አነጋጋሪው ወርቅ! "ወደሀገሬ ገብቼ ትግሉን እቀጥላለሁ" ስለ400kg ወርቅ አዲስ ነገር!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 10 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ በአቶ ልደቱ አያሌው ጉዳይ የሰጠህው አስተያየት እውነትና ትክክለኛ ሚዛናዊ ምክንያታዊነት ያለው ነውና እኔ በግሌ ወትሮም የአንተ ደጋፊና አድማጭ ነኝ አሁን ደግሞ ይበልጡኑ አከበርኩህ እንዲህ ነው የተማረ ሙሁር ማለት በርታ ።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 10 วันที่ผ่านมา

    ከሙዚየሙ ባንኩ አስተማማኝ ነው ይህ ሰው አመጣ እንጂ አልወሰደም

  • @junefirst500
    @junefirst500 11 วันที่ผ่านมา +2

    ዶ/ር፡ ሲሳይ፡ የኔ፡ ጥያቄ፤ ዶ/ር፡ አብይ/ቢሮው፡ ለግል፡ ጥቅሙ፡ ሊያረግ፡ በሚል፡ ታስቦ፡ ነው? ወይስ፡ እናት፡ ፓርቲ፡ በቅናት፡ ጠብ፡ ፍለጋ?

  • @SultanMussa-i2x
    @SultanMussa-i2x 11 วันที่ผ่านมา

    Dr Sisay mengiste
    Yishalal
    Te Dagnachew asefa

  • @amaregebru6560
    @amaregebru6560 11 วันที่ผ่านมา +2

    Lidetu is an ideal and full time politician with full commitment to his cause. Respect,

  • @eyassukidanu6752
    @eyassukidanu6752 11 วันที่ผ่านมา +1

    የአንድ ለናቱ ቻነል ሚስክን

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz 11 วันที่ผ่านมา +2

    ፋኖ ባንክ ስዘርፍ አይተውም ሰምተውም ዘሬም አያውቁም?

  • @yaregalshita3498
    @yaregalshita3498 11 วันที่ผ่านมา

    የአቶ ልደቱ መታመምና መዳን እንደ የተለየ ሁኔታ ማቅረቡ አይዋዠቅም የሚለው ነባራዊ የመሰለ አስተያዬት እንዴት ብዙ አፍርሰው የሄዱበት አጋጣሚ አልነበረን?

  • @AmareMekonnen-dw7lx
    @AmareMekonnen-dw7lx 11 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ የፓርላማ ተወካዮች እኮ ማጨብጨብ እንጂ ለሕዝብ የሚጠቅም ነገር
    ሲያደርጉ አይታዩም።

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm 11 วันที่ผ่านมา +1

    Dr Abiy Ahmed said during his parliamentary hearing why the past two governments did not discover most royal properties including the gold because of their strong hate to feudalism and its despotic Solomonic dynasty and avoided anything that was related to the past Ethiopian Empire. They were not even willing to show to the public anything that might remind them how great Ethiopia was in the past and any valuable antics that might increase the grace of the royalities in Ethiopia before the arrival of communism at its doorsteps.

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 10 วันที่ผ่านมา

    የአቶ ልደቱ ወደሀገር ቤት መምጣት ከምንም በላይ የሚጠቅመው ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል እንቅስቃሴ መጠናከር ነውና አቶ ልደቱ ጤናው ደህና እስከሆነ ድረስ መምጣቱን በተለይም አሁን ላይ ሚሊዮኖች ኢትዮጵያውያን እንፈልገዋለን ።

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 11 วันที่ผ่านมา

    Those golds belongs to Ethiopia, they should be intact and they’re parts of our past history and treasuries.

  • @AmareMekonnen-dw7lx
    @AmareMekonnen-dw7lx 11 วันที่ผ่านมา

    ይህ ወርቅ የተባለው ቅርስ መቀመጥ ያለበት
    ብሔራዊ ባንክ ሳይሆን፣ ብሔራዊ ቅርስ ነው።

  • @MecaSaad
    @MecaSaad 11 วันที่ผ่านมา

    ለባንክና ለሙዚየም የሚገባን ወርቅ መንግስት አይለም ብሎ ማሰብ ሸውራራነት ነው

  • @JamaalAbdunnaasir-gt6ep
    @JamaalAbdunnaasir-gt6ep 10 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሰው ሀሜትኛ ነው እንጂ መምህር አይደለም

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 11 วันที่ผ่านมา +1

    ተው ዶክተር ሲሳይ ሰውዬው የእጅ አመል አለበት። እጁ ምናምን ነው። በተጨማሪም ተልዕኮው ቅርስን ማጥፋት ነው። ሌላው ወርቁ መኖሩን የሚያውቁ ሰዎች እንዳሉና ተው እንዳሉ ተነግሯል። ካልሰማህ ከሌሎች አጣራ።

  • @Check675
    @Check675 11 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ሲሳይ የልብ ቀዶ ጥገና ነው ያሉት?

  • @MWK-b3e
    @MWK-b3e 11 วันที่ผ่านมา +1

    አኔ የማይመቸኝ ሁልጊዜ አቶ ልደቱን በሆነች አጋጣሚ የሱን ሃሳብ እንደ ፀጉር ሰንጥቀህ ልትተች መሞከርህ ነው።

  • @TigluBekele
    @TigluBekele 11 วันที่ผ่านมา

    እኛም ከልደቱ ጎን ነን ይምጣልን።ተዘጋጅተናል።

  • @טסנה
    @טסנה 11 วันที่ผ่านมา

    መንግሥቱ ሀይለማርያም በንጉሡና ባባለስልጣኖቻቼው ላይ እረመኔ ተግባር ቢፈፅምም
    በቤተ መንግሥት ያለን ንብረት አንዱንምአልነካም በንጉሱ ጊዜ የነበሩት የቤተመንግሥት ሓላፊ ጄኔራል ፍሬ ሰንበትን እንኳን አልነካም የውጥ ቤት ስራታችንም ሳይቀር አልነካም በተለይየቤተማንግሥቱን ንብረት
    የሀገር ቅርስ ነው ብሎ አጥብቆ ይጠብቅ ነበር
    መንግሥቱ ወድቆ ወያኔ ሲገባም
    ልክ እንደማንግሥቱ ሀይለማርያም
    የቤት መንግስት ንብረት አንነካም ጄኔራል ፍሬ ሰንበትን ቤተመንግስት ላይ በሓላፊነት እንደጥሉ አደረገ
    መንግሥቱን መለስ
    ቤተመንግሥቱን አልነኩም
    እንዳለ እስከ ክብር ቀጠሉበት
    ይህ ባለጌ እውቀት የለሽ ደንቆሮ ፍጡር ግን በወርቅ የተሰሩ ዩግሥታትን ማስታወሻ ሳይሆን አይቀርም አቅልጦ የሼጠው
    ይህውረዳ ክብረ ቢስ ሕሊና የለሽ ስውየ ሁሉንም ቀይ መስመር አልፏል
    እድሜ ው ብቻ ተሎ ይጠር

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 11 วันที่ผ่านมา

    Yehonk kita fet ante belo tentagne seregna zim beleh atenebezabez medere gulecha sera fet bozene selasa betekebateru Ethiopian ke kefetawa yemeyakomat minim mederawe haile yelem medere banda ye banda lij demo alemaferachehu le ledetu geseta ginbata meseratachehu naw andu ye woyane virus teshekame endehone ager yawokew teshye yemokew naw ante duket telalake game is over ye Ethiopia telat bemulu yeregetal yezeh aynet chewata duro kere maferia 🤣🤣🤣🤣😛😛😛😛😛