ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባት እና ልጅ ነፍሳችሁ በገነት ትረፍ!! ጋሽ ኪሮስ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን!! ኢቢሲ እንኳን አስታወሳችኋቸው!
ዳዊትዬ ሽቅርቅሩ አብሮ አደጌ እልቅሼ ሳልቀብርህ ወንድሜ የኔ ፀባይ ሸጋ ዳዊትዬ ወንድሜ ሞትክ በጣም ይቆጨኛል ።እንኳንስ ለናትህ ለኔም በወጣትነትህ በመሄድህ ለምን ብዬ ብክንክን አርጎኛል ግን ምን ይደረግ እግዝአብሄር የፈቀደውን አደረገ። ማዘርዬ ያለሁበት እሩቅ ሆኖ ሃዘንሽን ባልካፈልሽም እግዝአብሄር ያፅናሽ ስላየሁሽም ደስ ብሎኛል የዘውዴ ልጅ ነኝ ከ USA ዳዊትዬ በጥም እምወድህ ጓደኛህ እህት ነኝ ነፍስህ በገነት ትረፍ
አባት እና ልጅ ድንቅ ጥበበኞች ኢትዮጵያዊ ሆነው ያለፉ እግዚአብሔር በቤቱ ይሰብስባቸው አሜን
ኢቢሲ ዛሬ ትልቅ ስራ ሰራቹ የዳዊት ፍሬው አሟሟት ብዙም ሳይሰማ ነበር የሞተው ዛሬ በማስታወሳቹ እናመሰግናለን በርቱ የተረሱትን አሰታውሱ የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ በርቱ
አባት እና ልጅ ድንቅ ጥበበኞች ኢትዮጵያዊ ሆነው ያለፉ እግዚአብሔር በቤቱ ይሰብስባቸው አሜን ይህን ኘሮግራም ላዘጋጃችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላችሁ
Dawit Frew anjeten yemebelagne muzekegna❤ Fetari Nefes yimar ye Abatena lejen
EBC እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት:: በቁም ለሉት መፅናኛ ነው::
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው አልቅሻለሁ ያሳዝናሉ
ፍሬው ሀይሉ ለኢትዬጵያ ሙዚቃ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ከልቡ ሰርቶ ያለፈ ልጁ ደግሞ በክላርኔት
መልካም ስም ከመቃብር በላይ ነው❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🎉🎉🎉
ነፍሳቸውን ይማረው😢😢😢
I have once saw him (Frew)on his way to Hager Fkir in the 1960s and I am from Mekele,also some memories on his time in Mekele.
ነፍሱ ይማር በጣም ጨዋ ሰው ነበሩ
አዘጋጆቹ ምስጋና ይገባችሁዋል❤❤❤
ትክክል የሙያ ፈርጦች❤❤❤
ያእቆብ በጣም እሱንይመስላል❤❤❤❤
❤wow Best family
ሰለሞን የለም ዘንዬ እግዛቤር ያፅናችሁ
I love you friew
Ere zefagnun shelimut betam gobez new 1gna besu new zigichitu yamarew!!!
በጥም ነው የሚያሳዝኑት ትውስታውስ ከተታቹን ጋሽ ኪሮስ ስላየው ደስብሎኛል
ሙት ቀና ብሎ ቢያይ ጥሩ ነበር
❤❤❤
I am sorry for the passing of your son Dawit Frew
Eshuriru be milew zefen twist cheifirenibetal bitaqerbut melkam new bizu tizita alew?
❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤
Wendochunim le abatachew zefen gabizache?
Nebs yemar
Ere beteseb huletun zefagnoch shelimu bensu new yamarew zigijiti???
Tg Des yemetyi gobez lij nesh.
እኔ የምለው ኢቢሲ ዳዊት ፍሬው ሲሞት ምን አደረጋችሁለት? ምንም የቀብር ስነስረዓት ሲተላልፍ አላየንም ነብዩ ባዬ ጓደኛህ ከሆነ ለምን አሟሟቱ እንደቀልድ አለፈ?በወቅቱ ለምን ዝም አልክ? አሁን እዚህ የተገኛችሁት ተመልካች ስላጣችሁ እንጂ እውነት ለዳዊት አዝናችሁ ነው? እባካችሁ አታስመስሉ
እኔ የቀብሩን ሥነ ሥርዓት ኢቲቪ ምሽት ላይ በዜና መልክ ሲያስተላልፍ በወቅቱ ተከታትያለሁ። አንተ አላየኽምና ዝም ብሎ ማውራት ይቻላል እንዴ!?
@@adonay848እኔም አይቼ በወቅቱ አዝኛለሁ፣ የልጁ ደግሞ እጅግ የሚያሳዝን ነው::
አንተ/አንቺ ካላጸደቅኸ/ሺው ዜና አይደለም? ሁሌ ነገሮችን በክፋት መንገድ ማዬት ህመም ነው ታከም/ሚ። ለራስ ህይወትም አይጠቅምም በድህነትና በበታችነት ያዳክራል። "ጥሩ አደረጋችሁ እንኳን አስታወሳችኋቸው" ማለት ነበር የሚሻለው።
ዳዊት ፍሬው አለ ግን ብዬ ሰርች ሳረግ ኢቢሲ ላይ ነው የሽኝት ስነስርአቱን ያየሁት
ተላልፈል ማለት ይከብዳል እነ ማድንጎ ምን ነበር ያየነው አንጂ ትንሽ ተላልፋል አንሸዋወድ የዳውት ነጋ እንድሁ@@adonay848
❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂❤❤❤❤
ወሬ ብቻ መጀመሪያ ምስጋናችሁ ሁሉ ሰው ከሞተ በኋላ የሚገርመው ደግሞ የደዊት ፍሬውን ድንገት አሟሟትና የቀበር ስነርዓት እንኳን ያላሳወቃችሁ ናችሁ፤ዳዊት ለሃገሩ፣ለመዚቃው ያበረከተው ቀላል ነው?ከሌላው ያንሳል??