“ሰው ሁሉ ጨካኝ ሆኖብኝ ነበር” ፀጋ ያፈነችውን እውነት ጀርመን ስትገባ ዘረገፈችው- Ethiopia, Ethiopia news today

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @HelenTsegaye-b8v
    @HelenTsegaye-b8v 3 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም የሚያም ከባድ ነገር ነው እ/ር ያለፈውን ሁሉ ያስረሳሽ እህቴ ህመምሽ ተሰማኝ

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal 4 วันที่ผ่านมา +7

    ፀግዬ! ባላውቅሽና ይሔ ታሪክ ያንቺ ባልሆነ ደስ ይለኝ ነበረ!
    ምክንያቱም በጣም ስርአት ያለሽ ልጅ ስለሆንሽ!
    በጣም ጨዋ ልጅ ስለሆንሽ!
    በጣም የዋህ ልጅ ስለሆንሽ!
    በጣምም ስለምወድሽ!
    ፀግዬ! ምን ላድርግሽ?
    እንኳንም አልገደለሽ!
    እንኳንም በህይወት ኖርሽልን!
    የአንቺ እንዲህ መሆን ለሌሎች ልትተርፊ ሊሆን ይችላልና!
    እናቴ! ከእነዚያ ከሚወዱሽና ከምትወጃቸው ጓደኞችሽ መሀል ተነጥለሽ ዘጠኝ የጨለማ ቀናትን አሳለፍሽ!
    ለማንም እንኳን በህይወት ኖርሽልን!
    በአለሽበት ሁሉ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን!
    መጨረሻሽም ያማረና የሰመረ ይሁን!
    ይሔ አረመኔ የስራውን ያገኛታል!
    አይቀርለትም!
    አንቺ ብቻ በርቺ!
    የምወድሽ የጓደኛሽ እናት ነኝ!

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መትረፍዋ 😢ጥሩ ነው አይምሮ ጠባስ ከባድ ቢሆንም ቢያንስ ታሪክዋ መኖርዋን ለቤተሰብ ትልቅ ነው

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo 4 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን እግዚአብሄር ረድቶሽ ለመውጣት በቃሽ ያለፈውን እርሽው አዲስ ህይወት ይሁንልሽ!

  • @hirutmisgana1078
    @hirutmisgana1078 3 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ከአውሬ ተርፈሽ ለመሰደድ አበቃሽ እኔ የሴቶች እናት ነኝ ሰው ማመን አቅቶኛል ከሀገር ስለወጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 4 วันที่ผ่านมา +5

    ወይ ኢትዮጵያ ለመኖር አይደለም ለመጎብኝት ከባድ ነው😢

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 4 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ያሳዝናል 😢ወይ ጉድ ይህን መግደል ነበር ክፋዋች ማሀይሞች ናቸው😢

  • @AAZZ-s5s
    @AAZZ-s5s 3 วันที่ผ่านมา

    ኡፍ የኔእህት አላህ ያበርታሽ ወላሂ እያለቀስኩነው እስከመጨረሻው የሰማሁት ታሪክሽን እኔም ህመሙአለብኝ😢😢😢

  • @sebleseble6652
    @sebleseble6652 4 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ያሳዝናል😢😢 ህግ የሌለበት አገር

  • @DeginetBerhanu
    @DeginetBerhanu 3 วันที่ผ่านมา +1

    የሰውየው ሀሳብ አርግዛ እስክትወልድ ድረስ መደበቅ ነበር ከምን አይነት ከባድ ነገር እግዚአብሔር እንዳወጣሽ አስቢው የደረሰብሽ ህመም ቢያመኝም

  • @hanamoltot1720
    @hanamoltot1720 วันที่ผ่านมา

    አሁንም እግዚያብሄር ጨምሮ ይርዳሽ ኢትዮጵያ የምድር ሲኦል ሆናለች

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 4 วันที่ผ่านมา +3

    በገዛ አገራ ኢትዮጵያ እዲህ ያለ ስቃይና መከራ እንኳን አገሩን ለቀሽ ወጣሽ እግዚአብሔር እረቶሻል አይደለም ለሰው ለእንስሳ የሚሳሱ አገር ነው የመጣሽው እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @AlmazBiruk-w9t
    @AlmazBiruk-w9t 4 วันที่ผ่านมา +2

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በጣም ያሳዝናል

  • @Zemenu-h6k
    @Zemenu-h6k 4 วันที่ผ่านมา

    yasazenal betame yachen tenkari adekalhu

  • @addisyifa3610
    @addisyifa3610 3 วันที่ผ่านมา

    የአበሻ ወንዶች ድፍት ያርጋችሁ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 4 วันที่ผ่านมา +2

    የሴት ልጅ ጥቃት በኢትዮጵያ ?????

  • @elda554
    @elda554 4 วันที่ผ่านมา +2

    የምድር ሲኦል ኢትዮጲያ 😢😢

  • @astair1568
    @astair1568 4 วันที่ผ่านมา +1

    ልታገባ፣ እያለ ነበር፣ የተጠለፈችዉ፣፣ ጋብቻ፣ ፈፀሙ፣ ወይስ፣ ስለተጠለፈች፣ ሊያገባት፣ አልፈቀደም፣ ? ዘመኗ፣ ጤናና፣ ሰላም፣ ከፍታ፣ ይሁንላት፣ ይህ፣ ጨካኝ፣ ግን፣ የስራዉን፣ በጥፍ፣ ያገኛል፣፣ ህግ፣ በኢትዮዽያ፣ የለም፣፣

  • @adiamteklehaimanot3266
    @adiamteklehaimanot3266 4 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢 I’m sorry, my sister

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 4 วันที่ผ่านมา +1

    Egzbher ferdon Anta tastaleh

  • @yitayehMulualem
    @yitayehMulualem 4 วันที่ผ่านมา +4

    የክልሉ መንግስት ባለስልጣናት ነው ያስደፈሯት

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 4 วันที่ผ่านมา

      በትክክል! ግን እግዚአብሔር መለስ ሰጠው!

  • @nebiatmehari9838
    @nebiatmehari9838 3 วันที่ผ่านมา

    Ayzosh mebal kuslesh atgnwem manfes kudus yabertash ,yamgermach gn Ethiopia 🇪🇹 setoch lesetoch madfer testfalach ,yen ehet la Alem maswek alebesh yadersash leloch demxea lamhon kagonsh alen Ethiopia 🇪🇹 set lej endet rekash endmesba mangestu hebretsabu aswkeyachow keza now feth yememataw astesasebu mahbersabu yemkayerw

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 3 วันที่ผ่านมา +1

    ምን የሚባል ህግ አለና ምን ይጠበቃል ሰብስብስቦ ቄራ ነበር ማረድ የአኢትዮዽያ ወንዶች ደፋሪነትን የበረታታል በሰለጠነ ዘመን የማይሰለጥኑ በሬዎች ፖሊሰም ያው ደፋሪ ነው ኢትዮዽያ ውስጥ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ እንኳን ከአኢትዮዽያ ወጣሽ

    • @addisdemeke1472
      @addisdemeke1472 3 วันที่ผ่านมา

      እዚህ ሴት ይከበራል ህግም አለ

  • @AynadisTadese
    @AynadisTadese 4 วันที่ผ่านมา

    Egzabher le bzuwoch endetiterfe Egzabher asbo new ayzosh ye egna gegina....awo bizu hitsanat eyetedeferu eyetesekayen new effff

  • @Ethiopiahagere7052
    @Ethiopiahagere7052 4 วันที่ผ่านมา

    Betesebochu yiteyeku thebabari nachew

  • @AynadisTadese
    @AynadisTadese 4 วันที่ผ่านมา +1

    Min hager alennn Egzabher bicha yifred enje ayzosh ehte Egzabher yatsinanash

  • @yamrotmekonnen7297
    @yamrotmekonnen7297 4 วันที่ผ่านมา +3

    የጋዜጠኛዋ ንባብ በጣም ይደብራል

    • @AffectionateFencing-kg7vj
      @AffectionateFencing-kg7vj 4 วันที่ผ่านมา +6

      ከዚ በላይ እንዴት ታንብብልሽ ገለቴ 😅
      ሁሌ አቃቂር የማዉጣት መንፈስ ጩህ እና ዉጣ 😂

    • @ethiopahagera8861
      @ethiopahagera8861 4 วันที่ผ่านมา

      በዚህ ላይ እልም ያለች ዘረኛ

    • @shenkorsoser
      @shenkorsoser 4 วันที่ผ่านมา

      ደባሪ ብቻ ሳይሆን ሁሌም አሽቃባጭና ሚዛናዊነት የጎደላት በሞቀበት የምታሞቅ ጭምር ናት።

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 4 วันที่ผ่านมา +4

      እረ ደስ የሚል ኃይል ያለው ድምፅ ነው ያላት ይባርክላት ❤❤❤❤❤❤

    • @sihin9261
      @sihin9261 4 วันที่ผ่านมา +1

      @@mulubirara7956 Exactly. excellent narration