እነሆ ጀግና| የዘመነ ካሴ ቀኝ እጅ|አርበኛ እየቆየ ሞላ እና ጋዜጠኛ አባይ ዘውዱ| የአባ ሳሙኤል እስር ቤት ትዝታ|የአገው ሸንጎው ማን ነው?| ሒስና መወድስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 85

  • @getnetanley4806
    @getnetanley4806 18 วันที่ผ่านมา +30

    አባይ ዘውዱና የቆየ ሞላ ጀግና አማራዎች ናቸው ክብር ይስጥልኝ !

  • @MelakuFantaye
    @MelakuFantaye 18 วันที่ผ่านมา +24

    አንተ ራስህ የምትመሰገን የንሰር አይን ያለህ በርቅዬ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ እናመሰግናለን::

  • @bekalu1124
    @bekalu1124 18 วันที่ผ่านมา +21

    የምር በጣም ወደፊት ተስፋ የሚጣልበት ሰው ነው ጋሽ የቆየ መነሳት ያለበትን ሰው ስላነሳህ አንተንም በጣም አመሰግናለሁ

  • @adanetefera
    @adanetefera 18 วันที่ผ่านมา +14

    አይዞን አማራዬ ሁሉም ያልፋል 💪💪💪

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 18 วันที่ผ่านมา +22

    ጋዜጠኛ አባይ ዘውዱ እውነተኛው የአማራ ትውልድ ተምሳሌና ምልክት ነው 🙏❤💪

  • @abiyadefris8473
    @abiyadefris8473 18 วันที่ผ่านมา +6

    ጋዜጠኛ አባይ ዘውዱ እጅግ ትሁት ጠንካራ የሞያ ስብእና ያለው በጣም ጠንካራ መልቲ ዳይሜንሽናል ጋዜጠኛ ነበር እጅግ ጠንካራ ጋዜጠኛ እኔንም ያስተዋወቀኝ ጀግናው ፋኖ የቀድሞ የስራ ባልደረባዬ የነበረው አንጋው ተገኘ ነበር አንጋውና ወንድሙ ለአማራ ህዝብ ትግል ሲሰው ለብዙ ቀን ውስጤ ሲረበሽ ነበር እንዲሁም ፋኖ የቆየ ሞላ በጣም የማከብረው የማደንቀው ጀግና ተራማጅ ሃሳብ ያለው ምርጥ የአገው ልጅ አማራ ነው እወዳቸዋለሁ እናሸንፋለን ድል ለፋኖ።

  • @abeba2241
    @abeba2241 18 วันที่ผ่านมา +5

    እኛም ደግሞ አንተን እናበረታታ አሳዬ ሰዉን በቁሙ ማመስገን ተገቢ ነዉና በርታ ። የታሰሩት ወንድም እህቶቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ። የቆየ ሞላ እናመሰግናለን 🙏❤️

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 18 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ከክፋት ሁሉ ይጠብቅህ ፍጻሜህን ያሳምረው ።ጀግናው ጋሽ የቆዬ ሞላ እናሰግናለን 👉ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💚💛❤

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 18 วันที่ผ่านมา +5

    አርበኛ የቆየ ሞላ የዘሜ ቀኝ እጅ ና አባይ ዘውዱ ጀግኖች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @misrakbayou557
    @misrakbayou557 18 วันที่ผ่านมา

    አባይ, ዘውዱ, የቆየ ሞላ ,ጎበዜ ሲሳይ እንዲሁም እነመስከረም ገነት ሁሉም ጀግኖቻችን ናቸው እንደጨለም መንጋቱ አይቀርም
    ድል ለእናንተ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @shimelashshiferaw171
    @shimelashshiferaw171 17 วันที่ผ่านมา

    አሳየ ደርቤ እናመሰግናለን ጀግናን ማወደስ ተገቢ ነዉ የቆየ ሞላም አባይ ዘዉዱ ከአማራ ምድር የበቀሉ ጀግኖች ናቸዉ የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 18 วันที่ผ่านมา +3

    ትክክል ነህ አሳየ ድርቤ: ሰውን አሁን በሚያራምደው አቋሙ መዝኖ ጥሩ ሲሰራ ማበረታታት እንጅ ወደ ኋላ እየሄዱ "..ዱሮ እንዲህ ብለህ ነበር.." እያሉ ባለፈ ነገር ተቸክሎ መቅረት ወደፊት አያራምደንም! የጠቀስካቸው ሃቀኛ ጋዜጠኞችና ሌሎችም ለአማራ ሕዝብ ህልውና የቆሙ ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል!

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 18 วันที่ผ่านมา

    Thanks, Assaye for being a voice for your brother, Abay Zewdu.
    This darkness season will definately be break to dawn soon, God willing.
    As the wise king Solomon said it all, "there is time for everything".

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 18 วันที่ผ่านมา

    All of you guys Ethiopian hero 👍🏽👍🏽💪🏽💪🏽 we proud of you guys 🎉🎉 God bless you all and all your family's ☦️🙏🏾☦️ keep it up fanooo 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷 let's love each other's like 50 years ago 💝💝 God bless his world 🌍🌍🌍🙏🏾

  • @MesfnMojo
    @MesfnMojo 18 วันที่ผ่านมา +1

    የተጠቀሱት የአማራ ጀግኖች ፈጣሪ አምላክ ባሉበት ይጠብቃቸው
    የአማራ ሕዝብ ጀግኖች ብቻ ሣይሆኑ ብርቅዬ ኢትዮጵያውያንም ናቸው

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 18 วันที่ผ่านมา

    የማይታወቁ የአማራ ጀግኖች እነደዚህ ማሳወቅ የመጪውን የፋኖ ትግል ባለቤትነት ያጎለብታል በርቱ 💪

  • @sentayewadmasu4121
    @sentayewadmasu4121 18 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን የግፍ እስረኞችን እግዚአብሔር ያስፈታልን አሳዬ በርታልን ወንድም አለም❤❤❤

  • @RuurFu
    @RuurFu 18 วันที่ผ่านมา +3

    በርታ አሳየ ዲል ለአማራ ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 18 วันที่ผ่านมา +1

    Wonderful analysis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gedion7ኛ
    @Gedion7ኛ 18 วันที่ผ่านมา +2

    መልካም ምስክርነት ነው!
    በአማራ ትግል እጅግ የሚያሳዝኑኝ አማራዎች እኔ ( the bubble politicians/ የገፈታ ፓለቲከኞች) ናቸው። እነዚህ አማራዎች ያለ ማስረጃና መረጃ ግለሰብንና ቡድንን መፈረጃቸው ነው። የሚገርመው የሚሰማቸውና የሚከተላቸው መንጋ መኖሩ ነው። የአማራን ህዝብ ፓለቲካ ለማስተማር የተነሳ ፓለቲከኛ በዲያስፓራ እስካሁን አላየሁም ግን ስፍር ቁጥር የሌላቸው የሢቪክ ማህበራት አሉ። የሚደግፉትና የሚቃወሙት ወይም እንደ እስታራቂነት የሚቀርቡት ደግሞ በውስጣቸው ቡድናዊ ዝንባሌንና አስተሳሰብን ይዘው ነው። እና ለሽምግልናም የሚያስቸግሩን እነሱና መሬት ላይ በእነሱ ዶላርና ምክር የሚዘወሩ የፋኖ አመራሮች ናቸው።
    ሆኖም ግን ተስፋ አንቆርጥም በዚያው ልክ ለአማራ ፋኖ አንድነት የትተጉ እንደ እናንተ ያሉ ሰዎች አላችሁን። ግን ፓለቲካ ሳይንስ መሆኑን በማመን በሳይንስ፣ በመረጃና በአመክኒዮ የሚያምን ሀይል ማሰልጠን ይጠበቅብናል። በርቱ ፋሲሎ ዘከንቲባ ጠምሩ ነኝ።

  • @Doorloveree
    @Doorloveree 18 วันที่ผ่านมา +5

    Good report 👏 👌 👍 🙌

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 18 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞን ልጆቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነትም አባይ ዘውዴ አይዞን።

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 18 วันที่ผ่านมา

    በእውነት መሬት ላይ ያለውን በየጊዜው ታላቅ ታሪካዊ እውነታዎችን ከአንተ አውቄአለሁ የቆዬን በአሁኑ ታሪካዊ ስራዎቹ አድናቂ ነኝ የኋላ ታሪኩን በማወቄ አመሰግናለሁ እንደ አባይ ዘውዱ ያሉ እንቁ ጋዜጠኞች ሁሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእናንተ ይሁን

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 18 วันที่ผ่านมา

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 18 วันที่ผ่านมา +2

    የቆየ ሞላ አማራ- አገው-አማራ የሚለውን የዘመነ መርህ ምሳሌ ሰው ነው❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 18 วันที่ผ่านมา

    💐💐💐💐💐💐 አሴ እናመሠግናለን ጀግና ነህ የምር ግን ጀግና አይበረክትልን

  • @alemneshtaye5739
    @alemneshtaye5739 18 วันที่ผ่านมา

    በርታልን ወንድማችን

  • @selam65030
    @selam65030 18 วันที่ผ่านมา +6

    🎉🎉የህዉነት አንተ ከመሰከርክ አባይ የህዉነትም ሙሉ ሰዉ ነዉ አባይ ዘዉዱ ክብር ይገባዋል🎉🎉

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 18 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @SaraAssras
    @SaraAssras 18 วันที่ผ่านมา +1

    Gracias 🎉

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 18 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ አባይ ዘውዱ ጀግና ነው።እባካችሁ አማራዎች የአባይን ጠይቁት

  • @sofiasofia9129
    @sofiasofia9129 18 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድም አሳዬ!🙏

  • @GedefawGetieMengistu
    @GedefawGetieMengistu 18 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks bro!

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 18 วันที่ผ่านมา +4

    ድል ለፍኖኖኖኖ

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 18 วันที่ผ่านมา

    ስለ ጋዜጠኛ አባይ ዘዉዱ ሳስብ እንባየ ይፈሳል😢😍

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 18 วันที่ผ่านมา +2

    በመሠረቱ በርካታ የአማራ ምሁራንና ጋዜጠኞች እንድሁም አርበኞች እንዳሉ እያንዳንዳቸውን እያንዳንዳችን እናውቃለን፤ነገርግን ለደህንነታቸውና ትኩረትን እንዳይስቡና ለበለጠ ጥቃት ተጋላጭ እንዳይሆኑ ሲባል በማህበራዊ ሚዲያው የማናነሳቸው መሆኑ መታወቅ አለበት።
    ሌላው አገው አማራ ነው፤አማራም አገው ነው፤አማራነት የሰውነት ውሃ ልክ ነው።
    ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ ፋኖ!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YENEYTUBE
      @YENEYTUBE 18 วันที่ผ่านมา

      አላምረው ይርዳው የሚባል ሰው የደርግ ወታደር የነበረ ከ 1985 በኋላ ደሴ ቤተሰብ መስርቶ ይኖር የነበረ እናም በኋላ አአ ገብቶ በመሬት ሽያጭ ገንዘብ የሰበሰበ ያነሱትን የሚስቱን ቤተሰብ የካደ ቤቱንም የበተነ ለገንዘብ ብቻ የሚኖር ሆድ አደር ሆዳም ነው

  • @AgretuArgaw
    @AgretuArgaw 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤አባይ ዘውድ የአማራ እውነተኛ ልጅ❤❤❤

  • @yamitsega4189
    @yamitsega4189 18 วันที่ผ่านมา

    Keep inn touch ," Telse " your narrating the truth circumstances of current Ethiopia & Amara victim . Keep up !

  • @Allamehara
    @Allamehara 18 วันที่ผ่านมา +2

    አርበኛአባይዘውዱየኔፍልቅልቅጀግናጋዜጠኛነውፈጣሪያስፈታህ።

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 18 วันที่ผ่านมา

    ጀግናችን ናቸው

  • @TeddyArsenal-k9n
    @TeddyArsenal-k9n 18 วันที่ผ่านมา +4

    እሚገርም ሰው ነው

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 18 วันที่ผ่านมา +8

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @AlexTesfa-n8n
    @AlexTesfa-n8n 18 วันที่ผ่านมา

    አባዬ የወለጋ እንባ አባሽ❤😢

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 18 วันที่ผ่านมา +1

    ደመቀ መኮንን 😭😭
    የአብይ ገረድ
    ፀረ አማራ ነው
    የተባቱ ደረሠ

  • @b.6015
    @b.6015 18 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 የአማራ ሙህር ግማሹ በእስር ግማሹበግድያ ምን መላ አለው አሳየ እኔ አላቃቸውም ግን የአማራ ጀግና ሞቸ ነው የምወደው

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 18 วันที่ผ่านมา +7

    አሳዬ ወንድማችን በርታ ❤🙏💪

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 18 วันที่ผ่านมา +4

    አሳዬ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 18 วันที่ผ่านมา

    አርበኛ የቆየ ክበርልን🙏

  • @Wondeyemac
    @Wondeyemac 18 วันที่ผ่านมา

    ስምን መልአከ ያወጣዋል- አየቆየ ሞላ
    🙏

  • @jessei1
    @jessei1 18 วันที่ผ่านมา

    ስንቶች ተፈትነው የወደቁበት; አንተ ደግሞ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ሆነህ የተገኘህበት! ሁሌም ከጎንህ ነን! 🙏

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 18 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @هونر9-د3ر
    @هونر9-د3ر 17 วันที่ผ่านมา

    እውነተኛ ያምሀራ ልጆች

  • @DawitMekonen-k6f
    @DawitMekonen-k6f 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DawitTizazu
    @DawitTizazu 18 วันที่ผ่านมา

    አደራችሁን የአገው ሸንጎ ብሎ ሚቀደደውን ምላሱን ቁረጡልን በወንድሞቻችን ላይ ይነቀሉ

  • @mistreselassie3163
    @mistreselassie3163 18 วันที่ผ่านมา +1

    አይ አይ በጣም አህ እህ !!!

  • @fikruman1069
    @fikruman1069 18 วันที่ผ่านมา

    ገቢ ቋቅ አለህ መሠል ያለፈ ቪድዮ አመጣህ እኔ ደግሞ አባይ ተፈቷል ምትል መሥሎኝ ነበር

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 18 วันที่ผ่านมา

    ዮክሬን ነፃ መንግስት ሆኖ ራሽያን ከጠላት ጋር ሆኖ ለመውጋት ሲያስብ ራሽያ አልፈቀደችለትም አወደመችው👍👍👍👍❤❤🙏🙏🙏🙏አሁንም ቢሆን አገው ሸንጎ ተብዬ የትግሬ ስብስብ አማራ ክልል ተቀምጠህ ከጠላት ወግነህ አማራን መውጋት አይፈቀድልህም🙏🙏❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 18 วันที่ผ่านมา +7

    አርበኛ እየቆየ ሞላ 🙏❤💪

  • @danielsebsib3454
    @danielsebsib3454 18 วันที่ผ่านมา +1

    አባይ ዘዉዱ ሀቀኛ ሰው ነው የአማራውን መከራ ስቃይ አደገኛ በሆነ ሁኔታ ሲያጋልጥ የኖረ የአላማ ሰው

  • @KY-jd4ym
    @KY-jd4ym 18 วันที่ผ่านมา +3

    አሳየ ዕውነትን መስካሪ🙏💚💛❤️

  • @YitagesuAstawesegn
    @YitagesuAstawesegn 18 วันที่ผ่านมา +3

    Completely you correct.ፍፁም ዕውነት ነው በርታ።

  • @MamushAlemayehu-fc6fq
    @MamushAlemayehu-fc6fq 18 วันที่ผ่านมา

    ስለአንተም ወደፊት ሌሎች ጀግንነትህን ይመሰክራሉ

  • @DanielHagary
    @DanielHagary 18 วันที่ผ่านมา +3

    በርታ አሳየ ወንድማችን

  • @abduleaziz6810
    @abduleaziz6810 18 วันที่ผ่านมา +4

    የሆዳም መዳኒት ነዉ የቆየ ሞላ

  • @Asch-e1n
    @Asch-e1n 16 วันที่ผ่านมา

    Abay waledu

  • @ayamuleamuller8371
    @ayamuleamuller8371 17 วันที่ผ่านมา

    አባይ ዘውዱን የማቀው ከተመረቀ በኋላ በመንግስት የተቀጠረው ምዕ/አርማጭሆ ወረዳ ከፖለቲከኛ አስቴር ስዩም ጋር አብረው የሰራና በወቅቱ ለድጋፍ ምዕ/አርማጭሆ ከታች አርማጭሆ ወረዳ ለልምድ ልውውጥ ሲመጣ አውቀው ነበር ትሁትና የእውነት ብቻ ነው የሚሰራ የእውነት ሠራተኛ ነው 🙏🙏🙏

  • @amme1724
    @amme1724 18 วันที่ผ่านมา

    እኔ አገው አማራ ጎጃሜ ነኝ አንተ ከየት ፕላኔት የመጣህ ነህ ይሆን? ጎጃሜዎች አገዎች አማራዎች ነን ገላ ተበልቶ ሊለያይ የሚችል ስው ካለ ይሆናል።

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 18 วันที่ผ่านมา +1

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ21 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @danialedani
    @danialedani 18 วันที่ผ่านมา

    በህወሓት ዘመን ምን ያላየነዉ ባዶ ጀሪካን አለ?አሁን ኢሔ የአገዉ ሸንጎን ወክላለዉ የሚለዉ የአገዉ አጋሰስ በምን የማሠብ እና የዕዉቀት ችሎታዉ ነዉ?አገዉ የፈረሥ አገር ነወ። ኢሔ ደግሞ ደንበኛ አጋሥ ነዉ።የጎጃም ምድር የቅኔ እና የስነ-ፅሑፍ ሐገር ነዉ።ይህንን ግን እንዴ ጎጃም ወለደችዉ?

  • @tsehainehanteneh2905
    @tsehainehanteneh2905 18 วันที่ผ่านมา +1

    አንተም ሚዛናዊ ጀግና ነህ

  • @Gassicha
    @Gassicha 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሮሀ ፣ጠለስ በአብይ ገን፣ዘብ የሚንቀሳቀሱ ጎጃምን ከሌላው አማራ ለመነጠል ሌትና ቀን የሚሰሩ ለመሆናቸው ጥርጣሬ እንዳይገባችሁ

  • @habtamuyilma1919
    @habtamuyilma1919 18 วันที่ผ่านมา +1

    የቸኮልክ አልመሰለህም ? ለማድነቅና ለማዳነቅ የምትፈጥነው ነገር ኳሊቲህን እንዳያሳጣህ ጥንቃቄ ብታደርግ መልካም ነው

  • @Negadras_kassa
    @Negadras_kassa 17 วันที่ผ่านมา

    ይህንን በቁሙ የሞተ፣አላምረው የሚባል ትከፋይ ለምንድነው ቁም ነገር አድርጋችሁ የምታነሱት?

  • @DaveFull
    @DaveFull 18 วันที่ผ่านมา +3

    የቆየ ሞላ አገው ሸንጎ እንደሆነ እየታማ
    የቆየ ኮሮኔል ያሬድ ኪሮስን አስመልጧል የሚል ወሬ አለ

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew 18 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ተው የምርጫ ቅስቀሣ አደረከው ሁን ላይ ማንኛውም አማራ ሚፈተንበት ጊዜ አሁን ነው ደግሞም ታሪክ የሚሠራበት እድሌ አግኝቷልኝ ስለዚህ ሥራቸው ይመስክር በአንተ ዓይን ዘመነ ነብይ ነው ዘመነ ደግሞ በሌላው ዓይን በሰው ደም የሚነግድ ነው ዛሬ ክልሉ ላለበት ደረጃ አሳልፎ የሰጠ ግለሰብ ነው ዘመነ የእነ ዶክተር አምባቸው ደም አለበት

  • @kefagnabeqa2348
    @kefagnabeqa2348 17 วันที่ผ่านมา

    አገው ሸንጎንና ቅማትን ከአማራ ትግል ጋር ማጣመርን ትደግፋለህ? አማራን ያስቸገሩት ነቀርሳዎች እነሱ አይደሉም ወይ?