new ethiopian music 2024 Gesse tadesse (goseme aregegn ) ገሰሰ ታደሰ (ጎሰም አርጊኝ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2024

ความคิดเห็น • 214

  • @etel23
    @etel23 หลายเดือนก่อน +4

    እንደመጀመሪያ ቆንጆ ስራ ነው።በርታልኝ ሸዋዬው ወገኔ
    ወንድምህ ነኝ ከደብረማርቆስ
    አንድ አማራ💚💛❤
    ጎንደር 🎉ጎጃም🎉 ቤተአማራ🎉 ሸዋ💪

  • @MakbelTewahdo
    @MakbelTewahdo 2 หลายเดือนก่อน +7

    አማራየ ባለጊዜ እና ጎጠኛ ጠላትን አንድ ሆነን ድባቅ መተን ድል እናደርገዋለን
    ያባቶቻችን ልጆች ምንሆነው ተባብረን ታሪክ መስራት ስንችል ብቻ ነው እወዳችሁአለሁ❤❤❤

  • @AsterBayleyegn
    @AsterBayleyegn 3 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ምኑን ሰጣችሁ ወይ አማህራ አቤት ውበት ❤❤❤❤❤❤❤ታዲያ ምን ልሁንልሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልኝ ❤❤❤❤

  • @tintinalbaloushi728
    @tintinalbaloushi728 5 หลายเดือนก่อน +8

    አቤት ድምፅ ስደትነው ያለሁት እና ክፍት ስለኝ አተነው ማዳምጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሽመት ያኑርህ ወድሜ

  • @AbebeSemagn-gu3en
    @AbebeSemagn-gu3en 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና የአማራ ልጅ እናት ወልዳለች አተን

  • @user-uz2cv8dz6n
    @user-uz2cv8dz6n 2 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም፡ጐበዝ፡ባህላችንን፡እንደዚህ፡አዉጡት፡እናመሰግናለን

  • @user-iu8bd4tr4k
    @user-iu8bd4tr4k 5 หลายเดือนก่อน +5

    ቆንጆ ስራ ነው ገዜ በርታ እኛ መሬዎች እንወድሃለን

  • @kameilamustfamh2024
    @kameilamustfamh2024 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ሰላም ገሴነት በርታልኝ ጠክር አርፍስራነው ገዚህየተሻለ ትልቅ ደርጃ እንዴምትደርስ ተስፍአለኝ❤❤

  • @SurprisedBirdwingButterf-nk4yh
    @SurprisedBirdwingButterf-nk4yh 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወድሜ በርታ ጡሩ ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ky7fy7bw6x
    @user-ky7fy7bw6x 4 หลายเดือนก่อน +3

    በርታልኝ የኔ ዉድ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hx7sw2zr4s
    @user-hx7sw2zr4s 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔልዩ ወድም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርታልን በጣም ደስ የሚልስራነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-vp9fb7od7n
    @user-vp9fb7od7n 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ድምፅ ደስ ሲል ❤❤❤❤ በርታልን ወንድማችን❤❤❤

  • @getnetabebaw7145
    @getnetabebaw7145 12 วันที่ผ่านมา

    አምበሳ እኮነህ ደስ የሚል ስራ ነው በርታልኝ ቀጣይም እንደዚህ ውብ ገፅታ ያለው ስራ እንድታመጣልን። እንጠብቅሃለን❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 5 หลายเดือนก่อน +2

    እደው ስወድህ እኮ ትችላለህ አቦ በርታልኝ 💞💞💞💞🎉🎉🎉🎉

  • @yafomi
    @yafomi 6 หลายเดือนก่อน +2

    ገስዬ ❤❤❤❤❤❤ በጣም ያምራል በርታ

  • @joseftage4943
    @joseftage4943 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ነህ ጥሩ መልእክት ነው❤❤❤❤

  • @user-wq8tp4kf6j
    @user-wq8tp4kf6j 6 หลายเดือนก่อน +1

    ገሠሠ ታደሠ በርታልን ቆንጆሥራነው ትልቅደረጃትደርሣለህ አይዞን ወንድሜ❤❤❤

  • @MohamedNoor-zj1xh
    @MohamedNoor-zj1xh 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ያማራ ልጆች ስታምሩ love❤

  • @user-kr1tt6gk1b
    @user-kr1tt6gk1b 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ምርጥ በርታልን ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🧡🧡❤️❤️💜💜💜🩵🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታ እሺ Love you❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulumebatMesfin
    @MulumebatMesfin 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ያገሬ ልጅ ይመችህ ወድሜ ውይ ደስ ብሎኛል በጣም ሸዋወች ብዙልኝ ኩራቶቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @hani_yeharbuwa-tube
    @hani_yeharbuwa-tube 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ ልጅ ነክ ዋዉ በርታ አይዞህ

  • @asegedhailu975
    @asegedhailu975 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ ነዉ በርቱ ወንድሜ❤❤

  • @MilonBd-jo5mv
    @MilonBd-jo5mv 4 หลายเดือนก่อน +1

    ገሴዋ ያገሬልጅ በርታልን እደምንብለህ በዚህ ትላክስ ስለወረኢሉና ስለጃማ አድ እፈልጋለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YosefKindenew-os2kw
    @YosefKindenew-os2kw 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ ነው አይዞን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniamgetayeyiderulh6181
    @biniamgetayeyiderulh6181 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ ሥራ ነው ወድሜ

  • @YismawAmene
    @YismawAmene 2 หลายเดือนก่อน +1

    በረታ ወንድማችን

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ የባህል ዘፈን🌹🌹🌹

  • @MerkebAsefa
    @MerkebAsefa 5 หลายเดือนก่อน +1

    ገሰሰ ይገሪ ልጅ በርታ እትዮጵያን ለዘላለም ትኑር

  • @TilahunNiguse-ru8ut
    @TilahunNiguse-ru8ut 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amhara culture came back ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adaneadmas-we4vn
    @adaneadmas-we4vn 5 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ስራ በጣም ደስ ይላል።

  • @SayedAhmada-pv1zs
    @SayedAhmada-pv1zs 5 หลายเดือนก่อน +3

    በርታልን ያገርልጅ

  • @user-wm6wg3vr2o
    @user-wm6wg3vr2o 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ነው በርታ

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር በረታልንወንደም አለሁ ከጎነህነኝ

  • @KsannksaksaKsannksaksa
    @KsannksaksaKsannksaksa 16 วันที่ผ่านมา

    ያገር❤❤❤ልጅ በርታልን የጃማው ❤❤❤❤መለለው 🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ድምፅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lamintouray6397
    @lamintouray6397 หลายเดือนก่อน

    Unique culture you make Africa proud

  • @FozyhFofo-ge2ji
    @FozyhFofo-ge2ji 6 หลายเดือนก่อน +1

    ገስዬ በርታልን የኛ ጀህና ምርጥ ባህላዊ መዚቃ ነው በርታልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-xz5pd7pe6s
      @user-xz5pd7pe6s 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤በታርታ ወድሜ

  • @InspirationalGermanSheph-ry7hq
    @InspirationalGermanSheph-ry7hq 6 หลายเดือนก่อน +2

    i love amahara music❤

  • @user-le7gn8uv5w
    @user-le7gn8uv5w 6 หลายเดือนก่อน +1

    Waw gese turu sra newu muzikawu akenabariwu herif newu klipu buzum adel gese berta

  • @Bestsporte
    @Bestsporte 6 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ የባህል ዘፈን ዋው ❤❤

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 5 หลายเดือนก่อน +1

      🇮🇱🇮🇱🇪🇹❤❤❤❤❤❤👍

    • @user-ox4hy6dc1s
      @user-ox4hy6dc1s หลายเดือนก่อน

      ​❤❤❤

  • @ZemenMuluye
    @ZemenMuluye 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምደስይላልአገሬናፍቆኝነበርትዝታውባስብኝ

  • @user-xl5pg3dp9m
    @user-xl5pg3dp9m 2 หลายเดือนก่อน

    ገሴዋ ታዴሰ በርታልን እንዴበፊቱ ለወረኢሉና ስለጃማ ዝፈን በሰፈርህ

  • @user-vz6sq4wf8i
    @user-vz6sq4wf8i 5 หลายเดือนก่อน

    አባይ የወዜ ልጂ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ሠላምህ ብዚት ይበል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-rm6hz4sk3j
    @user-rm6hz4sk3j 2 หลายเดือนก่อน +1

    Arif new 😮😮

  • @Samira-fj4wz
    @Samira-fj4wz 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሺአላያገሬልጂገስስ

  • @user-le2tw6ek4q
    @user-le2tw6ek4q 2 หลายเดือนก่อน +2

    ግስየየኔምርጥ

  • @mekditaye-z7i
    @mekditaye-z7i 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤እሀ ገዳይ ዉይ

  • @dawithmicael5251
    @dawithmicael5251 9 วันที่ผ่านมา

    amazing voicce ..............

  • @MejenTube
    @MejenTube 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቆጆ ስራ❤

  • @Ymesgenfetari
    @Ymesgenfetari 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ደስ የሚለው ብሮ ፈታ በል

  • @DejenaRecords
    @DejenaRecords 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ስራ ነው በርታ ወንድም

  • @animiasgeto1225
    @animiasgeto1225 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ስራ ነው ገሴ

  • @user-cf9ss1pd1z
    @user-cf9ss1pd1z 5 หลายเดือนก่อน +1

    በርታልን

  • @user-dp3ng4ol9b
    @user-dp3ng4ol9b 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቸፋርዋን በደንብ ነው የወደድኩአት እና ሳምልኝ ገሲ ጥላሁን ነኝ የድሮ ጉአደኛህ ጅቡቲ

  • @user-dy3gi4ix3w
    @user-dy3gi4ix3w 5 หลายเดือนก่อน

    ዞብል ሪከርድስ ይህነን የመሰለ እንቁ ባህል ስለጋበዛችሁን እናመሰግናለን, ገና ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን በርቱልን ።

  • @shewayesintayehu3948
    @shewayesintayehu3948 หลายเดือนก่อน

    😮ባህሌ እፍ ትዝታ

  • @user-nx4qf5el1z
    @user-nx4qf5el1z 6 หลายเดือนก่อน +1

    Berta gesese tadese eyetayelh adelem gn

  • @user-gl9np6sl6k
    @user-gl9np6sl6k 5 หลายเดือนก่อน

    መላሠውነቴ 👍👍👍👍👍👍

  • @malkamubekele5638
    @malkamubekele5638 4 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful 😍 🤩 👌 😘

    • @zobilerec
      @zobilerec  4 หลายเดือนก่อน

      Thanks 🤗

  • @user-tj3tl8it3n
    @user-tj3tl8it3n 4 หลายเดือนก่อน +1

    በርታልኝ ወዳጀ 1:40 🎉❤❤❤❤❤😢😊😅❤❤❤🎉❤❤❤❤

  • @user-cr9ig5pf4e
    @user-cr9ig5pf4e หลายเดือนก่อน

    Ayal jegna🎉

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 4 หลายเดือนก่อน

    የናለም ያችወሰ ያች ነዉ ባልሺ ወዳጀ ነዉ👏👏👏👏👏👏💃💃💃💃💃💃💃😍😍😍😍😍😍😍🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💚💛❤

  • @HguHchx-tr3fb
    @HguHchx-tr3fb 5 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞህ በርታ ገሴዋ❤❤❤❤❤❤

  • @Nejufella
    @Nejufella 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣምያምራል❤❤❤❤

  • @BereketGetachew-dc5im
    @BereketGetachew-dc5im 5 หลายเดือนก่อน

    Wendima berta arif sera new

  • @user-xz7mp4sr7n
    @user-xz7mp4sr7n 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውበጣም ምርጥነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hv8ei6wr5o
    @user-hv8ei6wr5o 3 หลายเดือนก่อน

    wow አንድኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JegoleStudio
    @JegoleStudio 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow wow. !!!!!!!

  • @YaredTadele-pm4bf
    @YaredTadele-pm4bf 4 หลายเดือนก่อน

    Ayizoh berta ye Amara lekso yehulachinm new berta

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ኅግሩም::

  • @user-yy8go6td1s
    @user-yy8go6td1s 5 หลายเดือนก่อน

    gese yagere lij yetim yweled jama ydegi bertalign❤❤❤❤❤❤

    • @eeee3810
      @eeee3810 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤ገሰሰ ሸዋ ነው የሚዳ

    • @user-yy8go6td1s
      @user-yy8go6td1s 5 หลายเดือนก่อน

      jama new

  • @user-bi1zu2bi3zu
    @user-bi1zu2bi3zu 5 หลายเดือนก่อน

    ገሴ ቆጆስራ ነው❤❤❤

  • @user-sb6nd2io8h
    @user-sb6nd2io8h 5 หลายเดือนก่อน

    Gessese wendme betam arif sira new

  • @hewan676
    @hewan676 5 หลายเดือนก่อน

    በርታታታ

  • @user-ji3sf5gi3d
    @user-ji3sf5gi3d 5 หลายเดือนก่อน +3

    አይ የመሬልጆ

  • @SenayitAklele
    @SenayitAklele 4 หลายเดือนก่อน +1

  • @gamataarada5602
    @gamataarada5602 4 หลายเดือนก่อน +1

    Salemn💞👍😃💙

  • @zemeneabinet
    @zemeneabinet 4 หลายเดือนก่อน +1

    በናታችሁ ሰማያዊ ዝንጉራ ልብስ የለበሳቸውን ልጅ ከሰርጌ እንድጠራት ስልኳን እባካችሁ እባካችሁ

  • @mercifulmohamme1074
    @mercifulmohamme1074 5 หลายเดือนก่อน

    መገንድምፂህ ገሰሰዬተለያለህወድም❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hk9xi8pn5p
    @user-hk9xi8pn5p 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh2225 3 หลายเดือนก่อน

    Wow 💯💯💯👌👌👌👌 🎧🎤

  • @amallalashi-6400
    @amallalashi-6400 6 หลายเดือนก่อน +1

    አተልጅስወድህእኮ

  • @user-vp3pl8vu7i
    @user-vp3pl8vu7i 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህበርታልኝ

  • @muha-by1hb
    @muha-by1hb 6 หลายเดือนก่อน +1

    1❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal
    @user-jn7xf9tq1tMstawal 5 หลายเดือนก่อน +1

    works owls soap was wows woodie sow💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @selamawitbirke7852
    @selamawitbirke7852 4 หลายเดือนก่อน

    ere dmtsh siyamr yagere yeshewa bathon yikochegn neber

  • @user-ll7uk9bb5x
    @user-ll7uk9bb5x 4 หลายเดือนก่อน

    አረአተሠው ቀልቤን ውሠድከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lp7cf5nz5h
    @user-lp7cf5nz5h 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadeloayenew
    @tadeloayenew 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው ❤❤

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይይይይ😊😊😊❤❤❤❤❤

  • @user-kk8it3hx2g
    @user-kk8it3hx2g 5 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ወንድም በረታልኝ ኩራዝነኝ በሁለት መጣሁኝ

    • @GeseseTadese
      @GeseseTadese 5 หลายเดือนก่อน

      ኩራዝ አመሰግናለሁ

  • @girumwudu
    @girumwudu 5 หลายเดือนก่อน

    ያዝ እግዲህ

  • @TiskiseTis
    @TiskiseTis 2 หลายเดือนก่อน

    5:48 ወንድሜበርታልኝ❤❤❤❤❤❤ 7:05

  • @user-qx4th7ie5p
    @user-qx4th7ie5p 2 หลายเดือนก่อน

    ገሤ ማሽአላብያለሁ በርታ ግንይቅርበለኝና ጅባትገርፌሀለሁ😢😢

    • @GeseseTadese-eq3md
      @GeseseTadese-eq3md หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 ያገር ልጅ

  • @user-je6wp1dq9v
    @user-je6wp1dq9v 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @yafomi
    @yafomi 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emaneman7173
    @emaneman7173 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤👍👍🌺🌺🌺🌺

  • @user-pc9cm6us5d
    @user-pc9cm6us5d 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamSalam-lc4to
    @SalamSalam-lc4to 19 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤💚💛❤