ስንክሳር ጥር 1 ter 1 senkesar 👉እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ልደታ ለማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብር በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 66

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ይድረሰን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አሜን አሜን አሜን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 ปีที่แล้ว +3

    ከለቱ ስንክ ሳር በረከት የናታችን የልደታ ምልጃ በረከተ ያሳትፈን ላባታቼን ፀጋ በረከቱን ያድልልን አሜን አሜን አሜን 🙏🌷🌷🌷💠💠🌷🌷🌷🙏

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ከሰማኤቱ እስጢፋኖስ ከቅዱሳኑ ከሰማእታቱ ከጻድቃኑ እረዴት በረከት ይደርብን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ጽኑሰላም ይስጥልን አጽራርቤተክርስትያንን ያስታግስልን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜንንን

  • @wondwosenbogale4575
    @wondwosenbogale4575 ปีที่แล้ว +1

    አሜን3 ቃለህይወት ያሰማልን

  • @imanot6978
    @imanot6978 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን አገራችንን ሰላም የምንሰማበት ወራት ያርግልን አሜንንን😢😢😢😢😢

  • @fm6563
    @fm6563 ปีที่แล้ว

    *ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የእለቱን ስንክሳር ላነበቡልን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን በቤቱ ያፅናልን አሜን፫_*
    *_የቅዱሳን አባቶቻችን የቅዱሳን እንስት እናቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን የቅዱሳን አምላክ በፀሎታቸው ኢትዮጵያን እዝቦቾ ከክፋ ጠላት ይጠብቅልን አሜን ፫_* ✝️🕯️✝️

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የቅዱሳን በረከታቸው ይደረብን❤❤❤

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg ปีที่แล้ว +3

    እህቶች ወንድሞች በጸሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ

    • @mulu5487
      @mulu5487 ปีที่แล้ว

      እመብርሃን ታስብሽ አህቴ አይዞሽ አስዋን አምኖ ያፈረ የለም

    • @saharm119
      @saharm119 ปีที่แล้ว

      ሠማቱ ቅዱሥ እሥጤፋኖሥ እናቱ እናታችን ልደታለማሬም ታሥብሺ ያሥብሺ ሁለትየ❤

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 ปีที่แล้ว

    *እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የእለቱን ስንክሳር ለአነበቡልን ለአባታችን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋና በረከት ያድልልን አሜን የቅዱሳን እረዴኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን፫*✝️🕯️✝️

  • @ayala2176
    @ayala2176 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን የቅዱሳን እረድኤት በርከታቸው ይደርብን አሜን❤

  • @mulu5487
    @mulu5487 ปีที่แล้ว

    አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤ ቃለህይወት ያሰማልን አናቴ ድንግል ማርያም ሆይ የነገርኩሽን አደራሽን❤ ጥር የሰርግ የደስታ የፍቅር የሰላም ግዜ ይሁንልን ❤❤❤ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ🎉🎉🎉🎉

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሣኑ በረክት የሠማቱ ተራዳይነት አይለየን ያባታችን በረክት በሁላችላይ ይደር❤

  • @fanthaasam3587
    @fanthaasam3587 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ 🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የሰማዐቱ ቅዱስ እስጢፍኖስ በረከት ጥበቃ አይለየን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo ปีที่แล้ว

    የቅዱሳን በረከት እረዴትምልጃ ይደርብን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በጸሎትዎ ያስቡን አሜን🙏🙏🙏

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን ይፍቱን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይኹን ይኹን ይደረግልን
    በእውነት የሁሉ ቅዱሳን ምልጃ አይለየን
    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን😊

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣ለልደታ፣ማርያም፣ወራዊ፣በዓል፣አደረሳቹ፣አደረሰን፣የፃድቃን፣የሰማይታት፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ከእኛ፣ጋር፣ይሁን፣ለአባ፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማማልን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንእንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ❤አባታችን ይፍቱን ይባረኩን ፣፣

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን።ቃለህይወት ያሰማልን ❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 ปีที่แล้ว

    አሜን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @ደሐክ
    @ደሐክ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @Emmy-g4c
    @Emmy-g4c ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 ปีที่แล้ว

    🎚ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲አቡነ ዘበሰማያት🕯ይፍቱኝ🎚አባቴ !😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲

  • @karenak-be2ss
    @karenak-be2ss ปีที่แล้ว

    AMEEN AMEEN AMEEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mekdasmekdas8209
    @mekdasmekdas8209 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @molaligngirma973
    @molaligngirma973 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን !!

  • @debrsina
    @debrsina ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kalkidanwondmagnge2443
    @kalkidanwondmagnge2443 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የአባቶች በረከት ይደርብን

  • @makimimi3650
    @makimimi3650 ปีที่แล้ว

    አሜን❤ እሕቶች ወድሞች በጸሎታቹሕ አስቡኝ ወለተ ሰንበት

  • @dgdh6856
    @dgdh6856 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህወት ያስማልን ኣባታችን ይፍቱን

  • @filbiakiros9942
    @filbiakiros9942 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmen 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🌹🌹🌹🌹🌹🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @woqaeehsh1850
    @woqaeehsh1850 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @FikeraddsMolaa
    @FikeraddsMolaa ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @AzeezAzeez-n8k
    @AzeezAzeez-n8k ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen ye kedusanu berket yederben Enkwan Abero adersen Abatechen yeftun yebarkun

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen💚💛❤️💒🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @aisahetovi8274
    @aisahetovi8274 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @goodplaza8431
    @goodplaza8431 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃል ህወሃት ያሰማልን

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln

  • @mmkoko9586
    @mmkoko9586 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo ปีที่แล้ว

    እማፍቅር በረከትሺ እረዴትሺ ምልጃሺ አይለየን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 ปีที่แล้ว

    Barakate ena radehat
    Dérasant 🙏 🙏 🙏

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @hanatefara5751
    @hanatefara5751 ปีที่แล้ว

    *እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የእለቱን ስንክሳር ለአነበቡልን ለአባታችን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋና በረከት ያድልልን አሜን የቅዱሳን እረዴኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን፫*✝️🕯️✝️

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @kasechtesfaye427
    @kasechtesfaye427 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @መቅዴ
    @መቅዴ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @militetesfatzion2418
    @militetesfatzion2418 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @firozmohammed2618
    @firozmohammed2618 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ነ3ቐ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ነ3ቐ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @Segy-l1q
    @Segy-l1q ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @aimyaimy6744
    @aimyaimy6744 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን