ትልቁ በቀል አሳክቶ መገኘት ነው! @DawitDreams

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2023
  • Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our TH-cam channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our TH-cam channel to get up to date videos!
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    Telegram ፦ t.me/amazingviewss
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #DawitDreamslifesuccusscoach
    #motivation
    #dawitdreams
    #etiopianmotivetion
    #personaldevelopment
    #ethiopianmotivationalspeaker
    #success
    #positivethinking
    #abrshdreams
    #paradagmshift
    #dawitdreams
    #የማክሰኞእንግዳ
    #oprahwinfrey
    #ትልቁ በቀል
    #አሳክቶ መገኘት ነው!
    contact: +251938252525

ความคิดเห็น • 77

  • @melkamalemayhu
    @melkamalemayhu ปีที่แล้ว +9

    ብርሃንህ ይብራ ዴቭየ የህልሜ ብርሃን አተ ነህ ኑርልን አባታች

  • @user-py1io4km7r
    @user-py1io4km7r ปีที่แล้ว +6

    የሁላችንም ህልም ፈጣሪያ ያሳካልንን

  • @zahabaahmed
    @zahabaahmed ปีที่แล้ว +4

    አተሰው ስወድህ ወላሂ

  • @haylieassefa2383
    @haylieassefa2383 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለሁ ዴቭ

  • @solomonwolduhagos5797
    @solomonwolduhagos5797 ปีที่แล้ว +6

    Yes it is Possible Let's Gooo...Thank You Sir.

  • @abrahamhaile3093
    @abrahamhaile3093 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔርን መንገድ የሚከተል ሁሉ ሰክሰስፉል ነው ። መጽሐፋችን የሚለው ዓለምን ሁሉ ብታተርፉ ግን ህይወታችሁን ብታጎሉ ምንም አይጠቅማችሁም ይላል፣በሌላ አገላለጽ ትርፉ ኪሣራ ነው ። ማቴዎስ 16:26ን አንብቡ። በነገራችን ላይ አትሥሩ፣ሰነፍ ሁኑ ማለት አይደለም እንዲያውም መጽሐፍ ቅዱሳችን ተግተን እንድንሠራ ይመክረናል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 5 หลายเดือนก่อน

    ዴቭ ቃላት የለኝም ወድሜ አመሠግናለሁ

  • @getachewmengistu4787
    @getachewmengistu4787 ปีที่แล้ว +3

    አልቺልም የሚባል ነገር አይሰራም

  • @addisababa7677
    @addisababa7677 ปีที่แล้ว +1

    Long life dawit dream ✨️ 😴 😍 😪 ❤️ 💕 I can watch you everyday

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ነው ትልቁ በቀል ህልምን አሳክቶ መገኘት ነው ሁላችንም ያሰብነው ተሳክቶልን በስኬት የምንበቀል ያድርገን

  • @yayahala615
    @yayahala615 ปีที่แล้ว +1

    ይቻላል እውነት ነው ዴቨ ተባረክ

  • @zekewoszke197
    @zekewoszke197 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና!

  • @FIKRLafkari-vm8wz
    @FIKRLafkari-vm8wz ปีที่แล้ว

    Wow program lbel slemiley❤👍

  • @fetiabrahim2418
    @fetiabrahim2418 ปีที่แล้ว +2

    My favorite person!!!! always u inspired me from the day I started watching ur video u changed me alot thanks for sharing your knowledge and experience,i wish you rejem edeme ke tena gar #Dawit Dreams❤❤❤❤❤❤

  • @mofhmudtoyiba9414
    @mofhmudtoyiba9414 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጣፍጭ ምክር ነው

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 ปีที่แล้ว +1

    Amazing history

  • @kayiradensheifa5193
    @kayiradensheifa5193 ปีที่แล้ว

    Thank my brother

  • @jxjfdkgjvkfh5015
    @jxjfdkgjvkfh5015 ปีที่แล้ว +1

    Yes beatiuful "Dave" ❤👌

  • @tesfaneshdebusho6634
    @tesfaneshdebusho6634 ปีที่แล้ว +1

    Dave thank you so much. You are always knowledgeable. God bless you for sharing your knowledge.

  • @rahel6129
    @rahel6129 ปีที่แล้ว +1

    Yes

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 ปีที่แล้ว +1

    Very wise

  • @natimilli4
    @natimilli4 ปีที่แล้ว

    I love this comment section. So much positivity ... i love you guys

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያን የመሰለሐገር የትም የለም ኢትዮጵያዊያኖች በጣም የታደለን ነን ሐገራችንን ሕዝባችንን ወደን ተከባብረን ከሰራን ባገራችን እንኳን ሐገራችንን አለምን እናጠግባለን እንበለፅጋለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hermonfisihaye2731
    @hermonfisihaye2731 ปีที่แล้ว

    God bless you Dawit hawey bless

  • @atnafumola4073
    @atnafumola4073 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ የህዝብ አነቃቂነህ እናመሠግናል

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 ปีที่แล้ว

    it’s amazing lessons god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @argawshurala
    @argawshurala ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @robie5210
    @robie5210 ปีที่แล้ว +2

    God bless you Brother. One love for all Habesha peoples 💚💛❤️

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 ปีที่แล้ว

    ThNk you thank you Devi we have to tray never give up today lesson amazing amazing

  • @ayenalmatenafu9905
    @ayenalmatenafu9905 ปีที่แล้ว +4

    ዳዊት ድሪም አንተ ልዩ ነህ ግን በክልል ከተሞች እንደዚህ ብትሰራ ወንድማለም

  • @nanioddu2528
    @nanioddu2528 ปีที่แล้ว

    Dawit please start online class for people outside Ethiopia.

  • @hirutgmartinsson9728
    @hirutgmartinsson9728 ปีที่แล้ว

    Wenetim yedihinet menralitiy.
    Thankyou.

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics ปีที่แล้ว +1

    Thank you!!

  • @tonamultimedia
    @tonamultimedia ปีที่แล้ว +1

    Great Dave❤

  • @fkrimisamlak6256
    @fkrimisamlak6256 ปีที่แล้ว

    You are important Person my Brother, i hope you make this program in Asmera with your Mother langauge for Eritreans yung Generation.

  • @jobjoy9178
    @jobjoy9178 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @imuuqueen749
    @imuuqueen749 ปีที่แล้ว

    Thank you ❤

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 ปีที่แล้ว +1

    Well come

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 ปีที่แล้ว

    Amazing.

  • @ayalwello_
    @ayalwello_ ปีที่แล้ว +3

    ነብስ ይማር
    እሑድ እለት ወጣቶች ተሰባስብን ወደ እንሳሮ ፏፏቴ ጉዞ አድርገን ነበር፣ ዋሻና ተፈጥሯዊ የመሬት አቀማመጦች ከተመለከትን በኋላ ወደ መዳረሻችን ወደ ፏፏቴው አቀናን።
    አርባ ምንጭ ተወልጄ እንደማደጌ በዋና ልታማ እንደማልችል እየፎከርኩ ወደ ውሃው ልገባ ተሰናዳሁ (በርግጥ ወደ ውሀው ውስጥ እንዳንገባ በአስጎብኛችን ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶናል)፣
    ከ3 በላይ ወንዞች እና 2 ሀይቆች ላይ ስዋኝ ላደኩ ለእኔ ሰብሰብ ያለ የፏፏቴ ኩሬ ውስጥ መዋኘት ቀላል እንደሆነ እያሰብኩ ወደ ውሃው ገባሁ፣ ሀይቅ ውስጥ ስዋኝ ላደኩ እኔን ኩሬ ሲፈትነኝ ታወቀኝ፣
    ወደ ወሀው ከሚያስገባው ጫፍ እስከ ፏፏቴ ጫፍ መድረስ ቀላል መስሎኝ ቀዘፋ ጀመርኩ፣ ነገር ግን ዉሀው እጅግ ጥልቅ እና ወደታች የመጎተት ሀይል የነበረው ስለሆነ ሁለቴ ወደ ጫፍ ሳልደርስ ተመለስኩ።
    ከእኔ ቀድመው 3 ዋናተኞች አቋርጠው ወደ ፏፏቴው እየዋኙ ስላቋረጡ እንዴ በሚል ወኔ ትንፋሽ ሰብስቤ ድጋሚ ሞከርኩ በብዙ ጥረት ተሻገርኩ፣ በመሀል ውሃው ምን ያህል ሊያሰጥመኝ እንዳታገለኝ አልረሳም።
    3ኛው ፎቶ ከተሻገርኩ በኋላ ያለሁበት ነው። ውሀው ውስጥ ከነበሩት 2ቱ ፎቶዎች ላይ ያለው የደብረ ዘይት ልጅ ተጓዣችን ግን እንደ ቀልድ ከአይናችን የተሰወረበት ነበር።
    ሁሉ ህልም ይመስል ነበር፣ 3 ውሀ ያደከማቸው ነፍሶች ውሀ ውስጥ ነበሩ፣ እኔ ደክሜ የተሻገርኩትን ውሀ ትንፋሽ በመሰብሰብ ላይ ነበርኩ፣
    ነገር ግን ህልም የሚመስለው ትዕይንት እውን መሆኑን ስረዳ ውሀው እንዳደከማቸው ስመለከት ባልተሰበሰበ ትንፋሽ ወደ ዉሀው ዘልዬ ገባሁ፣ ወደ ሚወረደው ጠንካራ ፏፏቴ ጋር ተጠግተው ነበር፣ ወደ ኋላ መመለስ አይችሉም ፏፏቴውም ወደ መሀል እየሳባቸው ነበር፣ ቀድሜ እየሰጠመች የነበረችው ሴት ለመታደግ የተቻለኝን አደረኩ፣
    ደክማ ስለነበረኝ እኔንም ማስጠም ጀመረች፣ የሌለ አቅሜን ተጠቅሜ ወደ ነበርኩበት ወደ ዳር ገፋኋት፣ ዘወር ስል ግን አንደኛው ሰው ማግኘት አልቻልኩም፣
    አልቻለም ሰጠመ😭
    እኔም ወደ ዳር መምጣት ከብዶኝ ልሰጥም ትንሽ በቀረኝ ሰዓት በተዓምር ከዳር ደረስኩ፣ ዘወር ብዬ ስመለከት ከ3ቱ ሁለቱ ከጫፍ ደርሰዋል አንደኛው ቀርቷል።
    በደስታ የነበረ ድባባችን በሀዘን ተዋጠ፣ ለማትረፍ የተሞከሩ ሙከራዎች አልሰሩም፣ በሰዓቱ ሬሳውን ምናወጣበት መንገድ አልነበረም፣ ከሁለት ቀናት በኋላ ሬሳው ሊወጣ ችሏል።
    ይህው እያልቀስን ጎደኞችንን ቀበርነው
    እግዚአብሔር ለቤተሰቡ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይላክ።
    Via አማን ሻሎም
    😭ፕክህክ

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 ปีที่แล้ว +2

    Ezem Canada also sebeb ale gn ene denke ney

  • @Language_Tutor
    @Language_Tutor ปีที่แล้ว +1

    ትልቁ በቀል አሳክቶ መገኘት ነው! እቲ ዝዓበየ ሕነ፣ዕዉት ሙኳን! DAWIT DREAMS.......same to you Dawit, I'm gonna show them I'm possible! Thank you for sharing everything. One of your online student.

  • @samira7639
    @samira7639 ปีที่แล้ว

    💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @melitube1216
    @melitube1216 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤🙏

  • @fouziahhussen8417
    @fouziahhussen8417 ปีที่แล้ว +1

    Ufffff 😘😘😘😘

    • @yashica5085
      @yashica5085 ปีที่แล้ว

      👍🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @jovialsound
    @jovialsound ปีที่แล้ว +1

    where is biniam golden video i saw in Instagram he will be your gust but there is no video until naw

  • @987654321susu
    @987654321susu ปีที่แล้ว +1

    Amazing 🤩

  • @huhjaj9123
    @huhjaj9123 ปีที่แล้ว

    😭😍😘😘

  • @rosagiorgiprim6746
    @rosagiorgiprim6746 ปีที่แล้ว

    ወድምአለም የልጅነቴን በደል /ተርክ መርሰት አቀተኝ ።ምን ለድርግ እበክህ እርደኝ።

  • @aragie7936
    @aragie7936 ปีที่แล้ว +1

    10Q

  • @MilkiyasKelbesa-jv9ck
    @MilkiyasKelbesa-jv9ck 9 หลายเดือนก่อน

    Amsaganahalaw devo nurelgn

  • @astertakluu
    @astertakluu ปีที่แล้ว

    Selma lazi betta Enkuuwan baa Selma maxk dawit Midy Baxma arfi gize neber Amsgnlwu hagrchin Selmn yadrgl Faxryi amlkka woww das yila kant bazuu nagr tamrlwuu Baxma Amsgnlwu

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j ปีที่แล้ว +1

    እንደኔ11 አመት በስደት ያለ የራሴ ቤት አለኝ የእንጨት እንደ ሀቅቤ ቦታም አለኝ ገንዘብም አለኝ ግን ሀገሬ ለምግባት ፈራሁ ሁሉም ከቤተሰብ ጀምሮ ችግር ነው የሚያወሩኝ መፍትሄ ስጡኝ ወገኖቸ

    • @KsaKsa-sp8zo
      @KsaKsa-sp8zo ปีที่แล้ว +1

      መልሱ እዚህ ቪድዮ ላይ አለልሽ በደንብ አዳምጭው ሰው ብዙ ችግር ያወራሻል ችግርን እራስሽ ካልቀረፍሽው ማንም አይቀርፍልሽም እራስሽን ስሚ

    • @user-pl4zn9hp9j
      @user-pl4zn9hp9j ปีที่แล้ว

      @@KsaKsa-sp8zo ጀዛኪ

    • @samrawittsegaye3081
      @samrawittsegaye3081 ปีที่แล้ว

      የሰው ሁሉ ችግር ስትፈቺ ልትኖሪ ነው? ህይወትሽን ማን ሊኖርልሽ ነው። ችግር ሲያወሩብሽ አነቺም ችግርሽን አውሪ ሰው ራስ ወዳድ ነው። አንቺንስ ካንቺ በላይ ማን ይውደድልሽ

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s ปีที่แล้ว

    Wuyine😭😭😭😭

  • @jitudereje6700
    @jitudereje6700 ปีที่แล้ว +2

    Please ashenafi taye invited

  • @Caanu57
    @Caanu57 ปีที่แล้ว

    Dawit yehiwote astemari .bezu ngr temarkugn Kant .fetare kechegr hulu yetebekek , selam,fkr yant zelalemwi hiwotik yehunu amesegnalew. Naa jiradhuu rabbiin nama jaallatu waalin sii haa jiraachisuu. Jijjiirama anii jireenya koo kessatti sirra baree namoota kanneeniif naan qooda naan barsiisa. ABJUU GUDDAAN QABA naan milkeesas

  • @wubneshwoldemichael5305
    @wubneshwoldemichael5305 ปีที่แล้ว

    የት ይገኝል መጽሐፍህ በአሜሪካ እባክህ

    • @asmaomar4820
      @asmaomar4820 ปีที่แล้ว

      ነይ በውስጥ ልስጥሽ እህቴ

  • @etag.b.6850
    @etag.b.6850 ปีที่แล้ว +1

    Her son is raised by her mother he was in her show. You are wrong.

    • @hanichog
      @hanichog ปีที่แล้ว

      ልጅ የላትም ሞቶባታል::

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 ปีที่แล้ว

    your role model is a multi billionaire and she is 68 years old , after 12 years she will be 80 years old and uses wheelchair ♿. Adios billion
    Which you preach now(I don't think she is Christ follower ).Brother David please preach Cheru Medahnialem if you know him , where humans are poor on Earth and billionaires in his Kingdom. God Bless You Brother David

  • @ahmedyirgaayele8731
    @ahmedyirgaayele8731 ปีที่แล้ว

    Lll

  • @AhmedAhmed-nf1pw
    @AhmedAhmed-nf1pw ปีที่แล้ว

    Dont join the class waga yelewum

  • @fitsum7227
    @fitsum7227 ปีที่แล้ว

    ኦፕራ ፈረደባት፣

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +1

      😂😂 እሷ ሰርታ ነው ዛሬ ለሰዎች ምሳሌ መማርይ የሆነችው but you??
      Look at yourself first, work hard, and let the world talk about you😉😉🙏 አይመስልክም 🙏

  • @alyaalmheiri323
    @alyaalmheiri323 ปีที่แล้ว

    ሀብታም ሁነቹ አሰዮቸው የተባቱ🎉

  • @kidybe8459
    @kidybe8459 ปีที่แล้ว

    Subscribe adrigugn Ena 1 sew lewitu eski aliewet alikugn

  • @robie5210
    @robie5210 ปีที่แล้ว

    God bless you Brother. One love for all Habesha peoples 💚💛❤️