🚀 በቃ እሱ ህይወቴ ነው ለእሱ ነፍሴን እሰጣለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 885

  • @AbduSeid-o5s
    @AbduSeid-o5s 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +66

    ቆይግን ፍቅር ከባዲነዉበቃሙባ ትስለምእናተቀበላ ጊዜዉእዲህከሆነሌላግንኝነትከለለዉ የተሰማኝነዉ ሰዉየተሰማዉንአይደል የምናገረዉ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኧረባክሽ ገገማ😡😡😡😡

    • @KatijaKatja
      @KatijaKatja 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@AbduSeid-o5s አወ ትስለምና ተቀበላት ሙባችን

    • @ሚስክያሲን
      @ሚስክያሲን 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      @@AbduSeid-o5s ለፍቅር ብላ ቢሰልም ፍቅሩ ሲያልቅ እደለመደችዉ ትቀይራለች ሀይማኖት መጫወቻ አደለም.

    • @AbduSeid-o5s
      @AbduSeid-o5s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @ሚስክያሲን እዉነትነዉ ሴቶቺግዲአፈሉ

  • @WhshHsbs
    @WhshHsbs 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ሙባረክ የራስህ ኑሮ ኑር እቺ ልጅ እጅዋ ዉስጥ እስከምታስከባ ነዉ በሚድያ ፍቅር የሚባል ነገር የለም በቃ ሙቢ የሪም ነዉ አለቀ❤

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝውዴ❤

    • @راحةالقلب-ي4ف
      @راحةالقلب-ي4ف 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወ ተይዟል

    • @ZiadaMohammad
      @ZiadaMohammad 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Sah❤❤❤ሳህ

  • @CharaMai
    @CharaMai 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ የአላህ ምን አይነት ግዜላይ ደረስን አላህ እኛን ሴቶች ልቦና ይስጠን 😢😢😢😢

  • @SemiraSeid-h9s
    @SemiraSeid-h9s 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +84

    አይ ሤትነቴን ጠላሁት በነዚህ አይነት ሤቶች

    • @RahmetRahmetmola
      @RahmetRahmetmola 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም በእነሱ አፍ እኛም ሴቶች እየተባልን መጠራታችን

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም 😢😢😢

    • @birhankidanu5493
      @birhankidanu5493 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@SemiraSeid-h9s በጣም ያሳፍራላቹ ደግሞ ሌላ ሃይማኖት ያሳዝናል 😥😥😥

    • @LulapaNugus
      @LulapaNugus 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ሲስጠሉ

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +93

    አስሮ ነበር መግረፍ ነፍሴንም እሰጣለሁ አላለይም😢😢😢በስመ😢አብ ድንግል ማርያም ልቦናሽን ትመልሰዉ😢😢😢😢

    • @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
      @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      አይ አንቺ ሳይገባሽ ቀርቶ ነው የዩቱብ ኑሮ 😂😂😂

    • @seadamohammed-u1l
      @seadamohammed-u1l 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      በጣም ምን አይነት ዘመን ደረስን ግን አድ አይነት ቢሆኑ እኮ ጂግር የለውም እሳ ግን የማለያያችው ነገር አድኛ የሀይማኖት ነው ሀይማኖት የነሱ ሳይሆን እኔ አቃለው ሁለት የትለያየ ሀይማኖት የያዙት ልጆቻችው ሀዳ ሙስሊም አዳ ክርስታን ሊሎች ሀይማኖት አልባ ከባድ ነው ወላሂ አሁን እነፍቅርን ፉፉን አልከታትላችውም ሳስጠሉ እሳ በስመአም እሱ ቢስሚላ ገባድ ነውእህት 20 17ምን ይዞብን መጣ

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@zainabazainaba1936 አላዉቅም እግዚአብሄር ሁላችንንም ወደ ልባችን ይመልስልን

    • @AmryAhmed-bq2bv
      @AmryAhmed-bq2bv 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኮ😅

  • @Mቾየቦረናዋቀበጥ
    @Mቾየቦረናዋቀበጥ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +59

    እድሜ ለኮሜተሮች ዘና ያረጉኛል 😂😂 እናተም ተጨማለቁ😏

    • @mekyamekya
      @mekyamekya 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅

    • @seadaJemal-ym8zp
      @seadaJemal-ym8zp 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅

    • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
      @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sameerahmad-d8l
      @sameerahmad-d8l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😂😂😂😂

    • @drr8432
      @drr8432 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @HabibaAbdulla-r8k
    @HabibaAbdulla-r8k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ሰብሀን አላህ
    አልህምድሊላ
    አላህ አክብር
    🎉🎉🎉🎉

    • @AlSaudia-v4t
      @AlSaudia-v4t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
      🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kስደተኛዋ
    @kስደተኛዋ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +41

    ሴት መሆኔን ልጠላው ነው እህ ማፈሪያ ሁሉ ኤጭ 😏😏😏😏

    • @MelatSime-j9h
      @MelatSime-j9h 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወዮ ሴት እንዲ በፈጣጣው ከፍቃሪ የቀራጮቹ ባሰባችሁ ይህ ምንያስተምራል ብለው ነው ለማንኛም በጣም አዝናለሁ በውስጥ አጨርሱም ወይስ ያፍቃሪወች ብዛት ለመጨመር ነው

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወዴት.እንሒድ..ደምሪኝ😅😅

    • @yarab4997
      @yarab4997 8 นาทีที่ผ่านมา

      👍👌

  • @Gdhct
    @Gdhct 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    ወይ ዘድሮ ምንይሻለናል ጎበዝ

    • @ToubaMohammed-l8t
      @ToubaMohammed-l8t 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ተጫወቱብን

    • @Sihamakesta
      @Sihamakesta 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሴትነቴን ጠላሁት አረአኡዙቢላህ

    • @ZarahZarah-rt8yb
      @ZarahZarah-rt8yb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @SaedaMohammed-n5e
    @SaedaMohammed-n5e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ቤተሠብ የላትም 🙄🙄🙄🙄የኔወድም ቢያገኝሺ ሰብሮ ዶሮጠባቂ ነበር የሚያረግሺ 🤭🤭😏😏😏

  • @Wuba-gd4bb
    @Wuba-gd4bb 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +65

    ዎዮ 2017🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️2018 ሲመጣ ጢሩን

    • @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
      @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @WoAnd-e9o
      @WoAnd-e9o 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂ያስብላል

    • @AYshaAdem-oe4es
      @AYshaAdem-oe4es 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያስብላል😂😂😂😂

    • @MerfaBajgimv
      @MerfaBajgimv 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😁😁😂😂

    • @EeE-nr6ou
      @EeE-nr6ou 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    አራ ጉድ ፈላ ዘንድሮ ግን እች ልጅ ጤናን ናት 2016 ይቅርታ 2017 የባሰ መጣ 🤔🤔🤔😔😂😂

    • @HarestuKabda
      @HarestuKabda 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እያለ ይቀጥላል😢

    • @ZarahZarah-rt8yb
      @ZarahZarah-rt8yb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @Mayrama-q1x
    @Mayrama-q1x 52 นาทีที่ผ่านมา +1

    ያረብ መጨረሸችንን አሰምሪልን 😢😢😢😢ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሰናል አኬሩ ዘመን ደሪሶል መሰለኝ በአላህ 😢😢😢😢😢

  • @HdnFjh
    @HdnFjh 45 นาทีที่ผ่านมา +1

    የፈጣሪያለህ 2017መቸነዉ የሚያልቀዉ ጓበዝ🙆🙆🙆🙆

  • @birhankidanu5493
    @birhankidanu5493 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ወዮዮ ይላል ሀሰን 🙉🙉🙉
    የዘንድሮ ወለዶ ምን እየሆነ ነው ያሳዝናል እምነት አይቀደምም 😢😢😢😢😢

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    ሪምን ሊትቀሚያትነው እደ ሴትዮ ደሞ እምነት ይቀድማል ከፍቅር

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም አሁንስ ሴቶች አበዙት አሰደቡን ኤጭ

    • @halimahalima-px3gm
      @halimahalima-px3gm 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኮ ሰላምየ እኔም ላፍቅር ነው ምን ትይኝልሽ እኔም ከሚፍታህ

    • @Burtetashe
      @Burtetashe 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ቀይራለው አለችኮ እምነቷን እቺን ዳቦዋን በሚጥሚጣ ማጠን ነበር😂😂😂

    • @AylemMrey
      @AylemMrey 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @halimahalima-px3gm ዘሩቀለጠ🙆

    • @halimahalima-px3gm
      @halimahalima-px3gm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Burtetashe እ የተመታ ኮመት ይመችሽ ለኔ አዳርሽልኝ ለሚፍታህ ክክክክክ

  • @zanb6852
    @zanb6852 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    አሪ ኦኦኦኦኦኦ በጥፋ አላትምልኝ ሚፍታ እባካችሁ እድህ አይነት ነገር ወደኛ አታምጡልን ባህላችንን አታርክሱ😢😢😢

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝውዴ❤

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 30 นาทีที่ผ่านมา

      ተይጂ እኔ የዛሬ 10አመትበፊትአፍቅሬልጂንሳልነግርውአመለጠኝሌላአገባ😂😂😂😂ደፋርነችፍቅርላፍቃሪውእጂለተፈቃሪውቦታየለውም።

  • @FatimaMuhammed-z7f
    @FatimaMuhammed-z7f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሚፈታህ አንተን አይመጥንህም ከ እደዚህ አይነት ነገር እራቅ በተርፈ እወደሀለሁ ለአላህ ብየ❤❤❤❤❤❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ለምን ሥታለቅሥ ዝምተሚል ልክነዉየሠራዉእኮ ሚፍታህ ዝምቢልነበር እሚደብረዉእደዉም

    • @FatimaMuhammed-z7f
      @FatimaMuhammed-z7f ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንደኔ እሱ አላህን ፈሪ የማይለጣጠፈ ልጅ ነው ስለዚህ አይሆንም

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@FatimaMuhammed-z7f እና ምንአረገ ሥታለቅሥ አየ ቀርቦ ለማረጋጋት ሞከር ይሄኮ በጣም ትልቅነትነዉ እደዉ ጉድ😂

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ሙባረክ የሪም ንጉስ ነዉ እዛዉ ጥግሽን ያዝ እናቱ ሆሆሆ ይሄ ትልቅ ሰይጣን ይዟታል ጠበል ይዉሰዷት 😂😂😂

    • @عبدالغنيالبلوشي
      @عبدالغنيالبلوشي 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ዉዴ

    • @EeE-nr6ou
      @EeE-nr6ou 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምስክየ😂😂😂

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😂😂😂ጴንጤ ናት እዩ ጩፋ በካራቲ ያስወጣላት

    • @ሚስክያሲን
      @ሚስክያሲን 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @EeE-nr6ou እና አሁን ይሄ ፍቅር ነዉ ከሌላ ሴት ጋር ያለን ወድ እኔ እበልጣለሁ ማለት የሷ እደማይሆን እያወቀች

    • @fatumaahmed2270
      @fatumaahmed2270 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂

  • @MjmmMjkkk
    @MjmmMjkkk 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ኧረ አትጃጃይበላትሙቤየራሱን ንሮይኑርበት😂😂😂

  • @Haiat-c9o
    @Haiat-c9o 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ሲጀመር ፍቅርን ከክርስቶስ ለእምነትሽ እና ለቤተሰቦችሽ ለራስሽ ክብር ይኑርሽ ከዛ እንኳን ፈልገሽ ተፈልገሽም አትገኝም ውዴ እራስሽን ለማረጋጋት ሞክሪ የሰው ፍቅር እኮ ያልቃል የክርስቶስ ግን ማለቂያ የለውም አረ ፈጣሪ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን😢😢

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኔ ያልገባኝ እንደተያዙ እያዮ አፈቀርን ብለዉ ሚዲያ የሚወጡት ነገር አይ ስምንተኛዉ ሺ ስንቱን እያሳየን ነዉ ጎበዝ

  • @Getitu21
    @Getitu21 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    ሙፍታህ አማኑኤል አስገባልን እባክህ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ይሻላል😂😂😂😂😂

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @Haiat-c9o
      @Haiat-c9o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Getitu21 አወ እሱን ከምታገናኛት ይሻላል

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አማኑኤል ሞላ አሉ በብዛት የፋቃሩ ሴቶች ናቸዉ አሉ ክክክክክክክ ክክክክክክክ

  • @GgHb-e4r
    @GgHb-e4r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ወይኔ ዝንድሮ ቂያማ የመቅረቡ አንዱ መልክት ያረቢ ቀልብ ስጠን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር❤❤❤ ሚፍታህ አላህ ይጠብቅህ ዉንድም

  • @kikigalgerea2015
    @kikigalgerea2015 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው አልገባኝም አታውቅም አያውቅም እንዴት 😢😅

    • @LulapaNugus
      @LulapaNugus 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የዉሸት ናት😅😅😅😅😅ኢቱቧን ለማሳደግነዉ

    • @ፋፊ-ዘ6ነ
      @ፋፊ-ዘ6ነ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቢሆነም እደዚ እራስ ማዉረድ አይከብድም😢😢😢😢​@@LulapaNugus

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሙቤ የሪምዬ ብቻናብቻነዉ በየሚዳያዉ አፈቀረነ ፋሽን አርገዉታን😊

  • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
    @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ምንልበል አኺሩዘመንደረሰያአላህ😢😢😢

  • @SemuTube-mj2yo
    @SemuTube-mj2yo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ሙባየ ምርጥ ሠዉ ነዉ ሊፈቀር የሚገባ ነዉ ግን እናቴ እምነታችሁ ይለያያል😢አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሽ ሌላ ምን እላለሁ🥺

    • @TamkeenNoraldeen
      @TamkeenNoraldeen 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ነዉ

  • @ZaharaMuhammed-wp4ez
    @ZaharaMuhammed-wp4ez 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    አትጃጃይ አቦ ኤጭ ፍቅር የእቃቃ ጨዋታ አደረጋችሁት

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ግንአይባልም😢😢😢😂😂😂

    • @EndrisIslam
      @EndrisIslam 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል 😂😂😂😂😂

    • @EndrisIslam
      @EndrisIslam 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@ZaharaMuhammad-wg6mhእደ አልቃሸው በዛኮ 😂😂😂😂

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ረሴቶች ተረጋጉ አላሕ ልቦና ይስጣችሁ😢😢😢😢

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ግን እናትና አባት አለቸው እደዝህ የሚሆኑት አኬር ዘመለይ ደረስን አች ለሙቤ አትገቢውም የምትሉ በላክ አሳዩኝ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ማሪ ሰብ

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    በርበሬ ነበር ማጠን ስድ ቆይ ግን አማረብኝ ብላችሆል እደ ሴት ልጂ በዝህ መልኩ መዝቀጥ

    • @MikeTesfaye-rh8hr
      @MikeTesfaye-rh8hr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      if you are young ,you must die for love

    • @umuabuketube3002
      @umuabuketube3002 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ባገኛት መጥን ነበር ክብር ያጥ መደረ ሴት አሰዳቢ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 27 นาทีที่ผ่านมา

      ምነውእደዚህደፍሬነግሬውብሆንሌላአያገባምነበር😢😢😢😢😢10አመትበፊትስደትከመጣሁ8አመቴዱባይ😂😂😂😂2ወልዶአልአሉኝ😂😂😂

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ውይ ዘንድሮ እድሜ ስጠን እጂ ብዙ እናያለን

  • @toybaYimer-r5h
    @toybaYimer-r5h 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ወይ ዘድሮ ኡኡኡ ምን አይነትነው 2017 እኔ ልገርሽ ክሎሮክስ ጠጭ መዳኒት ነው😂😂😂😂😂

    • @NNNNNNNNN.HHHHHHHHH
      @NNNNNNNNN.HHHHHHHHH 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @RewdsSeid
      @RewdsSeid 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔምእደዛነው የምመክራት

    • @seadamohammed-u1l
      @seadamohammed-u1l 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኧረ ጭካኔ 😂😂😂😂😂😊

    • @ZahrerAhmad
      @ZahrerAhmad 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይበልም

    • @KedijaKedija-n9e
      @KedijaKedija-n9e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይባልም

  • @TigistEyasu-el7eh
    @TigistEyasu-el7eh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ወዮዮ።ይላል።ሀሰን🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈

  • @Hyatt-i6x
    @Hyatt-i6x 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኸይር ምን ትመስላለች መጀመርያ ክብር ይበልጣል ሴት ልጅ ውድ ስትሆን ነው ፈላጊያዋ የሚበዛው መጀመርያ እራስሽን ውደጅ 😂😊

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወዴ ደምሪኝ❤

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አድ ስኒ በርበሬ እኔ ልቻልክ ሙፍታ እጠንልኝ ደህና አድርገህ😂😂😂😂😂

  • @ማሪያም
    @ማሪያም 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ዘ መጃጃል አረበፈጠራችሁ ሁላችሁም በሀይማኖቶቻችን እንፅና

  • @TopG-qw5zx
    @TopG-qw5zx ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናተአፍቅሩተፋቀሩምንአገባንግንቆምብላችሁመጀመሪያአስቡ

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እረዱየ በቃ እውነት ሆነ ማለት ነው በርቺ ለምን እፈኪቤት እንደመጣ አልነገርሺውም ወይስ አሁን ነው የተፈጠረው በቃ ሙቤ ተረዳት

    • @fatemaf5493
      @fatemaf5493 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤😂❤❤❤

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚፍታህ ምርጥ ወድም❤ ይመችህ ሀሳቦን ቀረበህ ማወቅህ ተልብ ማፍቀር እሚችልሠዉ የታደለነዉእኮግን እደዚህ ባይጋነንም አተሙባረክ ጫወታ ቀንሥ አዶ ደሞ ሳመጣ አይ 2000/16 ምን ጥሎብንሄድ ዘድሮ 😂

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ፍቅር አሀይማኖት አይበልጥም

  • @aboaboo8875
    @aboaboo8875 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እምነት ከፍቅር ይበልጣል መጀመሪያ እምነት ይቅደም

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እራሳቸው ያጥፍ ኢትጵያ ህዝብ በዝቶ ነበር ይቀንሱ ሴቶች ኑፁሀን ህዚባችን ከማለቁ የሚሽለጥልጡ ሴቶች ቢሞቱም ጡሩ ነው ምክኛቱም ቢኖሪም አይጠቅሙም ማሰላሚ

  • @FirehtwotWondiyfra
    @FirehtwotWondiyfra 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰው እዴት ዝም ብላቺሁ ሚድያ ላይ ያያቺሁትን አፈቀርኩህ አፈቀርኩሺ የሚባል ነገር አለ ዴ አረ እመብርሀን አስተዋይ ልቦት ትስጠን ለማንኛውም ዪቲቦሮቺ ይመቻቺሁ ፈታ ነው የምታረጉኝ እኔ አንድ ነገር የሚሰጠላኝ ነገር ቢኖር ይሄ ሞትኩልክ አበድኩልሺ የሚል ሰው እራሱን የሚጠፋ ሰው ወድም ሆንሺ ሴት አላዝንም በእውነት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ወይ ዘንድሮ😊 ሙቤን አፍቅራ ነው የምታለቅሰው😮
    እረረረረረ ተው ሴቶች የት ላይ ነን ።

  • @اااا-ل6ز1ظ
    @اااا-ل6ز1ظ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ረዱየ አይዞሺ ፍቅር እኮ አስበውት ሳይሆን ዝምብሎ የሚመጣነገርነው ሁላችነ ንም አሏህይጠብቀነ

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ፍቅር ነው መጋኛ የያዛት😂😂😂😂😂

    • @ሚስክያሲን
      @ሚስክያሲን 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@zinatmohammed2962 መጋኛ ነዉ ጠበል ይዉሰዷት ቤተሰብ ካላት

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዚነትየ ደምሪኝ

    • @zinatmohammed2962
      @zinatmohammed2962 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ZAMZAM-dz6dr ደምሬሻለው ውዴ

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መጋኛ ነው😂😂😂😂

  • @jafeerrani5730
    @jafeerrani5730 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    2017 🙆 ሰመጣ 2018 ጥሩኝ

    • @Amina-th1ko
      @Amina-th1ko 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እሺ 😂😂😂እኔ. እጣራሻላው😂😂😂

  • @mamemame-rn6rp
    @mamemame-rn6rp 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አች ለሙቤ አመጥኝዉም እሪም ነች የሱ እሪምየ የኔ ግብስብስ ወላሂ የሰዉ ልክ እሪም ❤❤❤❤❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እደዚህአይባል ለሠዉ ሥሜት ተጠቀቂ እሶ ምን ይጓላታል

  • @AeAe-q1r
    @AeAe-q1r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአላህ የቃምቀን ደርሷል መሠለኝ ኧረ ጉድ አላህ ይጠብቀን ሙባ የሪም ብቻ ብቻ ነዉ የኔ ዉዴ በሀይማኖትሽ ፈልጊ አትቀልጅ እባክሽ የፈለግሽዉን ካገኘሽ ቡሀላ ልትርቂ ነዉ ለመንኛዉም

  • @ZeretoAsmo
    @ZeretoAsmo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    .ዎይ ጉድ ዘድሮ ምን ጉድ መጠብን 200017😢🎉የፍቅር ዘመን ሆነች 200018 ምን እንጠብቅ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝውዴ ፍሮፍይሊን ተጭነሽ

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ምነው ስው ተጃጃለ😂😂😂😂

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔምለው..የቶፊቅ.ተማሪዋች..ስለፍቅር.ብቻ.ነው.የሚማሩት..ይገርማል..ሌላው.ቢቀር..ሀይማኖታችሁን.አታስቡም..እረ.ፈጣሪችሁን.ፍሩ..እየወጣችሁ..አትነፋረቁ..እጪጪጪጫጫጫ

  • @SSs-dd5kn
    @SSs-dd5kn 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የተቀባችውነገርእኮሳጀምረውአስለቀሳትአይይይይዘንድሮ

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እች ቅተሺባታል እደኔ😂😂😂😂

  • @hayat-ie5ss
    @hayat-ie5ss 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Wuyi betam new yemtasaznew ayizoshi yihe jilafo fikr yazashi 😘😘😘yasaznal ebakh teredat mube

  • @MeremaHusen-v6q
    @MeremaHusen-v6q 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ፊቅርግን ምዲነዉ ጋይስ አረኔ ሊገባኘ አልቻለም😢😢😢😢

    • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
      @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔጃ

    • @RichiRichi-v8k
      @RichiRichi-v8k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጉንፋን😂😂😂😂

    • @MeryemOumer-yf9mc
      @MeryemOumer-yf9mc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መጋኛ 😅😅😅

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

    • @LulapaNugus
      @LulapaNugus 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅የዉሸትናት ትለያለይ ለዩቱብነዉ

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወንድም የላትም ቤተሰብ የለም ወይኔ ሴቶች ስርዓት ያዙ አትነፋረቁ ቆጠብ በሉ😢😢😢😢😢😢

  • @Toabish
    @Toabish 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    2017 setochi abedu🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🫢🫢🫢🫢🫢

    • @SaraSara-oh2cp
      @SaraSara-oh2cp 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      eko wondchi waga wudi hona OMG😂😂😂😮

  • @drr8432
    @drr8432 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ እህቴ ተረጋግ አይዞሽ አታልቅሽ ፀሎት ፀሎት አርግ ፀበል ህጅ ወደ ራስሽ ተመለሽ

  • @Madina-b1t
    @Madina-b1t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪየ ድረሥ ገን በወድ ያምራል ፍቅር መግለፅ ወይጉድ እየመጣሽተኝ አልጋችን ሠፊነዉ አለ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኤጭ ስዶች ጠፈሽቱና አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጉድ በል ጎንዳር አላ ያገሬ ሰው😂😂
    በቃ ስለሚ ምነልባት እሱ ከወዳዳሽ

  • @Sekina-d9b
    @Sekina-d9b 57 นาทีที่ผ่านมา

    የምሯን ነውንዴ😢😢ውይ ወላህ አሳዘነችኝ 😍😍

  • @fatemaf5493
    @fatemaf5493 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ረዱየየየ❤❤❤❤❤❤❤አች በዛርሺበት እኔም መዛሬ እሰይ እኳን አፈቀርሺዉ

  • @winniea9803
    @winniea9803 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጉድበል ጎንደር ሙቢዬ የእሪም ብቻ ነው ግን ለምንድ ነው ሴቶችዬ ሰው የአዘው ነገር የሚያምራቹ ጉዴ ኮነው በፈጣሪ 😮😮😊

  • @HayatDemlew
    @HayatDemlew ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አኡዙቢላሂ ወላህ አላህዋ ሳታጃጂል ግደለኝ ያርብ እርካሽ ሁላ አይይይይ ሤት 😮😮😮

  • @ZulfaAmmer
    @ZulfaAmmer 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እሪም እሪም. እርምስ. ተይ ማሬ እዲ አይደለም አብሽር

  • @MahaAldhalaan
    @MahaAldhalaan 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @Pnice-hq3fp
    @Pnice-hq3fp 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የዘዲሮዉ ፍቅር ጉንፋን ሆነደ😂😂😂 ሴቱን አረከሻቺሁት ጥሎሺም መጣል አያስፈልግም ሴቱ ሊጥል ነዉ😢😢

  • @Aghhrrahmmg
    @Aghhrrahmmg 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አድ እርምጃ ሳይራመድ ምድነው ማለቃቀስ እዴ ፍቅር እደዚህ ነው እዴ ኡኡኡኡኡ የስዴት እት ወድሞቸ አገራችንን ሰላም ያርግልን ዙሮ በግባችነን

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚፍታህ የኔ እስማርት ♥♥♥♥♥♥አማኑኤል ዉሰዷት😢😢😢 ሙቤ ደሞ የሪም ነዉ ገባችሁ አለቀ♥♥😁😁😁😁😁😁😁

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቅመሞችየ እዳታልፉኝ ፍቅርማለት ምን ማለትነው ንገሩኝ 😂

    • @ShituHamedela
      @ShituHamedela 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የንም ጥያቄ ናዉ

  • @Nauma-gd2yw
    @Nauma-gd2yw 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መገን ዘድሮ በወቅቱ መያዜ ጠቀመኝ 😂😂😂😂😂

  • @ሜሪጓልካናዳ
    @ሜሪጓልካናዳ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተውውው ለኔ ለም ኣይዘኝም😅😅😅 ምቡይ ምርጥ

  • @zuzuzuzu-c4l
    @zuzuzuzu-c4l 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    the መጃጃል😂😂😂አይዞሽ ገልቴ😮🤣🤣🤣🤣

  • @tewabechtadese9144
    @tewabechtadese9144 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘንድሮ ምን ይሻለናል ጎበዝ የምር ሴትነተን ጠላው በንዝ አይነት ሴቶች ዎጋው እንደዚ አይነት ፍቅር 🙄🙄🤔🤔

  • @MakahAhmed-f8o
    @MakahAhmed-f8o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወላሂ ሚፍታህ ዛሬስ አሳከኝ ፈቅረ😂😂😂😂እረወይ ፈቅረ ጠፈቶባችሆል የምረ😂ያስለቀሳት ኖሮውነው😂 ቱ

  • @GsTw-y1d
    @GsTw-y1d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙባየ የኔ የዋህ😢❤❤❤❤ረዱየ አብሽሪ ያጋጥማል ፍቅረ ፈልገን የምናመጣው ነገረ አይደለም ፍቅረ ሀያል ነው ግን ከሁሉም በፊት 👉እምነት ይቀድማል ❤❤❤ሲቀጥል በሚድያ ሳይሆን በውስጥ ጨረሱ 😢በልጅቷ አትፍረዱ በሷ ብቻ አልተጀመረ ሴትልጅ መጠየቅ እና በጦረነት ንፁሀን መጨፋጨፋ ይህው 5አመታችን😂😂😂😂

  • @KatijaKatja
    @KatijaKatja 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቤት የሚፍታህ ወሬኮ አይቆረጥም 😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ሳሉ
      @ሳሉ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @HassanTube-1
      @HassanTube-1 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @Radiet27
    @Radiet27 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አምሪሬቸ እንዴ ዬዛንዲሮ ፍቅራ ፍቅር አዴልም እኮ ጉንፋ ነዉ እንጂ😂😂😂😂😂የአንቺሰ ከፍ ዬሚሪ ምግረፋ ንብሪ😓😢😳😂😂😂😂😡

  • @berhmeth
    @berhmeth 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዝምያለ ነጃወጣ አሉ ነኛውድ እረሡል መዠሠለሏህአለይሂወሠለም

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሠለላህአሊሂወሠለም

  • @ቅድስትሙሀመድ-ነ8ለ
    @ቅድስትሙሀመድ-ነ8ለ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከወድና ከፈጣሪ የሚቀደመዉ😳እረሴቶች እግዝኦ እምነት ይቀድማል ሰምተኛዉ ሺ😂😂ካፈቀርሽዉም እስተዛሬ የትነበርሺ እሪምን አይተሽነዉ የመጣችዉ

  • @Abeni
    @Abeni 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. ሚፍታህ ወድሜ በጣም ጎበዝ ጠካራ ሀቀኛ የኢስላም ጀግና ነህ ግን ኢንህን የውሸት ድራማ ጋር ባትገባ ብየ አስባለሁ

  • @አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ
    @አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መገን ዘንዲሮ ምናይነት ጊዜ ላይ ደርስን ያርቢ

  • @AminaAli-b2b
    @AminaAli-b2b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዜና በታስተላልፍ ትችላልህ ግና ዛሬ እቤትህ መጣሁ❤❤

  • @Kani123-k3z
    @Kani123-k3z 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Egna gufane ayezanem sewu fqr fqr err barekatechu yedareban ❤

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Belewe yabede Derma 👏👏👏

  • @ራዲነኝስደተኛዋ
    @ራዲነኝስደተኛዋ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    2016 ናተመለስ የረሳህው ጂል ሰው አለ 2018 ናፈቀኝ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አምላኬ ሆን ያማያልቅ ፍቅር ስጣን ያሚዲያ ያውሻት ያልሆና😮😢😢😂😂😂

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 43 นาทีที่ผ่านมา

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    Kkkkkkkkkkkk
    ተባለዴ

  • @Zነኝየማማምርኮኛ
    @Zነኝየማማምርኮኛ 28 นาทีที่ผ่านมา

    አይ ዘመን😢😢 ስት እሚያሳስብ ነገር እያለ እረ ሴቶች እባካችሁ እራሳችሁን አታዋርዱ💔 ምን አመጣብን

  • @faisalglgf29
    @faisalglgf29 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እድሜ ይስጠን እንጂ እናያለን ገና ብዙ 😢😢😢😢😢

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔኮ ኢትዮን ከረገጥኩ ትንሽ ቆየት አልኩ ወድ የለምዴ ወይኔ ባሌ 😂😂😂😂😂

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሚፉታህ የኔ ወንድም ትዋት ፍቅር ሳይሆን ይቱቧን ለማሳደግ ነው አስመሳይ

  • @HdDi-d6s
    @HdDi-d6s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ ዘድር እደዉ ምንይሻለናል ሴትነቴን ጠላሁት በዩትበሮች ምክናየት

  • @Temre-ye3ic
    @Temre-ye3ic 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔኮ እሚገርመኝ ማፍቀራችሁ አይደለም መጠየቃችሁነዉ ጉድ 😢😢

  • @FetiyaKedir-n9d
    @FetiyaKedir-n9d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሚፊታ አላህን ፊራ በዚአይነት ነጀር እጅህ አታስገባ መጀመራ አካባቢ በዲንህ ጠኵራ ነበርክ አሁን ግን ከማይሆን ሰው ውለህ ቀልብህ እየደረቀነው ለዱንያ ብላቹ አሄራቹ ኘትሾጡ መነው ዩቱበሮች ተለክፍችኌል ፊቅር ፊቅር ሞትሉት ሀይማኖትዋ ፈልጋ ታግባ የራሴዋ ጉዳይነው ደሞ ፊቅር እቃእቃ ጨዋታነው

  • @ሩፈይዳ
    @ሩፈይዳ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እርፍ እየመጠሽ ታኚ ይሉተል ይሄ ነዉ😂ዋንድሜ ለንተም ወጉ ደረሰህ እንኳን ደስ አለህ😂😂😂😂