Congrats M.r Amsalu, your kindness and honesty lead you to this achievement. 🎉 May the Lord be with you to be the Voice of victims in Ethiopia and for the Horn of Africa.
With all due respect to this man in Colorado, this is happy news but more importantly every Ethiopian especially Amhara should concentrate on giving help and encouragement to Fano, I emphasize to Fano on all fronts.
ደሥካለው ጋር ተደሥቶ ካዘነው ጋር አዝኖ የሠው ጥግ መሣይ መኮነን 🎉🎉🎉🎉 እድሜና ጤና ይሥጥልን ወንድማችን እንኳን ደሥ አለህ🎉🎉🎉🎉
እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
አሁን ባለው የሀገራችን ችግሮች ላይ ቁልፍ ሚና ይኖረዋል ብለን እናምናለን !!
እንኳን ደስ አለዎት አቶ አምሳሉ ከእስራኤል
Amen Amen Amen, congratulations praise God
እንኳን ደስ አልዎት አቶ አምሳሉ! በጣም ደስ ብሎናል! በአሜሪካ ያላቹህ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ አላቹህ!
@@assefatsige5279 same too you! It is the biggest advantage for all Ethiopian _ American.
Specially, for the next new generation!!
እንኳን ደስ አለህ ውንድማችን ምን ያድርጋል ሀገራችን የዶኖቆሮዎች መጫውቻ ሆነች
እግዚአብሔር ሞገስን ይስጥህ ከአንተ ጋር ይሁን ወንድማችን መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልህ 🎉❤🎉
Proud of my brother, and we need more Ethiopians to participate in the US politics.
የኔ አመበሳ congrats 🎉🎊🍾🎈. I expected you more than this bro 😎.I’m proud of you 👏.
Waw እንኳን ደስ ያልዎች ወንድማችን ኢትዮጵያዊው በርስዎ ኮርተናል
እንክዋን ደስ አለህ ወንድማችን
Congratulations 🎉
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!
እግዚአብሔር ሞገስና ክብር ይስጥህ መሳያችን ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን !!
አብሽሩ ተሰፋ አለን አማራ አዞን ትግላችንን ማጠናከር ነው እናሸንፋለን
መሳይ የከተማውን ስም አውሮራ(Aurora) ተብሎ ይስተካከል አመሰግናለሁ
ሠላም መሳይ በእየ ቀኑ ዜና ብትሰራልን በጣም ደስ ይለናል ሁል ጊዜነው የምከታተለው
እየሠራ እኮ ነው በቀን ሁለት ሥስት ጊዜ ነው የሚሠራው
@Springspring2020 አመሰግናለሁእወድሃለሁ መሳይ በርታ
ያገሬ ሰው እንኳን ደስ አለ የምንም ብሔር ሁን ብቻ እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንክ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ኧረ ኢትዮጵያ የተማረ ሰው አጥታ ሰባተኛ ክፍል ባቋረጡ እየፈረሰች ነው።
መልካም ስኬት ከዚበለይ ልዑል እግዚአብሔር ይጨምርልክ እዴሜና ጠናም ይስጥክ❤❤❤
እንኳንደስአለህ ወድማችን በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ይላል በጣም!
ወንድማችን እንኳን ደሥ አለህ ልዑል እግዚአብሔር በትክክልም ትልቅ አምላክ ነው
ድል ለፋኖ................ድል ለፋኖ
በስራ ላይ የቃላት ስህተት ያለ ነዉ እያንዳንዱን ፊደል አንቆጣጠር ስንት የሚያሳስብ ነገር አለ በርታ መሳያችን !!
Wawww des ylal 💚💛❤️🎉🎉🎉
በእውነቱ እንክዋን ደስ አልዎት የተባረከ የስራ ዘመን ይሁንልዎት 🙏
እንኳን ደስ አለዎት
Congratulations አቶ አምሳሉ!!! 💪🏻💪🏻💪🏻
Congratulations! Thank you so much Mesay for sharing ❤
Congratulations!! This is a gud news!!
እንኳንደሰአለዎት
Enkan des alk❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በርታ ኢትዩጵያን በጣም አኩርትሀል!!!!!
እንካን ደስ አለን/አላችሁ ወገኖቼ ጋሽ አምሳሉ በጣም ደስ የሚል ነው::መሳዬዬ እንካን ደስ አለህ🇪🇹🇪🇹♥️🇺🇸🇺🇸🇪🇹🇺🇸🇪🇹🇺🇸🇪🇹🇺🇸🙏🙏🙏
ደስ ሲል❤❤❤
Congratulations ❤🎉
እንካን ደስ አሎት/አለን ጋሽ አምሳሉ እንዲሁም መሳዬ በጣም ደስ የሚል ነው🇪🇹 🇺🇸♥️🇪🇹🇺🇸🇪🇹🇺🇸🙏🙏🙏
እንኮን ደስ አለን ደስአሎት
እኔም የሚያመኝ በመሆኑ አለ ትልቅ ሰዉ የሰዉን ህመም የሀገርን ህመም አብሮ የሚታመም እግዚያብሄር ክሱ ጋር ነዉ። ለዚህ ነዉ እግዚያብሄር ትልቅ የክብር ቦታ ያጎናፀፈህ። ሀሳብ ብቻ ያጠግባል ። እንኮን ደሰ አለህ ወንድም አለም❤ እግዚያብሄር አሁንም ሞገሰን ጨምሮ ያድልህ❤ ድል ለፋኖ❤❤
Congratulation M/r I wish you have the best work years.
እንኳን ደስ አለን We Ethiopian proud of you
እንኳን ደስ አለዎት እግዚአብሄር ይርዳዎት።
Congratulations I wish you all the best on your journey
Mesay God blessed you
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እሰይ❤❤❤❤መልካም የምስራች ዜና። ዕድሜ እና ጤና፤ ስኬት ም እመኛለሁ። ልዕልት ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ። ❤❤❤እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን።
እንኳን ደስ አለህ አቶ አምሳሉ ❤
ብራቮ አምሳሉ💪
Congratulations to Ato Amsalu and to Ethiopian American.
We got one Fano in Aurora county. Thanks God!
እንካን ደስ አለሕ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Congrats M.r Amsalu, your kindness and honesty lead you to this achievement. 🎉 May the Lord be with you to be the Voice of victims in Ethiopia and for the Horn of Africa.
Congratulations man ❤❤
ደስይላል እግዚአብሔር ይመሰገን
የኛ ጀግና
congratulations !
Congratulations 💚 💛❤️
ይሄሰው መመረጡ ለጭቁኑ አማራ ጥሩእድልነው ወጥር አማራ
Congratulations ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Congratulations ❤
Anchor family ❤
Please ጀማሪ ነኝ😢
🙏🏿fano!
🎉🎉🎉🎉🎉
Amazing congrust
የወልቂጤ ከተማ በኮሊደር መንገድ ሠበብ ያለምንም ካሣና ምትክ ቦታ የቤት ፈረሣ እየተካሔደ ነው። ብትዘግብልን
❤❤❤❤
Congratulations Ato Amsalhu
Wow congratulations 🍾👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
❤❤❤❤Wowwwwwu
Thank you so much Jegnachin Messay God bless you
Mesay blessed ❤❤❤
ታላቅነት ተሰምቶኛል የተከበርክ አቶ አምሳሉ
የደስታህ ተከፋይ ነኝ.👍🙏ያቆይህ
Fanooo pawer ❤❤❤❤❤
Welcome again Messay
❤❤❤❤❤❤❤❤wow
Congratulations man?
እንከን ደሰ አለዎት😂😂
አውሮራ ነውእንኳን ደስ አለህ 'ማለት አይቀድምም ብለህ ነው መሳይ
With all due respect to this man in Colorado, this is happy news but more importantly every Ethiopian especially Amhara should concentrate on giving help and encouragement to Fano, I emphasize to Fano on all fronts.
Dess❤❤❤
Amen amen God bless you bless your future.
Egezabhir ymesgen berta wendema ato abeyin awerdhe fetfiteln ❤❤❤
አሮራ
congratulations
Congratulations
Good luck Ato Amsalu.
Congratulations! Ato Amsalu.
እኳን ደስ አለህ ነገጣዋትም ኢቶን እምትጠቅም ሁን
Betam tlk dl newu wawooooo bravo!!!!
Congrats
Congra congra wendemachen bertalen..
Congratulation
ሰውየው አብይ ሽንተ ሽንት አለው,ኢትዮጵያ👍
እንኳን ደስ ያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እባክህ አማራም ወይም ኢትዮጵያዊ ከሆንክ እርዳን
አማራ ነበር
South new YE messay yager lije sidama💪 @@abayneshgebregiorgis6120
vegas የተመረጠው አጭበርብሮ ነው የተባረረው so Be Careful
ጥያቄው አብይን ምን ያረጋል ነዉ😂😂
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉