በላ ልበልሃ - "ሐዋርያት የማያውቁት የሕርቃል ጾም" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • አድራሻ - 0911639664 መገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬት ኮሚሽን ሕንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310

ความคิดเห็น • 81

  • @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
    @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 6 หลายเดือนก่อน +25

    እኔ : አይንዎ ሳይፈዝ : ጉልበትዎ ሳይደነግዝ : አምላክ በጤና እንዲጠብቅዎ ምኞቴ ነው::
    ጠያቂውንም በእውነት አመሰግንሃለሁ:: ወደ እውነት ከቀን ወደ ቀን እየቀረብክ ነው::

  • @MelakuDegene
    @MelakuDegene 6 หลายเดือนก่อน +22

    Confidence ያለው መምህር እውቀት ያለው ሰዉ ዛሬ አየሁ

  • @Medan985
    @Medan985 6 หลายเดือนก่อน +18

    ኦርቶዶክስ እርስዎን የመሰለ አባት ማጣት አልነበረባትም, አባት እድሜዎን ያረዝምልን

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 6 หลายเดือนก่อน +16

    መርጌታ ዘመኖት ይባረክ ድንቅ የሆነ የወንጌል ቃል እውቀት ነው ያሎት ጆሮ ያለው ቢሠማ ይጠቀማል

  • @hanish4684
    @hanish4684 6 หลายเดือนก่อน +14

    መሪ ጌታ ስለ እርሶ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! በእውቀት እና በብስለት ስለሚናገሩ ጆሮዬ በደንብ ተክፍቶ ነው ምሰማዎት::
    እንደ እርሶ ያሉ አባቶች ይብዙልን!
    እድሜና ጤና እንዲ በዛልዎት ምኖቴ ነው::

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 6 หลายเดือนก่อน +9

    መሪ ጌታ መንፈሳዊ መረዳታቸዉ ይደንቃል፣የፀጋዉ ባለቤት እግዚያብሄር ይመስገን።

  • @mulla5373
    @mulla5373 6 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት የእግዝአብሔር ፀጋ ይብዛሎት ፤ ክርስቶስን የምገርድ አዚም የሆነውን በእግዝአብሔር ቃል እያፈራሱ ነው። ይቀጥሉ....

  • @meserettesfaye2802
    @meserettesfaye2802 6 หลายเดือนก่อน +11

    አስተያየት ባልሰጥ ንፉግነት ይሆንብኛል እና ይሄን እላለሁ በገባችሁ መንገድ ለምድራችን ብራሀን ልትሆኑ በዚህ ተገኛችሁ። ሁለታችሁም በመናችሁት ልዑል አምላክ ተባረኩ

  • @asfawtsegaye7203
    @asfawtsegaye7203 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሰው አይጥፋ!!መሪጌታ ፅጌ እግ/ር ፀጋውን ያብዛልዎት!!

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 6 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይባርክዎት መሪጌታ ጸጌ እውነት እንደ እግዚአብሔር ቃል ብቻ እንነገር እና በሰዎች ልብ ውስጥ ያለው ግሳንግስ እንዲራገፍ የሚያደርጉት ተጋድሎ በጣም ወሳኝና ቁርጥ ነው! ተባረኩ

  • @GEZISHASEFAW
    @GEZISHASEFAW 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ያበራው አእምሮ በተረት እንደማይሸፈን እንድናይ ረድተውናል። መምህር።

  • @Teyakiw
    @Teyakiw 6 หลายเดือนก่อน +4

    ኦርቶዶክስ መልስ የማታመጣላቸው ብዙ መሰረታዊ ቅጥፈቶች አሉ ፤ ይሄንን ማንም አይክድም! ፕሮቴስታንቱም ጋር ቁጥር የለሽ ውዝግብና ምስቅልቅል ነው ያለው! ስለዚህ ተሐድሶዎቹ የራሳችሁን ቁመና ይዛችሁ በመውጣት ትውልዱን እንድትታደጉት እግዚአብሔር ይርዳችሁ!
    መሪጌታ ጽጌ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክዎ!
    ጠያቂው ሰው ፤ ጥያቄዎችህ መልስ ካገኙልህ በኋላ ዝም ብለህ አትቀመጥ። መልሶቹን አሰላስላቸው ፣ ሌላ ጥያቄ ከመፍጠርህ በፊት ያገኘኸውን መልስ መርምረው! በእግዚአብሔር ፊት በጸሎት በርታ! በርቶልሃል ፣ አሁን የሚቀርህ ዐይንህን መግለጥ ብቻ ነው! ተነስ! ተነስ!❤ እንወድሃለን!

  • @michaeldamtew8627
    @michaeldamtew8627 6 หลายเดือนก่อน +9

    ብዙ ልንሸምት ነው ደሞ።
    ተባረኩ

  • @Yonathan-y4o
    @Yonathan-y4o 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድም ፅጌ በእርሶ ዉስጥ ስላለው ፀጋ የፀጋዉ ባለቤት ክብሩን ይዉሰድ! በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛሎት!
    የጠያቂዉ እዉነትን የማዉቅ ጉጉት ይደንቃል፤እዉነትን ያብራልህ!

  • @derejeteshome5269
    @derejeteshome5269 6 หลายเดือนก่อน +3

    በእርስዎ ፡ ላይ ፡ ባደረ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ሞገስ ፥ ጌታም ፡ በሰጠዎት ፡ የዳበረ ፡ እውቀት ፤ ይኼንን ፡ ለዘመናት ፡ የደለበንና ፡ የዛገን ፡ ተረት ፡ ተረት ፤ እንዳይነሳ ፡ አድረገው ፡ ገስጹት።
    ተባረኩ... መሪ ጌታ! ❤😍😘

  • @asterberhane3165
    @asterberhane3165 6 หลายเดือนก่อน +6

    መሪጌታ ሚድያ ከፍተው ቢያስተምሩ ብዙ ያፈራሉ

    • @biniamalemayehu2324
      @biniamalemayehu2324 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ልክ ነህ ተባረክ

  • @jostayeturyelij
    @jostayeturyelij 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ግን በዚ 5ና 6 ዓመት እንደምታውቁት ጭምልቅልቁ ወቷል የግለሰቦች ቸርች በብዛት ተከፍቷል በጥቅሉ እረኛ አቷል አባት አቷል ሃይ ባይ ያጣ የወንበዴዎች መጫወቻ ሆኖዋል እና ወደዛ እንዳንመለስ ወንጌል የለ እንቶ ፈንቶ ያሮጊቶች ተረት ተረት ብቻ። እዚ ከየት እንደመጣ እማይታወቅ ያበዱ ነብይ ነን ባዬች በዛ ላይ ከእወቀት ነፃ የሆኑ (ጨዋዎች) ግራ ገብቶኝ ነው ያለሁት። ግን እንደ መሪጌታ ጽጌ ሥጦታው አይነት ትልቅ መምህር በማየቴ ደሞ ጌታን አመሰግናለው እና ቤተክርስቲያን እርሶን ሰምታ ብትታደስ የመጀመሪያ ተመላሽ ስው እኔ ነበርኩ አንድ ቀን እደሚሆን ተስፋ አለኝ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። መሪ ጌታ ጽጌ በሚስጡት መልስ ሁሉ ብዙ እየተማርኩ ነው እውነትንም መግለጽ በጣም አስፈላጊ ነው ምክንያቱም እውነት ባለበት በዚያ ነጻነት አለና ጌታም አንድ ቀን ይህንን ወድማችንን እንደ የሚያገኘው አልጠራጠርም ! !

  • @abelbeyene1750
    @abelbeyene1750 4 หลายเดือนก่อน +3

    በትምህርታቸው እንደኔ የተማር የረካ ❤❤❤❤

  • @kewakibttad9055
    @kewakibttad9055 6 หลายเดือนก่อน +2

    የራሳቸውን ትምህርት ቤት ብሎም ቤተ ክርስቲያን መመስረት ያለባችው አባት ናቸው.

  • @JesusisNGUS
    @JesusisNGUS 6 หลายเดือนก่อน +3

    Amlak ybarkachu abatachien enersu lewengiel yemimesekru abatoch yabzaln

  • @kewakibttad9055
    @kewakibttad9055 6 หลายเดือนก่อน +3

    መሪ ጌታን ልንረዳችው ይገባል. ትልቅ አባት ናችው. በሳቸው መማር አለብን

  • @djjopethiopia
    @djjopethiopia 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር አንዳንዴ ስሜታዊ ይሆናሉ

  • @AMEN271
    @AMEN271 6 หลายเดือนก่อน +4

    ምሪ ጌታ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ስልክዎትን ፈልጌ ነበር

    • @መናስጦታ
      @መናስጦታ 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም እፈልጋለሁ

  • @zeድማ7577
    @zeድማ7577 6 หลายเดือนก่อน +1

    መሪጌታ፣ ንግግርዎን እንደ ማር እየጣፈጠኝ ነው የሚያልቀው፣ በየቀኑ በየሰዓቱ እየመጡ ቢያስተምሩን ምንኛ መልካም ይሆን ነበር፣

  • @geremewmaik304
    @geremewmaik304 6 หลายเดือนก่อน

    ለዚያ :እኮ :ነው ኦርቶዶክስ :ህዝቡን :ወደ :ገሃነም :እየመራች :ነው :የምንለው ::ህዝቡ : ደግሞ :ፈዘዘ :መስቀሉን : በመሳም :ተደገመበት 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲😢

  • @ዳይመንድአዲስ
    @ዳይመንድአዲስ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት አርነት ያወጣል አባታችን እግዚአብሔር ላበራልዎት እውነት የታመኑ ታማኝ ባርያ በመሆንዎ ከልብ እናመሰግናለን ። ጠያውቂው ልጅ ደግሞ አጠያየቁም በጣም ደስ የሚል ነው በርታ ለማለት እወዳለሁ ብዙ ሰው በልማድና በአንዳንድ ታሪኮች ታስሮ ከእግዚአብሔር ቃል እርቋል ። በተቻለ መጠን የወንጌልን ትክክለኛ ብርሀን እያበራችሁ ስለሆነ ስለ እናንተ ጌታ አመሰግናለሁ በርቱ ❤❤❤

  • @marutilaye
    @marutilaye 6 หลายเดือนก่อน +1

    የተባረኩ ሰው ነዎት። በርቱ ጠንክሩ። የማይጠገብ መልእክት አሎትና። ሁሉም መምህሮቻችን እንድ እርሶ ብያስተምሩ ውጭውን የሚያዩ ልጃች ባልኖሩ ነበር።

  • @ephrem122
    @ephrem122 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጠያቂው አንድ ቀን እንደሚበራለት አልጠራጠርም እንፀልይለት

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 6 หลายเดือนก่อน +1

    Teyakiwo Journalist Betam enamesegnaln. Mekniyatum Betam sereat aleh , gobez awaki, confidence ♥️ ohh WOW Lemejemerya giza sayesadeb Semetawi sayhon. Hasaben be Ewuket yemimoget Tsedet yale Wetat. Orthodox endante aynet Gobez disciplined wetat yabzalat🎉❤🎉 Geta Eyesus Yebarkeh!!

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 4 หลายเดือนก่อน

    መሪ ጌታ በእዉነት ስለ እርሶ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፡ የሚያስደንቅ እዉቀት እና መገለጥ ፈጣሪ ረጂም እድሜ ጤና እንዲሰጦት ከለላ ጥላ እንዲሆኖት እለምናለዉ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @firehiwotabebe8254
    @firehiwotabebe8254 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጠያቂው ከእርሳቸው ካልተማረ ከምንም ይማራል ብዬ አልጠብቅም :: ይሄንን እውነታ የገለፀሎት እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ::

    • @ዳይመንድአዲስ
      @ዳይመንድአዲስ 6 หลายเดือนก่อน +2

      ፍሬ ውይይታቸውን ሰምቶ ጠያቂው ላይ ከመዳኘት እባክሽን በጌታ ፍቅር ፀልይለት ። ማለቴ ያልገባው ከመሰለሽ ለማለት ነው ላስቆጣሽ አደለም

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 6 หลายเดือนก่อน +1

      @ firehowotabebe9354 please. Anchi gen Be Geta nesh?? Judge kemadregesh befit? Kesashenet ye Aganent sera newo. Leju betam Gobez newo. Yebelete demo Tselylet , aberetachiwo. Gen Westesh yalewon menfess mermery. Mekniyatum Ye Menfess Fera alayehubeshem. " wendemun Yemitela Nefse Geday Newo.

  • @IssakMebratu-vf6yg
    @IssakMebratu-vf6yg 6 หลายเดือนก่อน

    መሪጌታ የእርሶ መገለጥ ለሁላችንም እንዲዳረስ ኦርቶዶክስን መሰረት አድርገው ቋሚ ትምህርት እምንማርበትን ቢያመቻቹ

  • @asmerethabtegiorgis618
    @asmerethabtegiorgis618 6 หลายเดือนก่อน

    ጠያቂ ግን ለማዳመጥና ለመማር ለምን አትሞክርም ባላወቅከው ድርቅ ከማለት እግዚአብሔር ከልጁ ከኢየሱስ ውጭ ያለው ተረት አገራችን ለመርገም ዳርጓታል። መጽሐፈ ቅዱስ 22:18_19 ከዚህ የተረገመ ይሁን ይላል

  • @silassibhatu8113
    @silassibhatu8113 6 หลายเดือนก่อน

    መርጌት በታም እወቀት አላችሀው ጋዘጠኛ እውቀት ያንስሃል ስለምፅሃፍ ቁዱስ በደንብ መዳንህን ማስተዋል ያስፈልግሃል ተባረኩ

  • @mintsnotworku3131
    @mintsnotworku3131 6 หลายเดือนก่อน +1

    Gata yebarkachu huletachunem endezi ayenet weyeyet asfelagi new yeketel

  • @savedbygraceeph2841
    @savedbygraceeph2841 6 หลายเดือนก่อน +1

    Full of wisdom our Father ! You are God send to the lost generation!!!!

  • @charligebeyaw7915
    @charligebeyaw7915 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል። ብዙ እየተማርን ነው❤

  • @gudukassa1478
    @gudukassa1478 หลายเดือนก่อน

    አዎ የግብፅ ሴራ ብዙ ነው በብዙ መንገድ መሰዳት ይገባል። ኮተታቸው መቃጠል አለበት

  • @surabongassie5388
    @surabongassie5388 19 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ እግ/ር ብላችሁ አትፃፋ። ሙሉዉን ለመፃፍ ጊዜ አጥሮ ነዉ?

  • @gebremeskelwessen2536
    @gebremeskelwessen2536 6 หลายเดือนก่อน

    ውሸት ዲያቆን ሰባት አመት ይጹም ነው የሚለው ፈልጎ አስቦ ካልሰራው ኃጢአት ነው ወዶና ፈቅዶ ጊዜ ወስኖ አይደለም

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 6 หลายเดือนก่อน +1

    የጋዜጠኛዉ ወንድም የልብ ድንዳኔ ግን ይገርማል… ተስፋ ግን አለዉ። እዉነትን ተጋፈጣት ወንድማችን እዉነትን ስትጋፈጣት ጌታ ካንተ ጋር ነዉ::

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 5 หลายเดือนก่อน

    ንግግራችሁን ክርክራችሁን ወድጄዋለሁ
    እውነትን ለማወቅ ይረዳልና

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 6 หลายเดือนก่อน +1

    Merigeta Tsige always fights for the truth please listen and turn away from your wicked ways.

  • @almaztesfamariam868
    @almaztesfamariam868 6 หลายเดือนก่อน +2

    May God bless you both my brothers , please keep it up .

  • @FireweyniGebremikael
    @FireweyniGebremikael 6 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ ጠያቂውንም ማድነቅ አለብን ብዙ ተፅኖ እያለበት ይመስለኛል ፕሮግራሙን ሚመራው

  • @YosefGeresu-q8o
    @YosefGeresu-q8o หลายเดือนก่อน

    መሪጌታ ዘመኖ ይባረክ ተባረኩ ከስተት አድነውኛል

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 6 หลายเดือนก่อน +3

    ישועה הוא המשיח אמן ❤

    • @natnaeltefera1386
      @natnaeltefera1386 6 หลายเดือนก่อน

      Do you have any suggestions on how to learn Hebrew. Or how to start to memorize sentence

  • @laveleable
    @laveleable 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጉድ ግብፅ ናት እንዲ ኢትዮጵያውያንን የ ባዓል ቀን ብላ ሰራ እንዳይሰራ የምታደርገው ?😂

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 6 หลายเดือนก่อน +1

      ኣይደለችም፡ ራስዋ ኢትዮጵያ ናት

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 6 หลายเดือนก่อน +1

      👍👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 9 วันที่ผ่านมา

    Amen
    Egzeaber abzeto yebarekachu

  • @tigisttamiru2907
    @tigisttamiru2907 6 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you more❤

  • @natnaeldiribssa-uy5bx
    @natnaeldiribssa-uy5bx 6 หลายเดือนก่อน

    Jegna merigeta new .atleast he talks betam logical and medenb betemert yetageze👌👌👌👌

  • @siszed3207
    @siszed3207 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርኮት መርጌታ። በርቱ እኛም አብረኖት ነን።

  • @mimikebede3920
    @mimikebede3920 6 หลายเดือนก่อน

    God didn’t punish Aaron in one or z other way because of Moses

  • @gebremeskelwessen2536
    @gebremeskelwessen2536 6 หลายเดือนก่อน

    አንተም የወጣኸው በዚሁ ነው ሰንበት ት/ቤት አሰብ

  • @abelbeyene1750
    @abelbeyene1750 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ዘመኖን ይባርክ ❤❤❤

  • @almaztesfamariam868
    @almaztesfamariam868 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow this is interesting,

  • @MelakuDegene
    @MelakuDegene 6 หลายเดือนก่อน

    እመቤቱ ስትደፈር ዝም ያለ እናተው ጨርሱት
    ይሄ በደላችን ይሄ የትውልድ ከርስ ነው ዛሬ ትውልድ የሚያባላው የሚያጫርሰው ህዝብ ሁሉ ቤተሰብ ለሰራው መጥፎ ንስሀ መገንባት አለበት
    ድንቄም የክርስትያን ሀገር
    የራሱን ህዝብ ባርያ እያለ የሚጠራ

  • @gebremeskelwessen2536
    @gebremeskelwessen2536 6 หลายเดือนก่อน

    መምህራንማ አይፈልግም

  • @goitomtadesseferede2330
    @goitomtadesseferede2330 6 หลายเดือนก่อน

    "ፍትሐ ነገስት 318 ሊቃውንት ነው የጻፉት" ኣላለም ጠያቂው።ወይ ዘንድሮ ማንሰማው የለም።

  • @israelzewude3795
    @israelzewude3795 6 หลายเดือนก่อน

    መሪጌታ ye❤❤❤❤

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 6 หลายเดือนก่อน

    Meri Geta Ye Egziabher Tabot Nigist Saba Wede Ethiopia Ketemelesech 150 Amet Behuala Nigus Eyosias Sitebikew Nebere Tabotu Ahun Yalew Israel Wust Naw

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @dagnachewbelete2444
    @dagnachewbelete2444 6 หลายเดือนก่อน +1

    😍❤❤❤❤

  • @ፈገግ
    @ፈገግ 6 หลายเดือนก่อน

    ገብርዔልን ይህ ሰው በጣም የሚደነቅ ሰው ነው። 😞😔

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 6 หลายเดือนก่อน

    የዓቢይ ጾም ኣንደኛ ሰሙን በቤተክርስትያን ዘንድ ዘወረደ ተብሎ የሚታወቅ ሲሆን ጾመ ሕርቃል በሚል ብቻ መንጠልጠል ለምን ኣስፈለገ፧
    እዚህ ውይይት ላይ ያልገባኝ ነገር ካለ ጠያቂው ለምንድነው ራስህን መደበቅ የፈለገው፧

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 yeha Ye Zendo menfess be Eyesus sem Yewega!! Wegahu Be Eyesus Dem

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 6 หลายเดือนก่อน

      @@betelhembeyene6040 ምንድነው ምትይው፧😐

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 6 หลายเดือนก่อน

    መርጌታ ፅጌ በጣም ምሑር ሠው ነው

  • @madesign21
    @madesign21 6 หลายเดือนก่อน

    ለዩቲውብ ሽቀላ እንደሆነ 100% ማረጋገጥ ይቻላል😂

  • @gebremeskelwessen2536
    @gebremeskelwessen2536 6 หลายเดือนก่อน

    ሰው ፊት ያያል እግዚአብሔር ልብን ይመረምራል፣ጴንጤዎች ስለማታውቁት አትናገሩ ፣መርጌታ ጽጌ ሥጦታው አሰብ ምን እንዳደረገ ልቡ ያውቃል፣ ይልቅ ንስሐ ግባ በዚያ የሰራኸው ኃጢአት ነው ለክህደት አብቅቶሃል፣ ጠያቂው ኦርቶዶክስ መስለህ የምትጠይቀው ሰው ኦርቶዶክስ ከሆንክ አንተ ለምን አትታይም ድራማውን ትታችሁ፣ መርጌታ ጽጌ ስለ መርቆሪዎስ የተናገርከው ወይ አላወቀውም ትርጉሙን ወይ አላውቀኸውም ፣ እውነተኛው ፈራጅ ፊት ስትቀርብ ያኔ ትመልሳለሀ

  • @wediyohaness-jp8qt
    @wediyohaness-jp8qt 6 หลายเดือนก่อน

    ሽባ የሆንክመሪጌታ ነህ የክርስቲናን ታሪክ የማታውቅ ዶማ ነህ መስቀልን የምንተርከው እኛ ብቻ አይደለንም ጠንቋይ