የቢዛሞ ክፍለ ጦር ምስረታ| የእብሪተኛው ጋዜጠኛ ድንፋታ| በኡጋንዳ የሚኖሩ ጎንደሬዎች መጠንቀቅ አለባቸው- ሀብታሙ አያሌው/ ኢትዮጵያውያን ጫጫታ ይወዳሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 3 วันที่ผ่านมา +55

    እግዚአብሄር ይመስገን። "የወለጋ ክ/ሀገር " ስሙ እራሱ ደስ ይላል። ወጥር ጀግናው
    ፋኖ ።

    • @mogestigab18
      @mogestigab18 3 วันที่ผ่านมา +3

      Derom yegna nbr ! # fano enashenfaln

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 2 วันที่ผ่านมา

      ⁠ Hasn’t this negative impact ?

    • @mogestigab18
      @mogestigab18 2 วันที่ผ่านมา

      whatever we did..they're not going to see positively. If so win win then get respected

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 3 วันที่ผ่านมา +44

    እይዞችሁ የቢዛሞ አማሮች ጎበወች
    ከጎናችሁ ነን ድል ለፋኖ የጎጃም ፋኖ ወንድሞቻችን ልተመሰገኑ ይገባል አማራ
    አንገቱ አንድ ነው
    ወንድማችን አሳዬ በርታልን

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 3 วันที่ผ่านมา +18

    ድል ለቢዛሞ ፋኖ

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw 2 วันที่ผ่านมา

      የቢዛሞ ፋኖ እኮ አማራ ነው ስለዚህ ድል ለአማራ ፋኖ በል

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 3 วันที่ผ่านมา +33

    አሳየ ደርቤ የአማራ ህዝብ ድምፅ keep exposing የአማራን ጠላቶች/ከፋፋዮች .. አንድ አማራ.

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 2 วันที่ผ่านมา +1

      bravo abiy ahmed jegnachen akorahen zendero ambessaw

  • @MesfnMojo
    @MesfnMojo 3 วันที่ผ่านมา +16

    ፣ወንድማችን አሣዬ ደርቤ ቸር ወሬ ያሠማሕ፣ ድል ለተጨቆነው አማራው ፋኖ ሠላም ለኢትዮጵያችን

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 วันที่ผ่านมา +22

    አማራ ማለት አገው ነው፤አገውም አማራ ነው።

  • @zeyineb9669
    @zeyineb9669 3 วันที่ผ่านมา +13

    በጣም ደስ ይላል ወለጋዎቺ መታገዛቸወ በርቱልን👍👍👍👍👍👍👍

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 วันที่ผ่านมา +54

    ክብር ለጎጃም ፋኖ ❤❤❤
    እንኳን የወለጋ ፋኖን ረዳችሁ
    የቡሬ ድንበሩን መዝጋት ይገባል ❤

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 3 วันที่ผ่านมา +18

    አማራ 💚💛❤️💪💪💪💪
    ይችላል በሰራት ሀገር የመኖር መብት አለው

  • @muluafessa
    @muluafessa 3 วันที่ผ่านมา +26

    አሳየ የጊዜ ጉዳይ ነው ግሩም ጫላ አይነት ደንቆሮ አይደለም ወንጀለኛ ሁሉ ፍትህ ይጠብቀዋል።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 วันที่ผ่านมา

      እንኳን እነዚህ አቅመ ቢስ እንከፎች ተዋግቶ አሸንፎ የመጣው ወያኔም በውርደት ተባሯል።

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 3 วันที่ผ่านมา +10

    ወለጋ ያላቹ ወገኖቼ ጌታ ይርዳቹ

  • @Allamehara
    @Allamehara 3 วันที่ผ่านมา +20

    ድልለቢዛሞፋኖ።

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 3 วันที่ผ่านมา +8

    በዱአ በፀሎት እናግዛቸው ሁሉንም ፋኖዎች አማራዬ ዱአ እና ፀሎት ራሱ ትልቅ ነገር ነው

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 3 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለአማራፋኖ ህዝብ አዊሠራዊት እዉነት ያሸንፋል በወለጋ ክፍል ሀገር ፋኖ መግባት ለአማራ ትልቅ ድል

  • @sisay1996
    @sisay1996 3 วันที่ผ่านมา +7

    ወንማችን መከታችን ድምፃችን እናመሰግንሃለን!❤️🙏❤️

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta3930 3 วันที่ผ่านมา +7

    ወንድም አሳየ እግዚአብሔር ያክብርልን
    በርታልን ወንድማችን

  • @MkAndualem
    @MkAndualem 3 วันที่ผ่านมา +4

    ታማኙ፣ እውነተኛው አማራ በርታልን

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 3 วันที่ผ่านมา +4

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @ZelalemMengasha
    @ZelalemMengasha 3 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም አሣዬ ደርቤ በርታ የአማራው ድምፃችን ወጥር ድል ለፋኖ ጀግኑ ቤዛም የወለጋው ፋኖ ከጎናችሁ ነን በርቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግናው ወንድማችን አሳዬ ደርቤ በርታልን እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 3 วันที่ผ่านมา +24

    አይ አማራ ለጠላት እራስ ምታት የሆነ ህዝብ እኮነው

  • @GenetWeldemedhin
    @GenetWeldemedhin 2 วันที่ผ่านมา +2

    አይዛችሁ የአማራ ጎበዝ።

  • @GenetWeldemedhin
    @GenetWeldemedhin 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሳየ ደርቤ በርታ አንተ ጀግና ነህ።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 3 วันที่ผ่านมา +5

    ሁላችንም እንኳን ደስ አለን

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 วันที่ผ่านมา +17

    ደሞዙን የተነጠቀ ሕዝብ ለምን😭 ይፈራል
    ሆ ብሎ እንደኬንያ ሕዝብ አንገቱን ማነቅ አለበት
    ❤❤❤

  • @adbe5876
    @adbe5876 3 วันที่ผ่านมา +3

    Great job, thank you fano

  • @AdmasuDesta-x4m
    @AdmasuDesta-x4m 2 วันที่ผ่านมา

    You are our hero, Assaye! Love & respect!

  • @Yosef-s3z
    @Yosef-s3z 2 วันที่ผ่านมา +1

    Exactly አሳየ አንበሳው የአማራ ልጅ 🙏❤️🙏❤️
    እዉነት ነዉ ሀብታሙ ተበላሽቷል አበደ እንዴ ?

  • @bethelhemkinfe2578
    @bethelhemkinfe2578 3 วันที่ผ่านมา +5

    ድስ ብልናል እንኳን ደስ አላችሁ !!!

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 3 วันที่ผ่านมา +16

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ11 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

    • @meseretabebe-b1j
      @meseretabebe-b1j 3 วันที่ผ่านมา +2

      THANK YOU MR SOLOMON YOU NEVER MISSED A DAY WITHOUT REMINDING US OF OUR SISTERS AND BROTHERS. THANK YOU SIR

  • @LinaTeshome
    @LinaTeshome 3 วันที่ผ่านมา +5

    በርታ የኛ ጀግና ወንድም አሳዬ❤❤❤

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 3 วันที่ผ่านมา +5

    የአሜሪካን ድሪም ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖርን ነው 🤔
    ወይ ባለጊዜ 🙈😂🤣

  • @angelaswander9170
    @angelaswander9170 3 วันที่ผ่านมา +1

    አማራ ያሸንፋል ድል ለፋኖ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 3 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አለን ደስ የሚል ዜና ነው የሰማነው ይህ በወለጋ ያለ ህዘብ የደረሰበትን ግፍና መከራ ስለምናውቀው ነውና።

  • @VoiceofEthiopia12
    @VoiceofEthiopia12 2 วันที่ผ่านมา +2

    አብር ተባበር ። ወጥር አምርር። ጨክን ። አማራዬ❤

  • @mikygebregezeber391
    @mikygebregezeber391 3 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ ሕዝብ 💪💪💪💪💪💪💪

  • @tzm6910
    @tzm6910 3 วันที่ผ่านมา +8

    ያስደንቃል!!! እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው የሚዋጋው እግዚአብሔር ነው እናንተ ብቻ ይሕን የሕልውና ትግል ለእግዚአብሔር አሳልፋቹሕ ስጡ ሰራዋቱ እስላም ክርስቲያኑ በየ እምነቱ ይስገድ የድሉ ባለቤት እንድትሆኑ ። ይሕ ትግል የመናፍስት ትግል ነው ሰይጣን ዲያብሎስ በልጆቹ ሚሰራውን በጥይት ብቻ አይመከትም ስለዚሕ በየ አውደ ውጊያው እግዚአብሔር እንዲቀድም ፀልዩ ።

    • @genettaddesse8748
      @genettaddesse8748 3 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ብለዋል። ተባረኩ። ቃሉም ይህንኑ ይላል። ኤፌሶን 6: 10 - 18
      ¹⁰ በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።
      ¹¹ የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።
      ¹² መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።
      ¹³ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።
      ¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤
      ¹⁶ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤
      ¹⁷ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።
      ¹⁸ በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r 3 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ደስ ይላል ማንኛውም አማራ መደራጃት አለበት ሊገለው የመጣን አጥፍቶ መጥፋት ነው ያለን አማራጭ
    መዳኛችን ክንዳችን ብቻ

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 3 วันที่ผ่านมา +2

    አማራ ከመጀመሪያውም ፍራቻቸው እንዳይነሳ ነበር ከተነሳማ በአላ እንደማይመለስ እንደማይችሉትም ያውቃሉ 💪💪

  • @FascaZewale
    @FascaZewale 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 3 วันที่ผ่านมา +4

    "BEZAMO" It so great achievement and successes of Amhara 'FANO'

  • @NegeseTesfa-x7k
    @NegeseTesfa-x7k 3 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ አይዞችሁ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 3 วันที่ผ่านมา +6

    እራሳችሂንም መጠበቅ ጥንቃቄ ይደግፋችዋል ስትኖሩ ነዉ ለኛም ለህዞብም የምጠቅሚት በተረፈ ጌታ ከፋታቹ ይቅደም❤❤

  • @simachewasrietegegne2289
    @simachewasrietegegne2289 2 วันที่ผ่านมา

    Assaye Derbe is the most fearless and outsmart writer and always who deals with facts

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 3 วันที่ผ่านมา +4

    ከጠገቡ ሰው አይፈሩ እንጀሚባለው ነው። የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ እንደግሩም ጫላ አይነቶች መተንፈሳቸውና አላግባብ የወሰዱትን ንብረትና ሀብት መወረሱ አይቀርም። የሶሪያን አሁናዊ ሁኔታ ማየት አለባቸው። አምባገነኖችና ደጋፊዎቻቸው በህዝቡ ላይ በፈፀሙት ግፍ እሬሳቸው ከመቃብር እየወጣ አየተቃጠለ ነው።

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv 3 วันที่ผ่านมา +7

    ጀግኖቻችን

  • @ZmzmAbdo-y3t
    @ZmzmAbdo-y3t 3 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለአማራ ሕዠብ💪💪💪💪❤❤❤✅✅✅✅

  • @habtealmaw177
    @habtealmaw177 3 วันที่ผ่านมา +2

    እ/ር ይመስገን አለ ገና መን ታየና

  • @solomonshiferaw9600
    @solomonshiferaw9600 วันที่ผ่านมา

    አሳዬ ደርቤ 👏👏👏

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 2 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ትልቅ ስራ ነዉ ዋጋ ያለው ነዉ እግዚአብሔር ከናተ ጋ ነዉ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 3 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ ያዋርዳቸዋል ወጋ ብንከፍልም😢

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 3 วันที่ผ่านมา +7

    ምንም ዲግሪ የለኝም ግን ከፕሮፌሰር ኦሮሞ መቶ ፐርሰንት እውቀት ስነምግባር አሰተዋይ የሰው ጠረን አለኝ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 วันที่ผ่านมา +1

      ልክ ነህ ! እነሱ ቢማሩም ባይማሩም ጥላቻና የበታችነት እንደሰው እንዳያስቡ አድርጓቸዋል።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 3 วันที่ผ่านมา +4

    አሳዬ ልክ ነህ ሀብታሙ ለምን የጎንደር የጎጃም ብሎ ይከፋፍላል። ሀበታሙ በጣም አሳፋሪ ነህ። ምን ነካህ። ምነው በፋኖ በአማራ በኢትዮጵያውያን ደም ትነግዳላችሁ።

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 3 วันที่ผ่านมา +3

    ክብር ለወለጋ ጀግና ፋኖዎቻችን ይሔነው ክንደ ነበልባሎቹ ታርዶ እና ተገፍቶ ዝም የለም ጴንጤ እና ሐይማኖት የለሾቹ ብልፅግና ሸኔ ይዞ የመጣውን መሳርያ ማርኮ መታጠቅ ማጥቃት መደራጀት ግዙፍ ጦር መስርቶ ሙሉ የአማራ እና የኦሮሞ ኦርቶዶክስ እና ሙስሊሙን ሕዝብ ከዱርዬ ጴንጤ ፖለቲከኞች ነፃ ማውጣት !!! አከተመ ኢትዮጵያ ከዚበኋላ በሕዝብ ገዳይ የደም ነጋዴ ፖለቲከኞች አትመራም !!! እኛ ስመጥር ኢትዮጵያዊያን በቀድሞ ልዕልናችን በንጉስ እንደ እንግሊዝ በሰላም እና በክብር እንመራለን !!!

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj 2 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ወንድሜ

  • @Halo-bt-2
    @Halo-bt-2 3 วันที่ผ่านมา +5

    ከዘመድኩን ጋር አብረህ እንደምትስራ አውቀንሃል

    • @mesfintsegaye7236
      @mesfintsegaye7236 3 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው። ተከፋይ ነው።

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 3 วันที่ผ่านมา +2

    አማራ ካሁን በሗላ መንፈስ ነው የሚሆንባቸው ወላሂ የድሮው አማራ ይናፍቃቸዋል

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 3 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Asaye D. You are special and keep going forward. But Eth360 are dead! Sad!

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 วันที่ผ่านมา +25

    አሳዬ ከሐብታሙ ጋር የምትወራወሩትን የቃላት ጦርነት ብታቆሙ ለአማራ አይጠቅምም በእዉነት

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም አልወደድኩለትም። ሌሎቹ ሁሉን በሆድ ይዘው ስለሚተባበሩ ነው የሚያሸንፉት።

    • @mogestigab18
      @mogestigab18 3 วันที่ผ่านมา +2

      Thanks! teglun endmadnakef yeqotral, 1 lmhone seru

    • @abeba2241
      @abeba2241 3 วันที่ผ่านมา

      @@abuhaile6517 በትክክል

    • @getachewtefera3860
      @getachewtefera3860 3 วันที่ผ่านมา +1

      ሀብታሙ መሀይም ነው፣ ብዎችን ከማሳሳቱ በፊት መወገዝ አለበት።

    • @osmanyhussein6712
      @osmanyhussein6712 3 วันที่ผ่านมา

      ሀብታሙ እብደት ላይ ሳይሆን ኮትኩቶ ያሳደጋው ብአዴን-ኢህአዴጋዊይነት ባህሪው እየገፋው ነው።

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለተጏዳው ለተገፋው የአማራ ህዝብ ጊዜ የስጠው ቅል ድንጋይ ይስብራል ይሄም ጊዜ ያልፋል ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤

  • @PeterJohannesburg
    @PeterJohannesburg 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሀብታሙ ይከብድሀል

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 3 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ መቸም ለአማራ ፋኖ ያለኝ አድናቆትና አክብሮት እሄ ነው አይባልም:: በተለይ የወለጋ ፋኖን በሚመለከት አርበኛ የቆየ ሞላ ክሬዲቱን ሊወስድ ይገባል:: እስክንድር የሚባል ሾተላይ ግን ምንም ሳያፍር እሄንን የመሰለ ድንቅ አደረጃጀት ከሚመሩና የአማራን የልብ ትርታ ከተገነዘቡ አርበኞቻችን ጋር ሊወዳደርና ምንም በማያውቀው የአማራ ትግል መሪ ካልሆንኩ ይላል::

  • @MohedeguWelo
    @MohedeguWelo 2 วันที่ผ่านมา

    ትመቼኛለህ በድል እንገናኝ

  • @louisT-qv6jl
    @louisT-qv6jl 3 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩም ጫላ ጌቶቹ የበሉበትን ሰዐን አለቅላቂ ነው አርፈህ የተዘረፈውን የህዝብ ሀብት ቁጭ ብለህ ቆርጥም ጊዜ ሲለወጥ ከአለቅላቂነት ነፃ ትወጣና ቃሊቲ አልጋ አነጣፊ ስራ ይፈልግልሃል::

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 3 วันที่ผ่านมา +11

    ተመስገን አምላኬ🙏 ምስር ብላ ወንድም አሳዬ❤️

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 2 วันที่ผ่านมา +1

      Amhara feri hizb new ende selam tefera aynetu shintam

  • @siymergn
    @siymergn 3 วันที่ผ่านมา +4

    የጎጃም ወድሞቻችን በርቱ እባክህ እስክንድር አንተ የምትመራው ጦር ምን እየሰራ ነው ከቤተሰብህ ወተህ ትግልህ የተበላሽ እዳይሆን ከሌሎች ወድሞችህ ጋር ተግባብተህ ጥሩ የሆነ ነገር አሳየን

    • @mesfintsegaye7236
      @mesfintsegaye7236 3 วันที่ผ่านมา

      አታሻቃብጥ ጎጠኛ

    • @siymergn
      @siymergn 2 วันที่ผ่านมา

      ቂጥራም ተረዳኝ

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኛ በኮሪደር [ዱባይ]ልማት የቀረን ኖቨል ሽል
    ማት . ግሩም ጫላ ቡችላነቱን ይቀጥል,,

  • @Birhanu-nh6kv
    @Birhanu-nh6kv 2 วันที่ผ่านมา

    ኬንያውያን በአገራቸው መሰለፍ ይችላሉ ኢትዮጵያ ዉያን ከኬንያ ስታወዳድር የአምሮ ጤንነትህን እጠረጥራለሁ !

  • @kasahunmohamed2699
    @kasahunmohamed2699 2 วันที่ผ่านมา

    ልክ ነህ ወንድም አሳየ እሄን ሰውየ እና ሚድያቸውን እየተከታተልክ ጭምብላቸውን አውልቅልን

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wonderful

  • @okom6307
    @okom6307 3 วันที่ผ่านมา +2

    ማኔቴቄል ፋሪስ ሀብታሙ አያሌው ቀሎ ተገኘ ማፈርያ

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 3 วันที่ผ่านมา +5

    ግሩም ጫላ ማለት ከጉምሩክ የተሰረቀን የ ሼሁን መኪና ተደግፎ ፎቶ የተነሳ ጨለሌ አይደል..?😁

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 3 วันที่ผ่านมา +16

    አሳዬዋ ወንድምአለም አደራህን እንዳትቀየር ብን አማና ሀብታሙ አያሌው ልቤ ሰፍሰፍ እስኪል ነበር የምወደው ከዳን

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 3 วันที่ผ่านมา +1

    ያልተነካ ግልግል ያውቃል አለ እናት። ከሺዎች አንድ ባለጊዜ ይቅርይበልሕ

  • @asfawgashe
    @asfawgashe 3 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድም አሳዬ አሁን ጎጃሜ የሚል ሀሳብ ከየት አመጣኸው ቢሆንሞ እንኳን ብዙ ጠቃሚ እና ዜና ማድረግ ይኖርብህ ይሆን አይመስለኝም ስሌላው መዝቀጥ ስታወራ አንተም የማይገባህ ቦታ እንዳትገኝ። ለራስኽ
    ያለህንም ግምት እያስተዋልክ።

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 3 วันที่ผ่านมา +4

    Our hero 💪🏽 we're happy to see you! Amazing job 👍🏽👏🏽 keep it up fanooo 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷💝💝

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 3 วันที่ผ่านมา +31

    ሀብታሙ የሚባል ውዳቂ አብዷል ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 วันที่ผ่านมา +4

      ሀብታሙ አያሌው ከማንም በፊት የፋሽስት አብይን አላማ ተረድቶ ጭንብሉን ያስወለቀው ከብረት የጠነከረ ፅኑ የመርህ ታጋይ ነው።

    • @mesfintsegaye7236
      @mesfintsegaye7236 3 วันที่ผ่านมา +5

      ጎርፍ አመጣሹ ደጋፊ ሰከን በል እንጂ ሐብታሙ ጀግና ነው።

    • @TA-rm9ww
      @TA-rm9ww 3 วันที่ผ่านมา +1

      ሀብታሙ የብልፅግናን ስራ እየሰራ ይገኛል።

    • @LiliAbera-w4r
      @LiliAbera-w4r 3 วันที่ผ่านมา

      ብቶቷም አከክ ደደብ ትላም

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 3 วันที่ผ่านมา +1

    የጊዜ ጉዳይ ነው የጫላ ልጅ ቀን ሲመጣ ይጠየቅበታል

  • @b.6015
    @b.6015 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኢቶ ድሀና አማራ የማይኖርባት ሀገር ከሆነች 6 አመት ሞላት ያአላህ አተው ገላግለን ይከን ሰው😭😭😭😭😭😭

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 2 วันที่ผ่านมา

    Berta Dear Asaye

  • @b.6015
    @b.6015 3 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ወለጋ የደም ምድር
    የወለጋን እህል አልበላም እርም ነው
    ያበቀለው እህል በአማራው ደም ነው
    😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @getachewtefera3860
    @getachewtefera3860 3 วันที่ผ่านมา +3

    በርታ አሳዬ ጀግና ፣ የህዝብ ድምፅ።

  • @elsabethe
    @elsabethe 3 วันที่ผ่านมา +2

    God help fano

  • @Tsehay-c2k
    @Tsehay-c2k 3 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 3 วันที่ผ่านมา +3

    የጫላ አጎቶች አደሉም እንዴ " ከህገወጥ ደሀ ህጋዊ ደሀ አርገናቸዋል " ያሉት ?

  • @gtrs2291
    @gtrs2291 3 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ከይሲ ሀብታሙ የሚባል ሰው ከትግሉ ገለል ማለት አለበት!!!

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn 2 วันที่ผ่านมา

    የታች ቆላ በሬ ላይ ደጋን አያርስም
    የላይ ደጋም በሬ ታች ቆላን አያርሥም
    አናቱን ካልነኩት ምንጭ አይደፈርስም
    ከጎንደር 👉ከጎጃም ዘር ኑሮኝ በአያቴ፣
    ከወሎ👉 ከሸዋ ዘር ኑሮኝ በአክስቴ፣
    ወልቃይት👉 ከራያ ዘር ኑሮኝ በአጎቴ፣
    አልፈራም ማንንም ሞቴ ናት ኩራቴ
    አላወራም እንጅ ምላሱን ፈርቼ፣
    በጣም ብዙ ናቸው የእኔስ ወገኖቸ
    አንዲነት ብርታት ነው
    አንዲነት ጉልበት ነው ተው የኔ ጀግና አንዲ ሁንና አንጀቴን አሺረው❤❤

  • @nem5664
    @nem5664 3 วันที่ผ่านมา

    እልል ልል ጥሩ ዜና ለጌታ ምን ይሳነዋል

  • @OneUnitedRayaMedia-arm933
    @OneUnitedRayaMedia-arm933 3 วันที่ผ่านมา

    ለምን ወለጋ ጠቅላይ ግዛት አትሉም?

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 3 วันที่ผ่านมา +1

    It is great and big new development for launching of Bezamo amhara fano in wollega.
    Congratulations!!
    But precautions must be maintained from persecutions from oromia regional state and federal defense troops.
    Alliance with OLA and oromo community must be considered.

  • @meharisemaw
    @meharisemaw 2 วันที่ผ่านมา

    ዬኛ ትንታግ!!!!!!!!!!!እንኳን ተወለድክ!!!!!!!!

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 3 วันที่ผ่านมา

    አገዛዙ በወለጋ ላይየሚያደርሰው በደል ይጨምራል ግን መታገዝ ኣለባቸው

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 3 วันที่ผ่านมา +3

    አንተ ጎጠኛ ተክፋይ አሳዬ የምትባል ከሐብታሙ ጀርባ አትወርድም።

  • @DZG-b6v
    @DZG-b6v 3 วันที่ผ่านมา

    ታዲያ "የሚከፋፍል ማን እንደሆን ይታወቃል" ካልክ፣ ለምን አሁኑኑ አትናገረውም? ለመቼ ነው የምትቆጥበው? እስከዚያ ስንት ጥፋት ይጥፋ? Every single day matters!!!

  • @kokeb858
    @kokeb858 3 วันที่ผ่านมา +3

    እውነትም አሳየ! በርታልን ወንድም ዓለም!

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tommyman2024
    @tommyman2024 2 วันที่ผ่านมา

    Thanks brother

  • @AsmeroMaru
    @AsmeroMaru 3 วันที่ผ่านมา +4

    ይሄ ሀበታሙ የሚባል ነቀርሳ ሃይ የሚለው የለም

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሀብታሙ:ቀዘብክ: እንዴ? ለ7 ቀን: ፀበል: ያስፈልግሀል: እሺ: ምክንያቱም:ጭንቅላትህ:የለቀቅክ:ነው:የምትመስለው:ነገር:ግን:ምንም:አታመጣም:በተጨማሪ:የትም:አደርስም:እሺ:ከጀግኖቹ:ፋኖዎች:ጋር:ሁሌም:እግዛቤሄር:አለ::