ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጀግናው መንጌ ይለያል! በቆሎ እና ስንዴ ማምረት ያልቻለው ለማኙ ቆምጨ እንዴት ለፓለቲካ እንደ ቀደመ ይገርመኛል፣ ያለው አስተማሪ ነው።
መንጌ ፈጣሪ አምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥዎት እንወድዎታለን ።
ዶ/ር አቢይ ያልተነበበ መፅሐፍ ሚረዳው ያጣ መሪ ከመንጌ: መለሥናከሀ/ማርያም ተቀምሮ ለዚህ ኩፉዘመን ኢ/ያን ሊያሻግር የተገኘ የሡሥቱመሪዎች ውጤት በመሆኑ የተሻለ ያደርገዋል::
መለስ የእዉቀት ባለቤት ነው ግን ለዚህ ሁሉ መከፋፈል እና የጦርነት ምንጭ እሱ ነው በፊት ብሔር የሚባል ነገር አልነበረም
Ewent
መከፋፈላችን ና ጦርነቱ የመጣው የአቶ መለስ መሪነት ሳይሆን ።አንድ የሚያደርጉንን ሀገራዊና የጋራ እሴቶችን ወደ ጎን ትተን አንድ የማያደርጉንን እርስ በርስ የሚያጋጩንን ነገሮች ትኩረት በመስጠታችን ያመጣው ውጤት ነው ። ብሔር ስላነበረ ሳይሆን ስላል ተከበረ ነው። አሁን የመጣ አሁን የተወለደ አይደለም ። ለዘመናት ተረግጠው እና ተጨቁነው ስለነበር እንጂ። ደግሞ ህገመንግስቱ ካበረከተልን ነገሮች አንዱ የብሔረሰቦች መብት ነው ።ለዚህ መብት ሲባልእሳቸውና የትግል አጋሮቻቸው ውድ ኢትዮጵያውያን ደማቸውን ገብረው አጥንታቸውን ከስክሰው ለተጨቆኑ ብሔር ብሔረሰቦች ና ህዝቦች ሲሉ የከፈሉት መስዋዕት ነው ። ያም በመሆኑ ዛሬ እኔና አንተ በአፍ መፍቻ ቋንቋችን እንድንማር ማንነታችን እንዲከበር ባህላችን ታሪካችን እሴቶችን እንዲጠበቅ አድርጓል ።
መርዝ ነው ፈጣሪ ቶሎ ጠራልን
መንግስቱን መምረጥ መብት ነው መንገድ ማጣመም ግን መታመም ነው
ሁሉም ግዜው ይተቻል / ሁሉም በግዜው ይመሰገናል ፧ ሕይወት እያለህ ትወቀሳለህ ትሰደባለህ ፧ ከሞትክ ቧሃላ ከተወሰነ ዓመት ቆይታ እንደ እሱ ያለ ከየት ይምጣ እየባልክ ትመሰገናለህ ፧ የኢትዮጵያኖች ነገሮች አልጋ ስሉት መሬት : መሬት ስሉት አልጋ ይላል ይህን ሕዝብ ምን ታረጓለህ?
ትክክለኛ ኮሜንት
በጠም የሚገርም ነዉ
ምን ዓነት ጎሜን ነው?
መንጌ ዘረኝነት ያልነካከው የህዝቡ በለውለተ መሬት ላራሹ ትምህርት ለሁሉ ፍትሃዊ መሪ
መንጌ እኮ ትክክለኛ የኢ/ያ ታሪክ የሰራ ነው!!ጤና እና እድሜውን ይስጠው!!
መሌ ያራዳ ልጅ ሁሌም ይናፍቀናል።
መከተል ነዋ
Lezih newa bezer yebetatenen medriwa bedem yetatebechew ???
መልዬ እማትረሳ ትንሳኤ አለህ አባቴ ባለብሩህ አይምሮ እውነተኛ መሪ አገር ሰውን ጭምር የለወጥክ ጀግና መሪ መልዬ እወደሀለሁ ከማንም ደንቆሮ ገር አንተን አላወዳድርም
Kitun besanja silewega new
ባንዳ የራሱ ሐሴብም ሀ ሆነ የራሱ ድርጊት የለውም። መለስ የሲ አይ ኤ ባንዳ ነው። ለአንድ ቀንም ኢትዮጵያን መርቶ አያውቅም። መለስ ማለት መኖር ሳይጀምር የሞተ ያልታደለ የጠላት አሽከር ነው። የወያኔ ተከታይ የሆንክ ሁሉ ጉድህን እወቅ።
ምኑን ወደ ድከዉ ልትነግረኝ ትችላለህ?
መንጌ ያንተ ግፋ እንዴት እየተጫወተብን እንደሆነ እያየህ ዝም አልከን❤❤❤🎉🎉
እኔ ግን ከሁሉም በላይ ይህን መምራት አልችልም ብሎ ያስረከበው ሀይለማርያም ይሻለኛል ።
በለው ግደለው የሚሉ መሀል በሰላም ስልጣኑን የለቀቀ ብቸኛ መሪያችን ነው
😂😂😂😂😂😂😂
ወዶ በፍላጎት አልመሰለኝም
የኢትዮጵያ ህዝብ አጨብጫቢ ነው፡፡ በሁሉም መንግስት እንዳጨበጨበ ነው:: ብቻ ደስተኛ የሆነ ያጨብጭብ! እንደተባለ አይነት ሃ! ሃ!ሃ! ብሎ ያጨበጭባል! ጎንዶሮ!
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በእዉነት የፖለቲካ እዉቀትና ክህሎት ያላቸዉ ናቸዉ የዓለምን ፗለቲካ የሚያዉቁ ብሩህ ዓይምሮ ያላቸዉ ከሚልየን ህዝብ አንድ የሚገኝ ነዉ መንጌ አገራዊ ፍቅሩ የተለየ ነዉ ሌሎቹን ዝም ጭጭ
ኧረ ባክ
ተናግረህ ሙተሀል
@@zeyne-u4sNJ menu, in
Ende Meles dagm aygegnm❤❤❤❤❤❤
ערב גברים הרסי אתאיותפיה
መንጌ በአገር ስቆና ቀልዶ አያውቅም። ዕድሜና ጤና ይስጥህ።
አይ መንጌ አይ ምን አለ ይቺን አገር እድሜህን ሙሉ መርተሀት በነበር ጠቅላይ መለስ የኔ ትልቅ መሪ አለምን ያበረከከ ጠቅላይ አብኝ ምነው መታሆነህበነበር
እኔ የሚገርመኝ የኢ/ያ ብሄር ለመከፋፈል ምክንያት የሆነ ተብሎ የሚወቀስ ሜሪ በጣም ይገርመኛል ምክንያቱም የአንድ አከባቢ የራሱን ቋንቋ ባህል እና አስተዳደርህን ተመቻችተህ ተዳደር አስከ ተባለ በአግባብ ከመጠቀም ይልቅ በአንድ ተጣምረን አታገት የምባል አገላለፅ ታያለህ።እናም አንድ ሰዉ እንደ ተፈጥራዊ መብቱ የአስተዳደሩ መብቱም መንፈግ ተገቢ አይመስለኝም ስለዚህ የዚህ ስርአት ተቻች የሆነዉን አካል ራሱ መብት ያልገባዉ ወይም አመፀኛ መሆኑን ነዉ የሚገባኝ።አንዱን ለአንዱን ለመግፋት ስንፈልግ አንድ አይነት እንጠቀም ይላሉ።
እውነተኛ መሪ ያገር ፍቅር ያለው ንጹ ኢቲዮጵያዊ ማነው ብትሉኝ መንግስቱ ሃይለ ማርያም ብቻ ነው!!!
የፈሰሰው የተማረው ሀይል ወጣትስ
@@MisrakTasew ትክክል ወንድሞቻችን በር በተንኳኳ ቁጥር አብዮት ጠባቂ መጣ ተብሎ አልጋ ስር እና ቁምሳጥን ውስጥ መደበቅ ከዛ ወደ ት/ቤት ስንሄድ መንገድ ላይ የተጋደሙ አስከሬኖች ዞር ብለሽ ካየሽ ወታደሮቹ ሲያባርሩሽ ቤተሰብ ከመጣ 300 ብር ከፍሎ ይረከባል የናቴ አጎት እሁድ ጠዋት ቤተክርስቲያን ለመሄድ በራቸውን ሲከፍቱ የሶስቱም ልጆቻቸው አስከሬን እዛው ተጋድሞ አገኟቸው ልብ ሰባሪ ታሪክ💔💔💔 ግን// አንድ ጥሩ ነገር የነበረው ብሄር ዘር ክፍፍል የሌለበት እና መሠረተ ትምህርት የማሀይምነት ጠላት ነው።
Mengistu my hero
ጀግናው መሪያችን አብይ አህመድ የሰላ የፍቅር የአንድነት መሪ ጤና ሰላም ከነቤተሰብህ
ሰው በላ መንግስት
First Meles❤ Next Mengea❤
Bullshit
መሪ ከተባለ በመንግስቱ ሀይለማሪያም ይብቃ ይከተት የሚተካው የለም የአሁኑ ከቁጥር ባይገባ
መለ ይመቸኛል እውነት❤❤❤
ምጌዋየ በጣም ነው እምወድህ
መለ የኔ አንበሳ እ/ር ነፍስ በገነት ያኑርልን።
ውዱ ኣገር ወዳድ መሪ መንጌ ዕድሜና ጤና ይብዛልዎ የርስዎ ምትክ ኣቢቲን ባርኩልን ::❤❤
Out of all the leaders of Ethiopia, meles was an educationist, charismatic and extra ordinary genius. The founder of the new Ethiopia. I'm Somali from jigjiga
መሌ ኣንደኛ...
አይ ማሌ ሰለም ቃራ በንታ ግዜ ኡፉፉፉፉ😢😢
መጌ ጀግናው
በጣም ደስ ይላል በርታ
እውነት ነው በጣም ስቄያለው ወንድሜ ሆይ !!
መሌ የማይረሳ❤❤❤
ሁሉም መሪ የራሱ ጠንካራ ጎን እና ደካማ ጎን አላቸው ። አንድ ነገር አትርሱ እነሱም የሰው ልጆች ናቸው። የሰው ልጅ ደሞ ፍፁም አይደለም አታሽቃብጡ (ያውም እንዲህ አይነት ህዝብ እየመሩ) ለምንም የማንመች
ክብር መለስ ዜናዊ ! ታላቅ መሪ ነበሩ
ይሔ ከፋፋይ እንኳን ቶሎ ተወሰደ
@@elsabeautynt Get well ,Soon
መሌ ያገራችን ጀግና ነበርክ አፈሩን ያቅልልክ
Wekt eyetebeke yemefeneda fenje kebro new yemotew zeregninet wedeb alba yeanole hawilt ........etc
Ay meles yesew zer❤❤❤❤❤
ማንእንደመለስ ሁሉንምበስረአትነበረ የሚገዛው
Mele more than all.
የመንጌና የአብይ ንግግር አስቂኝ አይደለም ማስተዋል ለሚችልሰው ትልቅ እውነትና እውቀት የሚያስጨብጥ ነው።
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ውድ ያገሬልጆች በያለንበት አላህ ይጠብቀን አገራችንን ቤተሰቦቻችንን ሰላም ያድርግልን ❤😍😍😍😍😍😍😍😍
አሜን ሀገራችን ሰላም ያርግልን
ዋአላይኩም አሰለም ወራህማቱለሂ ወባራካቱሁ አምን እክሩሻ ወለሂ ሐጋር ሰለም ስሆን ነዉ ሁሉም ነጋር ደስ ያምለዉ 🇪🇹☝
አፈር ብለ ደቦነ ሙዝ እንበለልን አለለም አብይ ክክክ ለራስህ ብለዉ 😂😂😅
አምንንንን
አሜን አሜን ኢክራም
መለስጀግናው❤
የምትወደውን ለማግኛት ያለሀን ውደድ አብይንም ምርጥ ነበር የምትል ግዜ ይመጣል
ከዚ የባሰ አይመጣም ዘግናኝ ዘመን 😢😢😢
Ekekam
ልክነህ ብቻ ????😭😭😭😭ግን ይቁም
መሌ እሰካ ዘለለም ገነት የኑህ የሀገሬ ጀግነ
መንጌ ጀግና
መለስ 😢😢😢
መሪ ከተባለ ኮኔሬር መንግስቱ ኀ/ማርያም
አሜን
እግዚአብሔር ለሀገር የሚሰጠው መንግስት ነው።
ለተሰብሳቢዎች አጨብጫቢ ነኝ የሚለዉን ......ጋብዙልኝ እባካችሁ
መጀመርያ ቀልድና ቁም ነገር ለይተህ እወቅ ቪዲዮ ከመሥራትህ በፊት
ቀልድ አዘል ቁም ነገር ነው በቃ ሁሉንም ማረም አይቻልም
መንጌ ለኢትዮጵያ አንድነት የለፋ ነበር ምን ዋጋ አለው ----------------
😢😢😢መለስ
መሌ ይቅር በለን
እንደሱነው
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ምርጥ !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል ❤❤❤❤
መንጌ የኔ ምርጥ የባንዳው ወያኔ መዳኒት አገር ወዳድ ከምር❤❤😂😂
ቆንጆ ለሀገር ልማት የሚሰራ ትተቻላችሁ የሞተ ታደንቃላችው እርጉም ምቀኛ
መንግስቱ ሀይለማሪያም አንድ ካሬ ያሸጠ አንድ ብር ያልሰረቀ ብቻኛ ባለውለተ መሪ
ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ነብስህን በገነት ያኑረው
ተውቸው ለዚ አረመኔ
ኧረ ሲያንገበግበው ይኑር ይህ ሁሉ ካህዲ እሱ የላካቸው ናቸው
ውይ ውይ ተመስገን ያ ሁሉ የሲኦል እርግማን አለፈ በእርግጠኝነት ያኔም ስትራገም ነበር
@@Dadaws2017🎉😅😢0:44
ጀነት በቀላሉ
መሌ❤❤❤
መለስ ምርጥ መሪ ነበር
በምርጥ ቃላት የሚሸነገል ሕዝብ፡ ይቅር ይበለን
😂😂😂😂😂😂
አዎ መሰሪ መሪ ነበረ
😂
good
Meles😊❤❤❤❤❤
መንጌኑርልን
the brand one melese
ተማሪ እያለው አብዛኛው ተማሪ ራይዝግ የምትባል ረድዮ በመያዝ መለስ ፓሪላማ የምያቀሪበው ነገሪ ይከታተል ነበር።
መለስ❤❤❤😢😢😢
Meles was great... Salawkew telahut sawkew gn akeberkut❤
4 ምርጥዬ ናቸው ፈጣሪ ነውና የሾማቸው ❤❤
ምንድነው ግን ቅጠሉ?
Meles zenawi was great
❤❤❤❤መሌ ሁሌ
Yesu tos hanun yegodan fara
ይሄ መንግሥቱ የሚባለው ሰውዬ እንኳንስ. በሱ መሪነት ጊዜ እናቴ ሆድ የቆየሁኝ ሆ
እኛ ሁሌም እነሱ የጣሉትን ነው የምንወስደው
only melesssssss briliant leader
አሁን ኢትዮጰያላይ ወጣቱጨትመደብርላይነዉ ❤🎉ተገትሮየሚዉለዉ😊😮አምላከ እግዚአብሔር😊❤መጨረሻ ነን ❤ያሳምርልን😊
እውነተኛ ያገር መሪ የምለው እኔ እደረሴ ሀይለማርያም ነው
ሰው ካልሄደና ካልሞተ አይመሰገንም። ይሄኛው ግንብዙም አልተመቸኝም አካሄዱ ግራ ያጋባል።
Abichu my heroes PM
Meles
ሞያ እያስተማረን ነዉ ወይስ ለዉጥ ነዉ አይይይይይይይ አለመታደል ሴቶች ሞያ ተማሩ😢😢😢😢😢😢😅😅😅😅😅😅
DR abiyyi ammaditti namnii dhiyaatuu hin jiruu jaallattuus jibbitus!!!
mndenw metelw chala😂😂😂
Meleszenawi was dynamic !
RIP Our Beloved Former PM
* የግድ አይደለም እንጀራ በወጥ መብላት 😅 - ሰው ግን ይባስ ብሎ ፓስታ በእንጀራ ይበላ ጀመር 😅 አቤት መበሻሸቅ 👍
አብይ የተናገረው ቀልድ አይደለም ሁሉም ቁምነገር ነው
እኔ በጣም ሚገርመኝ ነገር በቃ ህዝቡበሆነምባልሆነም ማንጨብጨብ ነዉሀሀሀሀሀሀሀአቤት ድቁርና
ከድሮ እስከ ዘንድሮ መሪዎች ሲናገሩ በጅምላ በደፈናው ማጨብጨብ ነው ሥራቸው ?? ይገርማል!! እረ እባክህ በሕዝብ ስም የሚመረጡ የሕዝብ ተወካይ ተብየዎች እና ባለስልጣናት የሕዝብን ጥያቄ ቢጠይቁ??
ሁሉም ጀግኖቻችን ናቸው ❤❤❤❤❤
የ4ቱንም ሰብህና ያለው መሪ ለ ሀገራችን ግድ ነው
Abey is handsome
መሌስ ልዮ መሪ ነበር፤በጣም አከብርሃለሁ መልካም ኤረፍት😭😭(😭
Dr Abiy yeleyal
መለስዘናዊየኢትዮኘያይልቕለአፍሪካንታላቅመሪያችንበመሆኑኢ/ያአለምሙሉእንድታውቃትያደሰገየሀደሞየትግራይህዝብትግልውጥትነውየሀሊሰመርበትይገባል፣ማንምመሪከመለስመወዳደርአይችልም
Menge 👍💪
Who loves 4 of them
ዕንቁ መሪ ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት 🙏
መንጌ ትለያህ እኮ በዚህ በምዕራብ በኩል ያበጠ ጎማ አለ 🤣🤣😂
ሃይሌ ግን ድብርታም ነገር ነበር። 6 ዓመት ቆይቶ አንዴ አስቆ አያቅም።
mele great leader
አፍቃሪ ሙታን ያቀረበው ገጽ የአብቹ ገደለ ታሪክ አለም የሚያወራው ነው ገሪባ.....
አይ አራተኛ እንኳን የሀገር መሪ ነዉ ለማለት ይከብዳል
ጀግናው መንጌ ይለያል! በቆሎ እና ስንዴ ማምረት ያልቻለው ለማኙ ቆምጨ እንዴት ለፓለቲካ እንደ ቀደመ ይገርመኛል፣ ያለው አስተማሪ ነው።
መንጌ ፈጣሪ አምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥዎት እንወድዎታለን ።
ዶ/ር አቢይ ያልተነበበ መፅሐፍ ሚረዳው ያጣ መሪ ከመንጌ: መለሥናከሀ/ማርያም ተቀምሮ ለዚህ ኩፉዘመን ኢ/ያን ሊያሻግር የተገኘ የሡሥቱመሪዎች ውጤት በመሆኑ የተሻለ ያደርገዋል::
መለስ የእዉቀት ባለቤት ነው ግን ለዚህ ሁሉ መከፋፈል እና የጦርነት ምንጭ እሱ ነው በፊት ብሔር የሚባል ነገር አልነበረም
Ewent
መከፋፈላችን ና ጦርነቱ የመጣው የአቶ መለስ መሪነት ሳይሆን ።
አንድ የሚያደርጉንን ሀገራዊና የጋራ እሴቶችን ወደ ጎን ትተን አንድ የማያደርጉንን እርስ በርስ የሚያጋጩንን ነገሮች ትኩረት በመስጠታችን ያመጣው ውጤት ነው ። ብሔር ስላነበረ ሳይሆን ስላል ተከበረ ነው። አሁን የመጣ አሁን የተወለደ አይደለም ።
ለዘመናት ተረግጠው እና ተጨቁነው ስለነበር እንጂ። ደግሞ ህገመንግስቱ ካበረከተልን ነገሮች አንዱ የብሔረሰቦች መብት ነው ።
ለዚህ መብት ሲባል
እሳቸውና የትግል አጋሮቻቸው ውድ ኢትዮጵያውያን ደማቸውን ገብረው አጥንታቸውን ከስክሰው ለተጨቆኑ ብሔር ብሔረሰቦች ና ህዝቦች ሲሉ የከፈሉት መስዋዕት ነው ። ያም በመሆኑ ዛሬ እኔና አንተ በአፍ መፍቻ ቋንቋችን እንድንማር ማንነታችን እንዲከበር ባህላችን ታሪካችን እሴቶችን እንዲጠበቅ አድርጓል ።
መርዝ ነው ፈጣሪ ቶሎ ጠራልን
መንግስቱን መምረጥ መብት ነው መንገድ ማጣመም ግን መታመም ነው
ሁሉም ግዜው ይተቻል / ሁሉም በግዜው ይመሰገናል ፧ ሕይወት እያለህ ትወቀሳለህ ትሰደባለህ ፧ ከሞትክ ቧሃላ ከተወሰነ ዓመት ቆይታ እንደ እሱ ያለ ከየት ይምጣ እየባልክ ትመሰገናለህ ፧ የኢትዮጵያኖች ነገሮች አልጋ ስሉት መሬት : መሬት ስሉት አልጋ ይላል ይህን ሕዝብ ምን ታረጓለህ?
ትክክለኛ ኮሜንት
በጠም የሚገርም ነዉ
ምን ዓነት ጎሜን ነው?
መንጌ ዘረኝነት ያልነካከው የህዝቡ በለውለተ መሬት ላራሹ ትምህርት ለሁሉ ፍትሃዊ መሪ
መንጌ እኮ ትክክለኛ የኢ/ያ ታሪክ የሰራ ነው!!ጤና እና እድሜውን ይስጠው!!
መሌ ያራዳ ልጅ ሁሌም ይናፍቀናል።
መከተል ነዋ
Lezih newa bezer yebetatenen medriwa bedem yetatebechew ???
መልዬ እማትረሳ ትንሳኤ አለህ አባቴ ባለብሩህ አይምሮ እውነተኛ መሪ አገር ሰውን ጭምር የለወጥክ ጀግና መሪ መልዬ እወደሀለሁ ከማንም ደንቆሮ ገር አንተን አላወዳድርም
Kitun besanja silewega new
ባንዳ የራሱ ሐሴብም ሀ ሆነ የራሱ ድርጊት የለውም። መለስ የሲ አይ ኤ ባንዳ ነው። ለአንድ ቀንም ኢትዮጵያን መርቶ አያውቅም። መለስ ማለት መኖር ሳይጀምር የሞተ ያልታደለ የጠላት አሽከር ነው። የወያኔ ተከታይ የሆንክ ሁሉ ጉድህን እወቅ።
ምኑን ወደ ድከዉ ልትነግረኝ ትችላለህ?
መንጌ ያንተ ግፋ እንዴት እየተጫወተብን እንደሆነ እያየህ ዝም አልከን❤❤❤🎉🎉
እኔ ግን ከሁሉም በላይ ይህን መምራት አልችልም ብሎ ያስረከበው ሀይለማርያም ይሻለኛል ።
በለው ግደለው የሚሉ መሀል በሰላም ስልጣኑን የለቀቀ ብቸኛ መሪያችን ነው
😂😂😂😂😂😂😂
ወዶ በፍላጎት አልመሰለኝም
የኢትዮጵያ ህዝብ አጨብጫቢ ነው፡፡ በሁሉም መንግስት እንዳጨበጨበ ነው:: ብቻ ደስተኛ የሆነ ያጨብጭብ! እንደተባለ አይነት ሃ! ሃ!ሃ! ብሎ ያጨበጭባል! ጎንዶሮ!
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በእዉነት የፖለቲካ እዉቀትና ክህሎት ያላቸዉ ናቸዉ የዓለምን ፗለቲካ የሚያዉቁ ብሩህ ዓይምሮ ያላቸዉ ከሚልየን ህዝብ አንድ የሚገኝ ነዉ መንጌ አገራዊ ፍቅሩ የተለየ ነዉ ሌሎቹን ዝም ጭጭ
ኧረ ባክ
ተናግረህ ሙተሀል
@@zeyne-u4sNJ menu, in
Ende Meles dagm aygegnm❤❤❤❤❤❤
ערב גברים הרסי את
איותפיה
መንጌ በአገር ስቆና ቀልዶ አያውቅም። ዕድሜና ጤና ይስጥህ።
አይ መንጌ አይ ምን አለ ይቺን አገር እድሜህን ሙሉ መርተሀት በነበር ጠቅላይ መለስ የኔ ትልቅ መሪ አለምን ያበረከከ ጠቅላይ አብኝ ምነው መታሆነህበነበር
እኔ የሚገርመኝ የኢ/ያ ብሄር ለመከፋፈል ምክንያት የሆነ ተብሎ የሚወቀስ ሜሪ በጣም ይገርመኛል ምክንያቱም የአንድ አከባቢ የራሱን ቋንቋ ባህል እና አስተዳደርህን ተመቻችተህ ተዳደር አስከ ተባለ በአግባብ ከመጠቀም ይልቅ በአንድ ተጣምረን አታገት የምባል አገላለፅ ታያለህ።
እናም አንድ ሰዉ እንደ ተፈጥራዊ መብቱ የአስተዳደሩ መብቱም መንፈግ ተገቢ አይመስለኝም ስለዚህ የዚህ ስርአት ተቻች የሆነዉን አካል ራሱ መብት ያልገባዉ ወይም አመፀኛ መሆኑን ነዉ የሚገባኝ።
አንዱን ለአንዱን ለመግፋት ስንፈልግ አንድ አይነት እንጠቀም ይላሉ።
እውነተኛ መሪ ያገር ፍቅር ያለው ንጹ ኢቲዮጵያዊ ማነው ብትሉኝ መንግስቱ ሃይለ ማርያም ብቻ ነው!!!
የፈሰሰው የተማረው ሀይል ወጣትስ
@@MisrakTasew ትክክል ወንድሞቻችን በር በተንኳኳ ቁጥር አብዮት ጠባቂ መጣ ተብሎ አልጋ ስር እና ቁምሳጥን ውስጥ መደበቅ ከዛ ወደ ት/ቤት ስንሄድ መንገድ ላይ የተጋደሙ አስከሬኖች ዞር ብለሽ ካየሽ ወታደሮቹ ሲያባርሩሽ ቤተሰብ ከመጣ 300 ብር ከፍሎ ይረከባል የናቴ አጎት እሁድ ጠዋት ቤተክርስቲያን ለመሄድ በራቸውን ሲከፍቱ የሶስቱም ልጆቻቸው አስከሬን እዛው ተጋድሞ አገኟቸው ልብ ሰባሪ ታሪክ💔💔💔 ግን// አንድ ጥሩ ነገር የነበረው ብሄር ዘር ክፍፍል የሌለበት እና መሠረተ ትምህርት የማሀይምነት ጠላት ነው።
Mengistu my hero
ጀግናው መሪያችን አብይ አህመድ የሰላ የፍቅር የአንድነት መሪ ጤና ሰላም ከነቤተሰብህ
ሰው በላ መንግስት
First Meles❤ Next Mengea❤
Bullshit
መሪ ከተባለ በመንግስቱ ሀይለማሪያም ይብቃ ይከተት የሚተካው የለም የአሁኑ ከቁጥር ባይገባ
መለ ይመቸኛል እውነት❤❤❤
ምጌዋየ በጣም ነው እምወድህ
መለ የኔ አንበሳ እ/ር ነፍስ በገነት ያኑርልን።
ውዱ ኣገር ወዳድ መሪ መንጌ ዕድሜና ጤና ይብዛልዎ የርስዎ ምትክ ኣቢቲን ባርኩልን ::❤❤
Out of all the leaders of Ethiopia, meles was an educationist, charismatic and extra ordinary genius. The founder of the new Ethiopia. I'm Somali from jigjiga
መሌ ኣንደኛ...
አይ ማሌ ሰለም ቃራ በንታ ግዜ ኡፉፉፉፉ😢😢
መጌ ጀግናው
በጣም ደስ ይላል በርታ
እውነት ነው በጣም ስቄያለው ወንድሜ ሆይ !!
መሌ የማይረሳ❤❤❤
ሁሉም መሪ የራሱ ጠንካራ ጎን እና ደካማ ጎን አላቸው ። አንድ ነገር አትርሱ እነሱም የሰው ልጆች ናቸው። የሰው ልጅ ደሞ ፍፁም አይደለም አታሽቃብጡ (ያውም እንዲህ አይነት ህዝብ እየመሩ) ለምንም የማንመች
ክብር መለስ ዜናዊ ! ታላቅ መሪ ነበሩ
ይሔ ከፋፋይ እንኳን ቶሎ ተወሰደ
@@elsabeautynt Get well ,Soon
መሌ ያገራችን ጀግና ነበርክ አፈሩን ያቅልልክ
Wekt eyetebeke yemefeneda fenje kebro new yemotew zeregninet wedeb alba yeanole hawilt ........etc
Ay meles yesew zer❤❤❤❤❤
ማንእንደመለስ ሁሉንምበስረአትነበረ የሚገዛው
Mele more than all.
የመንጌና የአብይ ንግግር አስቂኝ አይደለም ማስተዋል ለሚችልሰው ትልቅ እውነትና እውቀት የሚያስጨብጥ ነው።
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ውድ ያገሬልጆች በያለንበት አላህ ይጠብቀን አገራችንን ቤተሰቦቻችንን ሰላም ያድርግልን ❤😍😍😍😍😍😍😍😍
አሜን ሀገራችን ሰላም ያርግልን
ዋአላይኩም አሰለም ወራህማቱለሂ ወባራካቱሁ አምን እክሩሻ ወለሂ ሐጋር ሰለም ስሆን ነዉ ሁሉም ነጋር ደስ ያምለዉ 🇪🇹☝
አፈር ብለ ደቦነ ሙዝ እንበለልን አለለም አብይ ክክክ ለራስህ ብለዉ 😂😂😅
አምንንንን
አሜን አሜን ኢክራም
መለስጀግናው❤
የምትወደውን ለማግኛት ያለሀን ውደድ አብይንም ምርጥ ነበር የምትል ግዜ ይመጣል
ከዚ የባሰ አይመጣም ዘግናኝ ዘመን 😢😢😢
Ekekam
ልክነህ ብቻ ????😭😭😭😭ግን ይቁም
መሌ እሰካ ዘለለም ገነት የኑህ የሀገሬ ጀግነ
መንጌ ጀግና
መለስ 😢😢😢
መሪ ከተባለ ኮኔሬር መንግስቱ ኀ/ማርያም
አሜን
እግዚአብሔር ለሀገር የሚሰጠው መንግስት ነው።
ለተሰብሳቢዎች አጨብጫቢ ነኝ የሚለዉን ......ጋብዙልኝ እባካችሁ
መጀመርያ ቀልድና ቁም ነገር ለይተህ እወቅ ቪዲዮ ከመሥራትህ በፊት
ቀልድ አዘል ቁም ነገር ነው በቃ ሁሉንም ማረም አይቻልም
መንጌ ለኢትዮጵያ አንድነት የለፋ ነበር ምን ዋጋ አለው ----------------
😢😢😢መለስ
መሌ ይቅር በለን
እንደሱነው
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ምርጥ !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል ❤❤❤❤
መንጌ የኔ ምርጥ የባንዳው ወያኔ መዳኒት አገር ወዳድ ከምር❤❤😂😂
ቆንጆ ለሀገር ልማት የሚሰራ ትተቻላችሁ የሞተ ታደንቃላችው እርጉም ምቀኛ
መንግስቱ ሀይለማሪያም አንድ ካሬ ያሸጠ አንድ ብር ያልሰረቀ ብቻኛ ባለውለተ መሪ
ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ነብስህን በገነት ያኑረው
ተውቸው ለዚ አረመኔ
ኧረ ሲያንገበግበው ይኑር ይህ ሁሉ ካህዲ እሱ የላካቸው ናቸው
ውይ ውይ ተመስገን ያ ሁሉ የሲኦል እርግማን አለፈ በእርግጠኝነት ያኔም ስትራገም ነበር
@@Dadaws2017🎉😅😢0:44
ጀነት በቀላሉ
መሌ❤❤❤
መለስ ምርጥ መሪ ነበር
በምርጥ ቃላት የሚሸነገል ሕዝብ፡ ይቅር ይበለን
😂😂😂😂😂😂
አዎ መሰሪ መሪ ነበረ
😂
good
Meles😊❤❤❤❤❤
መንጌኑርልን
the brand one melese
ተማሪ እያለው አብዛኛው ተማሪ ራይዝግ የምትባል ረድዮ በመያዝ መለስ ፓሪላማ የምያቀሪበው ነገሪ ይከታተል ነበር።
መለስ❤❤❤😢😢😢
Meles was great... Salawkew telahut sawkew gn akeberkut❤
4 ምርጥዬ ናቸው ፈጣሪ ነውና የሾማቸው ❤❤
ምንድነው ግን ቅጠሉ?
Meles zenawi was great
❤❤❤❤መሌ ሁሌ
Yesu tos hanun yegodan fara
ይሄ መንግሥቱ የሚባለው ሰውዬ እንኳንስ. በሱ መሪነት ጊዜ እናቴ ሆድ የቆየሁኝ ሆ
እኛ ሁሌም እነሱ የጣሉትን ነው የምንወስደው
only melesssssss briliant leader
አሁን ኢትዮጰያላይ ወጣቱጨትመደብርላይነዉ ❤🎉ተገትሮየሚዉለዉ😊😮አምላከ እግዚአብሔር😊❤መጨረሻ ነን ❤ያሳምርልን😊
እውነተኛ ያገር መሪ የምለው እኔ እደረሴ ሀይለማርያም ነው
ሰው ካልሄደና ካልሞተ አይመሰገንም። ይሄኛው ግንብዙም አልተመቸኝም አካሄዱ ግራ ያጋባል።
Abichu my heroes PM
Meles
ሞያ እያስተማረን ነዉ ወይስ ለዉጥ ነዉ አይይይይይይይ አለመታደል ሴቶች ሞያ ተማሩ😢😢😢😢😢😢😅😅😅😅😅😅
DR abiyyi ammaditti namnii dhiyaatuu hin jiruu jaallattuus jibbitus!!!
mndenw metelw chala😂😂😂
Meleszenawi was dynamic !
RIP Our Beloved Former PM
* የግድ አይደለም እንጀራ በወጥ መብላት 😅 - ሰው ግን ይባስ ብሎ ፓስታ በእንጀራ ይበላ ጀመር 😅 አቤት መበሻሸቅ 👍
አብይ የተናገረው ቀልድ አይደለም ሁሉም ቁምነገር ነው
እኔ በጣም ሚገርመኝ ነገር በቃ ህዝቡበሆነምባልሆነም ማንጨብጨብ ነዉሀሀሀሀሀሀሀአቤት ድቁርና
ከድሮ እስከ ዘንድሮ መሪዎች ሲናገሩ በጅምላ በደፈናው ማጨብጨብ ነው ሥራቸው ?? ይገርማል!! እረ እባክህ በሕዝብ ስም የሚመረጡ የሕዝብ ተወካይ ተብየዎች እና ባለስልጣናት የሕዝብን ጥያቄ ቢጠይቁ??
ሁሉም ጀግኖቻችን ናቸው ❤❤❤❤❤
የ4ቱንም ሰብህና ያለው መሪ ለ ሀገራችን ግድ ነው
Abey is handsome
መሌስ ልዮ መሪ ነበር፤
በጣም አከብርሃለሁ መልካም ኤረፍት😭😭(😭
Dr Abiy yeleyal
መለስዘናዊየኢትዮኘያይልቕለአፍሪካንታላቅመሪያችንበመሆኑኢ/ያአለምሙሉእንድታውቃትያደሰገየሀደሞየትግራይህዝብትግልውጥትነውየሀሊሰመርበትይገባል፣ማንምመሪከመለስመወዳደርአይችልም
Menge 👍💪
Who loves 4 of them
ዕንቁ መሪ ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት 🙏
መንጌ ትለያህ እኮ
በዚህ በምዕራብ በኩል ያበጠ ጎማ አለ 🤣🤣😂
ሃይሌ ግን ድብርታም ነገር ነበር። 6 ዓመት ቆይቶ አንዴ አስቆ አያቅም።
mele great leader
አፍቃሪ ሙታን ያቀረበው ገጽ የአብቹ ገደለ ታሪክ አለም የሚያወራው ነው ገሪባ.....
አይ አራተኛ እንኳን የሀገር መሪ ነዉ ለማለት ይከብዳል