500 ቢሊየን? ወይስ ወፈፌዎች?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 54

  • @yegledemissie9469
    @yegledemissie9469 9 หลายเดือนก่อน +9

    የጌታ ስም መነገጃ መሆኑ በጣም በጣም ያሳዝነኛል 😊😊

  • @Sola_mezmur
    @Sola_mezmur 7 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢 ጌታ ሆይ ይቅር በለን። አሜን!

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 9 หลายเดือนก่อน +6

    አልሰማ ያለ ህዝብ አገሪቷ ለአመት የምትበጅተውን በጀቷ ባንክህ ገባልህ ሲባል አሜን ይላል። እውቀት የሌለው ደፋርነው።

    • @liya5015
      @liya5015 8 หลายเดือนก่อน +1

      አገሪቷ እራሱ ይኼን ያህል ብር መበጀቱዋን እንጃ

    • @Jesus316saves
      @Jesus316saves 6 หลายเดือนก่อน

      @@liya5015 ልክ ብለሀል

  • @natnaeltesfahun7780
    @natnaeltesfahun7780 9 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ይገጽጻቸው። እግዚአብሔር ወንጀል አይተባበርም ፤ መንደሩ ላይ የለበትም።

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር የወንጀለኛ ተባባሪ አይደለም😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 9 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን በሰላም መጣህ ጋሽ ዘሌ

  • @dudum9358
    @dudum9358 9 หลายเดือนก่อน +1

    Egziyabher yebareki wondem zelalem tegaw yebezalih 🙏🙏🙏

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 9 หลายเดือนก่อน +2

    ድህነታችን የማንም መቀለጃ አደረገን😢

  • @tsige1807
    @tsige1807 8 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት እብደት

  • @user-wk2yh8ks8p
    @user-wk2yh8ks8p 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሉም ድራማ እንደሆነ ያስታውቃል።

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔኔኔኔኔ የእግዚአብሔር ምህረት

  • @EndashashSeid
    @EndashashSeid 9 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN GETA EGZIABHER YBARKH

  • @meazahaile4588
    @meazahaile4588 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽ ዘላለም አልፎ አልፎ እከታተልሀለው በተለይ መፅሐፍ ቅዱሣዊ ትምህርቶችህ ላይ ዛሬ አንድ ነገር ልጠይቅህ ወደድኩኝ ገንዘብ የሐጢያት ሥር ነው የሚል ጥቅስ ልጆ እያለሁኝ ተምሬ ሁሌ በ አይምሮዮ ይመጣል በተለይ በአሁን ሠአት ሠው ቤተክርሥትያን የሟሄደው ስንት ብር ታገኞለህ ተብሎ እንዲሠማ እስኪመሥል ነውእባክህ ከቻልክ ከመፅሐፍ ቅዱሰ ጋር አያይዘሕ ስለ ገንዘብ መፅሀፍ ቅዱሰ ምን እንደሚልvideo ብትሰራ እኔም ሌላም ሠው እንማርበት ነበር

  • @sbro-ul7bi
    @sbro-ul7bi 9 หลายเดือนก่อน +4

    ይቀልዱበት እሄንን ሕዝብ

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ay miracle 😢😢😢geta hoy tol na

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 8 หลายเดือนก่อน

    ያንተ ፕሮግራም ጥሩ ነው ቤታችን እናጽዳ ነው፡ ሌላው የኦርቶዶክስ ድስት ሲያማስል እየዋለ ድስቱ እያረረው ነው።

  • @marticool8700
    @marticool8700 9 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ጭሮ😂😂😂😂😂😂

  • @hirutkifetew4504
    @hirutkifetew4504 8 หลายเดือนก่อน +1

    Weye gud

  • @chaliaman9625
    @chaliaman9625 9 หลายเดือนก่อน +4

    How do People take these so called 'Prophets" seriously? Like How?

  • @ጽዮን-ሰ9መ
    @ጽዮን-ሰ9መ 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 9 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ድሩዬዎች ጨካኖች እግዚአብሔር የማይፈሩ ሰውን የማያፍሩ ናቸው

  • @AmanuelAyele-k3y
    @AmanuelAyele-k3y 2 หลายเดือนก่อน

    ሚያሳዝኑኝ ውስጥ ላይ አሜን ሚሉት ናቸው 😢😢

  • @maranatha391
    @maranatha391 9 หลายเดือนก่อน +3

    እውነትም ወፈፌ😂

  • @tadeltadel-wr9nx
    @tadeltadel-wr9nx 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ እብድት አምስት መቶ ቢሊየን ሳይሰሩ መመኘት

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ እኮ የሚያስቁኝ አሜን የሚሉት ናቸው😂 ።ከፋብሪካ እንደ ወጣ ሳሙና ሁሉም አንድ አይነት ዘገምተኞች መሆናቸው ይገርማል።የማስተዋል እና የጥበብ አባት እግዚአብሔር አይምሮአቸውን ይክፈትላቸው።

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 9 หลายเดือนก่อน

    የምን ጉድ ነው በናዝሬቱ😢 የገንዘብ ጥማት😢 ጌታ ይገስፃችሁ የዚህን ዘመን ነቢያት ነን ባዮች😢

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 9 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ባክህ ዠቅ ብለህ ስራ ክክክክክክክ ያልሰራዉን ከት ይለቀቃል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ ኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር ይገስጻችሁ አቦ

  • @ሰሚርዮሐን
    @ሰሚርዮሐን 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዘመኑ ቀርቦአልና ፣ ቅዱሱ ወደፊት ይቀደስ፣ እርኩሱም ወደፊት ይርከስ:: !!!!!!!

  • @mikiyaskiros7491
    @mikiyaskiros7491 8 หลายเดือนก่อน

    500 ቢሊየን ሊያገኝ ይችላል:: ከዚህ አለም ገዥ ጋር ከተጣመሩ ክፉ መንገዱንም ከወደዱ: እንዴት አይለቅላቸው:: ጌታችንንም ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይህን ሁሉ ሀብት እና ስልጣን ሰጥሀለው ብሎት አልነበር!

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix 9 หลายเดือนก่อน +3

    GETA yigetsetsachewu

  • @derejeteshome5269
    @derejeteshome5269 9 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 6 หลายเดือนก่อน

    እንዴ በሰው ቼክ ላይ መፈረም ይቻላል እንዴ? ባንኩስ በምን አግባብ ያስተናግደዋል? 🤣🤣🤣🤣

  • @andualem8542
    @andualem8542 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጠንቋይ ለራሱ አያውቅም እንደምባለው ለራሱ ሳይኖረው እንደት ለሰው እንድኖር ያረጋል?

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 9 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነህ ፣ እኔ ራሱ ለምን ለራሳቸው አይጠነቁሉም የምልበት ጊዜ አለ። ጭርጭስ ብለው ጉርጓድ ተቀምጠው ሰውን ሚልዮን ትወስዳለህ የሚሉ ናቸው።

  • @mulukenalemayehu2207
    @mulukenalemayehu2207 9 หลายเดือนก่อน

    በህግ እንዲጠየቁ ቢደረግ መልክ ይይዝ ነበር

  • @habtehamara9357
    @habtehamara9357 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሼ ዘሌ; ገና ብዙ እናያለን

  • @Ethio-Talent
    @Ethio-Talent 9 หลายเดือนก่อน

    እሱም ተከታዩም ጀሌ ምንም ቁጥር አያውቁም
    ይህ ገንዘብ እኮ አንድ አንድ ሚሊዮን ለአምስት ሺ ህዝብ ቢታደል ሃብታም ያደርጋል ።

  • @hirutkifetew4504
    @hirutkifetew4504 8 หลายเดือนก่อน

    Wofefe ayasatachehu

  • @essayskassa6079
    @essayskassa6079 8 หลายเดือนก่อน

    Tefogagere

  • @ana8712
    @ana8712 9 หลายเดือนก่อน

    ye egzeabhare seme be endezhe honeta mankosheshachehu yasazenale. laldane hezebe enkefate selehonachehu ferde yehonale bekerbu. eyesus geta newe bekerbu yemetal ferde yesetal

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 9 หลายเดือนก่อน +2

    ያስቃሉ ወይ ምኞት ሀጥያትን ትወልዳለች ያለዛ ሌባ ቀማኛ ዉሸታም ሆናቹህ አሜኬላ ላይ የበቀለ ዘር ሆናቹህ ትቀራላቹህ ብር የሚገኘዉ በትንቢት ሳይሆን ስራ ስሩ የእጃችሁ ስራ ይባርከዋል የለት እንጀራችንን ስጠን የሚለዉን ጸሎት የዘነጋ ትዉልድ አንተ ትዉልድ በተሰጠህ መዳን ብትደነቅ ይሻልሀል እኔስ የሚያስደንቀኝ እራሱ እግዚያብሄር ብቻ ነው

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 6 หลายเดือนก่อน

    የለቀሳችሁ ዘመን ያባቃል 🤔🤔🤔

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 9 หลายเดือนก่อน +1

    Shame!

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወንጀለኛ ተብዬ ገብቻለሁ ትላለህ?አንተ እኮ ገና እስር አልበቃህም ዛሬም ወንጀል ትሰራለህ? እኔ የሚያናድደኝ ታላቁ አምላክ እግዚአብሔር በነዚህ ሰዎች ምክንያት መሰደቡ ነው

  • @etabezahuteshome3397
    @etabezahuteshome3397 9 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ጠንቋይ ቤት ነው አሁን ይሄ ምን ይባላል አልቀረብህም 😡😡😡😡

  • @mesydelecha6223
    @mesydelecha6223 8 หลายเดือนก่อน

    ይህንን ሰዉዬ በስው ቆጥረህ ለእሱ ቪድዮ ትሰራለህ ዘልዓለም።

  • @mykingisJesus.
    @mykingisJesus. 9 หลายเดือนก่อน

    prophecy is no play toy

  • @animallife8337
    @animallife8337 9 หลายเดือนก่อน

    ጥንቆላ ነው ይህ!

  • @FancyGT_
    @FancyGT_ 9 หลายเดือนก่อน

    Stop your drama and go read the Bible!!! Stop envy the name of Jesus!!