነስው ተዘጋጅቶ እየቀረበ ለዛው ከነብልቃጡ ከነ እቃው ማለቴ ነው ፍሪጁ ውስጥ ይቆያል አሪፍ ነው ወንድም እናመስግናለን ለመረጃክ

  • @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ
    @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነገር ይዘህ መጥተህልና በርታ ቡዙ እንጠብቃለን

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
    @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 5 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ ይሄማ ለኔ ብጤ ነው ከሙያ ነፃ ነበርኩ ማለት ከኢ/ያ ሙያ አረብ አገርማ አንደኛ ነኝ በሙያ ክክክክክክ

  • @አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ
    @አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @getachewkassa4754
    @getachewkassa4754 4 ปีที่แล้ว

    የድምጽ ጥራት ቢጎለውም ባዛር ቦታ ስለሆነ ሐበሻው ይገባዋል። የበለጠ ተደራጅተው ኤክስፖርት ማድረግ ላይ ቢያተኩሩ ብዙ ገበያ ይኖራቸዋል በርቱ እንላለን። ተደራጅተውና ሰንሰለት አበጅተው የውጪውን ገበያ መወዳደር ወሳኝ ነው። የበለጠ ጥራት ያለው ቪደኦ እንደምታካፍለን ተስፋ እናደርጋለን ፤ በርታ።

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ዋጋቸውም አሪፍ ነው ጥራቱንም የጠበቀ ነው በብልቃት ታሽጎ ዋው ሃገራችን እያደገች ነው ደስ ይላል

  • @edeyamoke3296
    @edeyamoke3296 4 ปีที่แล้ว

    Its awsome....ye microwave waga bemerkato mawek mtchl kone

  • @haymanotmuiuken1791
    @haymanotmuiuken1791 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ደግሞ እስኪ ደርዘን ሳህንና ብርጪቆችን ማንኪያወችን አቅርብልን

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 5 ปีที่แล้ว +5

    መርካቶ ቲዪብ የቀረየለም እናመሰግናለን ስለምታስጎበኙን ግንዋጋው ድሀንአይመጥንም አላህየስቱር ብቻ

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ስወድ እኮ አንተ ልጅ ተባረክ

  • @ሀድያቲዪብ
    @ሀድያቲዪብ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ተ1ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ተ1ቨ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ወድም

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው

  • @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ
    @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ 5 ปีที่แล้ว

    የቅቤ ማጠሪያዉ ብዙም ዉድ አደል ሀሪፍ ነዉ

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 5 ปีที่แล้ว

    ዋጋዉ በጣም ጥሩ ነዉ

  • @Filseta
    @Filseta 5 ปีที่แล้ว

    ዋጋቸው በጣም ጥሩነው የት አካባቢ ናችሁ

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 3 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እሽ እናመስግናል መርካቶወች🙏😍😍😍

  • @mareyamareya7691
    @mareyamareya7691 5 ปีที่แล้ว

    በጣም፡ቆጆ፡ነገር፡ነው፡እንዲ፡በአገራችን፡ፊደል፡መታተሙ፡ቆጆነገር፡ነው

  • @solomonlegesse24
    @solomonlegesse24 6 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ግን ስልክ አያነሡም ለሱቅ ልወስድ ነበር

  • @egizabheryimesgen8375
    @egizabheryimesgen8375 5 ปีที่แล้ว

    Selam late yihu wandimchen enkuan denameta አድ ላውንድራ ቤት ለመክፍት ምንምን ያስፈልጋል?
    ምን ያክል ገንዘብስ ያስፈልጋል ?
    Ebak esk yinen aswukeg

  • @ፈትያአብዱ
    @ፈትያአብዱ 5 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @jdhhbxbh1128
    @jdhhbxbh1128 5 ปีที่แล้ว

    ላገራችን ያብቃን እጂሁሉም ነገርአለ አገራችን ዋዉዉዉ ደስይላል

  • @Filseta
    @Filseta 5 ปีที่แล้ว

    ድምፁ ምንድነው አታሥተካክለውም ማይክህን ኤጪ

  • @sulagirma3234
    @sulagirma3234 2 ปีที่แล้ว

    Mashegiya ekawochun yet laggn?tekumugn

  • @jdhhbxbh1128
    @jdhhbxbh1128 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አገራችን

  • @endrisyoutube1691
    @endrisyoutube1691 5 ปีที่แล้ว

    የዶሮ ማስፈለያ መሳሪያ ዋጋውን ጠይቅልን

  • @adisadesalem9185
    @adisadesalem9185 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን፣የስልክዋጋ፣ከትንሽእስከትልቅ፣ንገርን?

  • @zehermohammed5422
    @zehermohammed5422 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍነው ግን ውድነው ሆ እረለኝም እዘኑልን

  • @omityub9712
    @omityub9712 5 ปีที่แล้ว +4

    አር የብላኝ ሞያ የላላት ሴት እንማ ብር ይኑር አንጂ ሁሉም አዝጋጅች ምሽተት አችላሏ ጉራጊ ብሞያ አንታማም ግን ዘርኛ አይድልሁም

  • @ገነትአያሌው-ኈ9ለ
    @ገነትአያሌው-ኈ9ለ 5 ปีที่แล้ว +3

    ምንድነው ዋጋው ውውውውውውውው ጥሬውን ገዝቸ እራሴ አዘጋጀዋለሁ በሰላም አገሬ ልግባጅ ሞያ ዘጭጭጭ ነው ብቻ ብሩ ይምጣ

    • @lubabalubaba3764
      @lubabalubaba3764 5 ปีที่แล้ว

      genet ayalew እደ ጥሬውም ውዲነውኮ የዱሮ መሰለሽደ በጣም ውዲነው

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣቹ መርኬዎች ዳጣ ውስጤ ነው ካአሳ ጋ 🙄

    • @marinatoledo6754
      @marinatoledo6754 5 ปีที่แล้ว

      ኧር ድምፁን አሰተካክሉት በተረፍ አሪፈነው

  • @hadyaasf2898
    @hadyaasf2898 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ አገሬ ።ድሀ አይችላትም

  • @ሹኩሪያዩቱብ
    @ሹኩሪያዩቱብ 5 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ዋጋው ጠባም ውድ ነው ቀንሱ እንዴዴዴዴ እኔ ሰመጣ እናተጋ አልገዛም 🙉👍👌

  • @abbagarriiyesusulfaadhu6010
    @abbagarriiyesusulfaadhu6010 5 ปีที่แล้ว

    Wooooouuuuuu arif now

  • @ፍቅርፍቅር-ገ7መ
    @ፍቅርፍቅር-ገ7መ 5 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @AhmedKemal-b8l
    @AhmedKemal-b8l 22 วันที่ผ่านมา

    የባልትናው ስም

  • @fsy1999
    @fsy1999 5 ปีที่แล้ว +4

    እረ ድምፅ ምንድን ነዉ ይስተካከል

    • @kuwaithomemaid1946
      @kuwaithomemaid1946 5 ปีที่แล้ว

      እኔማ ጀሮየን አመመኝ ድምጹ ጥራት የለውም

    • @fsy1999
      @fsy1999 5 ปีที่แล้ว

      @@kuwaithomemaid1946 👂😁

    • @ዉቢትኢትዮጵያ
      @ዉቢትኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ደግሞ የኤርፎኔ ችግር ነዉ ብየ አሰተካክላለሁ

    • @kuwaithomemaid1946
      @kuwaithomemaid1946 5 ปีที่แล้ว

      @@ዉቢትኢትዮጵያ
      ክክክክክክክክ
      ቦታው. ነው ማለት አካባቢው ጸጥታ የለውም ለዛ ይመስለኛል

    • @fsy1999
      @fsy1999 5 ปีที่แล้ว

      @@ዉቢትኢትዮጵያ እረ አታስቁኝ😂😂

  • @immuabdullah1730
    @immuabdullah1730 4 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ወንድም ከቻልክ ያልተፈጨ ስንት እደሆነ ጠይቅልን

  • @ድንቅናሽአየለ
    @ድንቅናሽአየለ 5 ปีที่แล้ว

    demesu batema yerabesale batarafaw like aregalo katelebate wademacena

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo 5 ปีที่แล้ว

    Merkato... ቀረፃቹ እያሽቆለቆለ ነው ! ድምፁ ከተበላሸ ለምን በ ትልልቅ text screen ላይ አትጽፉም (Subtitle) YT ALGORITHM ድምፁ ጥሩ ካልሆነ ለክፍያውም ለ RECOMMEND ይቀጣቹሃል... ለተመልካጮቻቹም ክብር ያልተጣራ ስራ አትልቀቁ !

  • @daguyyegetaaliji150
    @daguyyegetaaliji150 5 ปีที่แล้ว

    Wowowoowowowowowow 💯

  • @jujuetopia8738
    @jujuetopia8738 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍነውበድራምሲትሰብ5ድርህምማለትነው

  • @nurobezedef8801
    @nurobezedef8801 5 ปีที่แล้ว

    የልብ አድርስ መጣክ በሰላምነው የጠፋከው አረእንደዚ አትጥፋ

  • @yabsrashemels6724
    @yabsrashemels6724 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @rozaroman6840
    @rozaroman6840 5 ปีที่แล้ว

    das yelal btam harif nw

  • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
    @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 ปีที่แล้ว +1

    ግንይህ ሰፈር ገባያው ውድነውይመስለኛል ከሌላውቦታ የሀብታም ሰፈር ነውደ

    • @yyuuhgfdggh934
      @yyuuhgfdggh934 5 ปีที่แล้ว

      ሰአዳ ወሎወረባቦ የነሸግየአገር

  • @shemsuseid825
    @shemsuseid825 5 ปีที่แล้ว

    ዋጋችሁ በጣም ተመጣጣኝ ነው በርቱ

    • @ባሪአማን
      @ባሪአማን 5 ปีที่แล้ว +1

      አረ ማሬ ምኑነው ተመጣጣኝ

  • @yeshiworksiraw6448
    @yeshiworksiraw6448 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድማችን ውዶዶችዬ ሰብስክሬይብ አድርጉኝ

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 ปีที่แล้ว +1

    አሪፉ ዋጋ ነው እደሚወራው አይደለም

  • @abdumahammed3903
    @abdumahammed3903 3 ปีที่แล้ว

    Saund

  • @tinatinal6058
    @tinatinal6058 5 ปีที่แล้ว

    Betam aref naw hulu agarachne ale wagaw batem aref naw enmasegane alen

  • @uwhgs6795
    @uwhgs6795 5 ปีที่แล้ว

    ልየው እና

  • @zahrakamal929
    @zahrakamal929 5 ปีที่แล้ว

    ድብላአል አትጠቀሙምእዴ

  • @mamababatube8011
    @mamababatube8011 5 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ነወረ ደስ ይላል በዛውም ሰብስክራይብ አርጉኝ ቤተሰብ እንሁን ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ

  • @EuniceTukwa
    @EuniceTukwa 6 วันที่ผ่านมา

    1❤️❤️

  • @ስደተኛዋነኝባሌንአፊቃሪመ
    @ስደተኛዋነኝባሌንአፊቃሪመ 5 ปีที่แล้ว +1

    መቾም የቅመም ዋጋም 10ሺ ነው ብሎ?

  • @wosenebetelhemwosenebetelh1239
    @wosenebetelhemwosenebetelh1239 3 ปีที่แล้ว

    ጰ ጰ

  • @abdurahmanmiftah5662
    @abdurahmanmiftah5662 5 ปีที่แล้ว

    🙉አረ ጆሮዬ ኡኡኡኡ የድምፅ ጥራት የለም ምድነዉ ጫጫታዉ

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 ปีที่แล้ว +2

    ሴቶችዬ ለሞያ መጨነቅ ቀረ መልክ ስጠእጅ ሙያ ከዩቲ በር ገንዘቤን ይጭነቀው 💰💰💰

  • @hawraadabouss5024
    @hawraadabouss5024 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋጋሺ እውነት ከሆነ በጣም እርካሺ ነው እኔ የመሰለኝ መጥሪያ ዋጋ ነው።

    • @asmaaaaa23
      @asmaaaaa23 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ገርሞኛል አወ የእውነት ከሆ ውድ አደለም

  • @የእናተልጅነይ
    @የእናተልጅነይ 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው