ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Very nice 😮
Thank you!
ኢሄዉሉ ሰቃይ ዘይት ለማትረፈ
ስላም
በፒዛፓን መስራት ይቻላል??
ሞክሬው አላውቅም!
Process abezash
በረዶባናረግችግር አለው
ድንቹ ከታትፈሽ ካዘጋጀሽው በኋላ የፈላ ውሃ ውስጥ ትንሽ ጨው ጨምረሽ ድንቹ 7 ደቂቃ ብቻ አብስለሽ አጠንፍፈሽ ብቻም መስራት ትችያለሽ
Thank you
You're welcome!
ፈጠን ለማድረግ ሞክሪ
እሺ!
Beredi minyetekmal,bayhons
የበለጠ ቆንጆ ያደርገዋል፣ግን ለችብስ የሚሆን ድንች መርጠሽ ያለበረዶም ብሰሪው አሪፍ ይሆናል
ለምን ጉንት አታደራጌም ❤
አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ላድርግም ቢል ለመግዛት አቅሙ ስለማይፈቅድ ነው። ግን እሺ...
Good job
Thanks!
Sacsu beza😂😂Chips new gen setbeyw?😅
Tey edezi chkul atbey teregagi mn alebet sertesh mokresh astayat btsfi enam ayinshn kalamensh mann ltamgni new!?
ለምድነው የምቀቀይው ለምንስ ወሀበረዶ ይጨመራል ጥቅሙ ምድነው ከትፈን መጥበስ አይሻልም🤔
በዘይት መጥበስ ያልሽው ለጤና ዘይት ለመቆጠብም ይህ አሰራር ይሻላል፣ በረዶው ብትተይውም ችግር የለውም ግን የበለጠ ቆንጆ ያደርገዋል።በተለይ ድንቹ ቆንጆ ካሎነ ቀቅለሽ ብሰሪው በጣም የተሻለ ነው።
Very nice 😮
Thank you!
ኢሄዉሉ ሰቃይ ዘይት ለማትረፈ
ስላም
በፒዛፓን መስራት ይቻላል??
ሞክሬው አላውቅም!
Process abezash
በረዶባናረግችግር አለው
ድንቹ ከታትፈሽ ካዘጋጀሽው በኋላ የፈላ ውሃ ውስጥ ትንሽ ጨው ጨምረሽ ድንቹ 7 ደቂቃ ብቻ አብስለሽ አጠንፍፈሽ ብቻም መስራት ትችያለሽ
Thank you
You're welcome!
ፈጠን ለማድረግ ሞክሪ
እሺ!
Beredi minyetekmal,bayhons
የበለጠ ቆንጆ ያደርገዋል፣ግን ለችብስ የሚሆን ድንች መርጠሽ ያለበረዶም ብሰሪው አሪፍ ይሆናል
ለምን ጉንት አታደራጌም ❤
አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ላድርግም ቢል ለመግዛት አቅሙ ስለማይፈቅድ ነው። ግን እሺ...
Good job
Thanks!
Sacsu beza😂😂
Chips new gen setbeyw?😅
Tey edezi chkul atbey teregagi mn alebet sertesh mokresh astayat btsfi
enam ayinshn kalamensh mann ltamgni new!?
ለምድነው የምቀቀይው ለምንስ ወሀበረዶ ይጨመራል ጥቅሙ ምድነው ከትፈን መጥበስ አይሻልም🤔
በዘይት መጥበስ ያልሽው ለጤና ዘይት ለመቆጠብም ይህ አሰራር ይሻላል፣ በረዶው ብትተይውም ችግር የለውም ግን የበለጠ ቆንጆ ያደርገዋል።በተለይ ድንቹ ቆንጆ ካሎነ ቀቅለሽ ብሰሪው በጣም የተሻለ ነው።