1. about the issue of Wolkaite, As futuristic & planer, I STRONGLY AGREE abut it, So "THE PEOPLE OF GONEDER & AMHARA FNANO" as a people don't be short memory, & plse note it !!, Dec. 27, 2024 2. Even I agree on your comments about Jawar!! Birta, thank your.
What does it mean when Jawar Mohammad said he is not planning and working for change or down throwing of Ethiopia government??? Paradox and emotional game. Headless!!
የደመቀ ዘውዱ ነገር እኔም ገርሞኛል በልፅጓል አሁንም አማራው እየሞተ ያለው አንዱና ዋነኛው የወልቃይት ጉዳይ ነው እነ ደመቀ ግን አማራው እየሞተ እያዩ ዝም ብለዋል ውድ አማራውያን እባካችሁ ለባንዳው ደመቀ ንገሩት ሞቴን ከብልፅግና ጋር ያርገው ብሏል በተረፈ ጀግናው ወንድማችን አሳየ በርታልን
እስኪ እንተወው፣
አሳየ ደርቤ የኛ አስተዋይ ነገሮቹን አርቆ የሚያይ ጀግና
አሳየ የኛ ጀግና ነገሮችን በሩቁ ማንም ሳያይ ቀድመህ የምታይ ጀግና
ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !
አሳዬ በርታልን የምታክርባችው መረጃ ተጨባጭ እና ወክቱን የጠበቀ ነው በርታልን
አሳዬ እውነትን የምታሳይ እውነተኛ አማራ በተግባር በንግግር አማራ የሆንክ የማይለወጥ አቋም ያለህ በጭንቅላትህ የምታስብ እንደሆዳም አማራ በሆድህ የማታስብ አማራ ሁነህ የተፈጠርክ ከአማራ ውጪ ምንም ሁነህ መኖር የማትችል የቁርጥ ቀን ልጅ❤❤❤
ሰላም አሳዬ እናመሰግናለን የአማራው ድምፅ ድልልልልል ለፋኖ ❤❤❤ ደመቀ ዞሮ ዞሮ የአብይና የወያኔ ካልሲ አጣቢ ሆኖ ይገኝ
በርታ ወንድማችን አሳየ ደርቤ
እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ በርታ👍 የአዲሰ አበባ ህዝብ ነገር ዝምታን ለምን እንደመረጠ እራሱ ይወቀው ።
አሳየ ሀሪፉ ነው ፕሮግራምህእንወደዋለን በርታ።። ድል ለፋኖ
ድል ለአማራ❤️❤️❤️❤️❤️
Very clear and intensive explanation. Thank you very much dear sir.
አሴ ስለ ወልቃይት ባነሳሃው ሃሳብ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ ። እነሱ ሁሉም አማራ ስለ ወልቃይት እንዲጮህላቸው እንጂ ስለ ራያ ፣ ደራ እና መተከል ሲወራ መስማት አይፈልጉም ። ለማስመለስ ሲሆን ወልቃይት አማራ ምናምን እያሉ ስንት አማራ መስዋዕት እንዳልከፈለ ዛሬ ጥቂቶች ሆዳቸውን ሲሞሉ ስለ ወልቃይት እኛ እናውቃለን አያገባችሁም ማለት ጀምረዋል ። በጣም ይገርማል ። ለማንኛውም ከሌላው በተለየ የጎንደር ፋኖዎች ይህንን አካሄድ መቃወምና መታገል ያስፈልጋል ። ስኳድንና ብዓዴንን በእኩል መታገል ያስፈልጋል ።
ኮነኔል ደመቀ የአማራን ህዝብ ሿሿ ሰርቷል የጏንደር አማራ ሊያስብበት ይገባል
አሳየ 🎉
አህለን አሴ ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሣዬበጣም ብቁ የጋዜጠኝነት ብቃት ያለህ ባለሞያ ነኽ በርታልን እባክኽ የሥክድርንንና
የዘመነን ልዩነት አሰማማቼው።
Tebarekiln Asaye
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!
አሳዬ ደርቤ ልክ ነህ መሸፋፈን አስፈላጊ አይደለም ።ወልቃይት እያለ ስንት የአማራ ልጅ መሰዋእት ሆኖ እነ ደመቀ ሰሊጥ እየቸበቸቡ ሃብት ስላፈሩ ምንም የሚመጣባቸው አልመሰላቸውም።አማራ የአመነው የሚከዳው ለምን ይሆን ?😭
ድል ለአማራ ፋኖ 💪
በርታ ወንድም አሳዬ
በርታ
100% correct
አሳየ አክባሪህ ነኝ በርታ ነገር ግን ለዚህ መፍትሔው የአማራ ፋኖ አንድነቱን ማጠናከር እና ድል መቀናጀት ነው
Wow that's awesome Fanooo 💪🏽💪🏽 you're amazing we're proud 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷 keep it up our hero 💝💝💝💝💝we gonna win soon 🎉🎊🎉🎊🎉🎊 love each other's 💝💝💝
በጣም እውነትን ሰው ይህ አንተ
እኔ እና ደመቀ ዘውዱ ለፋኖ ትንሽ እንኳን አለማስባቸውን ቅድም ጥርጥር ነበር
Asaye Heroes ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሳየ ስምህና ግብርህ የተስማማልህ ነህና እግዚአብሔር ይባርክህ
ሁሉም አማራ ነበር ለወልቃይት የሞተው ዛሬ ግን ሊወጉን እየሰለጠኑ ነው,በጣም አሳዛኝ ነው
አሳዬ ትክክል ነክ ወድሜ ፋኖን ለማጥፋት የሰለጠነ ነው 👌👌👌👌
ኮሎኔል ደመቀ ወደፊት ዋጋ ይከፍላል። ፍኖ ሲያሸንፍ ምን ይውጠዋል እናያለን እድሜ መስታወት ነው። ኮሎኔል ደመቀ ትልቅ ስህተት እየሰራ ነው እመነኝ ። ብዙ አይሻገሩም። በግዚያዊ ሊያጭበረብር ይችላል ወደፊት ግን ዋጋ ይከፍላል። የወልቃይት ህዝብ በአማራነቱ የሚተማመን ህዝብ ነው ግን ከዚ አፈንግጦ ከሄደ 2 መጋዝ ነው የሚጠብቀው።
Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤analysis
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡በየአቅጣጫው፡በየግንባሩ።የአማራ፡ፋኖ፡አንድ፡የአማራን፡ማዕከላዊ፡ኮማንድ፡እሥኪመሠርት፡ፋኖ፡ከፍተኛ፡ትግል፡በየአቅጣጫው፡በየ፡ጦር፡ግንባሩ፡ይጠብቀዋል።ፅናት፡ለፋኖ፡ለደጋፊዎቹ፡ፅናት፡ለውድ፡የማራ፡ታጋዮች።ፍትህ፡ለነ፡መሥከረም፡ጎበዜ፡ለነ፡ዶር፡የወንድወሠን።ፍትህ፡ለአዛውንቱ፡ክቡር፡አቶ፡ታዲዮሥ፡በሠብአዊነት፡ህግ፡በነፃ፡ይለቀቁ።
እኔ ወሎዬ ነኝ!
ነገርግንየአማራ አንዱ የመደፈር ምሳሌ አድርጌ የማስበዉ ህዉሃት ..ወልቃይትንና ሑመራን ወራ 27 ዓመት መቦጥቦጧና የአማራንም ማንነት በኃይል ጨፍልቃ የሰቆቃ ምድር በማድረጓ ነበር። በጣም ያንገበግበኝ ነበር። እነ ይርጋ ዱባለ...በልጅነቴ ያወጡት ሙዚቃ ላይ"..ጎንደር"..የሚለዉ ዘፈኑ ላይ ስለወልቃይት ሲያቀነቅን አዳምጠዉ ነበር። የደሴ ልጅ ነኝ..."ጅብሩክን"..በዛ ነዉ ማስታዉሰዉ!...ጎንደሮች ግን specially ወልቃይቶች አሳዝነዉኛል። ጭራሽ ኮለኔሉ ደመቀ ለአብይ አድሮ አስቼግሯል። ብቻ...የአማራ ትግል???
መምህር ዘመድኩን ተናግሮ ነበር በሰዐቱ ግን የወረደበት የስድብ ናዳ ነበር
እንዲሁ መገመት ቀላል ነው አማራ ህዝ ላይ መከራ እየወረደበት ዝም ብሎ ማየቱ አላማው ምን እንደሆነ መገመት ቀላል ነው
You are precious boy of Amhara❤❤❤❤go ahead bro
በፒኮክ መንፈስ ተሸብቦ ስለታሰረ እኮ ነው የደነዘዘው። የፒኮክ መንፈስ በጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ኃይል ይሰባበር።
በድፍረት ያለማመንታት መተቸት ይገባል ያልከውን ጉዳይ በፍጹም ቅንነት ለህዝብ ለማድረስ የምታደርገው ጥረት ለአማራ ትግል የሚጠቅም ነውና አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው::
ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ
ግን መጨረሻችን ምን ይሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ግን ኮረኔር ደመቀ ዘውዱ አረ ተው ታሪክ አታበላሺ ተው ህዝብህን አትክዳ አይ ያልታደለ አማራ አይይይይ ዛሬስ መረረኝ ወላሂ
😂😂😂ድል ለሀብታሙ አፋራሳ ድል ለዘመድኩን ድል ለእስክንድር ድል ለዩቲዩበሮች ፋኖ😂😂😂😂😂😂
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Exactly, my hero
❤❤❤❤❤❤
ስራ ለሰሪው እሾሕ ላጣሪው ነው ። እግዚአብሔር ምን ይሰራል ? ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ የብልፅግና መንፈስ ጠልፎታል እርሱ ራሱ መጀመሪያ ዋጋ ይከፍላል ። እግዚአብሔርን እንጠብቃለን ። እግዚአብሔር ሲናገር እንደ ሰው አይደለም ። ሊያስታጥቅሕ ሲፈልግ ትጥቅ ፍታ የሚል ሐይል ያመጣል ። ተነስ አትተኛ ሲልሕ እረፍት ሚነሳ ያመጣብሐል ። አድነሕ በመንፈሴ ምታው ሲልሕ አዳኝ ያመጣብሐል ። እግዚአብሔር ለሑሉም መልስ አለው ። ትልቅ ሰው በፍቅሩ እንጂ በምድር ሌላ ሚመካበት ምንም አይነት ሐይል የለውም ። ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ እመነኝ ትዋረዳለሕ ። ስልጣንሕን ለወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ፈጥነሕ ስጥ ።
1. about the issue of Wolkaite, As futuristic & planer, I STRONGLY AGREE abut it, So "THE PEOPLE OF GONEDER & AMHARA FNANO" as a people don't be short memory, & plse note it !!, Dec. 27, 2024
2. Even I agree on your comments about Jawar!! Birta, thank your.
አሳዬ በርታልን ወንድማችን
የአማራ ይዞታ ከሆነ ፣ ሁሉንም አማራን ይመለከታል። ወልቃይት የአማራ ይዞታ ከሆነ እንዴት ክልል ሊሆን ይችላል።
ወልቃይት የ እራሱ በኗሪው ህዝብ የተመረጠ አስተዳደር ሊኖረው ይችላል።
የወልቃይት ኗሪ ህዝብ መብቱ ነው።
ደመቀ ዘውዱ የሚባል ዝተት ለሆዱ ያደረ የጊዜ ጉዳይ ቢሆንም ዋጋውን ያገኛል ይሄ አያሳስብም
ወንድም አሳዬ ስለ አዲስ አበባ የተናገርከው ትክክለኛ መገለጫው ነው እራሱን ከማጥፋት ያለፈ ምንም ማምጣት አይችልም ብዬ እገምታለሁ
ሲጀመር የብአዴን ሚሊሻ ናችሁ
❤❤❤❤🎉🎉
ትክክል ነህ አሳየ ወንድማችን👌
Thanks !
አትጠራጠሩ አማራ እውነት አለው ያሽንፋል ::
Thanks bero!!
It may be you are right.
Stand together to protect Amhara genocide in Ethiopia by crazy guy government.
እኛም ደጋግነን በለነዋል ኮሎኔል ደመቀ የወልቃይት የሰሊጥ መሬትን እንጂ የህዝቡ ጉዳዩ ደንታው አይደለም በአማራነቱም በእውነት የሚያምን ሰው አይደለም:: ፋኖን ለመምታት ከኦሮሙማው ገዳይ መንግስት ጋር ተባብሮ ሚሊሽያ እያሰለጠነ ያለውም ለዚሁ ነው:: ሆኖም የሚያሳዝነው የወልቃይት ህዝብ ዘውር በል ብሎ ወደዛ ማሽቀንጠር ሲገባው ዝም ብሎ ማየቱ ነው::
መርዝ የኦነች ትንተና ወልቃይቶች አማራዎች እነሱና እኛ
ደመቀ ተብየው የአብይ ቀኝ እጅ ነው 👌👌👌
ከብአድን ሚሊሻ አይለይም ዋናው ሀሣብ የአማራን ፋኖ መከፋሀልና ለማዳከም ነው ሌላው ስለወልቃይት እያወራችሁ ነው አሁን በሴራ ተጠምደው የፈለጉትን ቢያደርጉም አማራው ሲረጋጋ ያስተካክለዋል ችግር የለውም!!!
❤
አስወግደው ይህንን ትግሬ ስንቱ የኅንደር ልጆችን ያስጨረስ እሽተ ድምለውን ደምረው ይህንን ከሀዲ።😢
YOU ARE BEST
እርግማን ለከት ይኑረው።በተለይ በአዲስ አበቤ ላይ። ሆድ የባሰው፣ ቀኑ የጨለመበት ሰው፣ ራሱን ቢገድል፣ ሊኮነን አይገባውም፣ ሊታዘንለት እንጂ ። በሌሎች ነጥቦች ( ተከዜ ዘብ፣ የጃዋር፣ አዲስ እንቅስቃሴ ወዘተ ) ብዙም አንራራቅም።
❤❤❤❤🎉
የአማራ ህዝብ ማዳመጥ ያለበት ትንታኔ።
ጃዋርን አትስሙ በአመለካከት ከተረኛው ገዥ የተለየ አይደለም ትችቱ አስመሳይነት ነው።
የተለየ አተያይ
ኮሎኔሉ ወልቃይት ላይ የሚሰራው አልገባንም
ከአራት ከአምስት ቁራረጣችሁን ወይ አንድ ሆነው እረፍት አለሰጡን ወይ የህዝባችን እልቂት አልቆመ አምላኬሆይ ፍረድ😢
Ethiopia out of oromia እያለ በመቀስቀስ ብዙ ሽህ ህዝብ ያስጨፈጨፈው ቄሮ ጇዋር ሞሃመድ ማንነቱን እንደ እስስት እየቀያየረ ህዝብን ሲሽውድ አብረህ አትሽዎድ
ወንድሜ አሳዬ ልክነህ የተከዜ ዘብ የአማራ ፋኖ ጠላት ነው።ነገር ግን አብይ ከኤርትራ ጋ ጦርኘት ሲጀምር ኮሎኔል ደመቀ ፋኖን ኸጀርባ አስቀምጦ ነው ኤርትራ ላይ የሚተኩሰው?
ሌሎች የዳቦን ዋጋ አክሽፈዋል የኛወቹ ደግሞ መኖሪያ ቤቱን ከፍሎ ያስፈርሳል።
Please first let us have one FANO institution, and then we will officially invite Wolkayit militias to join then. we can decide.
የወልቃይትን ካርድ አብይ በአማራና በትግሬ ብቻ ሳይሆን በአማራ ፋኖና በወልቃይት የተከዜ ዘብ ጋር እየተጫወተበት ነው። ግን ይህን the appropriate approach to this delicate politics requires very carefully studied response.
የተከዜ ዘብ ከአማራ ፋኖ ጋር ቢዋጋ ምን ሊሚፈጠር ይችላል?
የአማራ ብልፅግና/የአብይን ሀይል መዳከም እየጠበቁ ያሉት የትግራይ ሀይሎች ጦርነት ቢከፍቱ አንደ አማራ ምን ልንሆን እንችላለን?
የነደብረፂዎን ወያኔ ከሻእቢያ ጋር ቢሰራ የወልቃይት እጣ ፋንታ ምን ይሆናል?
ኤርትራ ከአማራ ፋኖ ጋር ብትተባበር ምን ጥቅም ይኖረናል?
ኤርትራ የደመቀ ዘብ ጋር ብትተባበር ለአማራ ምን ጥቅም ይኖረዋል?
እነዚህ ከላይ ያሉት ካርዶች በየፈርጁ ለአማራው የህልውና ትግል ጥቅማቸውና ጉዳታቸው ተመዝኖ ወደ አቋም (ፓሊሲ) መሄድ ይቻላል። አንድን ነገር በቅርብና በርቀት ማየት ይኖርብናል። ጉዳዮ በጣም ሲንሲቲቭ ነው።
ጀዋርን ማመን ጉም እንደመጨበጥ ነው
ወልቃይት በጣም ነወ የሚያሳፍሩት ኮሌኔሉ እሽ ይካድ ህዝቡ ምን ሆኖ ነው
እናስበዋለን አብይ ካልሞተ ለአማራ አይተኛም
እባካችሁ አማራ እና የአማራ ሚዲያዎች የዲያብሎሱን ጀዋር መሀመድን አጀንዳ ባታደርጉት ዜና ነው ተብላችሁ ባታቀርቡት
አሁን ፋኖ ምን ያርግ
100% yizemitalu fano lay inezih wushoch!
ኧረ አሣዬ ዛሬ የአንድ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አ.አ. ውስጥ የአካባቢውን ነጋዴዎች ሰብስበው ቢሯችንን በግብዐት አሟሉ ማማ ስሩ ፣ ካሜራ ግዙ በለዋል ነገ ደሞዝ ክፈሉን ላለማለታቸው ዋስትና የለም።
ምነው ኮረኔል ደመቀ በሰማህ እኛም ተሸማቀቅን እኮ ቅስም ሰባሪ ነው ፋኖዎችም አንድነት የላቸው ኧረ አሁንስ እንጃ አምሓራዬ እግዚአብሔር ይሁንህ😢😔😔😔
እስክንድርን ዝም አለሁ ዶላር ገባልሽ እንዴ?😢😢😢
የአማራን ክልል አመራሩን በመቀየር ክልሉን አራት አምስት ቦታ በክልል ለማዋቀር ያለሙ ይመስለኛል። ካሁኑ አንድ ተስፋዬ የሚባል እሰካራም በገራዶ ቲዩብ ለይ ቀርቦ ወሎ አማራ አይደለም እያለልህ ነው። ከወልቃይት ጋር ገጣጥመህ እየው። ፕሬዜዳንት ለማረግ ያሰቡትም ባንተ መረጃ መሰረት ምክትሉን መሆኑን ስታስብ ደግሞ በቅርቡ ምን ማድረግ እንዳሰቡ ግልፅ ይሆንልሃል
What does it mean when Jawar Mohammad said he is not planning and working for change or down throwing of Ethiopia government???
Paradox and emotional game.
Headless!!
colonelu Wolqayitin liyasbela new
Badenn takfe welkayn netsanet mnamn ayseram yetekeze zeb beadenn anatun bleh asogd tenagreyalehu behuwala yedem emba endataneba !!!!!
አሳዬ ልክ ነህ ባልከው ነገር ሁሉ እስማማለው ነገር ግን ደመቀም አልከው አሸተ ደምለው ህዝብ ሊያልቅ ይችላል እንጂ ክልል አይሆንምም የሚያስቡትን ገንዘብም አይበሉትም ልክ እንደ አቢይ አህመድ እኩል እንደ ጋዳፊ ተጎትቶ ተዋርደው ይሞታሉ።
ምንም ጥያቄ የለውም! ሰይጣን ሰይጣንን ፈፅሞ አይቃወመውም - አይጥለውምም! ጁኣርም የታማኝ ተቃዋሚነት ሚና እንደሚጫወት ግልፅ ነውና!
Meterteru aykefam
እነደመቀ ወያኔን ሲያገለግሉ የኖሩ፣ ወደዱም ጠሉ ይህ ቦታ ከአማራ ክልል ዉጭ ላሉት አማሮች ርስት ነዉ። ባይሳሳቱ ይሻላቸዋል።
ራያ ያስረከበውን ፋኖ ዝም ብለህ ሌላው ላይ የምትጮኸሁ ለምን ይሆን?
ክልል ቢሆንስ ምን አገባን?
Zetet!
እና ምን ይሁን? መጀመሪያ ራስህን ቻል አስሩን አትርገጥ ወልቃይት ራሱን እየጠበቀ ነው መተከልን ነፃ አውጣ።የተከዜ ዘብ ለወያኔ እንጅ ለፋኖ አያስፈራም።
ጠለስ 😂
Bertal wendmachn
1. Johar yebilt mehayim, be azagn dimts merzamaw ibab new! Begebun sayhon irasun yemiketeketibetin be kurtegninet yemitagel beaschrkuay wedefit memtat yinoribetal!!!
2.
3. Muach, akale godolo, ye hilina kews yemiasabidew, Ye kirb ken ye Shiba kimichit nachew indi ye Amaran Fano anget yemiasdefa ayihonim!!!
ንገረው ለዋርካው ምሬ ራያን ላስረከበው።
ያስረከበው ብአዴን ነው እሽ
የጅዋር ሥራ ለብልፅግና መረጃ የማንቂያ ሥራ ነው ብትፋቁ አንድ ናቸው ማን ነበር ያለው ? ነፈሱን አይማረው ።አና እምነት የለም አንድ ናቸው።😂😂
ደመቀ ኦሮሞ የሜያዋጠዉ መስሎት ነዉ የሜጋጋጠዉ እሱን አያደርገኝ