French Fries/ድንች ጥብስ ማንኛውም ሰው በቀላሉ ሊያዘጋጀው የሚችለው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @ethiochef
    @ethiochef  7 หลายเดือนก่อน

    ውድ የኢትዮ ሼፍ ተመልካቾቻችን ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ እናመሰግናለን!🙏

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን እጅህ ይባረክ እኔ በጣም ነው የተደሰትኩት ሁሌም የውጭ ዜጋ ነበር የምናየው እነሱን የሚያስንቅ የሀገሬ ሼፍ በማየቴም በማግኘቴም በጣም ደስተኛእና አድናቂህ ነኝበርታልን ጤናውን ጰጋውን ከነቤተሰብህ እመኛለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 8 หลายเดือนก่อน +3

    እድሜ ለዩቱብ ቡዙ ሞያ ተምረናል እናመሰግናለን በእውነት👏👏

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 10 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወድማችን ጎበዝ

  • @NaniTefera-ji8nr
    @NaniTefera-ji8nr 8 หลายเดือนก่อน +3

    የበላሁት ያህል ነው የጣፈጠኝ
    እናመሠግናለን ሰርቼ እቀምሰዋለዉ አንተማ ብቻህን በላህ

  • @emamah4239
    @emamah4239 ปีที่แล้ว

    ሠላመረ ጤና ይሥጥልኝ የኔ ባለሙያ ኝጅግ በጣም ቅጆ አሠራር ነው ዛሬ ቆጆ ሙያ ተምረናል እናመሠግናለን።👌👌

  • @bethelhemsisay5848
    @bethelhemsisay5848 2 ปีที่แล้ว +4

    እባክህ የሩዝ ቅመም እንዴት እንደምንጨምርበት ንገረን

  • @elizabethwtsadik4387
    @elizabethwtsadik4387 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እጅህ ይባረክ

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዋዋ👌👌👌👌👌

  • @mixe9501
    @mixe9501 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሼፍ

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @tigistyirga982
    @tigistyirga982 ปีที่แล้ว

    Waw waw waw

  • @MesiDagi
    @MesiDagi 9 หลายเดือนก่อน

    Waw

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 2 ปีที่แล้ว

    የምወደው ምግብ ድንች

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto 8 หลายเดือนก่อน +1

    የደረቅ ጥብሰ አዘገጃጀት አሳየን

  • @zyegerm
    @zyegerm 7 หลายเดือนก่อน

    arif new👌

  • @MeseretM-fw2yi
    @MeseretM-fw2yi 6 หลายเดือนก่อน

    Ebakeh kiremtun astemiren

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 ปีที่แล้ว

    Thank you chef

  • @MesayeMesaye-i6d
    @MesayeMesaye-i6d หลายเดือนก่อน

    ሼፎ እባክ ትምህርት ቤት ክፈት እኛም እንዳንተ ጥሩ ሼፍ እንሁን

  • @ሰሚራ-ረ9ቘ
    @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ሰብስክራፕ አርኩህ

  • @Habtamu-q6g
    @Habtamu-q6g ปีที่แล้ว

    Wow😅

  • @ambelneshalebachewfantaye5679
    @ambelneshalebachewfantaye5679 ปีที่แล้ว

    Kereb argachihu asayun

  • @elizabethwtsadik4387
    @elizabethwtsadik4387 ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistgebeyaw1901
    @tigistgebeyaw1901 ปีที่แล้ว

    እንቁላል መጨመር ይቻላል

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 8 หลายเดือนก่อน

    ድንች ለክሳት ድንች ለብጉር ለማደያት ውሀውን መቀባት

  • @HabaEthiopa
    @HabaEthiopa ปีที่แล้ว

    ❤❤❤በጣምቆጆነው❤❤ሥላሳየህንከልብከልብአመሠግናለሁ❤❤❤እድሜናጤናይሥጥህ❤❤❤❤❤

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bint4181
    @bint4181 2 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @hiwotalemu4085
    @hiwotalemu4085 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @አሙሪሪማስ
    @አሙሪሪማስ ปีที่แล้ว

    እኔ ሰርቼው ስጠብሰው ይፈራከከሰል

  • @fikertefera7987
    @fikertefera7987 ปีที่แล้ว

    ለሳምንት አንዴ መስራት ይቻላል ወይ

  • @AbebaFrehiwot
    @AbebaFrehiwot 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @MimiMimi-v3p
    @MimiMimi-v3p 2 หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃው ይረብሻል ብታጠፉልን

  • @bezamosse8246
    @bezamosse8246 2 หลายเดือนก่อน

    Ewstu dirk alhnm lmdnw

  • @massramassra4881
    @massramassra4881 10 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድሜ እባክዎን ሰብስክራፕ አድርጉት