🛑በዶ/ር አሸብር ላይ የተቀለዱ ልብ አውልቅ ቀልዶች || ፌደሬሽኑ መቀለጃ ሆነ 😁😁

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 119

  • @LuleLule-xi4kx
    @LuleLule-xi4kx 24 วันที่ผ่านมา +11

    ሀይሌ ቀነኒሳ አበበ ታምራት ቀና አርጓት በደሙ
    አርቆ ቀበራት አሸብር ሆዳሙ
    ጀግናው በለፋበት ገዛኽኝ አበራ
    ወንበር ከለከለው እኩል ከተመልካች ጋራ
    መሰረት ደፋሯ ጥሩየ ዲባባ
    እንዳልተጀነኑ በአገር ፍቅር እንባ
    ወራዳው አጋሰስ አሸብር ሲገባ
    ፈረንሳይ ላይ ቀረ ያ ጉሮ ወሸባ

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 27 วันที่ผ่านมา +17

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥበበኛ ነው የሚባለው ለዚህ ነው። ምንጊዜም ሕዝብ ያሸንፋል። ኢትዮጵያ በውድና ምርጥ ህዝቧ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኑር!!!

  • @marysam9193
    @marysam9193 27 วันที่ผ่านมา +19

    አፌ ቁርጥ ይበልላችሁ ወገኔ ህምምምም አይዞን ሁሉም ያልፋል!!!

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 26 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!!!

  • @ameatn
    @ameatn 26 วันที่ผ่านมา +8

    ሄዱ ሄዱ ሲባል ለወርቅ ነው ብዬ
    ለካስ አብሮ ሄዶዋል ያ ክፉ ሰውዬ
    ወርቅ አልነበረም ወይ ድሮ ልማዳችን
    አሼ ባንተ ግዜ ወደቀ ክብራችን
    አያ እፍረተ ቢሱን ይህ የሰው ውዳቂ
    ጥርሱን አውልቁለት ያን ጥርስ አውላቂ

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 26 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ የባለስልጣኖች ቦታ ብሆን ከዚህ ቀልድ ብዙ ትምህርት አግኝቼ።እንኩዋን ቤተሰቤን ቀርቶ ጭማሪም ጫማ አልይዝም ነበር።ቤተሰቦቹ እራሳቸው አንድም ይህ የህዝብ ገንዘብ ነው አይሉም ።እኔ ልጁ ብሆ እንዴት በእፍረት እሞት ነበር ።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 26 วันที่ผ่านมา

      ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 26 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ጥበበኛ ነው አጋሰሰ ብዙ መጫኛ የላቸው በጉቦ ያበዱ ሁሉም ሆዳም ናቸው ለሀገር ክብር ደንታ የሌላቸው ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ክብርሽን ይመልሰው

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 26 วันที่ผ่านมา +4

    ደራርቱም 😭😭😭
    ወንጀለኛ ናት
    እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @michaelseyoum9095
    @michaelseyoum9095 26 วันที่ผ่านมา +3

    አሸብር ማለት ዋነኛ የእናታችን የኢትዮጵያ ጠላት የሆነ አረም ነው

  • @user-fc2yh1zc7i
    @user-fc2yh1zc7i 26 วันที่ผ่านมา +6

    በነገራችን ላይ በኢት አትሌትክሱ አደባባይ ስለወጣነውጂ በየአንደንዱ ተቋም ቢመረመር/ቢገመገም እደነዚህ እየወደመነው

  • @seidmohammed3448
    @seidmohammed3448 27 วันที่ผ่านมา +3

    ብር ችግር የለም መመለስ ይቻላል ግን የሀገረች ከበሮ ፕሬዚዳንት የኢትዮጵያ ህዝብ ወክለው የሰጡትን ስጡታ መመለስ ግን በጣም ከባድ

  • @user-vw8sb9sj9b
    @user-vw8sb9sj9b 26 วันที่ผ่านมา +2

    ህዝብ ይፈርዳል ሲባል በአይኔ አየሁ። አዎ ህዝብ አይሳሳትም። ህዝብ ትናንት፣ዛሬ እና ነገም ይፈርዳል።

  • @tassewbekele4379
    @tassewbekele4379 27 วันที่ผ่านมา +31

    ኢትዮጵያ የተዋረደቺው አሸብር ኮሚሸነር ደደፎ አሰልጣኝ ሲሆን ነው የደንቆሮ መፈንጫ የሆነው ፌደረሺኑ በጣም ያሳዝናል

    • @SwayaSwaya-k6m
      @SwayaSwaya-k6m 27 วันที่ผ่านมา +3

      😂😂😂😂.moteku.basake

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 27 วันที่ผ่านมา +2

      ጠ/ሚሩም ያው ነው

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 27 วันที่ผ่านมา +2

      የፈረስ ጥርስ ሀኪም ነው

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 27 วันที่ผ่านมา +1

      ደደፎ እኮ ነው እግር ለአትሌቲክሶቻችን የተከለላቸው! 2 ሚልየን????? እንዴ ትዉ እንጂ😅😅😅😅😅

    • @user-mk7tw2bl3s
      @user-mk7tw2bl3s 27 วันที่ผ่านมา +4

      ደደፎ ውጤታማ ነው

  • @AlexAbel-mw8oi
    @AlexAbel-mw8oi 27 วันที่ผ่านมา +2

    ይመቻችሁ

  • @hussenMoammed
    @hussenMoammed 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጨለማዉ ዘመን ያልፋል አብሽሩ

  • @ንጋትየጅሩዋል
    @ንጋትየጅሩዋል 26 วันที่ผ่านมา +3

    አቦይመቻችሁ ምርጥች

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 20 วันที่ผ่านมา +1

    👍

  • @user-dl2vi4yk7b
    @user-dl2vi4yk7b 26 วันที่ผ่านมา +1

    ተመቻቾህይ

  • @user-cm6ls7ob6e
    @user-cm6ls7ob6e 21 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉ ይመቻችሁ

  • @zenebbihonegn277
    @zenebbihonegn277 26 วันที่ผ่านมา +1

    በምድር ላይ መታደል ማለት በግል ሕይወት ሰው ሲወድ
    በስልጣን ላይ ህዝብ ሲወድ መሆኑን ማሳያ ነው ይመቻችሁ ወገኖቼ

  • @neimay4696
    @neimay4696 26 วันที่ผ่านมา

    If they don't abused and push out from Sefan, they would get to get tow more gold for Ethiopia, so we should treat well our Athletes

  • @mesfintadesse8531
    @mesfintadesse8531 26 วันที่ผ่านมา +1

    አሸብር የከኩባ ተማሪ አይደለም ምክንያቱም የማውቃቸው በሙሉ እጅግ የከበረ ሰብእና ያላቸው ከብረው የተከበሩ ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው

  • @user-gh1sz3nt7r
    @user-gh1sz3nt7r 26 วันที่ผ่านมา +1

    የጥርስ ወርቅና ሴራሚክ ከቀረጥ ነጻ ንግድ ማስገባት ለምዶ እኮ ነው እግርኳስ፣ አትሌቲክስ፣ ቅርጫት ኳስ፣ ኦሎምፒክ እየተገለባበጠ እያሸበረ አልወርድም የሚለው።

  • @user-jv9qo5mt5c
    @user-jv9qo5mt5c 26 วันที่ผ่านมา +1

    Yse

  • @Blobfishy-lf3rl
    @Blobfishy-lf3rl 18 วันที่ผ่านมา

    The curse of joblessness and poverty.

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 27 วันที่ผ่านมา

    አሸብር ወደ ጥርስ ሕክምና ሰፈር እንዳይደርስ አደራ እንላለን። ምክንያቱም የበቆሎ መቆርጠሚያ ጥርሳችንን እያረገፈ በድዳችን ከሚያስኬደን እንደጀመረው እዚያው ኦሎምፒክ ሰፈር ተተክሎ እየበጠበጠ እንደ ሐገር ጥቂቶች ሮጠው የምናገኘውን ብር እና ወርቅ ብናጣ ይሻለናል።

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 26 วันที่ผ่านมา

      @@abrahambel.2388 በቆሎ??? አሁን በቆሎ አለ እንዴ??? አርፈህ ተኛ! ኑሮ ተወዷል! እንደውም አሁን ሚያስፈልገው ጥርስ ሚያውልቅ ሀኪም ነው! መንጋጋም ሚበላው የለው፤ ውሻ ክራንቻም ሚነጨው የለው፤ የፊት ጥርስም ሚስቅበት ፈገግ ሚልበት ጉዳይ የለው! ይብላኝ ለእማማ ዝናሽ አርቴፊሻል ላስገጠሙት!

  • @hailushimeles4857
    @hailushimeles4857 26 วันที่ผ่านมา +1

    ስምን መልአክ ያወጣዋል ይልሀል ይሄ ነው

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 26 วันที่ผ่านมา

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ማሻአላህ😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @yhm7276
    @yhm7276 15 วันที่ผ่านมา

    ሰውየው የሰውም የእንስሳትም ጥርስ ሐኪም አይደለም ሊያክምም አይችልም

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 27 วันที่ผ่านมา +2

    ደራርቱ ባል ፍለጋ ነው የሂደቸው
    ምነው ጃል አዋረድስን

  • @abnetsenait1180
    @abnetsenait1180 27 วันที่ผ่านมา

    በጣም ይመቻል ጨርቅ አስጥሎ የሚያስኬድ comment ይመቻችሁ

  • @wubetabebe9251
    @wubetabebe9251 26 วันที่ผ่านมา +2

    አገር የግሳንግስ ጎተራ ስትሆን ያሳዝናል
    ሃገር የሚያዋርድና የሚበታትን ስርአት ተሸክሞ በአንድ የኦሎምፒክ ውድቀት ላይ ብቻ መሸታ ቤት ተጠራቅሞ ቀልድ አይሉት ቁም ነገር ሲቀደድ ማዬቱ የውድቀታችን ውጤት ነው::አህያውን ፈርቶ ዳውላውን! አሸብርንም ሆነ ሌላውን ወራዳ ያመረተው ስርአት እስካለ ድረስ ብዙ አሸብርና ሽብሮች ይፈለፈላሉ::መሸታ ቤት በሞቅታ ከመገልፈጥ ይልቅ ልብ ያለው አደባባይ ወጥቶ ስርአቱን ለመጣልና ለዳግም ውድቀት ላለመዳረግ መታገል ነው:
    ምነው ከጎረቤትና ከቀሩት የአፍሪካና የኤሽያ አገር ህዝቦች ትንሽ ትምህርት አይቀሰምም:: እንደእኛ ለሃምሳ ዓመታት ሳይሆን ሃምሳ ቀን ባልወሰደ ትግል አምባገነን ስርአቶችንና መሪዎችን አሽመድምደው አሶግደዋል::እኛ ግን በመሸታቤትና በደጀሰላም ውስጥ ተጠቅጥቀን በፀሎትና በጫጫታ ያዙኝ ልቀቁኝ እንላለን

  • @tekletsadiktefera7641
    @tekletsadiktefera7641 22 วันที่ผ่านมา

    አቨብር ፒንሳውን ይዞ ወደ ጥርስ መንቀል ይመለስ በልልኝ

  • @LuleLule-xi4kx
    @LuleLule-xi4kx 24 วันที่ผ่านมา +1

    ደራርቱ ድሪቶ እንዳልሰድብሽ ያሁኑን አያርገውና ባንች ጀግንነት ጨፍሬአለሁ የሰራሽው ለሀገር ውለታ እሚረሳ አይደለም ለሰራሽው ጥፋት ህሊናሽ ይውቀስሽ

  • @user-td4ic5lv2h
    @user-td4ic5lv2h 22 วันที่ผ่านมา

    የኔ ወንድም እሱ ኩባ አልተማረም ሰሟን ለሱ አትስጠው

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 26 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝነች ተላላ፣
    ኮሚቴዋን ልክ ሜዳል ልትበላ።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 26 วันที่ผ่านมา +2

    አሸብር😭😭😭 ደራርቱ ደደቦች
    የአብይ ገረዶች

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hq8sw3oh4b
    @user-hq8sw3oh4b 21 วันที่ผ่านมา

    Question: Why did they assign dentistry in atheletism fields. Ethiopia is led by crazy premier weizero abiote kassach Belachewu.🎉😂❤😅🎉

  • @TadesseBirehane
    @TadesseBirehane 26 วันที่ผ่านมา

    አቦ ይመቻችሁ

  • @dhhfth4904
    @dhhfth4904 26 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ወርቅ ብታመጣ ኖሮ ሰተው ሳይሆን ለፍልው የሚበሉት ስራያ የገኙነቀር እድሜ ነናአሸብ እየለፈሉ የሚበሉት የት ያገኙ ነበር

  • @EmebetYirgalem
    @EmebetYirgalem 26 วันที่ผ่านมา

    Dhugaa dubbachuf kan kattee fi kan leenjese qixee akkamitti fudhatta

  • @user-hq2cj4oe4v
    @user-hq2cj4oe4v 26 วันที่ผ่านมา

    ቆይ መንግሥት እንዴት ዝም ብሎ ያያል እረ ያአሣፍራአል !!ቆይመቼነዉ ከዙፍኑ የሚወርድ !!አጠቃላይ ሁሉም አረ ይልቀቁን መንግስት ማአየት አለበት!!!

  • @user-uk2vr2nq6s
    @user-uk2vr2nq6s 26 วันที่ผ่านมา

    Yemechachu

  • @wakshumshiferaw883
    @wakshumshiferaw883 24 วันที่ผ่านมา

    መስንቆ ገዝጋዥ ልመና ያጠገበው እንድህ ይቀልድ? ግን እኮ አንድም የመ/ገዝጋዥ ልጅ በኦሎምፒክ አልሮጠም አይደለም ?

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 22 วันที่ผ่านมา

    እስፖርት ፌዴሬሽን ቅልቅ አረገው።ብለህ ገጠመው

  • @Shs-sd1ew
    @Shs-sd1ew 26 วันที่ผ่านมา

    Dedefo rasu sayseletn aseletagn yehone gzie new Ethiopia yetewaredchiw

  • @tesfawambawtegegne3295
    @tesfawambawtegegne3295 27 วันที่ผ่านมา +1

    Dedefo is difidif ras

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 26 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ሕዝብን በዘር ተደራጅተው እያፈኒ እያሳፈኑሚሊዮኖችን ሲቀበሉ ባንኩን ታንኩን ተቆጣጥረው አገር ሲዘርፉ እያየ ሁለት ሚሊዮን ለኔ አይመጥነኝም በቂ አይደለም ቢል እውነቱን ነው ።ለአንድ ቀን አዳር ሁለት ሚሊዮን ብር እየከፈሉ የሚያድሩ ጓደኞቹ ምን ይሉኛሉ ብሎ መሆኑ ነው በጣም ያንስብኛል ያለው።

  • @mohammedabdellah6789
    @mohammedabdellah6789 26 วันที่ผ่านมา

    አሉ ሸህ ይማም !

  • @astergemech6579
    @astergemech6579 27 วันที่ผ่านมา

    Fata belu yemachachu

  • @SwayaSwaya-k6m
    @SwayaSwaya-k6m 27 วันที่ผ่านมา +1

    Are.yemachachu

  • @gemechuuberiisoo698
    @gemechuuberiisoo698 26 วันที่ผ่านมา

    Well done guys. keep on making fun of these under performers

  • @AbigiyaNigussie
    @AbigiyaNigussie 23 วันที่ผ่านมา

    Temechetognal yemechachu

  • @beheya
    @beheya 21 วันที่ผ่านมา

    'ቡናሽ አሪፍ ነው' 😅😅😅😅ለካ ይመሳሰላል

  • @tesfawambawtegegne3295
    @tesfawambawtegegne3295 27 วันที่ผ่านมา

    Asheu,wagner

  • @user-ym7kp8pf4s
    @user-ym7kp8pf4s 20 วันที่ผ่านมา

    እዉነትም ከስክስ ይመስላል አሸብር

  • @user-jv9qo5mt5c
    @user-jv9qo5mt5c 26 วันที่ผ่านมา

    Kkkķ
    Kkkkkkkkk

  • @user-zp8hp4yg2t
    @user-zp8hp4yg2t 20 วันที่ผ่านมา

    Indih ayinatt astamaarii qalidi 😂

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 27 วันที่ผ่านมา +2

    ኮፍያው ክራሩን የምትመታው አንተ ነህ ? ድምፅህ ጉደኛ ነው ።በቁም ነገር ቀጥልበት ።

  • @user-yx8zs7uh7g
    @user-yx8zs7uh7g 26 วันที่ผ่านมา

    ምን አርጎነዉ ደሞ

  • @user-jv9qo5mt5c
    @user-jv9qo5mt5c 26 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkkkkkkk

  • @user-jv9qo5mt5c
    @user-jv9qo5mt5c 26 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkkkkkkkk

  • @lyricsmusic254
    @lyricsmusic254 26 วันที่ผ่านมา

    Teru new

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 26 วันที่ผ่านมา

    አወራዱን!!

  • @AcliluTelahun-j3e
    @AcliluTelahun-j3e 26 วันที่ผ่านมา

    Abate ezi hezeb eyayeh anda atewdek

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 22 วันที่ผ่านมา

    sirry buludding or fuote no m7mirriy

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😂

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 26 วันที่ผ่านมา

    የሰው ወይስ የከብት ጥርስ ሃኪም?

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu1042 27 วันที่ผ่านมา

    ምንም አያስቅም

  • @user-sr7yr6dq7z
    @user-sr7yr6dq7z 26 วันที่ผ่านมา

    አትሌቱ ምን ያድርግ አሸብር ሆዳሙ ዘመዱን ሰብስቦ ፓሪስ እየዞረ ጥቅሙን ሲለቃቅም አሸብር አሳጣን ክብ

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 26 วันที่ผ่านมา

    ጠጃሞች ።

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 26 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkkk😂

  • @user-xs1yp1fx7b
    @user-xs1yp1fx7b 26 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂

  • @zenygirma
    @zenygirma 26 วันที่ผ่านมา

    ወረኚዬ ተነስና ሩጣ

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 26 วันที่ผ่านมา

    የሩሲያ ተማሪ ነበር ።

  • @solomon1331
    @solomon1331 23 วันที่ผ่านมา

    Asheber is not in amhric ager yemeyatera ,he is in amharic ager yemeysebed is asheber.

  • @user-uq5sn4mw5j
    @user-uq5sn4mw5j 26 วันที่ผ่านมา +1

    Yee social media yee Amhara woreynochi

    • @user-xb5rc1ig1e
      @user-xb5rc1ig1e 26 วันที่ผ่านมา

      Kept sew bela mehone alebeh

  • @fifiaddis
    @fifiaddis 26 วันที่ผ่านมา

    😂😂

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 26 วันที่ผ่านมา

    ቀላል ይኮመካል 😅😅😅😅😅

  • @AtoZ-cy4qj
    @AtoZ-cy4qj 26 วันที่ผ่านมา

    አሸብር የተባለውን ወራዳ ባለጌ እሰር ቤት ማስገባት ነው፡፡

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 27 วันที่ผ่านมา +1

    አሸብር የደራቱ ዉሺማ😂

  • @GASOWOLDE
    @GASOWOLDE 26 วันที่ผ่านมา

    ቁምጣዬን ሳልገዛ ሲል ነገ ቦኅላ የኮልደር ልማት ግድቡ ውሃ ሞላ።

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 27 วันที่ผ่านมา

    እኛ አበሾች እኮ ልዩዩዩዩዩዩ ነን ፍቅራችን ጠባችን ቂማችን ሙገሳችን በሙዚቃና በቅኔ!!!💚🧡❤የሚገጠምላችሁ ቻሉት እንግዲህህህ!

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 25 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ናችሁ እደውም ማፈሪያዎች የብርሌ የጠጅ ብርሌ ይዛችሁ አዙሮ ትቦ ለሚጥል ከምትሰሩ ምናለ እሮጣችሁ ብር እንኳን ብታመጡ አሁን የናንተ ስራ ሆኖ በጠጅ ብርሌ ውስጥ ከማቅራራት ፓሪስ ሜዳላይ ነው በመሮጥ ማቅራራት እስቲ ሞኩራት

    • @kelion7176
      @kelion7176 23 วันที่ผ่านมา

      ደደብ አሁን አውቀህ ፅፈህ ሞተሀል ። ሁሉም ሊሮጥ አልተፈጠረም ብቆችንማ አሸብር እንዳይሮጡ እንዳይመረጡ አደረጋቸው ። እና የአሼ ዘመድ ከሆንክ ከሀያ አመት በላይ ሀገርንና ህዝብን የዘረበውን ያካፍልህ ።

    • @user-cm6ls7ob6e
      @user-cm6ls7ob6e 21 วันที่ผ่านมา

      አንተ ገልጃጃ ደደብ ከዚ ጥፋ😂

  • @fekerutsegaye5929
    @fekerutsegaye5929 26 วันที่ผ่านมา

    የልጅ ቡዳ

  • @Hayatkedir-bb6pn
    @Hayatkedir-bb6pn 26 วันที่ผ่านมา

    የጥርስ ሀኪም ከአረቄ ቤት አዝማሪ አይበልጥም እነዴ

  • @tedlamakonnen3019
    @tedlamakonnen3019 27 วันที่ผ่านมา

    አሸብር እኮ የጥርስ ሐኪም እኮ ነው።

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 27 วันที่ผ่านมา +1

      @@tedlamakonnen3019 የፈረስ ከሆነ ትክክል

  • @user-jk4wj2fx5d
    @user-jk4wj2fx5d 26 วันที่ผ่านมา

    የሰውን ስብዕና መንካት አሠፋሪ መሆኑን ሳይረዱ ሚዱያ ላይ መውጣት እጅግ አሳፋሪ ነው

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g 26 วันที่ผ่านมา

    አሸብር አሸባሪ ነዉ

  • @alemayrhubelete
    @alemayrhubelete 26 วันที่ผ่านมา

    ,የሮጠው እኮ ዶክተር አሸብር አይደለም ለምን ትወቅሱታለቹ ሁሌ ያንዱን ሥተት ላንዱ አታድርግ ይ

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 27 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ግን ትገርማላችሁ! ድፍን አዲስ አበባ በወርቅ ዘንግ ያውም መብራት ያለው ተንቆጥቁጣላችሁ ከፓሪስ ሳንቲም ሚያክል ወርቅ ካልመጣ ብሎ ሙጥኝ ምንድነው??? በጅ የያዙት መቼም አይታይም !😢😢😢😢😢

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 27 วันที่ผ่านมา

      በ ብድር ባይሆን ጥሩ ነበር በልቶ የማያድር ባይኖር ሁሉም ሠዉ ቢመቸዉ ሠርቶ ቢገባ ይሻል ነበር

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 26 วันที่ผ่านมา

      @@Zeze-ds6qq አንተው ... እሱም በብድር ነው እንዴ??? ጉድ! 🤔🤔😁😁😁

    • @SaifAlmesafri
      @SaifAlmesafri 25 วันที่ผ่านมา

      አሼሌባው ደግም እዚህምንአመጣው

  • @user-jv9qo5mt5c
    @user-jv9qo5mt5c 26 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkkkkk