ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ጌታን ሳላውቅ በዚህ ሰውዬ ባለማወቅ የተማርኩት ይቆጨኛል አሁን ስሰማው በጣም ጥልቅ ሀዘን ይሰማኛል የእግዚአብሔር ስም በተረት ተረት ሲቀለድበት ከሀዘን በላይ ነው።
ተባረክ ፖስተር ትዜ አፍርስ በጌታ ስም ይኸንን የአሮጊቶች የሚመስ ተረት በሠላም ነው ይሄ ሰውዬ የሚሠብከው አጣ ብሶበታል ፈጣሪ ይርዳው በእውነት አሣዝኝ ነው
እኔ የሚገርመኝ ሕዝቡ ነው ለሁሉም ንግግር ሳያዳምጥ እልል በማለቱ
ሃለማወቅ ነዉ ህዝብ እል የምለዉ ምክኒያቱ አእምሮ ተቆጣጥሮ ይዞዋል ጌታ ሆይ
እኒ አንተነህ የምታስቀኝ በጣምነው ልቢያዘነው እኒም ከዛሪ አራት አመት በፊት አንደዚህ ቆጭብዬስሰማ እልል ስልነበር ጊታ ደረሰልኝና አሰመለጠኝ እባካችሁ ለዝሂ ሕዝብ ፀልዮለት አትፈረድበት ወንጊል አያነብ ጊታ ይድረሰላቸው እንዳያነቡ ተበርዟል አያሉ ያደናግሯቸዋል ምህረት ያርግላቸው።
አሜን እንጸልያለን እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ዘርሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይውረሰው ለምልሚ❤❤❤
ተባረክ
እኔ የማዝነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ሀይ ባይ የሌላት አንድም እንኴን ለትውልድ የሚራራ አባት የሚገስፅ መጥፋቱ በጣም ከልቤ አዝናለሁ ጌታ ሆይ ሕዝብህን ታደግ ጨካኝ እረኞች ተጫወቱበት
ይሄ ሰውዬ ወንጌል በደረሰበት ደርሶ አያውቅም የተረት ትምህርት ቤት ነው ተምሮ የወጣው አይ ዘበነ እኔ የሚገርመኝ የአንድ የኦርቶዶክስ አባት የለም በቃ የሚለው 😢
Abat yamensarwen anawekem ena yeker baln❤❤
ትዜ ስለስላሴ ያለህ ትንተናን ብሰማ ደስ ይለኛል
ትዜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
GOD bless you and your family pastor ❤❤❤❤❤❤❤
ልዩ ሰው ነው። ጌታ ይርዳው
Amen Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
ትዜ ተባረክ
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ይድረስለት
God Bless U Pastor Tizitaw Samuel U are amazing Brother!
Keza chelema yawetagn geta akebrewalhu
ሰላም
Blessed
ተባረክልኝ
ሰው የተደገመበት መፅሀፍ ቅዱስ እዳያነብ ነው ካላነበቡ ስለማያቁ እልል ይላሉ ወንድም
እኔ ግን አልስቅም በጣም ሕዝቡን እንዴት እንደናቀ ነው የሚታየኝ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቸው
መፅሐፍ ቅዱስ ቢያነቡ እኮ እውነቱን ይረዱት ነበር ሰው ማንበብ አይፈልግም
Rip Ababa tesfaye Yteret Abat. Esachewn yemiteka Tegege
እኔ እማዝነው እደዚህ ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆነ ትምህርት ሲያስተምርና ሕዝብን ሲያስት ቤተክር ስቲያኒቲ ለምን ዝም እደምትል አይገባኝም።
ኦኦኦኦኦኦ አባ እባክህ በቶሎ ለወገኔ ድረስላቸው!! ተባረክ ትዜ ወንድማችን❤
Amen Amen
ያያየዘበነ የምናብ በሬ:
በርጊጥ አሁን ኢትዮጵያ በሬ ዉድ ነዉ ለዛ ነዉ😂😂😂😂😂 ወይ ዘበነ ንስሐ ግባ
Kezi yawetan amlak yemsgen
Amen Amen Amennn ❤️ 🙏
❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት እውርነት ነው። ጊታ ይድረስላቸው። ዘበነ መቼም የሚከፍለው ዋጋ ቀላል አይደለም። የእግዚአብሔር ቃል የሚተረትበት አይደለም።
እኔ እሚገርመኝ ድፍረቱ😢 በኢየሱስም ስም
የበሬ ትንሳኤ ምስጋናውስ ባልከፋ እረ የት እንግባ መቸ ነው ይሄ ነገር የሚያበቃው
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እኛስ የዳነው ያስቀናል ተረታቸው እነርሱ ግን ያሳዝናሉ በተለይ ምዕመኑ ፈጽሞ መጽሐፍ ቅዱስ አለማንበባቸው ያስታውቃል😢😢 አረ ተው የሚለው እንኳን አንድም አላየንም በእየግዜው ያዘንባል ተረቱን🙈
እረ እንደው ይሄ ዘበነ የሚባል ሰው እግዚአብሔር ይፈውሰው ! ምንም የሰው መንፈስ እንኳ ያለው ሰው አይደለም !
swywn asro megref new zmemalet ayasfelegm
እኔ ስለ ሰዎቹ አልፈርድም አለማውቃቸው ነው።
1
ዘበነ መቸነው ለመማር ብሎ የወሰደው ዕፀ ፋርስ ?
በብሉይ ኪዳን የተለያየ መሰወይት የምቀርበዉ እንስሳት ነዉ ፡፡ ስለዚህ በሬ ተነስቶ ምስጋና የምያቀርብበት ምክንያት የለም ፡፡ ስለዚህ ይህንን ወንድም ምንአለ በአካል ፈልጋችሁት ቢትመክሩት ፤
ልክ ነው ህዝቡ ተደግሞበታል ለዚ ነው በጣም የሚናደዱት ወጣቶቹ ለእምነታቸው ደም እንጠጣለን እንወጋለን እንሰዋለን ጳጳሳቱም አንገት ይዘን እንወድቃለን ይላሉ ኦርቶዶክስ ሴጣናዊ እምነት ነው ።
ወይኔ ህዝቤ ምንኛ አልታደለም 😢😢😢 በመንግስት አስተዳደር ይበደላል በሀይማኖት መሪ ይታለላል !!!! እባክህ ህዝቤ ላላውን ጣኦት ተዉና ወደ እግዛብሔር ብቻ ተመለሱ
ኧረ እባካችሁ ጌታ የሚቀበለው ምስጋና ከልብ ውስጥ ሞልቶ የሚፈስ ነው እንጂ እንዲ ህአይነት ተረት የጌታ ቃል የሚቃወመውአሳፋሪነው
አይ ትዚዬ 😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምን አይነት ጨለማ ነውጌታ ጨለማውን ይግፈፍላቸው
ምነው ባለ በሬው ምን ሆነሃል አትፍርም❤❤❤😂😂😂😂😂
ሰው ሲዋሽ ትንሽ አያፍርም 😢እኔ ጤነኛ አይመስለኝም
የህዝቡ እልልታ ኢሰያስ 44 ሙሉ ምዕራፉን ብያነቡ
😂 ግን ሰውየው ደህና አይመስለኝም ምን ይሻላል? ህዝቡን እያሳተ ነው።
😂😂😂😂😂
እኔን የሚገርመኝ ዘበነ አይደለም የሠዉ እልልታ ነው። ምናልባት back ground እልልታ ይሆን እንዴ እራሡ በሬው ለአብ ምስጋና ይገባል ለወልድ ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል አለ። ህዝቡ እልልል
ወይኔ ዘቤ ግን ተረቱን ትቶ ወንጌሉን ለምን አያስተምርም?
ተዝናኑበት❤❤😂😂😂😂
wendm tze yezebenen keldoch andlay llkekln.
Please መምህር ዘበነ የሄ የአብረሃም ታሪክ የትኛው መፅሀፍቅዱስ ላይ አመት ንዳለ ይንገሩን ??????🙏🙏🙏🙏🙏
ዘበነ ግን የማይዋሽበት መድረክ የለም ሰው እራሱ ምን ነካው እንዲህ መጫወቻ ሲያደርጋቸው
የሚያስተምረው ዘቤ አይመስለኝም ai ነው
ምን ይሰቀጥጠዋል እራሱ ስቶ ህዝቡን እያሳተ ነው
በሬው ካመሰገነ በኋላ ተበላ ወይስ አረገ?
እኔ ምለው ቅርብ ቤተሰብ የለውም ማለት ነው? እኔ ስለነሱ አፈርኩ🤔🙏
እዉነት የሳቃል 😅😅😢😂😊
ባለፈው መጽሀፈ ዶሮ ብሎ የዶሮ 12 ብልቶች የአስራ ሁለቱ ሀዋርያት ምሳሌ ነው አለ:: ሆሆሆ😂😂😂
ዘበነ ማለት የተጣመመና የተንጋደደ ማለት ነው ተጣሞ ትውልድን የሚያንሻፍፍ የተረት አባት እኔ የሚገርመኝ የህዝቡ መሰማትና መቀበል ነው እሰኪ እሱን አርደው ለስላሴ መሰዋት የቅርብ
ይህ ሰው ሊታዘንለት ይገባል! አይ ዘቤ!
እንደዚህ አይነት የተረት ተረት ሰዎች ናቸው ህዝባችን ወንጌል እንዳይሰማና እንዳይድን ጨፍግገው የያዙት ።
ዘቤ ጉዳዩ ሁሉ ከድግስጋር ነው ፊጋ በሬ ነው😅😅😅
Ye Ethiopia Orthodox teret new ye zebene becha aydelem ❌❌❌
ምን ነካበት ይሀ ዶክተር?????? የሚሰበክ አጥቶ ነው?? ህዝቡ እስከዚህ ድረስ ተደፍነዋል??? ወይኔ ህዝቤ የመጽሀፍ ቅዱስ እውቀት የለውአ!!!!!!!!
እውናት እያሱስ ለዝህ ሰውዬ እንዳ ሰኦል ሳኦል ሳኦል ለምን ታሳድደኛለህ ብሎ ይጋላጥለት
🤔🤔😢😢😮😮😀😀😅😅
ከመጽሐፍ ቅዱስ የተፋታ ጥርቅም እኮ ነው ፡፡ አያነቡ ፡ወርሰው ነው ሀይማኖቱን፡ ታድያ ምኑን አውቀው ይመርምሩት ወዳጄ? እልል ይበሉ እንጂ
ትዜ ሳቅህ ያስቀኛል ! ሰው ሳይሰማ ዝም ብሎ መጮህ ብቻ ! እውነት የሆነው ኢየሱስን አላወቁትም በምህረቱ ያግኛቸው !!
አይ ዘቤ ምን ይሻላል
😂😂😂❤
እኔ እኮ የሚገርመኝ እልልል የሚለው ህዝብ ነው 😂
በስተህዋላ ያሉት ቄሶች የገረማቸው ይመስላሉ።
ታድያ ኮሜዲዘቤ ለ እሱ ያልተጨበጨበ ከ እሽቱ ሚለየው አኮ አይከፍሉም በነጻ ሰልሆነ በደንብ አልልልልልልል ይበሉ አንጂ 🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️ከ አውቀት ነጻ
አሁን አሁን ዘቤ በጣም እያዝናናኝ ነው። ትምህርቱ ሁሉ "በሬ ወለደ" ስለሆነ የሚያምኑት ጥቂቶች ናቸው። የሚያሳስበው መጽሐፍ ቅዱስን እውነት በሚመስል ሀሰት እያጣመሙ ያሉት ደረቅ ውሸታሞች አኬና አቡ ናቸው።
😂😂😂❤❤
ከዬት ነው ግን የምያመጠው😂😂
ማሻ አላ ለዘበ ተረት
ቆጨኝ ኦርቶዶክስ የነበርኩበት ጊዜ 😒😒😒😒
የዘቤ በሬ 😂😂😂😂😂😂
የኦርቶዶክስ ተከታዮች ክርስቲያኖች ከሆኑ ለምን ከተረት አይርቁም።ለምን ክርስቶስ የሆነውን ኢየሱስን አያመልኩም ?ይገርማል ጌታሆይ የልቦና አይናቸውን አብራ ።
🤭🤭🤭😕😕😕
😂😂😂😂
ህዝቡ ያሳዝናል ምንም እንደማያነብ ነው
አይ ዞቤ እንዲህ ወርደህ ተዋርደህ የተረት አባት ሆነህ ቀረህ እግዚአብሔር ወደ ልብህ ይመልስህ ብዙዎችን አስተሃል ቤተ ክርስቲያኒቱ የማታውቀውን ኮተት እያመጣህ ትደፋብናለህ
ኣያፍርም እንዴ ዘበነ ትንሽ ይሉኝታ የለውም ወይስ ህዝቡ መሃይም መቁጠሩ ነው
እረ በኢየሱስ ስም😂😂😂😂😂😂
በቃ የሰፈር ሴቶች ግን ነጠላ ለብሰው ተኮልኩለው እልል ብቻ ነው ?
😂😂😂
የዘበነን ተረት እስቲ ሰብሰብ አድርገህ ልቀቅልን
ምነው ከእንስሳት ተዋጽዖ አልወጣ አለ ዶሮ እንቁላል በሬ አህያ 😂 ትምህርቱ የፈለሰው ከኤልፎራ ነው እንዴ??😂
This is misleading the people and encouraging them to worship animals.
የደን እና ዱር አራዊት መንፈስ 😂😂
ዘበ ቤ የተመረቀው በውሸት ትምህርት
ዘበነ እኮ ጤነኛ አይደለም
Ye Zabane bare....😂😂😂😂

ዘቤ ጉዳዩ ሁሉ ከድግስጋር ነው
ፊጋ በሬ ነው😅😅😅