ቦርጭ በዋና ቢጠፋ ጉማሬ ሞዴል ይሆን ነበር /ተደራጅታችሁ ነዉ የጠበቃችሁኝ ዘና ያለ ግዜ ከተዋናይ ዘሪሁን ጋር /

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 453

  • @JamikTG
    @JamikTG 3 ปีที่แล้ว +143

    የወንዶች ጉዳይ ከሰጠን ድንቅ ተዋናይ አንዱ ዘሪሁን አስማማው ነው
    ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 3 ปีที่แล้ว +2

      Ye ebs teketayoch ebakachu Subscribe argulgn 87 sunscribers bcha new mfeligew amesegnalew...

    • @እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ
      @እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@emteemte3985 አድርጋለሁ

    • @alesales5715
      @alesales5715 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @JamikTG
      @JamikTG 3 ปีที่แล้ว +1

      @@እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ የኔ ትሁት በጣም ጎበዝ

    • @JamikTG
      @JamikTG 3 ปีที่แล้ว

      @@tweynisirak7877 ሃሃሃ

  • @እኛለኛይቱብ
    @እኛለኛይቱብ 3 ปีที่แล้ว +82

    አይ ዘሪሁን ምርጥ ልጅ ሲመቸኝ እዉነት

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 3 ปีที่แล้ว +1

      Ye ebs teketayoch ebakachu Subscribe argulgn 87 sunscribers bcha new mfeligew amesegnalew

    • @fafitube7483
      @fafitube7483 3 ปีที่แล้ว +2

      ቤተሰብ እንሁን

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว

      @@fafitube7483 Betasabe Hugege Emalsalhu Fafyee

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      @@emteemte3985 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      @@Nahi_Entertainment ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 3 ปีที่แล้ว +32

    የውኒ አስተዋይ ነው በጣም

  • @hayate1235
    @hayate1235 3 ปีที่แล้ว +52

    ዯናስ ግርም ብላው ሁሌም ከእንግዶቹ ይልቅ እሷን ነው ሚመለከተው አትቸኩይ ፀጊ እረጋበይ

    • @davania12
      @davania12 3 ปีที่แล้ว +1

      Bchawan btiteyk yshalatal.....huletum gobez nachew....so yshamalu

  • @sstube9143
    @sstube9143 3 ปีที่แล้ว +19

    እባክሽ ፀዲ አንዳንድ የግል የሆኑ ነገሮች አሉ ተባለ የተባለ ሁሉ በሚዲያ መዘርገፍ መልካም አይደለም እረጋ ለማለት ሞክሪ🤔
    ዘረሽ ምርጥ ተዋናይ ነህ።

    • @amanuelgebre4810
      @amanuelgebre4810 3 ปีที่แล้ว +2

      አዎ በጣም ትቸኩላለች እና ተረ አትሰጥም

    • @dw1422
      @dw1422 3 ปีที่แล้ว +2

      እረ ባክሽ ጸገነትማ ምርጥ ልጅ ናት ኣትሞጣሞጪ

    • @dw1422
      @dw1422 3 ปีที่แล้ว +3

      ጸገነት ምርጥ ልጅ ኣቤት ድምጿና ሳቋ ኣይጠገብ ምንም ኣይወጣትም Nice and lovley ልጅነሽ ,መቼስ ሆድ የባሰው ሁላ ኮመንት ላይ ነው ሚጨማለቀው ኣትስሚያቸው እንደፈረስ ልጓም ኣርገሽ መመረሽ ነው ኣንቺ ምርጥ ልጅ በርቺ ምድረ ዝተታም ኮተታም ኣንቺ ላይ ኣይደርሱም !!!

    • @lionlion1515
      @lionlion1515 3 ปีที่แล้ว +1

      ኣንቺ ኮተታም ማዳምሽን ኣስታሚ

  • @ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ
    @ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ 3 ปีที่แล้ว +19

    ፀዲ ግን ዛሬ በጣም ፈጠንሽ ምንም አላሲራሽምው እኮ ዮኒ ግን እዴት እደምወድህ !!

    • @mariammahi3618
      @mariammahi3618 3 ปีที่แล้ว +2

      Gwadgnawa selhon new gen yamralu

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 3 ปีที่แล้ว +5

    የ ዮኒ አህለወሳህለ🙏 እንደተመቸኝ ዮኒ በጣም ጨዋ ሚገርም ስብእና ያለው ጋዜጠኛ ነው ዘርዬ ከ ተነሳህበት አሁን እስካለህበት በግልፅነት ስላጫወትከን እናመሠግናለን ከፀጊ ጋር ያለው ጓደኝነት ያምራል💜

  • @R.A52
    @R.A52 3 ปีที่แล้ว +20

    ፀዲ በጣም ተቀለቀልሽ ዘርሽ አሪፍ ተዋናይ

  • @eskedargebremichael8793
    @eskedargebremichael8793 3 ปีที่แล้ว +5

    Ufff thanks Yoni, Tsedi, Asfiti and Zerish for the nice discussion! It is a great entertainment program! Tsedi you are doing a great job, I love your freedom and openness! Much respect for Yoni and Tsedi!❤❤❤

  • @butluckily8830
    @butluckily8830 3 ปีที่แล้ว +3

    I like the bubbly friendship between tsegi and zerish, it makes me to realise how much I missed abro adegochen

  • @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
    @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ዘሪሁን በጣም ነዉ የማደንቅክ 🙏

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ነው የምወደው ሙሉ ፊልሞቹን

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 3 ปีที่แล้ว

      Ye ebs teketayoch ebakachu Subscribe argulgn 87 sunscribers bcha new mfeligew amesegnalew

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      @@emteemte3985ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @ejersaderara8946
    @ejersaderara8946 3 ปีที่แล้ว +5

    i am happy to see you guys, you made my day and remind my back, Tsege made things more delight and true and i like it , good job

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 3 ปีที่แล้ว +9

    ዘርሽዬ የሚመቸኝ ልጅ ነው አቦቦቦቦ ምችት ይበልክ😍

  • @alistube9671
    @alistube9671 3 ปีที่แล้ว

    ዋውው ደስ ብሎኝ እስከ መጨረሻ አየው ዘሪሁን በጣም አድናቂህ ነኝ ረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልኝ እላለው።

  • @ethd8561
    @ethd8561 3 ปีที่แล้ว +11

    የዮኒ ፕሮግራምማ አይነሳ ! እንዴት ዴስ እንደምል እኮ

  • @እማማኢትዮጵያእወድሻለሁ
    @እማማኢትዮጵያእወድሻለሁ 3 ปีที่แล้ว

    ገና ዛሬ ቅዳሜ ከሠአት ሙሉውን ያየሁት በጣም ደሥ ብሎኝ ዘሪሁን በጣም ነው የምወደህ ፈታ አደረከኝ ሠላምና ዋለልኝ ከወጡ ጀምሮ ጀምሬ ነበር የምተወው እይም እይም አይለኝ ይቅርታ ዮኒ ግን እወድሀለሁ ፀጊ ቀደም ቀደም አትበም ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል የጓደኝነት ጨዋታ።

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ዘሪሀን ስወድህ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ💪😘 በረታ ከልብህ ነው የምሰራው🖤🖤💐💐💐💐

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 3 ปีที่แล้ว +1

      Ye ebs teketayoch ebakachu Subscribe argulgn 87 sunscribers bcha new mfeligew amesegnalew

  • @lionlion1515
    @lionlion1515 3 ปีที่แล้ว +5

    Xedi ነፍስ ነገር በጣም የኣራዳ ልጅ

  • @fetihaahmed4668
    @fetihaahmed4668 3 ปีที่แล้ว

    ዘርሽ ምርጥ ተዋናይ .ዮኒ በጣም ነው የማከብርህ

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 3 ปีที่แล้ว +8

    ፀጊ እድሜዋን አትናገርም እንጂ ብትናገር ..... አፄ ገላውዲዮስ ከተማረች የእድሜ ባለፀጋ ናት።

    • @عكراممحمدة
      @عكراممحمدة 3 ปีที่แล้ว +2

      Kkkkkkkkkkkk

    • @hiwotgedey2545
      @hiwotgedey2545 3 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂

    • @amytk6095
      @amytk6095 3 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂 በአፄ ገላውዲዮስ ዘመን ነው እንዴ ያለችው? ትምህርት ቤቱ አሁንም አለ ብዬ ኑው።

    • @elsabetcorebtaw9396
      @elsabetcorebtaw9396 3 ปีที่แล้ว +1

      @@amytk6095 አሁን ቴክኒክ እና ሙያ ት/ቤት ሆኗል አፄ ገላውዲዮስ የድሮ ስሙ ነው ፣ ፀጊ የተማረችው በአሁኑ ሳይሆን በአፄው ዘመን ነው።

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว +1

      @@elsabetcorebtaw9396 😁😁💕Betasabe Hugege Elsu

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 3 ปีที่แล้ว

    እድናቂያችሁ ነኝ ! በርቱልን ዘሪሁን በጣም እስቂኝ እርቲስት ነው.

  • @kamiabyssinia5775
    @kamiabyssinia5775 3 ปีที่แล้ว +10

    እስኪ ተዋት ትጫወት መዝናኛ እኮ ነው ፕሮግራሙ እኔ ተመችቶኛል

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm
    @ወይንሀረግማርያምእናቴm 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘርሽ ምርጥ ተዋናይ 👍👍👌👌

  • @Mcsegnit
    @Mcsegnit 3 ปีที่แล้ว +58

    ይቺ ልጅ ስትቅም አድራ ነው የምትገባው?

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 3 ปีที่แล้ว +26

    ጥያቄ ፅፋችሁ ያዙ አትዘባርቁ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว +4

      የሻይ ሰዓት መዝናኛ እንደመሆኑ መጠን በፅሑፍ የተዘጋጀ ጥያቄ አስፈላጊ አይደለም ።

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 ปีที่แล้ว +10

    ዘርሽ ስወድህ እኮ💓
    ሰንደል ሸምጥጦ😂 ይሻላል እኔ ጥሩ ሽታ ያለው ሳሙና እቀባ ነበር😂😂😂

  • @hyosef57
    @hyosef57 3 ปีที่แล้ว +8

    tsegenet ebakishen be positive to your guest ...betam tasteyalesh ateyayekish

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 3 ปีที่แล้ว

      Ye ebs teketayoch ebakachu Subscribe argulgn 87 sunscribers bcha new mfeligew amesegnalew

    • @demsehabte3610
      @demsehabte3610 3 ปีที่แล้ว +1

      Exactly.... and she try to hide her age too

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      @@demsehabte3610
      So does many women. What's so amazing about that ?

  • @ethiopiahagre3775
    @ethiopiahagre3775 3 ปีที่แล้ว +1

    ደሰ የሚል ሾው ነው።

  • @mekedestessema5379
    @mekedestessema5379 3 ปีที่แล้ว +5

    አረ. ፀጊ. ሲወራ አስጭርሽው የማይረሳ ትዝታ የወንዶች ጉዳይ አሁንም ሲታይ አይጠገብ ዘሪሁን የማትረሱ ናችው

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 3 ปีที่แล้ว +67

    ጸገነት ባክሽ ተረጋጊ፡ አንቺ ነሽ እንዴ እንግዳዋ? ለዮናስም እድል ስጪው እንጂ።

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 3 ปีที่แล้ว +2

    I like Tsegi and Zerihun

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 3 ปีที่แล้ว +24

    አረ ተናግሮ ይጨርስ ፡ፀጊ ጓደኝነታቹ ከዘሪሁን ደስ ይላል ግን ማቋረጥ አበዛቹ ሳይጨርስ።

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 ปีที่แล้ว +24

    ፀጊ ምነው ሚጥሚጣ ሆሺ እርጋበይ እዶቹም ያውሩ አችው ቦታውን

    • @lionlion1515
      @lionlion1515 3 ปีที่แล้ว +2

      ውይ እናንተ ቦርተቴዎች ጸገነት ጥፍሯ ላይ እንኳን ኣትደርሱም ኮልኮሌ

  • @misikerasnake3578
    @misikerasnake3578 16 วันที่ผ่านมา

    አቦ ጉዋደኝነት እንዴት ደስ ይላል

  • @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ
    @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ 3 ปีที่แล้ว +9

    የወንዶች ጉዳይ ላይ ፈታ ነው የሚያደርገኝ

  • @sitranayeinatuanafaki2942
    @sitranayeinatuanafaki2942 3 ปีที่แล้ว +25

    ጸዲ ግን እሱ ተጠይቆ መመለስ ያለበትን ጥያቄ እንቺ ቀድመሽ ለመመለስ ምትቸኩዪ ነገርስ

  • @ዮፍታኤም
    @ዮፍታኤም 3 ปีที่แล้ว

    ታምራላችሁ ኢትዮጵያዊ እንዲህ ነው በርቱ

  • @semuhabesha1994
    @semuhabesha1994 3 ปีที่แล้ว

    ዘረሽ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው
    ቀልደኛ ብቻ አደለም ቁም ነገረኛ ትሁት ነው
    ዘርሽ በጣም አከብርሀለው 🙏🙏🙏
    ወይ እቺ ልጅ ምንድነው በጣም ነው ምትፈጥነው
    እዴ ተረጋጊ

  • @user-ev9nv4ys6k
    @user-ev9nv4ys6k 3 ปีที่แล้ว +1

    I enjoy it!!!

  • @michaelmina6675
    @michaelmina6675 3 ปีที่แล้ว

    ዘርዬ የወንዶች ጉዳይ የሚያዝናና
    ኸረ ፀጊ እሱ ያውራ ተይው

  • @merigashaw9109
    @merigashaw9109 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ሚያናድደኝ ገላዲዮስ ከተቀየረ በዋላ መድረሴ በጣም ተመችታቹኛል

  • @እኛለኛይቱብ
    @እኛለኛይቱብ 3 ปีที่แล้ว +20

    የወዶች ጉዳይ ለምን ቁጥር 3አትሰሩም እርርሮ

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 3 ปีที่แล้ว

      Ye ebs teketayoch ebakachu Subscribe argulgn 87 sunscribers bcha new mfeligew amesegnalew

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      @@emteemte3985 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
    @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘሪሁን ስወድህ እትጥፈብን

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 3 ปีที่แล้ว +12

    ዘሪሁን ምርጥ ነው ። ጋዜጤኞች ወሬ ብቻ!!! ጉራ ብቻ!!

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 3 ปีที่แล้ว +1

      Ye ebs teketayoch ebakachu Subscribe argulgn 87 sunscribers bcha new mfeligew amesegnalew

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 3 ปีที่แล้ว +1

      Ye ebs teketayoch ebakachu Subscribe argulgn 87 sunscribers bcha new mfeligew amesegnalew

    • @Ethio215
      @Ethio215 3 ปีที่แล้ว

      ምን አደረጉ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ኢቫ ታይዋን ተብሎ መጠራት እራሱ ጉረኝነት ይመስላል ። 😀

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      @@emteemte3985 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
    @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ 3 ปีที่แล้ว

    አርቲስትስት ዘሪሁን በጣም ጎበዝ አርቲስትስት አድናቂህ ነኝ በጣም ነው እምወድህ በጣም ትችላለህ አትጥፋ የወንዶች ጉዳይ ውበት 😘😘😘❤❤❤💚💛❤

  • @rehima4916
    @rehima4916 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎረቤታሞቹ ላይ ነው በደንብ የማውቀው 😍ግን ምነው ፀጊን ወረዳችሁባት ብስል አስተዋይ ነች ከምር

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የዛሬ ጓደኛ ለሰላምታ ሳይሆን ለጥቅም ቤቻ ነው አይ ግዜ

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 ปีที่แล้ว +5

    ዘርዬ ከትወናውም በላይ ኮሚዲነህ።

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 3 ปีที่แล้ว

      Ye ebs teketayoch ebakachu Subscribe argulgn 87 sunscribers bcha new mfeligew amesegnalew

  • @zeki7603
    @zeki7603 3 ปีที่แล้ว

    ተይ ማሜ ተይ። ዘሪሁን ያውራበት።

  • @helenaa529
    @helenaa529 3 ปีที่แล้ว +3

    ከዘርዬ ጋር11ኛ ክፍል ተምረናልና በብዛት ከእረፍት በኋላ ነበር ክላስ ሚከሰተው እና በጣም ያስቀን ነበር

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      የሳቅ ክላስ ተምራቹ ነበር ቤት የምትመለሱት ፧ 😀

  • @እኔማነኝ-ሠ5ከ
    @እኔማነኝ-ሠ5ከ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘርሽዬ የ90ዎቹ ትዝታ❤

  • @seadamohammed3075
    @seadamohammed3075 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር ፀጊ ትፈጥንያለሽ ሁሌም እኔ ላውራ ነው ምትይው

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 3 ปีที่แล้ว +4

    ዘርሽ ስወድህ ለዩ ቱን ላይ ዋይ ዋይ ያልካት መልስ ትዝ ሲለኝ እንደ ጅል ብቻዬን እስቃለሁ ቀልድ ትችላለህ ሰላምህ ይብዛ

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 3 ปีที่แล้ว +4

    The most fun show!

  • @የባቢእናየባረካትእናትጂጂ
    @የባቢእናየባረካትእናትጂጂ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው የሚገርም ቃልምጥይቅ

  • @jovanionemedia131
    @jovanionemedia131 3 ปีที่แล้ว +1

    ማነው እኔ ቤት መቶ በቆንጆ አቀራረብ የሚቀርብ ትረካ ሚሰማ እስኪ እንያቹ ኑኑኑኑ

  • @atkletdegaga9406
    @atkletdegaga9406 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ጎደኝነት ድሮቀረ አኔ መቼም የድሮ ጎደኞቼን አልረሳም ግን እኔ አሁን የምኖረው ኢትዮጵያ አይደለም ቤሄድኩ ቁጥር የድሮ ጎደኞቼን ለመሰብሰብና ለማገናኘት ከባድ ነው

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 3 ปีที่แล้ว +1

    የምወደው ተዋናይ ደስይላል

  • @ክሩቤልሡራፌል
    @ክሩቤልሡራፌል 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘሪዬ ሥወድህ

  • @radietanibasa5237
    @radietanibasa5237 ปีที่แล้ว

    አስፊቲን በጣም የምወደዉ🥰

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 3 ปีที่แล้ว

    ዘሪሻ የኔ ምርጥ

  • @seadamohammed3075
    @seadamohammed3075 3 ปีที่แล้ว

    ዘሪሁን ዋው ወይኔ ደሥ ሢል ተጨዋች ነው እውነትም ምን የምን ሽቶ

  • @ኪድዬእናቴ
    @ኪድዬእናቴ 3 ปีที่แล้ว +4

    ፀጊ ተይ ኧረጋ በይ 😳
    ዘርሽዬ የሀገሬ ልጅ😍

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว +1

      አሰላ ከተማ እንጂ ሀገር አይደለም ። 🤔😀

    • @helenhelen6516
      @helenhelen6516 3 ปีที่แล้ว

      ያሰላ ልጁ ነሽ

    • @ኪድዬእናቴ
      @ኪድዬእናቴ 3 ปีที่แล้ว

      @@helenhelen6516 አዎን

  • @hanaman3201
    @hanaman3201 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወድክ ልጅ

  • @kennedyjosh7603
    @kennedyjosh7603 3 ปีที่แล้ว

    የተባረከ ልጅ፣

  • @aj8229
    @aj8229 3 ปีที่แล้ว +4

    tsediye you're so sweet fr, I adore you ❤️❤️❤️❤️

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว +1

      Adoring sweet fan gives Rose's (ፅጌረዳ). 🌷

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ 3 ปีที่แล้ว

    ዘሪ ምርጥ ልጅ

  • @lubelube1006
    @lubelube1006 3 ปีที่แล้ว +2

    እምወደው አርቲስት ዘርሽ ኑርልን

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 3 ปีที่แล้ว

      Ye ebs teketayoch ebakachu Subscribe argulgn 87 sunscribers bcha new mfeligew amesegnalew

    • @lubelube1006
      @lubelube1006 3 ปีที่แล้ว

      @@emteemte3985 አድርጊያለው

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว

      @@lubelube1006 Betasabe Hugege Emalsalhu

  • @HelaTube
    @HelaTube 3 ปีที่แล้ว +15

    🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴 ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 3 ปีที่แล้ว +2

      Ye ebs teketayoch ebakachu Subscribe argulgn 87 sunscribers bcha new mfeligew amesegnalew

    • @bekeludechassa2942
      @bekeludechassa2942 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว

      @@bekeludechassa2942 Betasabe Hugege Ehte

  • @sada-zc6ho
    @sada-zc6ho 3 ปีที่แล้ว

    የዪኔ ሣቅ የሚመመቸው👍👍 ደርባሚሥትህጋ በሣቅ ቁምነገር አለህ በጣም ነው የምወድህ ፀድ ተረጋጌ

  • @tademantade4705
    @tademantade4705 3 ปีที่แล้ว

    ምናለ ብታሰወሪያቸው ምን አይነት ምላስ ነው ያላት

  • @Natanleldeta
    @Natanleldeta 3 ปีที่แล้ว +3

    ዘርሽ ፀዲን የምታይበት መንገድ አልተመቸኝም Ebs ደሞ ሽናና እእእእ ትከል
    ዘርሽ በጣም እንወድሀለን....

  • @SamSung-xs2bu
    @SamSung-xs2bu 3 ปีที่แล้ว +1

    Yoniyeee yene sew akebari 😘😘😘😘

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว

    ዘሪሁን የወንዶች ጉዳይ ፈርጥ ስወድሕ ለምንድን ነው ብዙ ጊዜ አይታይም

  • @fevenzewdu7682
    @fevenzewdu7682 3 ปีที่แล้ว

    ስወደው

  • @nanamoon2774
    @nanamoon2774 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘርሁን አንተ ባለጌ ገራጂ አካባቢ እያለክ ከወበዮ ጋር ሆናችሁ የሰራችትን ሥራ ግን እስከ አሁን መቼም አረሰዉትም ፈጣሪ የስራቹን ይሰጣችሁ በተለይ በፍቅር ስም የስንት ሴት ሕይወት እንዳበላሸክ ግን እዝጋ ጨው ትመስላለህ እግዚአብሔር ልብ ይሰጣችሁ ሌላ ምን ይባላል

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 ปีที่แล้ว +14

    ማህበራዊ ህይወታችንን ያበላሸው የኑሮ ውድነቱ ነው፣ ሌላ ምንም ምክንያት የለውም። የኑሮ ውድነቱ በጣም ከልክ ያለፈ ነው።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ውዱን ኑሮ አበላሽቶ ርካሽ ማድረግ የዚህ ትውልድ እንቆቅልሽ ነው ። 🤔

    • @yeabsiraatnafu637
      @yeabsiraatnafu637 2 ปีที่แล้ว

      @@tenalehulum if educated people aren't getting job after graduation, how can life get easier. Corruption is a problem but unemployment rate is also an issue. There are people who want to work but couldn't find Job

  • @masrycollection5117
    @masrycollection5117 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘርየ ያጎቴ ልጅ በመሆን እጅግ እኮራብሀለው

  • @fadilafadila1776
    @fadilafadila1776 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጥ ስወድክ እኮ😘😘

  • @saabcell2278
    @saabcell2278 3 ปีที่แล้ว

    ዘረዬ ሰላየሁ በጣም ደሰ ብሎኛል እናም ሰለናዝሬት ሰታነሱ ሰለዬኒትም ትንሸ ትላለህ ብዬ አሰቤ ነበረ ግን ማሜ አጣደፍችህ ቢሆንም እኔም ወደሃላ ተመልሼ ያሳለፍኩትን የአረት መንገድ እንዳሰታውሰ ነው ነው ያደረከኝ አይጊዜ እንዲህ ይከንፍል😥🤔🤔

  • @behailuberhanu422
    @behailuberhanu422 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላቹ፤ ማሜና ዘርዬ ኢንቲሜሲያቹ ደስ ይላል😜😄😄😄

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba5319 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ቅዳሜዋች ዘሪሁን እናከብርሐለን በርታ ዮናስ ሁሌም አክባሪክ ነኝ ከሁሉም በላይ ፕሮቶኮል ዛሬ ፀዲ ደሞ አለባበስ ከአሥር 2|10ነው የምሠጥሽ አሥተካክይ በሌላ በሁሉም10/10ነውና ከይቅርታ ጋር

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      አለባበሷ ምን ጎድሎት ነው 2/10 ያገኘችው ፧ 🤔

    • @solomoncuba5319
      @solomoncuba5319 3 ปีที่แล้ว

      ከዚህ በላይ ?????

  • @utut3754
    @utut3754 3 ปีที่แล้ว

    የወኒየ ስወድህ

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay4085 3 ปีที่แล้ว +6

    ኣረቂ ጠጥታ ነው ምትገባው
    መስለን ከነሰይፉ ኢየዋለች!?!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      አረቄ መጠጣት እንጀላጎ ያኮላትፋል እንጂ ንቁና ችኩል አያደርግም ።

  • @abiygetachew6279
    @abiygetachew6279 3 ปีที่แล้ว

    ፀጊ ስወድሽ እኮ

  • @maranatamaranatahanykinijo4022
    @maranatamaranatahanykinijo4022 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ቤቢበጣም ነው ያዝናናኸኝ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว

    ዘሪሁን የድሮ ጓደኛዬ የሙሉእመቤት አስማማዉ ወንድም ነዉ ትዝታ ቀሰቀሰብኝ እነሱ ቤት እንሄድ ነበር እስኪ የት እንዳለች ንገረኝ ሙሉ እመቤት የድሮ ጓደኛዋ ነኝኝ 👏👏👏

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ተ3ረ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ተ3ረ 2 ปีที่แล้ว

    መስፍን ጠጆን አምጡልን

  • @haylutesfu6471
    @haylutesfu6471 3 ปีที่แล้ว +2

    zerishye enie betam new mwedh ERITRAWI ney

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 ปีที่แล้ว

    ኦ ገላዲዎስ አዳማ. ፕሪፕ ተማሪዎች ከላይ ነጭ ከታሽ እሮዝ ዋውውው እንዴት ደስስስ እንደሚል ፖስታ ቤት አካባቢ. ከሰአት በሽ ነው የገላዲዎስ ተማሪ

  • @geni2791
    @geni2791 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒኮ ስወድክ የኔ ፍቅር ሳቅህ ልዩነው🥰🥰🥰🥰

  • @gojjamtube7087
    @gojjamtube7087 3 ปีที่แล้ว

    ፀጊ ግን እሚያለቅሰበትን ነገር ይነገረን

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 3 ปีที่แล้ว

    Zeriy teftehben nber zariy agegenh btam des yilal.❤❤❤

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ። ☝☝☝

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว

    ፀዲ የጥያቄ ስነምግባርን ከዮኒ ተማሪ

  • @dawitabate9291
    @dawitabate9291 3 ปีที่แล้ว

    ማነው ጠያቂ ማን ነው ተጠያቂ?

  • @azebhailu7625
    @azebhailu7625 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀዲ ግን የሆነ ነገር ሆነሻል

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 3 ปีที่แล้ว +3

    ስወድህ🥰🥰🥰 በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂