bro ye zarew video betam new des yemilew , bro ante malet lene youtube indjemer yaderekegn ante ne ,ahun youtube jemire teru wutet eyayewubet new kalamenkegn channelen temelket. thnak you bro you are my hero.........................
Thanks abate ene ye 10gna class temari negn ahun video editing ena graphics design eyetemarku new ye 3 wer course new ena lk endante you tube lay mesrat efelgalew ke fetari fkad gar
እኔ 2 አመት ደክሜያለው ግን አሁንም ተስፋ አልቆረጥኩም።ሰሞኑን የለቀቅኩት ቪድዮ 17000 ሲታይ ተስፈዬ ለመለመ❤❤❤
ሀይማኖቱን ትተህ ሌላው ላይ ስራ
@ANIMALSTV-Dog እሺ ወዳጄ🙏🙏🙏
Bertalgn bro gebche ayichewalew mitlkachew videoche des yilalu ewnt
@@MiftaTeka 🙏🙏🙏በጣም አመሰግናለው
Bizu view yagnahawu topic lay bedenb sirabat
ዛሬስ በእውነት ልጄ የተቆጣኝ ነው የመሰለኝ። እግዚአብሔር ይስጥህ።እንዲህ ካልወዘወዝከን እኛ አበሾች ፍፁም አንነቃም።
እራሴ ላይ መቀለዴ አሁን ገና ነው የገባኝ አመሰግናለው ወንድሜ 🎉🎉
አነደማመር ማሬ ❤❤
እንደማመሪ
ደምሩኝ
እንደማመረ ጋይስ
@@umuevanaevanaእኔ አረጊሻለሁ አንችም
እኔ ዩቱቤ ሶስት አመቱ ነው ከአንድ ወር በፊት ነው 10ሺ ብር ነው የከፈለኝ ግን አሁንም ተስፋ አለኝ አሻሽዬ በራሴ ስራ ለመስራት እቅድና አላማ አለኝ ከብሩ የበለጠ አእምሮዬ በአስተሳሰብ ብዙ ነገሮች እንዳውቅ እረቶኛል
እኔስ ደከምኩኝ ግን ተስፋ አልቆርጥም 2 አመት አለፈኝ እስኪ ቤተሰብ አበረታቱኝ !!
ok እራስ ላይ መቀለድ ገናሁን ገባኝ አመሰግናለሁ ወንድሜዋ🎉🎉
የተባረክ ልጅ ነህ አላህ በእውቀቱና በጥበቡ ይርዳህ ያሳድግህ
አረ አረ አበረታቱኝ ምንም አይከፈልበትም 2kአስገቡኝ Please 😢😢😢😢
መልስ
1000 asgebuny musilmochii be allh orthodox be maramii 😢😢😢😢😢😢😢😢
ደምሬሀለው ደምረኝ
@@Fayrouzz-r8q ደምሬሻለው ደምሪኝ
nice speech🎉 keep teaching youtube
ምስጋናዬን መቀበል ያለብህ አንተ ያልከኝን ነገር ስተገብር ነው ። 8:49
እኮ ምን?
ተስፋ ሳልቆርጥ ህልሜን ማሳካት 10:13
አረ በአግዚአብሔር ሰማ ተው አርዱኝ በፈጣሪ ተው አርዱኝ አኔ በጣም በጣም ችግር ላይ ሆኝ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲
@@EdenTerfeምን ሆነሻል፧
Good Advice
አንዳንዴ እንደዚ ነጭ ነጯን የሚናገረን ሰው ያስፈልገናል 🙏🙏
ትክክል ቅን ነው።
ወንድሜ እናመሰጋናለን
ጀግና። ልክ ልካችንን ነገርከን።
እናመሰግናለን ጌቾ
bro ye zarew video betam new des yemilew , bro ante malet lene youtube indjemer yaderekegn ante ne ,ahun youtube jemire teru wutet eyayewubet new kalamenkegn channelen temelket. thnak you bro you are my hero.........................
ኑርልን ወንድማችን❤❤
በጣም አሪፍ ወንድሜ እንዲ አይነት ቅንነት እና ሰውን ሰርቶ እንዲለወጥ ማድረግህ በጣም አሪፍ ነው እና እስኪ እኔ አሁንላይ ዩቱብላይ ሰርቼ ለመለወጥ ዝግጁ ነኝ አግዘኝ ብሮ
በጣም እናመሰግናለን እናሳካዋለን☺️
ጌች ከአንተ አንድ ነገሪህን እወድልዋለው እሱም በእኛ ላይ ያለህ ተስፋ እኛ ተስፋ እንዳንቆርጥ ትልቅ አስተዋፆ አድርገሀል እኔም TH-cam ለመጀመር ወስኘለው በአንድ ነገር ብቻ እየተቸገርኩነው እሱም content መምረጥ ነው please geche help me with that
በጣም አመሰግናለሁ
ይቅርታና ወዳጄ "በቃ በአካል ባልመጣም እኔም ቢሮ እንደመጣው ልጅ ነኝ ----ምኞት ብቻ..... No Hard....Work ....እግዚአብሄር ይባርክህ ብሮ🎉🎉🎉🎉
ብሮ ትክክል ነህ እኔ በተከታታይ ለ3 ሳምንት የራሰን ቪድዮ ስጭን ቻናለ አድጎ ነበር አሁን ደሞ ቆመ🎉🎉🎉
እናመሰግናለን በጣም
Let go bro🎉🎉🎉
እኔ እስከመጨርሻው እለፋለው Promise Bro
My Legends🎉🎉🎉🎉!!
💪
እግዚአብሄር ይስጥህ።በእውነት የአንተጠንከር ያለ ግሰፃ ወገቤን አስሬ ወደዩቲዩብ እንድገባ ገፋፍተኸኛል እና እንደምታግዘኝ ተስፋ አደርጋለሁ።
ልጄ በርታ በትክክል❤❤❤❤❤❤
Thanks abate ene ye 10gna class temari negn ahun video editing ena graphics design eyetemarku new ye 3 wer course new ena lk endante you tube lay mesrat efelgalew ke fetari fkad gar
ወንድሜ ጎበዝ ነህ ዩቲዩብ ላይ መንቀሳቀስ በጣም እፈልጋለሁ ከከፈትኩት 2 ዓመት አልፏል ምንም አልሰራሁበትም ነበር 20 ሰብስክራይበር ነበር ያለው ሰሞኑ ያንተን ምክር አይቼ የራሴ ስራዎች በተከታታይ ስለቅበት 400 ሰብስክራይበር ልገባ ነው ሰሞኑ የሰብስክራይበር እድገቱ ቀነሰ ምን ይሆን ችግሩ ሴቲንግ ላይ ስህተት አለ ይሆን
ኣራት መቶኛ ሳብስክራይበርህ ሆኛለው፡ ጎብዝ።
የቅጥር ስራ አፍንጫየ ላይ ደርሷል በተለይ customer service የሰለቻል... እኔ ግን ስልክ ከገዛው በዃላ እጀምራለው አሁን ያለው ስልኬ storage አስቸግሮኛል
Really!! I appreciate you!!!!
በውነት በጣም ጥሩ ምክር ነው ወንድሜ እናመሰግናለን
Thanks 🙏🙏🙏🙏
Very very thank you bro❤️🙏
ቢሮአችሁ የት ነዉ ጌቾ በአካል መምጣት እፈልጋለሁ አንተ ጋር። ብታምን ባታምንም still know ቻናልክን እከታተላለሁ ከጀመርክበት ጊዜ አንስቶ.. you are so great man.
Hawassa central grand mall
በጣም ❤❤❤
Thanks for everything Short TH-cam video lay copy right alew
😢😢ብዙ ተስፋ ያስቆርጣል
Thank you❤❤
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ሳብስክራይብ እያደረግን ወንድሞቼ እመልሳለዉ🙏🙏🙏🙏🙏
ደምረኝ ደምሬሀለው
Amazing advise gech betam eyanesasahegn nw berta eyserahu nw watch hour nw mekergn semola enegenagnalen
Thank brother 🙏👍
ተባረክ ጌቾ
ጌቾ እኔ ዘንድሮ ነው የጀመርኩት አንተን ሰምቼ ሰው youtube አሰንዲሰራ በጣም ትለፋለክ ብዙ ትነግራለክ እኔ አሁን ለይ 2 ቻናል ሰራለው ከ40k በላይ ሰራለው በናንተ በኩልም 2 ቻናል ሽጫለው እና አሁን ላይ አሪፍ life ላይ ነኝ አመሰግናለው ከዘገየ ነው ግን የነቃውት
Thank you ❤
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ❤
አረ በደንብ ተቆጣን you're our brother
ጌች በጣም በርታልኝ ወንድሜ
Thank you!
Abo betam betam betam enamesegenalen ewntun minager youtuber only you❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thankyou so much
ለመጀመሪያ ጊዜ መሰለኝ ያየዉህ ተመስጬ ነዉ ያዳመጥኩህ በእዉነት በሂወቱ ላይ እንደኔ የቀለደ ሰው አይኖርም የምር🙁
Very good 👍
Thank you so much bro really.
አንተኮ ምርጥ ነህ ወላሂ❤❤❤🎉
ደሚርኝማ
Yemer betam new motivate yaderegege
Jegena maneye❤🎉
Thank you bro yante content betam iwedalewu.
enamesegnalen hula tebkhalew
Btkkel thank you
እናመሰግናለን እኔ ሁሌ ቪድዮ እለቃለው አይታይም ስንትአመቴመሰለክ እስኪመላበለኝ
አበረታታኸኝ አመሰግናለሁ❤
ደምሬሀለው ደምረኝ
ትለያልክ❤❤❤❤❤❤
faceless begemer min telalhe gech?
thanks dear. ❤❤
Yes of course you are right!
You right ❤🎉
ጌች ምክሮችህ በጣም ይመቹኛል እና አድናቂህ ነኝ ይቱብ ጀመረያለሁ በሰደት ነኝ ያለሁት ግን ቤቴን እይልኝ ታምኔል ወዘት ነገሮችን እይተየሰ ❓❓
TH-cam መስራት ፈልጌ ነበር 2Step verification እምቢ አለኝ 😢😢😢
Amesgenalehu ❤
ጌች መቼም ሳላደንቅህ አላልፍም 👌
Yme bro thanks ❤
So true ❤️
Exactly❤
10qu very much 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ንግግርህ በጣም ሞራል አለዉ እናመሰግናለን እኔ እዴት እደ ማድግ ሳስበዉ😢
thank you yewnet
በምን ቃል ልግለጥህ ሸኩራንወንዲም ምረጥ ትምህረት
thanxs bro
ተኮክል የኔልዩማር❤❤❤❤በርታአላሆይጨምርልህ😊
enamesegenalen bro
Getch plz be tele hi belegn betam new sifeligik yeneberew
Selam wandime barta
እናመሰግናለን
❤
🙏respect
አመሰግናለሁ በጣም
ጀኛዬ
thxs my brother
ቆይ ምን እንደምልክ አላቅም ብሮ አላህ ይጨምርልህ
Jegnaneh❤❤❤❤❤❤❤
ስለ Gemini app ስራልን ወንድሜ ጥቅሙን አና ጉዳቱን ብትነግረን
Thanks enem tekelakyalehu
Thanks gech
👏👏
ዱላምያንሰናል bro❤❤❤❤
ኣመሰግናለሁ ወንድሜ ከዛሬ ጀምሮ ከልቤ ወደድኩህ
Thank you lela kal yelegnem
ጀማሪ ነኝ እንተጋገዝ🎉
ደምሪሀለው ደምረኝ
መልስ
Amesegnalew wendme bertalgn🎉
baxam tamachahegn bro