ቅዱስ ሲኖዶሱን የገጠመው አጣብቂኝ! | በቀኖና እና በእጅ ብልጫ የመወሰን ልዩነት | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 5 หลายเดือนก่อน +3

    መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን፣ በርቱልን።

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 5 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ኢትዮዽያዬ እንደዚህ አይነቱን እውነተኛ ሰው አምጭልኝ። አራት ነጥብ ወይ period ነው የሚያሰኘው ንግግራቸው ሁሉ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 5 หลายเดือนก่อน +3

    Perfectly nailed by a very knwledgeable person, Fantahun Wakie!

  • @bayoushmekuria2897
    @bayoushmekuria2897 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን!
    ዘመናችን እንደ ጥላ ሳያልፍብ፣ ወደልባችን መልሶን የሳትነውን ሁሉ ለንስሃ ሞት ያብቃን።

  • @getahunbelay1956
    @getahunbelay1956 5 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ይስጥልን መምህር ፋንታሁን አግዚአብሔረ ይባር ክዎ አሜን

  • @solomonleopard
    @solomonleopard 5 หลายเดือนก่อน +3

    ክርስትና መስዋዕትነት ነው!!❤

  • @etag.b.6850
    @etag.b.6850 5 หลายเดือนก่อน

    You are special person how to Explain our Church. Thank you. God bless you.

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ ጥሩ ተናግረዋል ታዲያ ለምን ጠቅላላዉ ተባረዉ ልክ እነደአባታችን ቡፁ ወቅዱሰ አቡነ ተክለሀይማኖት ከገዳም ፓትሪያሪክ ከየገጠሩ በዉቀት የተመሰረቱ የክህነት አዉቀት ያላቸዉን አታመጡም አሁን ካድሬ ይበዛል ቤትና መኬና ሚመኙ ቀረኮ አባቶችን ማመን ካለች እመብርሀን በበኩሌ ሰደትላይ ጠርቻት ለደቂቃ አላጣትም ክብር ለወላዲታምላክ

  • @FikirteAsres-ng6bp
    @FikirteAsres-ng6bp 5 หลายเดือนก่อน +3

    💚💛❤🤝

  • @mekonnendamtetemesgen6267
    @mekonnendamtetemesgen6267 5 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ጉድ ነዉ የሰማሁት

  • @YohanisYoni-b5v
    @YohanisYoni-b5v 5 หลายเดือนก่อน

    ቀኑና ጣሰን ከጣሰነው ሰርአት ለመውጣት ያብቃን

  • @kenyanlove5615
    @kenyanlove5615 5 หลายเดือนก่อน

    ውሸታም ነው መላጣው ሰውየው እውነት ከሆነ አጣብቂኝ ወስጥ የገባነው ጳጳሱ ስትሳደብ ነው አንተ ያለከበርከው ማን ያክብርልህ