#ጠላ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 136

  • @blenbalager
    @blenbalager  4 ปีที่แล้ว +13

    ውድ ቤተሰቦቼ ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ ከወደዳችሁት ሼር አርጉልኝ♥♥♥ ጥያቄ ካላችሁ በኮመንት እመልሳለሁ

    • @amyedea7624
      @amyedea7624 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ብልንዬ , ጣፍጭነት አለው ?? የሁሉ ቴምር ገብቶበት.
      Please let me know before I start making for our Christmas.
      Thanks 🙏

    • @mimilema5725
      @mimilema5725 3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ማማዬ
      የጠጅ አሰራር ስሪልን በቀላልጊዜ

  • @bezihabeshawi
    @bezihabeshawi 4 ปีที่แล้ว +26

    እናመሠግናለን አብረን የምንሰራ ልጅ ትሰራለች ግን አታሳየኝም መልካምነት ለራስ ነዉ 😍

    • @የኔሰው-ፀ7ኸ
      @የኔሰው-ፀ7ኸ 4 ปีที่แล้ว +1

      ምን አለበት ግን ውይ ክፍት

    • @ፍቅርተተሰማ
      @ፍቅርተተሰማ 4 ปีที่แล้ว

      የኛሰው ክፍት በስመአ♥

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      ይሄው ከኔ አየሺ ቀላል ነው

    • @godisgoodallthetime.326
      @godisgoodallthetime.326 3 ปีที่แล้ว

      Habesha is habesha 😥😥😥

    • @andualemkegneneh2986
      @andualemkegneneh2986 3 ปีที่แล้ว +1

      መጀመሪያ ጠላ አታቂም ምክንያቱም ከፍሩት ጁስ እንጂ ጠላ አይጠመቅም መጀመሪያ ጠላ ከምን ይሰራል ብለሽ ጠይቀሽ ተማሪ

  • @EleniTeshome-t1e
    @EleniTeshome-t1e 3 หลายเดือนก่อน

    ወዲጀው አለሁ እኔ ሞክሬው በጣም አሪፍነው ተመችቶኛል በርች ውዲዬ ለቤትሽ አዲስነኝ 💝💝💝

  • @melkamkassa5721
    @melkamkassa5721 4 ปีที่แล้ว +2

    ቦንብ የሆነ ጠላ ነው ያስታውቃል እናመስግናለን እህታችን

  • @serkalemyimam22
    @serkalemyimam22 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow ምርጥ ጠላ ለበአል ይሞከራል እናመሰግናለን

  • @asratzewdu3549
    @asratzewdu3549 3 ปีที่แล้ว +3

    ጉልበትሽ ይባረክ ረዥም ሥራ ሰልችቶኝ ነበር

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋውው ይሄ ነገር አንዷ ስሰራ አይቼ ተመችቶኝ ነበር

  • @halimahalima7561
    @halimahalima7561 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው. ብያለሁ እህት እጅሽን ይባርከው

  • @Fhtj-i8k
    @Fhtj-i8k 19 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @MaehtDalk-tn1wd
    @MaehtDalk-tn1wd 10 หลายเดือนก่อน

    እሞክረዋለው❤

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን በእውነት ባለሙያ ነሽ 👌😍

  • @ethiopiaenathager781
    @ethiopiaenathager781 3 ปีที่แล้ว +1

    ብሌን ከጠላሽ ኩባያሽ አሪፍ ነው ።

  • @genetberihun5635
    @genetberihun5635 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በርቺ

  • @chefkim2456
    @chefkim2456 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @tena319
    @tena319 4 ปีที่แล้ว +1

    waaw byalhu balmuya nesh btam konjooo new ejesh ybark tkami new gobez berchi

  • @heedasleedaw1764
    @heedasleedaw1764 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዉድ እህታችን እኔም ወደፊት እሞክረዋለሁ

  • @helenage4328
    @helenage4328 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ቆንጆ ጠላ ነው እጅሽ ይባረክ ቤተሰብ ሆኛለው ኣንችም ነይ

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ብሌንዬ።

  • @BogeLama
    @BogeLama หลายเดือนก่อน

    Wwwwwwwwwowuuu 🎉 nice

  • @ortodoxtewahdo1608
    @ortodoxtewahdo1608 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow Betam gobz kelal aserar new

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว

    እሩዙ ሳይፈጭ ነዉ የጨመርሹ እህቴ

  • @eliehanna7798
    @eliehanna7798 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የምያዉቁትን ማሳዉቅ ትልቅነት ነው

  • @melakutilahun9646
    @melakutilahun9646 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ቆንጆ ነው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እህቴ እጅሽ ይባርከዉ ግን እህቴ እሱራ ነበር ግን ቴምሩ የት አገኛለሁ ብለሽ ነዉ ሌላ አሰራር ካለ አሳዬኝ ለፋሲካ ልሰራ አስቤ ነበር በተረፈ በርቺልኝ እግዝያብሄር ካለሽበት ይጠብቅሽ ለቅንነትሽ እናመሰግናለን

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ በርች

  • @meskimeski
    @meskimeski 3 ปีที่แล้ว

    Fexari ejeshen ebarkawe

  • @serkalemhabtamu-zj2mm
    @serkalemhabtamu-zj2mm ปีที่แล้ว

    enamesegnalen gn mar banadergbets

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 4 ปีที่แล้ว +2

    ከጌሾ ምቸት ዉጣ የቴምር ምቸት ግባ

    • @Hana-fu5ey
      @Hana-fu5ey 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ ይች ኮመንት ተመቼችኝ

    • @የኔሰው-ፀ7ኸ
      @የኔሰው-ፀ7ኸ 4 ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀ

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ አሪፍ ኮመንት♥♥ ዞ ገና ተጠርተሀል ና

  • @emufikertube
    @emufikertube ปีที่แล้ว

    ቢራው ማንኛውን ነው የጨመርሽው

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ግን መሰከረ ያዋርዳል አንድ ሁለት ኩባያ ይበቀሻል በስመአብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 2 ปีที่แล้ว

    Egzabher gulbtesh yebarek thank you🙏🙏🙏

  • @alwafimerja
    @alwafimerja 4 ปีที่แล้ว +1

    ሴሎ ውስጤ ነው ባያሰክር

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      ♥♥ እንዳሰክሪ አርጌ እጠምቅልሻለሁ

  • @hyabdaniel1398
    @hyabdaniel1398 ปีที่แล้ว

    ከልብ አናመሰግናለን ።

  • @nardosendriyasc8362
    @nardosendriyasc8362 2 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ሆኖ ግን የጠርሙስ ባሊ ቢሆን ችግር የለውም መልሽልኝ እባክሽ ለአዲስ አመት እጠምቃለው

  • @bett580
    @bett580 2 ปีที่แล้ว

    Selam Ehite mejemerya ameseginish alew.Keza ye Mashela Kitas yihonal weys ayhonim?

  • @maremaru
    @maremaru 4 ปีที่แล้ว +2

    ኩባያሽ እራሱ በጣም ያምራል 👀

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว +1

      ላውስሺ ግን 3ቀን ካለፈው ትቀጫለሺ

    • @maremaru
      @maremaru 4 ปีที่แล้ว

      @@blenbalager 😀😀

  • @lailalaila9476
    @lailalaila9476 3 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ ቤተሰብ ሁኛለው

  • @ፍቅርተተሰማ
    @ፍቅርተተሰማ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ምርጥ ነው ቢሉ

  • @AberashEthio
    @AberashEthio 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውው👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @azidireart
    @azidireart 4 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ የእኔ ባለሞያ በኣል ያለጠላ ባልጠጣም ቤት ውስጥ አርከፈክፈዋለሁ አውዳመት አውዳመት እንዲሸት

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እሰራለሁ ግን እርሾ አደርጋለሁ ደረቁን ተምር ነዉ የምጠቀመዉ እሞክረዋለሁ ያንችን

  • @tinsudesign7136
    @tinsudesign7136 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሪፍ ነው

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 6 หลายเดือนก่อน

    SHALOM !

  • @asteraster4830
    @asteraster4830 3 ปีที่แล้ว

    Wawee it's amazing i like it 👌

  • @abebegirmaprivetworker5541
    @abebegirmaprivetworker5541 2 ปีที่แล้ว

    ጌሾ ከተገኘ ቢገባበትስ ምን ይለዋል?

  • @muludesalew1020
    @muludesalew1020 3 ปีที่แล้ว

    Breche konjoo new

  • @ዙፋን-ነ5ቨ
    @ዙፋን-ነ5ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ስራ ነውበሩዝ ፋንታ ገብስ ይሆናል ወይ?

  • @hasettube
    @hasettube 3 ปีที่แล้ว

    wow konjo new berchi bleny gin besint ken yidersal berchi beteseb adirgeshalehu 👌👌👌😘

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 4 ปีที่แล้ว

    የቂጣውንና የቴምሩን ስም ፃፊልኝ

  • @ehitemariyamnigatu8358
    @ehitemariyamnigatu8358 2 ปีที่แล้ว

    qta kemin yetsera new

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 4 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት እንደሚጣፍጥ በከለሩ ይታወቃል

  • @kalkidanmasresha6793
    @kalkidanmasresha6793 3 ปีที่แล้ว

    እመስግናለን

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 4 ปีที่แล้ว

    ብልን የምዎድሽ በርች

  • @henahackfun
    @henahackfun 2 ปีที่แล้ว

    Le addis amet bhale mokera asteyayet esetalhu

  • @Amorawtube
    @Amorawtube 4 ปีที่แล้ว +2

    አይ ጦላ አይ ጦላ 😍😍😍😍

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      አሞ እንዳትቀር ገና

  • @obseyoutube4683
    @obseyoutube4683 3 ปีที่แล้ว

    Wow nesh
    Zuker atichemerm?

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 6 หลายเดือนก่อน

    QTAW KE RUZ NEW MISERAW ?

  • @kuraztubewollo
    @kuraztubewollo 4 ปีที่แล้ว +1

    ብሌንዩ ባለሞያ😍

  • @belayche4050
    @belayche4050 2 ปีที่แล้ว

    Wow ❤️

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube ปีที่แล้ว

    wowoww

  • @sarasnvn9711
    @sarasnvn9711 3 ปีที่แล้ว +1

    እሪሾ አያስፈልግም ማለት ነዉ እህቴ

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 ปีที่แล้ว

    Sala blen tefahe ahite❤❤😘🙏🙏🌹🌹🌹

  • @tirhashaile2114
    @tirhashaile2114 2 ปีที่แล้ว

    🙏👌

  • @antenehmulat2614
    @antenehmulat2614 2 ปีที่แล้ว

    Birr Yet Nee Migegnew Saudi Ale Ende

  • @HilinaT
    @HilinaT 4 ปีที่แล้ว +2

    ላንቼም ጠጪ ለኔም ቅጄ ባልንጀር

  • @azitytube6811
    @azitytube6811 2 ปีที่แล้ว

    Amazing 😍

  • @maremaru
    @maremaru 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ ብሌንዬ በይ ነገ ተነስቼ ልጠንስስ

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      ጠንስሺ ይደርሳል

  • @stopamharagenosideglobalmo7264
    @stopamharagenosideglobalmo7264 4 ปีที่แล้ว

    በርቺ፡ አጠማመቅሽን ፡ ወድጄዋለሁ ፡ እኔ ፡ ካንቺ ፡ አይቼ ፡ የጠመኩት ፡ ጠላ ፡ አለ ፡ ይሄመልክት ፡ እንደደረሰሽ ፡ ነይና ፡ አይተሽ ፡ አስተያየት ፡ ስጪ

  • @sarim1060
    @sarim1060 3 ปีที่แล้ว

    Yetetekemeshw dukit semu medenew
    Weys manegnawem dukit yehonal

  • @ጎልጎታ
    @ጎልጎታ ปีที่แล้ว

    ነፍስ በጣም ይጣፍጣል

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂❤

  • @geniw5645
    @geniw5645 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰከር እንዲያደርግልኝ ተመቸኝ🤣

  • @Natye2354
    @Natye2354 4 ปีที่แล้ว

    Betam yamiral ahunun new yemimokirew

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      ሞክሪው ቀላል ነው

    • @Natye2354
      @Natye2354 4 ปีที่แล้ว

      Yekitawn duket normalu ayhunim wyem yeduketun sim bearebejia bitnegirij ezih balehubet hager kale bimokirew

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      የገብስ ወይም የማሺላ ካለ ትንሺ ቀላቅለሺ ይሆናል ግን በደንብ ድርቅ አርገሺ ጋግሪው

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      ቶስትም ይሆናል አድርቀሺ

    • @Natye2354
      @Natye2354 4 ปีที่แล้ว

      Bemitad bigagirew yehunal malet new huletum duket aleji betam ameseginalehu selamishi yebzalij yene konjo endew guorebete bithujima noloso

  • @AminAmin-nb6gy
    @AminAmin-nb6gy 4 ปีที่แล้ว

    Wow 👏

  • @elsitube7921
    @elsitube7921 2 ปีที่แล้ว

    ስሚ ብሌኗ ኦቨን የለኝም 😂በፀሀይ ላድርቀው ቂጣውን ጠላው ላይ ችግር ያመጣል ?

  • @rahelwolde8093
    @rahelwolde8093 4 ปีที่แล้ว

    ብሌንዬ ጠላ ስለምወድ እሞክረዋለሁኝ። ቴስቱስ እንዴት ነው ?

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      እውነት ምርጥ ነው

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ይማምረው የን ቆንጆ ለባል ለመስራት ችኩያለው ግን ቂጣ ኣላገንም ቤታችን መዛጋጀት ንችላለን ወይ በምንድነው ቒጣው ምንጋግረው ብትነግረ ደስ ይለላል ሃዲስ ነይ ለበትሽ ሳብስክራይብ ኣርገልሽ አለው በርቺ 🇪🇷

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      ስለመጣሺ በጣም አመሰግናለህ እስላይሱ ቡኒው ዳቦም ካለ ይሆንሻል ካልሆነ ትንሺ የገብስ ወይም የማሺላ ዱቄት ከስንዴ ዱቄት ጋ ቀላቅለሺ ቅመም ጨው ሳትጨምሪ አቡክተሺ በምጣድም ሆነ በመጥበሻ ጋግሪው። ግን በደንብ ገባ አርገሺ አብስይው ቡኒ እስኪሆን አብስይው

    • @Fiyori-ye6qv
      @Fiyori-ye6qv 4 ปีที่แล้ว

      Yene ቆንጆ በጣም amesgnalew ቆንጆ ነው የሆነልን በአል ደመቅመቕ አርገን ነው የዋልን ምገርምሽ አኔ ብራ ኣልወድ አና ያለ በራ ነው የሰራሁት ብቻ ብጣም amesgnalew

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 ปีที่แล้ว

    የጤፊ ደቀ ት ቂጣ መጠቀም እችላለሁ ገብሰ አይሆንም

  • @goramayletube5668
    @goramayletube5668 3 ปีที่แล้ว

    ቂጣው ከምንድን ነው የሚሰራው ኢትዬጲያ ዉስጥ ይገኛል

  • @yemeserachshibru2313
    @yemeserachshibru2313 4 ปีที่แล้ว

    Kitawun Gene algebajem kitawun malete newu

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      ቂጣ ክብስም ቅመም የሌለው ዳቦም ይሆናል ግን የቡኒ መልክ እስኪኖረው አድርቂው ከፈለግሺ እቤትሺም የገብስ ወይም የማሺላ የዘንጋዳ ዱቄት ከነጩ ዱቄት ደባልቀሽ ድርቅ አርገሺ ጋግረሺ ይሆናል

  • @fafi9441
    @fafi9441 4 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @selamawitgemechuselam252
    @selamawitgemechuselam252 3 ปีที่แล้ว

    Edit limokirew ehita

    • @blenbalager
      @blenbalager  3 ปีที่แล้ว

      ቴምር ካለሺ ቀላል ነው

  • @beamlaksintayehu3897
    @beamlaksintayehu3897 3 ปีที่แล้ว

    ቂጣው የምንድነው

    • @blenbalager
      @blenbalager  3 ปีที่แล้ว

      የገብስ ወይም የማሺላ ቂጣ ካገኘሺ ጋግረሺ አድርቀሺ ካልሆነ ደግሞ አረቦቹ ሱቅ ክብዝ የሚሉትን ቂጣ በኦቨን አድርቀሺ አቀዝቅዘሺ መጠቀም ትችያለሺ

  • @raheleshaturahel975
    @raheleshaturahel975 ปีที่แล้ว

    ተምር ጠላ ውስጥ አሁን ሰለጠንሽ በቃ ባህላችንን አታበላሺ

  • @የኔዘመንከንቱ
    @የኔዘመንከንቱ 4 ปีที่แล้ว

    በቃ ገና አንች ቤት ነኝ አስቢበት

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      ችግር የለም አንቺ ብቻ ነይልኝ

  • @ተመስገንአምላኬ-ሸ5ጀ
    @ተመስገንአምላኬ-ሸ5ጀ 4 ปีที่แล้ว +3

    ተይ ማሬ ትዝታየን አትነካኪኝ

    • @አማራነኝ-ቈ3ፐ
      @አማራነኝ-ቈ3ፐ 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ትዝታ ያመጣል

    • @blenbalager
      @blenbalager  4 ปีที่แล้ว

      ለዛ እኮ ነው ትዝታን ማስረሻ የጠመኩት♥♥

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 6 หลายเดือนก่อน

    ENAMESEGNALEN
    KUBAYAWN YET AGEGNESH SYAMR
    GN FNGL SLBSH TAYEGN HAHA

  • @newworld1212
    @newworld1212 2 ปีที่แล้ว

    ቂጣው ግን ስሙ ሀረብ አገር ውጭ ላለ ምን እንጠቀም

  • @ህልምአለኝ-ዠ1ቀ
    @ህልምአለኝ-ዠ1ቀ 4 ปีที่แล้ว

    ከመቼው ቀደማችሁኝ ኮመንታተሮች

  • @እናቴንናፍቂስደተኛ
    @እናቴንናፍቂስደተኛ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰገጤ መሆንሺ በኩባያሺ ያስታውቃል የምኒልክ ዲቃላ ቱ

    • @hiwottesfaye8899
      @hiwottesfaye8899 4 ปีที่แล้ว +1

      አንተ እራስህ ስገጤ ነህ ኩባይ ራስ

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰገጤ መሆንሽን እራስሽ ተናገርሽ ቢገባሽ ሚኒሊክ ነው ከባርነት ያወጣሽ ድፍን ነገር ነሽ

    • @kedist1978
      @kedist1978 3 ปีที่แล้ว +2

      ጁንታው እኮ አፈር በላ ምናልባት ካልሰማሸ ባንዳ የባንዳ ልጅ ምቀኛ ፤ ይህ ለንፁህ ኢትዮጵያውያን ብቻ ነው ዩቱዩቡ ፣ ልጅቱ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይስጥሸ ስላስተማርሸ

  • @chefkim2456
    @chefkim2456 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ