ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር እግዚአብሔር በጥበብና በማስተዋል ይጠብቅልልን።
እግዚአብሔር ኃይሉን ብርታቱን ፅናቱን ያድለን አሜን
መምህር እናመሰግናለን እግዚእብሔር ያክብርልን
እናመሰግናለሁ መ ምህር ግሩም ትምህርት
ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳን
በርታልን መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ በጣም እናመሰግናለን
Thank you!God Bless You Memhir Abatachin.🙏🙏🙏
መምሕር በረከትዎ ይደርብን ከእንቅልፋችን እንድንነቃ ስላደረከን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከነዚህ ሰይጣኖች ይከልለን
እናመሰግናለን መምህር
በርቱ መምህር👏
የሚገርም ነዉ። የእግዚአብሔር ዝምታዉ። የአረሜኔዎች ጥጋብ።
Thanks for your efforts Memher Fantahun, may God open our hearts and minds to do what's right spiritually and morally appropriate! 🙏👍
God bless you ❤ for your dedication and direction. May God help us to seek his wisdom.
እጅግ በጣም የመ
መምህራችን እውነትን እውነት ሐሰትን ሐሰት ብለህ በእንቁ እንደበቶት በእምሮችን ፈሰስ እያረጉ ስለሚያስተምሩን እጅግ በጣም እናመስግናለን። እርሶ ወደ ሚዲያው ብቅ በማለቶት እንዲሁም በሚያስተላልፉት ቅዱስ ትምህርት የስንቱን ክርስቲያንና ሌላውንም አንቅተዋል። እኔ ከርሶ ትምህርት ብዙ ተጠቃሚ ሆኛለሁ።
ውነት ነው። ሳይጋደሉ መዳን አይኖርም።
ትክክል ነው ።በሰይጣን ተልኮ ለመጡ ይቅርታ አይደረግለቸውም ።እነሱ ለሚገድሉ በሚገድሉበት ልክ መልሰን መፈጸም ተገቢነት አለው ።
መምራችን እንደናንተ ያመመው ስለቤተክርስቲያን ጠቂቶች ናቹ ውልግዜ እንድንነቃ ትደውላላቹ እኛ ግን ዛሬም ተኝተናል በቃ ማለት ካልቻልን አይማኖታችንንከእጃችን ያወጣሉ ለዚም ቱርክን ማየት ነው🤔
And you do your best, be like M Fantahun and others what they share their knowledge and experiences?
መጀመርያ አ
እርማት መምህር እጅግ በጣም ሲበዛ አከብሮታለሁ። ነገር ግን፣ አንድ ነገር ላርምዎት እሱም ምንድነው ሶዶማዊያን የተጠመቁ ናቸው ያሉት ትልቅ ስህተት ነው። ግብረ ሰዶማዊያን አብዛኞቹ ሙስሊሞች ናቸው። ይህን ስል በማስረጃ እንጂ፣ በዘፈቀደ አይደለም። እኔ እና አንድ የተመደበልኝ ባለሙያ ባደረግነው የዳሰሳ ጥናት በዙህ አፀያፊ ህይወት ውስጥ የሚገኙት ከ61% በላይ የእስልምና እምነት ተከታዮች ናቸው። ነገር ግን፣ እንዳይታወቅባቸው ከሚያደርጓቸው ጥንቃቄዎች መካከል ስማቸውን በክርቲያኖች መጠሪያ መቀየር ነው።
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች የሚለውን ተስፋችንን ከቶ ማን ወሰደብብ?
መምህር አንተ የምትመክረንን ሁሉ የምንሰማና ትምርቱም በኢትዮጵያ በሁሉም የሚዳረስ ቢሆን ንሮ ሰው በነቃና ይሄ ጥፋት ባጠረም ነበር
ምንም ትርጉም የሌለው የሲኖዶስ ስብሰባ ነው። እባክህን ፋንቱ እራስህን ጠብቅ፣ ጥንቃቄ አድርግ።
Erswo be England tendelaqew eyenoru,esat lye benzin markefkef ye seytan enji yegziabher lihon aychilim.
መምህር እግዚአብሔር በጥበብና
በማስተዋል ይጠብቅልልን።
እግዚአብሔር ኃይሉን ብርታቱን ፅናቱን ያድለን አሜን
መምህር እናመሰግናለን እግዚእብሔር ያክብርልን
እናመሰግናለሁ መ ምህር ግሩም ትምህርት
ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳን
በርታልን መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ በጣም እናመሰግናለን
Thank you!
God Bless You Memhir Abatachin.🙏🙏🙏
መምሕር በረከትዎ ይደርብን ከእንቅልፋችን እንድንነቃ ስላደረከን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከነዚህ ሰይጣኖች ይከልለን
እናመሰግናለን መምህር
በርቱ መምህር👏
የሚገርም ነዉ። የእግዚአብሔር ዝምታዉ።
የአረሜኔዎች ጥጋብ።
Thanks for your efforts Memher Fantahun, may God open our hearts and minds to do what's right spiritually and morally appropriate! 🙏👍
God bless you ❤ for your dedication and direction. May God help us to seek his wisdom.
እጅግ በጣም የመ
መምህራችን እውነትን እውነት ሐሰትን ሐሰት ብለህ በእንቁ እንደበቶት በእምሮችን ፈሰስ እያረጉ ስለሚያስተምሩን እጅግ በጣም እናመስግናለን። እርሶ ወደ ሚዲያው ብቅ በማለቶት እንዲሁም በሚያስተላልፉት ቅዱስ ትምህርት የስንቱን ክርስቲያንና ሌላውንም አንቅተዋል። እኔ ከርሶ ትምህርት ብዙ ተጠቃሚ ሆኛለሁ።
ውነት ነው። ሳይጋደሉ መዳን አይኖርም።
ትክክል ነው ።በሰይጣን ተልኮ ለመጡ ይቅርታ አይደረግለቸውም ።እነሱ ለሚገድሉ በሚገድሉበት ልክ መልሰን መፈጸም ተገቢነት አለው ።
መምራችን እንደናንተ ያመመው ስለቤተክርስቲያን ጠቂቶች ናቹ ውልግዜ እንድንነቃ ትደውላላቹ እኛ ግን ዛሬም ተኝተናል በቃ ማለት ካልቻልን አይማኖታችንንከእጃችን ያወጣሉ ለዚም ቱርክን ማየት ነው🤔
And you do your best, be like M Fantahun and others what they share their knowledge and experiences?
መጀመርያ አ
እርማት መምህር እጅግ በጣም ሲበዛ አከብሮታለሁ። ነገር ግን፣ አንድ ነገር ላርምዎት እሱም ምንድነው ሶዶማዊያን የተጠመቁ ናቸው ያሉት ትልቅ ስህተት ነው። ግብረ ሰዶማዊያን አብዛኞቹ ሙስሊሞች ናቸው። ይህን ስል በማስረጃ እንጂ፣ በዘፈቀደ አይደለም። እኔ እና አንድ የተመደበልኝ ባለሙያ ባደረግነው የዳሰሳ ጥናት በዙህ አፀያፊ ህይወት ውስጥ የሚገኙት ከ61% በላይ የእስልምና እምነት ተከታዮች ናቸው። ነገር ግን፣ እንዳይታወቅባቸው ከሚያደርጓቸው ጥንቃቄዎች መካከል ስማቸውን በክርቲያኖች መጠሪያ መቀየር ነው።
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር
ትዘረጋለች የሚለውን ተስፋችንን
ከቶ ማን ወሰደብብ?