Beauty with Brain that keeps on Blossoming 🌺🌺🌺 The beloved Helen 💖💖💖 is truly a one of kind Woman we girls in Ethiopia look up to 😍😍😍for she is really inspirational in all aspects: being well-read & educated, eloquent speaker & elegant dresser, her grace & classy presence mixed with a fun & charming personality, her humble & friendly demeanour despite being affluent & famous person... so on & on 🥰🥰🥰 that I believe she is the Epitome of Modern Day Habeshan Lady 💃🌹💄💃🌹💄💃🌹💄We love you Mrs Helen ❣️ and please do write us your Autobiography like Seifu made you Promise 🙏❤️🙏
What a woman! What a girl! Helen you are very smart,beautiful and graceful! As my Ethiopian sister,I am proud of you! I've got a chance to visit your program in Washington DC,convention center last July,it was so amazing! Keep up your nice job! God bless you!❤
Helluye would love to read your biography, it would be inspiring for many of us and our childrens. So proud of your works!. Keep shining! You look amazing as you age! Stay blessed!❤
Heluya you are so beautiful outside and inside .we really love you,you are smart we are proud off you been from Ethiopia 🇪🇹 ❤my sister god bless you..!
በጣም ግልጽና አስተማሪ ሴት ነሽ ምንም ማስመሰል የለለብሽ በርች
Betekekekl ❤❤❤❤❤❤
ጥሎብኝ ስወድሽ ሄለን ቆንጃ ከሴቶች እድሜውን ያልደበቀች ጀግና
@@jamelayesuf6479
Ere enam edmayen aldebikim leman biye new midebikew.
አይ ሀበሻ እንደው ከዛ ሁሉ ያወራችው እውቀት።ስለ እድሜ ነው ተጨንቀሽ የሰማሽው🤣
ቆንጆ የምትወደጅ ፅድት ያልሽ ውቢት ኢትዮጵያ ! ጀግና ነሽ የምታቀርቢያቸው እንግዶች ትልቅ ትምህርት የሚሰጡ ተጠቃሚ ነኝ ሁልጊዜ ተዘጋጅተሽ የምታደርጊውን የምታውቂ ጠንካራ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ጉልበት ጤና እድሜ ይስጥሽ የእኔ ቆንጆ
😅😅😅😅😅😅😅@@YonasTeklu-t6h
ሀበሻ ግማሹን ይጠብቃል ሄለን ግን እውነቱን ነው የተናገረችው@@YonasTeklu-t6h
የዛሬው ሾው ምርጥ ነው እንዲህ ቁምነገረኞች የሆኑትን አብዛልን ።
ሁሌ የሚገርመኝ ሰው ራሱን ሲሆን እንዴት ውብ የሚሆነው ነገር። ሄለን በቃ የራስ መሆን መገለጫ ነሽ!! ውድድድድድድድድ የኔ ቆንጆ እህት!!! ❤️❤️❤️
ሔለን እኔም አሜሪካን አገር እኖራለሁ እዚህ አሜሪካን አገር በአገራቸው ጉዳይ የሚጨነቁ ብዙ አይደሉም። እንዳንቺ አይነቱን ለአገሩና ለሕዝቡ የሚጨነቅ ሰው ፈጣሪ ያብዛልን።ለሌሎችም ልቦና ይስጣቸው።
ወይም በፈለከዉ በናትህ እርዳኝ እእእ እኔ 17 አመቴ ነዉ። እህቴ ደሞ 26 እና ገብያ ነዉ እምንሰራዉ ከ6 ከአመት በላይ dv ሞከረች እኔ ከ6 አመቴ ጀምሮ እሷም የሠራችዉ ብር አለ። በናትህ እርዳት ማንም የለንም
የአመቱ ምርጥ ሴት ነሽ በጣም ጠንካራ ነሽ ሄሉ ሰው ዕውቀት አልባ በያቸው ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ፡፡
I wish ሁሌም አንቺን ማየት። ደስ የሚል አቀራረብ፣ የምታቀርቢያቸው ሰዎችም በጣም inspire የሚያደርጉ ናቸው። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፣
Respect and love u so much ሔለን።
ውብ ሴት ከእውቀት ጋር ተባረኪ።
በነገርሽ ሁሉ ጌታን አስቀድሚ ሁሉ ነገር ይሳካል።
ከዛሬ ስምንት አመት ጀምሬ ነው ሄለን Show እምከታተልሽ ምርጥ ነሽ በጣም አስተማሪ እና ቁምነገሮችን ነው እምታካፍይን ጥሎብኝ በጣም ነው እምወድሽ ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤
ሄለን እንደ መልክዋ ማማር ስራውን ያምራል🙏❤🙏❤
ብዙ ነገርዋ ትሁት ጨዋ ቆንጆ ነች ስራዋም አስተማሪ ጠቃሚ ነው በእውነት ትልቅ ስራ ለአገርዋ ለህዝብዋ ንቃት ስለምትሰራ ከልብ ነው የማከብራት💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💕💕😍😍😍😍😍
❤
ሄለን በጣም ጎበዝ አዘጋጅ ነች። ልትመሰግን ይገባል።
የአመቱ ምርጥ interview በጣም ነው ምንወድሽ እኔም እድሜ ፀጋ ነው ልክ ብለሻል
የምንግዜም ምርጥ ቃለመጠይቅ Best interview ever
በጣም እጅግ አድርጌ የምወዳት፣ የማደንቃት፣ በውበቷ የማትኮራ፣ እውቀትን የቀሰመች። ብርቱ ሴት ነች። ሕግዚከብሔር ዘመንሽን ይባርከው። እስከ ዛሬ በሕይወቴ አግኝቻቸው ባወራዋቸው የምለው ሰው የለም ነበር። ዛሬ ግን ይህችን ውብ፣ አዋቂ ጋር አንድ ሰዓት አብሪያት ባሳልፍ ብዬ ተመኘሁ።
❤❤❤❤❤ጎበዝ ❤❤❤❤ከክብርት ሳህለወርቅ ጋር ያደረግሽው ቃለ ምልልስ እውነት ትልቅ ት/ርት አለው!!!!!ስወድሽ
በጣም ድንቅ ሴት ናት ስላቀረብካት እናመሰግናለን
ሔለና በጣም እንወድሻለን ሥላንቺ ኮመንት አለመፃፍ ምቀኝነት ነው በርቺ ጎበዝ ነሽ ለሴቶቻችን አሥተማሪ ነሽና ቀጥይበት
በጣም ደስ የምትይ ነሽ ሄልዬ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥሽ ያሰብሽውን ሀሉ ያሳካልሽ።
ውይ ሄለንዬ ስወድሽኮ❤❤ ተባረኪ ደግሞ በጣም ተጫዋችና ቀልደኛ ሳቂታ ነሽ😊😊😊 በርቺ ዘመንሽ ይባረክ።
እኔም ባንቺ ምክር አስቀድሜ የጡት ካንሠር ምርመራ አረኩ❤❤አመሠግናለሁ፡ብዙ ጠቅመሽናል😊😊
ዋው ምን አይነት መልካም ሰው ናት ከመልክ አስተሳሰብ አሞልቶ የሰጣት ድንቅ ኢትዮጵያዊ ስወድሽ ሄለንየ ኑሪልኘ
ዘላለም💚💛❤️
Yatawsana Ertireyawe alabate
በጣም የምንወዳት ሄለን ሾው እንኩዋን ደህና መጣሽ ወደ ሰይፉ ሾው ሾውሽ በጣም ነው የምወደው በጣም አስተማሪም ነው በርች ግፊበት እላለው ስይፉም እናመሰግንለን ስላቀረብካተ
ሰይፉዬ ዛሬ ገና ምርጥ እንግዳ አቀረብክ፡፡ Thanks a lot.
ሄለን ምርጥ የተማርሽ ነፃ የሆንሽ ምርጥ ሥኬታማ ሤት ነሽ
ሴት ነው የሚባል ሤ ለሴት አይሆንም
ሰይፉሻ ሄልዬን በጣም አመስግንልኝ በተለይ እናት ሃገሯ ላይ ወጣቱን ለማስተማር ስለመጣች በተለይ ለጥቅም ሳይሆን ስትል የኔ ውድ በርችልኝ አከብርሻለሁ💚💛❤
Wow ምርጥ ዝግጅት! እንደነዚህ አይነት ጀግና ሴቶች ይብዙልን! መልካምነት እውቀት ከባህሪ ጋር የታደለች ምርጥ ሴት! Thanks ሰይፉ እንደዚህ አይነቱ በፕሮግራምህ ላይ ይብዙልን
ኦ እንደት ነው ደስ የምትለው ዋዉ ይሄን ሁሉጊዜ ካገር ዉጭ እየኖረች ግን ሀገሯን ነው የምታገለግለው ጀግና❤❤አላህ ይጠብቅሽ የሀገር ጌጥ ነሽ መሰሎችሽን ያብዛልን
ሄለን ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ምርጥ ሰዎች መካከል አንዷ ናት።ሰይፍዬ በወጣቱ ትውልድ ላይ በጥሩ አርአያነታቸው ተፅእኖ መፍጠር የሚችሉ ታዋቂ ሰዎችን እንዲህ ደጋግመህ እና ፈልገህ አቅርብልን።
ትውልድዋ ኤርትራዊ ነው ሰምቻለው እውነት ነው ?
ዋዉ እንዴት እንደምወዳት ሔሉዬ እንኩዋን ደህና መጣሽ . ሰይፉም እንደነዚህ አይነት እራሳቸው መፅሐፍ የሆኑ ሰዎችን ማቅረብ ይልመድብህ 🙏
እኔ ባጣም የምወድሽ ካቺ ብዙ ተምራለው ፓወር ሆነሽኞል በተለይ አሜሪካ ላይ ስለ ትምህት ማስቀደም እዳለብን ባጠቃላይ ኮሚኒቲው የጠቀምሽ ሰው ነሽ proud of you .
ሄለን በጣም ደስ የምትይ ዘና ፈታ ያልሽ ጋዜጠኛ ነሽ ብዙውን ጊዜ በጣም ጠቃሚ ሰዎች የሚናገሩትን የሚያውቁ ምሁር ሰዎች ታቀርቢያለሽ እወድሻለሁ:: በርቺ ምኞትሽ ይሳካልሽ ምንም አትሆኚም እንዲህ ግልጽ ሰዎች ደስተኞች የሆኑ ሰዎች እድሜያቸው ከነገረኞች ይልቅ ይረዝማል ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏
ዋው ሄልየ በጣም የምወድሽ ፕሮግራምሽን በሞራል የምከታተለው
በጣም የማከበራት ሔለን ሾው ምርጥ የፖሮግራም አቅራቢ አሰተማሪ 🙏
ሄሊ ብዙ የአንቺን ሾዎች እከታተላለሁ እውነተኛ ማንነትሽ በጣም ያስደስተኛል እወደዋለሁ ሁሌም እንደ ሞዴል በህይወቴ ላይ ትልቅ ቦታ አለሽ እወድሻለሁ
ትልቁ ሕይወት እግዚአብሔርን አመስግኖ በሥራሽ የመተማመን ብቃትሽ የመድረክሽን ውበት ከመልክሽ ጋር የተላበሰ ነው!! በርቺ ! ሠባዊነትን ያለሽ እሩሩህ እናት ዘመድ ወገን ሀገር ወዳድ ነሽ በርቺ ሔለን ሾው ከድሬደዋ መ/ር ሙ ለ
ሄለንዬ መልካም ሴት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ: ቃላት የለኝም ብቻ እድሜ ከጤና ስጭቶሽ የልጆችሽን ፍሬ ያሳይሽ❤ ሰይፉም ዛሬ ቁምነገር አወራክ ለጥያቄህም ተጠነቀቅክ👍አንዳንዴ እንዲህ ቁምነገረኛና አስተማሪ ሰዎችን ጋብዝልን ለአሁኑ አመሰግናለሁ!
ስምን መላእክት ያወጣዋል ይላሉ አበዉ.!!!ምግባርና ዉበት የተካነች ድንቅ ሴት በርቺልን እድሜና ጤና ይስጥሽ ሄሏ🎉🎉🎉❤❤❤.!!!
ሄለን የፈረንጅ ስም ነው እና ስታሽቅዋልጡ በልክ አርጉት 😅
Helena swedesh , very beautiful, confident, honest, and positive woman. Keep shining girl
መልኳም ስሟም ስራዋም የሚያምር ማናት ዋው! ሔለን
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ደግሞ ይባርክሽ ሄሉዬ
ሄሊዬ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምወዳት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የምታዘጋጀው አስተማሪ የሆነ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጀግኒት ሁሌም ደስ የሚለኝ ነገርሽ እንግዶችሽን ስትጠይቂ በደንብ የምታዳምጪው ነገርሽ ብዙ ጋዜጠኞች ይጠይቁና ሀሳባቸው ወደ ቀጣይ ጥያቄ እንጂ እየተመለሰ ስላለው ጥያቄያቸው ??? እና የምታቀርቢያቸው እንግዶች ❤❤❤ ሰይፉ እናመሰግናለን
ሔለን በጣም ነው የምወድሽ አስተዋይ ጠንካራ በሳል ወይዘሮ ነሽ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ
ወላሂ በጣም ነው እምትመቺኝ እና የአመቱ ትልቅዋ ልእልት ሴፉ ሼው ላይ እንግዳ የቀረበች ቢያትአለሁ
Beauty with Brain that keeps on Blossoming 🌺🌺🌺 The beloved Helen 💖💖💖 is truly a one of kind Woman we girls in Ethiopia look up to 😍😍😍for she is really inspirational in all aspects: being well-read & educated, eloquent speaker & elegant dresser, her grace & classy presence mixed with a fun & charming personality, her humble & friendly demeanour despite being affluent & famous person... so on & on 🥰🥰🥰 that I believe she is the Epitome of Modern Day Habeshan Lady 💃🌹💄💃🌹💄💃🌹💄We love you Mrs Helen ❣️ and please do write us your Autobiography like Seifu made you Promise 🙏❤️🙏
በጣም ጎበዝ ;ጀግኒት ;ቆንጆ ;የተማርሽ እና የበሰልሽ ነሽ ካንቺ ሾው ብዙ ተምሬአለሁ ::ፈጣሪፀጋውን ያብዛልሽ::
ሔለንዬ በጣም ነው የምወድሽ ቁም ነገር የበዛበት ነው እውነቱን ለመናገር የሰይፉ ሾ ግን ለመሳቅ ነው የምናየው እንዳንዴ መጠየቅ ያለበትን ሳይጠይቅ ጊዜው ያልቃል በዛ በጣም ቅር ይለኛል ልዩነታችሁ አዚሕ ላይ ነው አለቀ ። ❤
ሰይፉ እሚያቀርባቼው ሰዎች በብዛት መልዕክት ለማስተላለፍ ነው እሚመጡት በዛ ላይ በሳል አይደሉም በእውቀት!
ለመሳቅ እሚታይ ሾው ነው እሚመስለኝ
መልክና አስተሳሰብ እንዲህ ሲያምር ያስደስታል።
ሄሉዬ የኔ ወርቅ የሴት መልክ በጣም ነዉ ምወድሽ ተመስጫ ነዉ የማዳምጥሽ ሚገርምሽ ደግሞ ባሌ እንዴት እንደሚወድሽ እንደሚያከብርሽ አንዳንዴማ እንደሚወድሽ ብታቂለት እላለዉ የኔ ወርቅ❤❤❤❤❤
Helen, is a knowledgeable lady. I have great respect for you and long life for you
ሄሉ ቆንጆ ጨዋ ደርባባ እመቤት በምንልግለፅሽ ፈጣሪ ከዚበላይ እድሜጤና ይስጥች ግርማሟገሱን ይጨምርልሽ ፍጥረት ቤተስብሽን በል ፈጣሪይባርክልሽ የኒወርቅ።
This amazing lady needs to be supported. Treasure for our generation. Change maker!!
በጣም ቁምነገር አስተማሪ ቤተሰባዊ የሆነ ሾው ስለምታዘጋጂ በጣም እናመስግናት the one and only show with relevant and educating issues
ሄለንዬ በጣም ነው የምወድሽ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ትዳርሽን በተሸብሽን ይባርክልሽ።የምታቀርቢው ሾው ሁሉ ትምህርት የሚሰጥ ህይወት የሚያድስ ነው።ተባረኪጌታ የባርክሽ።
ሄሉዬ በጣም የምወድሽ ድንቅ እመቤት ነሽ ::
እኛ አሁንምባህላችንን መጠበቅ አለብን ተንበላጠጡአላለችም:: እንግዲህ ነገ ብልግናችሁን ይዛችሁ ውጡ አሉ :: ያለችው በስረአቱ የራስ መተማመን ይኑራችሁ ማለቷ ነው::
በጣም ነው የምወድሽ ሄሉዬ ፕሮግራምሽን እከታተላለው ደስ የሚል ሾው ነው የምታቀርቢው ተባረኪ❤
ዝግጅትሽን = [ፕሮግራምሽን]
በጣም ከማደ
ቃትና የማከብራት እግዚዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድላት አሪፍ ሾ ነው ብዙ ታዋቂ ሰዎችን አቅርባለች በዛ ላይ ለስው ያላት አቀራረብ አክብሮታ ደስ ይላል ዎው ደስ ትላለች ❤❤❤
አክብሮቷ ✅
ሄሉዬ ሰው አክባሪ ቅን በጣም ነው ደስ የምትይው የእውቀት ገንቦ❤
She is best woman ❤i love her
I love her. Smart and inspiring. Her programs are very educational!
ደስ እምትይ ሞራል ሰጭ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰይፍሻ በርታ ምርጦችን አቅርብ ምርጥ ሰው ነህ
ሄሉየ በጣም ነዉ እምወድሽ ፕሮግራምሽ አስተማሪ ነዉ የእዉነት ልዮ ሴት ነሽ
Smart well educated, knowledgeable, intelligent respected well spoken woman ❤ ur confidence is amazing
ውዱ ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤❤
ምርጥ ውብ ሴት አለባበስ አነጋገር የንግግር ስርአታ የፕሮግራማ አስተማሪነት ምኑቅጡ ተባረኪ ሄሉ
ሄለንዬ ሰወድሸ እንኳን ደህና መጣሸ
ሄለንዬ ገና ልጅ ሆነሽ በአዲስ አበባ መካንእየሱስ ቤተክርስቲያን ከቤተሰቦች ጋር ስትመጡ ነው የማውቅሽ:: ያበልጅነትሽ የተቃኘሽበት መልካም አስትእዳደግ ዛሬ በትልቅነትሽ ፈርቶ ሰላየሁኝ እጅጉን በጣም ነው ደስ ያለኝ ጌታንምያመሰገንኩት::
እ
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ የአንቺ የሆኑትን ሁሉ ይጠብቅልሽ ይባርክልሽ....
ፕሮቴስታንት ናት ?
ሄለንዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ እኔም እንዳንቺ ልጄ ቶሎ ብትወልድልኝ እያልኩኝ እመኛለው ልጄ ደግሞ አረ ተይኝ ትለኛለች ጎበዝ በርቺ
ለመጀመሪያ ግዚ ነዉ ያየሁቨ ጉበዝ ነሸ እንጨት ተቨክመቨ 😢😢😢👌👏✝️ God bless you more my dear sister ❤
ሄልዬ በጣም ነው የምወድሽ። ሀሳብሽን ያሳካልሽ በርቺ🙏😘
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ❤🎉
One of my favorite shows that I watch...very educated and elegant woman.
ሄሉ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ለሰዎች በሰጠሽው መረጃ መስገናየ ይድረስሽ በዚሁ ቀጥይ
ሄለን ሾውን በጣም ነው የምከታተለው ሰይፍዬ ዛሬ ካቀረብከው ክቡር የቀድሞ የማደንቃቸውን ፕሬዝዳንታችንን ካደረገችው ኢንተርቪው ብዙ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ልጆቻቸውን ብቻቸውን ያሳድጋሉ ከነሱ ውስጥ እኔም አንዳ ነኝ የ3 ወንዶች እናት ስሆን ልጆቼን እየሰራሁ ነበር የማሳድገው በክልል መመስረት ምክኒያት እንዳልሰራ ሆኛለሁ።
She is elegant Powerful women ♥️👏👏💫
Keep shining, Helen! You are very inspirational 🙏🏾
ሙሉ ሾውን ፈገግ ብዬ ጨረስኩት ሔለን ፈገግታዋና positive የሆነ መንፈሷ ወደ ሰው ይጋባል።
Wish you all the best Hellen. 🙏
Helen you have beautiful mind I don't know how express your personality .
You did a lot contribution for Ethiopian society issue.
She is so smart .
I admire her
God be with you
ሄለንዬ you are so great ህዳር 7ና 8 በፍፁም አይቀርም❤❤❤
What a woman! What a girl! Helen you are very smart,beautiful and graceful! As my Ethiopian sister,I am proud of you! I've got a chance to visit your program in Washington DC,convention center last July,it was so amazing! Keep up your nice job! God bless you!❤
You are absolutely genius ! I have been your fan since my teen. Well done girl! Way to go ❤
አሪፍ እንተርቪ ተመስጫ ያዳመጥካት እውነት አትጠገብ ነበረች በርቺ የእኔ ቆንጆ
ሄሎን ምርጥ ኢትዮ❤ ነት በጣም የምወዳት❤
Respect Helen! We want to see our girls empowered and vibrant, just like she is.
ስወድሽ እኮ የኔ ፍልቅልቅ አክባሪ 😊 lady you are amazing 👌🙏
Really enjoyed this interview, thank you Helen
ዋው ምርጥ ትምርት አዘል ሾዎ የመጀመሪያ
Thank you for your service and awareness about the Brest cancer I lost my sister with cancer
ሄሉዬ ምርጥ ስውሽልሙልን እባካችሁ❤
Helluye would love to read your biography, it would be inspiring for many of us and our childrens. So proud of your works!. Keep shining! You look amazing as you age! Stay blessed!❤
ሄለን ደስ ትያለሽ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ጀግና 👏🏽❤️❤️💪🏽💪🏽ተባረኪ
ሄሉዬዬዬዬዬዬዬዬ
የስነ_ምግባር ባለቤት❤❤❤👍👍👍💪💪💪😍😍😍😍😍😍😍😍😍
በጣም ነው የምወድሽ😍😍😍
በጣም የወደድኩት ቃለ መጠይቅ !
ስወድሽ የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል❤
Heluya you are so beautiful outside and inside .we really love you,you are smart we are proud off you been from Ethiopia 🇪🇹 ❤my sister god bless you..!
ሄለን ሾ ወይኔ ስወድሽ ሁሌም ወጣት ነሽ እኔ 30አመቴ ነው ግን በጣም አርጅቻለው
ሄሉን በጣም የማከብራት የምወዳት ጀግና ጀግና ሴት ናት
ሄሉዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ😍 ሰይፍሻ እናመሰግናለን 🙏😍
ሰይፉ አችን ይህችን ንግስት አመጠሀት ስወዴት እኮ ሚልኒየም ሳገኛት ፊርማዋን እና እንደ ልጅ ፎቶ እንድነሳ አስፈቅድልኝ እስኪ ቁብ ነገር ስራ