ከጥበብ ስራዎች ጀርባ ያለው ሲኒማቶግራፈርና ዳይሬክተር ሰውመሆን ይስማው (ሶሚክ)| Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 2 ปีที่แล้ว +9

    ቆንጆ ዘፈን ነበር ትንሽ አጠረ ወሎ ብዙ ባህል አለው የቀሚሱ አይነት ራሱ እንደየ አካባቢው ይለያያል ኢትዪጲያ ውስጥ ባህል አለ ከተባለ ወሎ ነው ታሪካዊ ቦታወችም አሉት እነ ላሊበላ ጊሸን ማርያም ብዙወቹ ፊልምም ሲሰሩ ዘፈንም ሲሰሩ መሀል ከተማ ሂደው ነው እሚሰሩትም ገጠር አይሄዱም የናንተ ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @muskae5070
    @muskae5070 2 ปีที่แล้ว +4

    No words for ur Humbleness SOMIC

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +3

    በውጪም በአግር ውስጥም ያላችሁ በሙሉ እንኮን ደስ አለን የኢትዮጵያ ልጆች እሯጫቻችን Athlete’s በድጋሜ በሴቶችም በወንዶችም ኢትዮጵያን ስም, እና ባንድራ ከፍ ስላደረጋችሁ!,ጀግኖች!የኢትዮጵያ ልጆች ክብር ለሁላችንም ለኢትዮጵያን በሙሉ!
    ኢትዮጵያ ታሽንፋለች🙏🏾
    💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹👍🏾

  • @gifftioromyaajerry9535
    @gifftioromyaajerry9535 2 ปีที่แล้ว +6

    ሶሚክ ያልተነገረለት የተደበቀ ምርጥ ዳሌክተር ስወድህ Respect 😘👌🏻

  • @-yemariamtat1937
    @-yemariamtat1937 2 ปีที่แล้ว +8

    ሶሚክ እራሱን የቻለ ብዙ ስራዎችን የሰራ ስለስራው ስለህይወቱ ቢያካፍለን ለብዙዎች ትምህርት የሚሆን ትልቅ ሰው ነው !!!

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፉ ወሬ ወዳጅ መሆንህን ያሳብብቅሀል 100% ልጆቹ ግን 100% ይበልጡሀል ሀሀሀ በርታ የእኛ ልጆች ፈጣኖች ወደፊት ብቻ 100% ኢትዮጵያ ሁሌም ልዩ ልጆች አሏት ፉንድረት ማንም አያቆመንም ሚስጥር ነው በቃ።።።።

  • @kidistabera4699
    @kidistabera4699 2 ปีที่แล้ว

    ወደነዋል ድበየ ❤️❤️❤️

  • @ETHIOPIA-2H
    @ETHIOPIA-2H 2 ปีที่แล้ว

    Good

  • @ADONITBD
    @ADONITBD 2 ปีที่แล้ว

    Seyfuye Somic betam ejig betam adnakiw endehonku adrsilgn.Dibekulu Dimtshin betam new yemwedew.bertu

  • @hqtime3577
    @hqtime3577 2 ปีที่แล้ว +1

    My Legend somic

  • @wardanega4857
    @wardanega4857 2 ปีที่แล้ว

    I like these guy 😍😍😍😍

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 2 ปีที่แล้ว +4

    ከጥበብ ስራዎች ጀርባ...ሶሚክ...!!!

  • @muskae5070
    @muskae5070 2 ปีที่แล้ว +1

    Respect SOMIC

  • @yitayaltesfahun
    @yitayaltesfahun หลายเดือนก่อน

    ሰውመሆን ተልከህ ፍቅርእስከመቃብርንወደፊልም ቀይረሀል?ሰለዚህ አስብበት መጽሐፉ ለባለቤቱነው እንጅ???

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu7888 2 ปีที่แล้ว

    👍🙏❤

  • @yirgaadugna6836
    @yirgaadugna6836 ปีที่แล้ว

    Somik great man

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 2 ปีที่แล้ว

    Wow somik respect

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤😍

  • @yoniarts4806
    @yoniarts4806 2 ปีที่แล้ว +1

    somik betam yemadenkew directorena cinimatographer nw keber alng lesu ... betlye aleme, yetsehaye mwecha lejoch gerume filmoch nache leyete yale story ena directing ayechbetalhu .. wegaje bertalene yerega wetet new kibe yemiwetawe ena muya belebe nw .. esun asayeteehenale enaamsgenalne

  • @kalkidankassa8241
    @kalkidankassa8241 ปีที่แล้ว

    ሰው መሆን አብሮ አደጌ ያንተ ስኬት በጣም ያስደስታል

  • @henokteshome886
    @henokteshome886 2 ปีที่แล้ว

    እረረ በስመአብ ከ 18 ደቂቃ 15ቱን አንተ ብቻህን አወራህ! ይሄን ሰውዬ ወይ ጣቢያው ወይ ፕሮዲውሰሩ አንድ በሉት !!!!

  • @hailemariamdires8631
    @hailemariamdires8631 2 ปีที่แล้ว

    ሶሚክ 🔥

  • @zack1388
    @zack1388 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ ተረጋጋ😁

  • @ኡስማንሙፋ
    @ኡስማንሙፋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደው ይሄ ዘፋኝ ምንም አይመቸኘም

  • @TigistHayela
    @TigistHayela หลายเดือนก่อน

    Wisiti mesimeri laya awiragn sew mehon asichekuay mew ehitih negn

  • @ammanousman6028
    @ammanousman6028 2 ปีที่แล้ว

    somek and wondesen yihub 1gna

  • @TigistHayela
    @TigistHayela หลายเดือนก่อน

    Sew mehon tigist negn ehitih

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 ปีที่แล้ว

    YETBEB FETARIWOCH ENKOAN DENA METACHU!!!!

  • @merhatsedkmezegbu4259
    @merhatsedkmezegbu4259 2 ปีที่แล้ว

    Ere seifu zegahegn sew endiawera fked ebakh 😂😂😂😂......

  • @Gabrila967
    @Gabrila967 2 ปีที่แล้ว

    Heyy