ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Ethiopia: የዶ/ር መንበረ አሳዛኝ እና አስተማሪ ታሪክ በገዛ አንደበቷ ሲተረክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ต.ค. 2018

ความคิดเห็น • 182

  • @helendawit9794
    @helendawit9794 5 ปีที่แล้ว +32

    እንዳንቺ ያሉ ይብዙልን.ተባረኪ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ። ታሪክሽ አሳዝኝና አስተማሪ ነው

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም ስሰማሽ ብርታት ይሰማኛል :: ጥንካሬሽ ይጋባል::እጅግ አከብርሻለሁ:: እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልሽ::

  • @liyusis9590
    @liyusis9590 2 ปีที่แล้ว

    እኔ በዚ ዘመኔ ብዙ በጎ አድራጊዋችን ሰምቻለሁ ያንች ግን ይለያል በእውነት አንች ከምለው በላይ ድንቅ እና የእግዚአብሔር ን የልቡን መሻት ከሚያደርጎት አንዷ ነሽ እኔ በዬቱብ ነው በዚለት ያየሁት አንች ድንቅ ሴትነሽ ቀሪ ዘመንሽ ካሳለፍሽው ስኬት የበለጠ የሗለኛው ይብለጥ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ አንድ ልጅሽ ሺ ይሁንልሽ እኔ ይህንን አስተያየት ሰፅፍ እንባዬን እያፈሰስኩነው በጣም ባንቺ ኮርቻለሁ ምነው አድል አግኝቼ ባይኔ ባይሽ። ተባረኪልኝ

  • @user-tm9oq6ne4d
    @user-tm9oq6ne4d 4 หลายเดือนก่อน

    የኔውዲ እናት አላህ ይጠብቅሽ ቃልየለኝም ዘመንሽ የደስታይሁንያረብ

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ሴት ነሺ ለሴቶች ሁሉ ምሳሌ ምትሆኝ እወድሻለሁ አንደኛ ነሺ ባሳለፍሺው ነገር በጣም አዝናለሁ😭😭😢

  • @amenaal7090
    @amenaal7090 3 ปีที่แล้ว

    ጅግና ነሽ ውብ ገና ጌታ ብዙ ይሰጥሻል
    ረጅም እድሜ ኑሬ

  • @kalkidanazael9097
    @kalkidanazael9097 ปีที่แล้ว +1

    i have never been this inspired with people story
    her story is beyond my imagination!
    thank youbsobso much Dr.o can't imagine how would it be the world if few people like you are born.
    much much respect.i am forever proud for being Ethiopian❤

  • @eyobgulta4135
    @eyobgulta4135 3 ปีที่แล้ว

    Tebarki Enate.........fetari kanchi garrrr yhun...Be,ahunu Gize Enadanchi sewww New

  • @azebnebiyu8143
    @azebnebiyu8143 ปีที่แล้ว

    My Hiro Menbi, I don't have word for you. GOD Bless you!

  • @user-pn3rc7fv4n
    @user-pn3rc7fv4n 3 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @Ethiopiaethiopia-ee1lg
    @Ethiopiaethiopia-ee1lg 2 ปีที่แล้ว

    You are my Hero,I appreciate you.God bless you

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 ปีที่แล้ว

    Dear Menbere: God Bless.
    All Captains are not Captains, there was a derg Captain tyranny and there is Emperor Hailesillassi Captain bravery and love. Keep up the great work like Mother Theresa. Congratulations.

  • @Ethiopiaethiopia-ee1lg
    @Ethiopiaethiopia-ee1lg 2 ปีที่แล้ว

    D.r Membere keep it up.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥሽ !!!

  • @arsemakibrom3220
    @arsemakibrom3220 4 ปีที่แล้ว +1

    Great women

  • @meheretgebreselassie836
    @meheretgebreselassie836 2 ปีที่แล้ว

    U r beautifull both inside and outside.u r also hard worker.May God Bless u More Dear Stay Blessedddddddddddddddddddddddddddd!

  • @HilinaT-ef5pz
    @HilinaT-ef5pz 2 ปีที่แล้ว

    I love her she is amazing she is hero we need such kind of personality in Ethiopia ....thank you azeb you are one of the best too

  • @bilisumamegersa2338
    @bilisumamegersa2338 4 ปีที่แล้ว

    Omg can't have words for you😍

  • @sara-su9yw
    @sara-su9yw 2 ปีที่แล้ว

    ewnet korahubesh egzeyabher abzto yebarkesh

  • @eobhhbh5446
    @eobhhbh5446 4 ปีที่แล้ว

    ሠለምነሸውየ

    • @eobhhbh5446
      @eobhhbh5446 4 ปีที่แล้ว

      በጠም የም ሰር ደሰየለነ

    • @eobhhbh5446
      @eobhhbh5446 4 ปีที่แล้ว

      ደክተረ መበረ የምሰረው በጠም የምሰደሰተነው

  • @getasewmotbynor120
    @getasewmotbynor120 4 ปีที่แล้ว

    WEYANE YEZERAW MERIZ NEWA

  • @emebetbekele6000
    @emebetbekele6000 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopian Heroes

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 3 ปีที่แล้ว +1

    6 ken Menbiyeeee

  • @user-ut9sd6ku1f
    @user-ut9sd6ku1f 4 ปีที่แล้ว

    Maneriye kalti yelnmi tnkreshin adinkalowo barchilnh 💞🤝1 neshi

  • @salem4086
    @salem4086 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ የኔ ባል ልጅ በማፀን ዉስጥ የሚገል ነዉ አንከራተተኝ ሥራ እየሰራዉ ደሞዜን ከሰጠዉ አንቆ ልገለኝ ይታገላል ጐሮረየየን ጐቶኞል የሴት ልጅ መከራ ብዙኅ ነዉ

  • @heymirockstar6934
    @heymirockstar6934 4 ปีที่แล้ว

    Egzabher edimana tana yeseteshe

  • @netsanettesfu4133
    @netsanettesfu4133 2 ปีที่แล้ว

    yeni jegena tarekesh astemari tenkara enset nesh

  • @zinatesfa6689
    @zinatesfa6689 3 หลายเดือนก่อน

    Edemation. Yematusala yadergew

  • @linazare
    @linazare 7 หลายเดือนก่อน

    ግን ማነዉ ያ የድሮ የልጅሽ አባት?

  • @anaantek974
    @anaantek974 2 ปีที่แล้ว

    jegna set

  • @user-pn3rc7fv4n
    @user-pn3rc7fv4n 3 ปีที่แล้ว

    በምን ላግኝሽ

  • @masereshagebre6833
    @masereshagebre6833 2 ปีที่แล้ว

    meb zemnsh ybrkw

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 5 ปีที่แล้ว +16

    ዶክተር መበረ የያገሬ ኩራት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ መልካምነት ለራስ ነው

    • @user-tm9oq6ne4d
      @user-tm9oq6ne4d 4 หลายเดือนก่อน

      💚💚💚💚💚

  • @sablastega5382
    @sablastega5382 5 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልሽ በእውነት ቃላት የለኝም ።

  • @jawarmohamed650
    @jawarmohamed650 5 ปีที่แล้ว +6

    እየደበረችኝ ሰምቻት መጭረሻ ላይ አሸነፈችኝ አስለቀሰችኝ ዎዉ ክፋትን በ ደግነት የምትበቀል ጀግና ጀግና ኢትዮጵያዊ!!!

  • @berhanufantu6552
    @berhanufantu6552 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይደንቃል ዶ/ር መንበረ ምሰክርነትሸ ልቤን ነካኝ በጣም አደነኩሽ። በውሰጥሸ የማይበገርና ተሰፋ የማይቆርጥ መንፈሰ
    እ/ር አሰቀምጧል።ሰጦታ ሁሉ ከላይ ነውና። ጀግና የእምዬ ኢትዮጵያ ልጅ ክፉ አይንካሸ።
    ተባርከሻል አሁንም እጥፍ ድርብ ተባረኪ!!
    አንቺ በሀገራችን ላሉ ምሰኪን እናቶችና ወጣት ሴቶች ሁሉ የምታኮሪና የወደቀ መንፈሳቸውን የምታነቃቂ አነበሳ ነሸ።
    የኢትዮጵያ ልጆች ሁሉ ይወዱሻል!

  • @ahahahsgfsayagagssfsga2170
    @ahahahsgfsayagagssfsga2170 5 ปีที่แล้ว +10

    እናት በመጀመሪያ ለዚ ቀን እንድትበቂ ያደረገሽን እግዚአብሄርን አመሰግነዋለሁ ንግግርሽ ጨዋነትሽ እርጋታሽ መልካምነትሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ

  • @balanashiyohanie7376
    @balanashiyohanie7376 5 ปีที่แล้ว +9

    ዋዉ በእዉነት ብዙነገር ካንቺ ተምሪያለሁ ደስ ይላል

  • @attegebabege1245
    @attegebabege1245 5 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጠንክሪ በ እግዛብሔር ዘንድ ታገኝዋለሽ
    እውነት ምናለ ሁሉም ሰው እንዳንች እንዲ ቢረዳዳ

  • @haihahmaad3098
    @haihahmaad3098 5 ปีที่แล้ว +16

    አፍፍፍፍፍፍፍ ጀግነ ሴት ነሽ ማማዬ እረጀም እደሜ ተመኝሁልሽ መማር የፍልግካንች በዙ መምር ይችላል

  • @nigstihaileslasie5489
    @nigstihaileslasie5489 5 ปีที่แล้ว +4

    የኛ ጅግና እግዚአብሔር ይመስገን ቅን ሰው ነሽ ማማት ረጅም ዕድሜ ይስጥሽ

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚል ተሞክሮ ነው ያስተላለፍሺው እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ

  • @wegayehutabor2569
    @wegayehutabor2569 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ጨምሮ ዘመንሽን ይባርክ !!!!!!!!!!!!!

  • @user-yq7qf8fr9q
    @user-yq7qf8fr9q 5 ปีที่แล้ว +6

    ቃላት የለኝም ድንቅ ሴት ስኬታማ ነሽ

  • @Kuki_Bela
    @Kuki_Bela 5 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ

  • @hamelmalgebrekiristos7412
    @hamelmalgebrekiristos7412 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰናይ ግብር በርቺ ደስ ይልል ኣንቺን የመሰል ይብዛልን።

  • @mbtg816
    @mbtg816 5 ปีที่แล้ว +13

    አለማችን እንዳንች ያሉ ሴቶች ይብዙላት!

  • @user-jf4xj8tk8v
    @user-jf4xj8tk8v 4 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ሰው ነሽ
    እግዚአብሄር እድሜና ጤና
    አብዝቶ ይስጥሽ ።
    ዶክተር መንበረ 😍😍😍😍

  • @amanuelreta5025
    @amanuelreta5025 5 ปีที่แล้ว +3

    እንዳንቻ ያሉ ደግ ይብዙ ቀኑን ሙሉ ብሰማሽም አልጠግብም እግዛቤር ይባርክሽ አንድ ልጅሽ ሺያ ይሁን ብድርሽን እግዛቤር ይክፈልሽ

  • @ethiopiayoutube2798
    @ethiopiayoutube2798 5 ปีที่แล้ว +3

    በታም አስተመሪና ደስ የሚል ነው አለህ የበርታሽ

  • @yedilbekele7173
    @yedilbekele7173 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @sabamedhin6120
    @sabamedhin6120 5 ปีที่แล้ว +15

    Your life history is a good example to many women as well as to men. The most fascinating of all is your courage will aware many to voluntarily help others. The guy who helped you to buy the hotel is a great person his goodwill had made you to replicate him. Sharing your life history would definitely make others follow you. You have a good sense of humour. The way your express yoursel looks like as if you are acting. You are blessed. Let all your blessing pass to us all.

  • @amanuelreta5025
    @amanuelreta5025 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዛቤር ጨምሮ ይስጥሽ። አንድልጅሽ ሺ ይሁን ብድርሽን እግዛቤር ይክፈልሽ

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዲም አይነት መልካም ሴት አለ እግዚያብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 5 ปีที่แล้ว +2

    ደስስስስ ሲል የኔጀግና

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይባርክሸ ገራሚ ሴት ነሸ እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን!!

  • @meseretwondimu9193
    @meseretwondimu9193 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ አንቺ የተመረጥሽ ሰው ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪ እመብርሃን ከጐንሽ ትሁን ኦ ደስ ብሎኛል ልጅሽን ይባርክልሽ

  • @miraffessahaye9385
    @miraffessahaye9385 5 ปีที่แล้ว +4

    Sew malet beqa yhenew trgumu Tebareki.

  • @user-fs8wm6wg1o
    @user-fs8wm6wg1o 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ሃበሻ ጅግና ሴት እዳንች አይነቶችን ያብዛልን

  • @sadaantero622
    @sadaantero622 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!!

  • @lailamehari3800
    @lailamehari3800 5 ปีที่แล้ว +5

    እድሜና ጤና ይስጥሽ በሄድሽብፕት እግዚአብሔር ይከተልሽ

  • @samribrhane5829
    @samribrhane5829 5 ปีที่แล้ว +9

    Yene konjo Egzabher edami ena tena ystshi

  • @yetemarechtibebu5730
    @yetemarechtibebu5730 4 ปีที่แล้ว +3

    Dr. Menbere beautiful Ethiopian woman, you are busy making a difference, you don't have time for our country's politics. Those who divided Ethiopia are politicians who don't want to work, who benefit and prey on the emotions of the nation. But I believe time is up for those people, We are going to unite and fight our common enemy, POVERTY. Then our differences are going to be our beauty.

  • @selammamo954
    @selammamo954 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዛብሔር ይባርክሸ

  • @meskeltube5531
    @meskeltube5531 5 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ለመናገር ከሰማሁሽ በሁዋላ ሆዴን እንዳመመኝ ወኩት ከጨረስኩ በሁዋላ ነው። ሌሎቻችን ከዚህ እንማራለን ብዬ አስባለለሁ።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር ይጠብቅሸ

  • @user-up3nw2by4i
    @user-up3nw2by4i 5 ปีที่แล้ว +5

    ኡኡ መሸ አለህ በጠም ጎቦዝ ነሽ እስለም ኪርስተን ሰትይ አለ መለየትሽ በጠም ደስ ይለል አለህ ይጨምሪልሽ ማር

  • @metyay5185
    @metyay5185 5 ปีที่แล้ว +6

    ዶክተር መንቤ ብሰማሽ ብሰማሽ አልጠበህሽም እማማ እናቴ

  • @user-vr5fy6uh3k
    @user-vr5fy6uh3k 5 ปีที่แล้ว +2

    አግዚ ኣብሄር ፅናቱ ይስጥሽ

  • @ZfrZebra
    @ZfrZebra 4 ปีที่แล้ว +1

    You are amazing. God bless you and thank you for being the best Ethiopian ever. How we practice our faith will be what we will be judged on not what rituals or fasting or show off we do at church. Praying in your car is best as you back it up with action - you are inspirational. We need to spend time working and not just praying as God will meet us half way. We all are tested but some of us get up and work hard and some are in their self pity. Thank you for your testimony - you made it and helped others

  • @user-ud9xw3mp3g
    @user-ud9xw3mp3g 5 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ሴት ሁኝበት አስተማሪ ሂወት ነው

  • @koketworld5397
    @koketworld5397 5 ปีที่แล้ว +1

    Uuuuuuuuf ይባርክሽ ልሁል ጌታ

  • @user-yn1me2sr6p
    @user-yn1me2sr6p 4 ปีที่แล้ว +1

    ላንቺ የሚሆን ቃላት የለኝም አንቺ መልካም ሴት 💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @yetemarechtibebu5730
    @yetemarechtibebu5730 4 ปีที่แล้ว +1

    You save people u are doctor of the soul. Your kind of doctorate , is rare you are blessed by God, to be his hand, ear and eyes in this merciless world. May you live a long life like Abraham and Mathusala.

  • @wediafomalazartekie9198
    @wediafomalazartekie9198 5 ปีที่แล้ว +2

    My hats off! Keep shining my Nubian queen!

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 5 ปีที่แล้ว +2

    Manbari tankyou my home tawen sister l love you l am proud you and my cantery gojam God bless

  • @adks8828
    @adks8828 5 ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጵያን ሕዝብ ቅስም ነው የሰበረው
    ይህ ሰው የስላሴን ስራ ላይ ነው ይህን
    ያደረገው እኔ የሚገርመኝ የእግዚአብሔር
    ቸርነት ነው ይህ ሰው በልቦናው ተፀፅቶ
    ንስሀ ቢገባ ቢያለቅስ እግዚአብሔር ይቅር
    ይለዋል

  • @fuirty8290
    @fuirty8290 5 ปีที่แล้ว +3

    Sweet sister I love you sooooooooooo much God bless you ❤️💕❤️

  • @HaAb-lk4to
    @HaAb-lk4to 5 ปีที่แล้ว +2

    I'm so proud of you sister .you have a lion heart. I loved your confidence god bless you and your family

    • @girmayirgu2963
      @girmayirgu2963 5 ปีที่แล้ว

      WhT you did was great
      But what you talk
      Keep secret please

  • @meseretkahsay4561
    @meseretkahsay4561 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ !!!

  • @fikereaddistufa869
    @fikereaddistufa869 4 ปีที่แล้ว +2

    You are AMAZING person !!! GOD bless you😇

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse3360 5 ปีที่แล้ว +2

    God bless you more, very touchy

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 5 ปีที่แล้ว +1

    Manbari tankyou my home tawen sister l love you l am proud you and my cantery gojam God bless

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 5 ปีที่แล้ว +1

    Manbari tankyou my home tawen sister l love you l am proud you and my cantery gojam God bless

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 4 ปีที่แล้ว

    መንብየ የእኔ ሩህሩህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ ❤️❤️

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 5 ปีที่แล้ว +1

    Manbari tankyou my home tawen sister l love you l am proud you and my cantery gojam God bless

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 5 ปีที่แล้ว +1

    Manbari tankyou my home tawen sister l love you l am proud you and my cantery gojam God bless

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 5 ปีที่แล้ว +1

    Manbari tankyou my home tawen sister l love you l am proud you and my cantery gojam God bless

  • @yetnayetlegesse728
    @yetnayetlegesse728 4 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ነሽ የኢትዮ ቅርስ

  • @edmealemkassaw8022
    @edmealemkassaw8022 5 ปีที่แล้ว +1

    Yena konjo Tebarkelegn fetari yirdash

  • @alemneshe
    @alemneshe 5 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher yebarkish yene ehit

  • @wuudwuud7918
    @wuudwuud7918 5 ปีที่แล้ว +1

    እዲማና ጤና ይስጥሺ በረቺ

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ፡ ፡ እናት ፡

  • @user-ug5lf1pm5o
    @user-ug5lf1pm5o 4 ปีที่แล้ว

    ዶክተ መበረ የስት ቆንጦነሽ ለይትዮፕያ ስቶች ትምህርት አራየንሽ እኛ ስት ወንዶችሀሜት ወርይ ተተንየስዋን አርያ እንከተል እባካችሁ አመስግናለሁ

  • @user-up3nw2by4i
    @user-up3nw2by4i 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ እነትሽ ኡኡይ ተሰዝነለች ወይኔ አለህ የስረውን ይስጠው

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye3808 4 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ ሴት አቦ እግዚአብሔር ይበርክሽ ደጋግመሽ ፈወሽይ እኔ የማልረባው ከዚህ ምን ይሆን የምማረው አንቺን አግንቼ ማመስገን ካልቻልኩ ከሞተ በምን እለያለሁ

  • @alsaalsa8279
    @alsaalsa8279 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና

  • @user-zg4vv5gw7b
    @user-zg4vv5gw7b 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እህትየ በጣም የምያሳዚን ሄውት ታሪኪ ኖው ያሁሉ አልፈሺ ኤንካን ለዙይ አበቃሺ

  • @teshomenekatibeb9230
    @teshomenekatibeb9230 5 ปีที่แล้ว +1

    Lovely soul.God will help you.

  • @menberetilahun1745
    @menberetilahun1745 4 ปีที่แล้ว +1

    Dink sew nesh Egziabiher rejim edime yisitish gena bizu tiseriyalesh