የግድያ ሙከራው የከሸፈበት ተዓምር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ต.ค. 2024
  • #Ethiopianews #Abiyahmed #Hasabmeda

ความคิดเห็น • 120

  • @simretermias3681
    @simretermias3681 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አስገራሚ ነዉ አንተም ይህንን ፕሮግራም በማዘጋጀት እዉነትን በመግለጥህ እናመሰግናለን እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @elizabetmulatu4385
    @elizabetmulatu4385 3 ปีที่แล้ว +16

    ጀግናው መሪዬ , ሺህ አመት ንገስ !!!!!!!!
    የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ

  • @brutawithabtesilassie5428
    @brutawithabtesilassie5428 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሄር የኢትዮጵያ አምላክ አይለይ እጠብቅህ::

  • @hiwitefera9301
    @hiwitefera9301 3 ปีที่แล้ว +20

    የሚገርም የሚያስቀና ትህትና ነው!!! እስከዛሬ የረዳህ እግዚአብሔር ለነገም አስተማማኝ ነው። thank you hasab meda keep coming!

  • @ganetganet3217
    @ganetganet3217 3 ปีที่แล้ว +9

    የሀሳብ ሜዳ አቅራቢ እናመሰግናለን እንዳተ ያለውን ያብዛልን እውነት የሚናገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍❤

  • @emeba951
    @emeba951 3 ปีที่แล้ว +3

    አብያችን ጀግና ! ይህ መታደል ነው ፡፡ ሌላ ምንም የምለው የለም !

  • @eeee4817
    @eeee4817 3 ปีที่แล้ว +5

    አበይ አህመድ አሊ ለዘላለም ይኑር ሽአመት ይኑር

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው የሚገርመኝ አቀራረብክ ነው

  • @getachewtesfaye2046
    @getachewtesfaye2046 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Hasab Media.

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 3 ปีที่แล้ว +7

    Abichuye yene jegina geta kekifu hulu yitebikewi 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹❤❤❤

  • @burteasossa1877
    @burteasossa1877 3 ปีที่แล้ว +16

    አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤

  • @saronkebede8938
    @saronkebede8938 3 ปีที่แล้ว +7

    Dr.Abiy is humble unique caring understanding smartest always believe in peace and love wise man intelligent unreplaceable Ethiopian leader. His vision will takes us far 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @getachewtesfaye2046
    @getachewtesfaye2046 3 ปีที่แล้ว +4

    God Bless him.

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 3 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ተረፍክልን አሁንም ትረፍልን የኔ አባት

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 3 ปีที่แล้ว +10

    የምወደው ሰው ታሪክ አይሰለችኝም በጭራሽ

    • @fatumagelato
      @fatumagelato 3 ปีที่แล้ว

      Tirsityee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wedddd ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 3 ปีที่แล้ว +4

    God has a mission to accomplish through him
    that He preserved his life from many tragedy.
    Praise God for him. I pray may God continue to protect him.

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 3 ปีที่แล้ว +10

    አር ጠላት ሀይል የለውም እሱን ሊያጠፍ የሚታመንበት ጌታ ለክፉ እጅ አሳልፎ አይስጠውም

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋው አቀራረብህ ይማርካል ይሄንን መልካም መሪ ስለሱ እውነት እውነትዋን ስታቀርብልን በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን ለ አቢቹአችን አንተንም እናመሰግንሀለን። ከስንት ፈተና አልፎ አገርን ሊያተርፍ የተነሳ ቆራጥ መሪ!

  • @mohammedseid6342
    @mohammedseid6342 3 ปีที่แล้ว +17

    አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቀው ያረብ

  • @amanuelhawi4767
    @amanuelhawi4767 3 ปีที่แล้ว +10

    ከባድመ ከቦንብ ጥቃት የተረፈው የጌታ ደም ጋርዶት ነው አሜን

  • @yohannesgena3929
    @yohannesgena3929 3 ปีที่แล้ว +2

    Dr abyei God is your shepherd keep up

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 3 ปีที่แล้ว +5

    tanks you mohamed 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻❤❤❤❤

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 3 ปีที่แล้ว +5

    ስላም ይህ አሁን የምታሳያት የገነቴን ነገር በእይወቴ የምወደው ቤኖር ይህንንለዘላለም ነው የማስቀምጠው ለልጀ ልጆችንም አሳያችዋለሁ ለታሬክ ከዜህ እንዲማሩ ፍጥረት ማለት ስው ማለት እንደ ዶከተር አብይ ትምህርትን እንዲወስድ ደግነት እራስን ዝቅ ማድረግን የአፍሬካ መሬ በተለይ እንካን እንደዜህ ሌያደርጉ በጣም ነው ቃላት የለኝም

  • @Bombaclat1324k
    @Bombaclat1324k 3 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማል

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 ปีที่แล้ว +3

    God Who gave ABYIE for ETHIOPIA is faithful to carry him to the End! We 💕 ETHIOPIANS love you and praying so that God ALMIGHTY give you power of Decerning heart,mind,soul!

  • @MrFikremariam
    @MrFikremariam 3 ปีที่แล้ว +4

    ከክፉዎች ዓይን ያውጣልን፡፡

  • @tarikalemu6760
    @tarikalemu6760 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you🙏❤🙏

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤ABIYACHIN ABIYACHIN that is why I stand with him! Love ABIY ABIY ABIYACHIN 😘😘😘

  • @mohammedseid6342
    @mohammedseid6342 3 ปีที่แล้ว +22

    ሰውየው ገና ብዙ ተዓምር ያሳየናል

  • @zainabamd7226
    @zainabamd7226 2 ปีที่แล้ว +2

    አብቹ የኛ ጃግና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ💛💛💚💚❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mesfinbweldetensae
    @mesfinbweldetensae 3 ปีที่แล้ว +11

    ደግ ሰው ቢወራለት የማያልቀው አብይ አህመድ

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 3 ปีที่แล้ว +8

    He is an amazing human being!
    I don't care if he can or can't be the next pm or president. I just want him to be safe and continue living his life.

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 3 ปีที่แล้ว +10

    Abichuuu kenyaa nuuf jiradhuu💪🏻❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @fatumagelato
    @fatumagelato 3 ปีที่แล้ว +4

    Sel Abbichuu 24 sat besam atgbm
    Abbichuu yena jagena ❤❤❤❤❤❤

    • @hanagemeda8020
      @hanagemeda8020 3 ปีที่แล้ว

      Melkam betseram lesltan ruwachochu anten kemegdelena kemasgedel kemawredene kemesdeb wedehwala aylum ante babejajehewu betemengest wegen lewegen eyagachu eyagadelu beseltan lemekonatet eyerotu newu Egzeabeher bekenfochu yegardewu esti lemehonu be ethiopia hezb man wekelachewu?beyegezewu tenestewu awukilihalewu bemalet mabetabet yeh hulu lesemena leseltan yegermal Geta letelatochu asalefo aystewu

  • @sadasahlu3604
    @sadasahlu3604 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅን አሳቢ ስለሆነ ተኮል ስለማያስብ ደግስለሆነ ለናቶች አሳቢ አዛ ስለሆነ ፈጣሪ ይጠብቀዋል ገዳይ ስላሆነ ፈጣሪብቻጅ ማንም አገለውም ለዘላለም ይገስልን

  • @adanuadugna8251
    @adanuadugna8251 3 ปีที่แล้ว +2

    ABICHOOO EKUN GETAA ATERAFEKY❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

  • @girmagirma2313
    @girmagirma2313 3 ปีที่แล้ว +1

    GOD BLESS YOU AND ETHIOPIA !!!...

  • @keenyalolaanwaaqa4215
    @keenyalolaanwaaqa4215 3 ปีที่แล้ว +2

    Waaawww Abbichuyyee yene qonjoo jagnaayee

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 3 ปีที่แล้ว +12

    "LET YOUR LIGHT SO SHINE BEFORE MEN,THAT THEY MAY SEE YOUR GOOD WORKS,AND GLORIFY YOUR FATHER WHICH IS IN HEAVEN." THAT YOU CAN ON HIM .

    • @CHRIST-Anchord
      @CHRIST-Anchord 3 ปีที่แล้ว

      Amennnnnnnn! Thousand times!

  • @apoloteni6249
    @apoloteni6249 3 ปีที่แล้ว +1

    Fetari yibarkew ! Enidegiziabiher Yale gin manim yelem!!!

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe6867 3 ปีที่แล้ว +3

    100%Tikikil Degenet.🙏🙏🙏 Amen Amen Amen.

  • @kedirmohammed-aman461
    @kedirmohammed-aman461 3 ปีที่แล้ว +3

    Allah will keep you from the betrayals, do not worry our hero, honest and passionate leader!!!

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 ปีที่แล้ว +5

    አንዳንዴ ሰለ ሰውየው ይህንን ሰሰማ ምነው በዚህ ብሩህ ጭንቅላቱ ፓለቲካን ትቶ ወደ ምርምሩ ቢመለሰ ለሐገራችን ብዙ ተአምር ይሰራ ነበርእላለሁ።ከመሞት መሰንበት።

  • @fatumagelato
    @fatumagelato 3 ปีที่แล้ว +5

    Abbichuu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterbelay3218
    @asterbelay3218 3 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwww machemii abbachuu menemi ayewenemi hulemi faxarii badamuu shafenotalii abachuuu ya abba gada lijii abbachuuuu

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይግርማል

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 3 ปีที่แล้ว +6

    እድሜህ ይርዘም አንተን የሚያቆሽሸህ ወይም በክፋት የሚያነሣህ ኪዳነምህረት ካንተ ገር ትሆን

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 ปีที่แล้ว

    That was a fantastic story and thank you for sharing. ❤️
    One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed Only. ✌️🙏❤️

  • @amenatedres3308
    @amenatedres3308 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላምሀሳብሜዳችን

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 ปีที่แล้ว +1

    ABITCHU 🇪🇹 ABYIYACHIN!!

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 3 ปีที่แล้ว +1

    ABIY FIKIRR!!💚💛❤

  • @adanuadugna8251
    @adanuadugna8251 3 ปีที่แล้ว +1

    Hasab meda Thank you

  • @tsigekasaye5960
    @tsigekasaye5960 3 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegenalen betam

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 ปีที่แล้ว +5

    አፌ ቁርጥ ይበል አሉ፣እማማኑሪያ።ከተአምሩ የሐሳብ አቅራቢዎችን አቀራረባችሁ።ጣመኝ ድገመኝ ያሰኛልና እንጠብቃለን።በርቱ።

  • @lbbahluali9166
    @lbbahluali9166 3 ปีที่แล้ว +22

    አንተንም እደ ዶር አብይ ወድኩህ የምታቀርበው ወርቅ ወረቅ ፕሮ ግራም ነው ያሳብ ሜዳ በርታ አላህ ከቅኖች ጋር ነው

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile499 3 ปีที่แล้ว +4

    Wow endet lib yenekal ! Abichu Ante yetebarek neh yekifuwoch mignot Ayagegneh!

  • @sarinahile1150
    @sarinahile1150 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱጦታ ነው አብይችን ኑርልኝ

  • @grandfor9019
    @grandfor9019 3 ปีที่แล้ว +2

    Namnii kanii egamuu cala kanii wandhii egutuu calaa homaa hin ta'uu amasii umrii dheraa isafi haa kenuu 🇪🇹🇪🇹💓🙏💪

  • @AbelmesfimAsefa
    @AbelmesfimAsefa ปีที่แล้ว

    ኑርልን ኑርልን አሁንም ያማይበጅሕ አይሣካለትም እራሡ ይረግፋል ይጠፋል ሥውር ነው እንተን የጠብቅኽ አይታይም አይለይም ያንተ ጠባቂ ግን ሁሉን ያያል ክአላሕ ቁጥጥር ውጪ ምንም የለም ሁሉ ብአላሕ ቁጥጥር ሥር ነው

  • @hilnatube2043
    @hilnatube2043 3 ปีที่แล้ว +1

    ደግነት ሲሰጥ ከላይ ነው።
    ለዝች አገር ተመርጠዋልና ጥበቃውም ከላይ ነው።

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 9 หลายเดือนก่อน

    አሚን አመሰግናለሁ ወንድሜ ።

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 3 ปีที่แล้ว

    Abichuu 😍🇪🇹💡🇪🇹💡🇪🇹💡🇪🇹💚💛❤️🇪🇹💡💡🇪🇹

  • @ሀገሬእወድሽአለሁ
    @ሀገሬእወድሽአለሁ 3 ปีที่แล้ว +5

    ገራሜ ነው ታሪኩው

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 3 ปีที่แล้ว +1

    ቅንነት ያተርፋል።

  • @frehiwotengida9279
    @frehiwotengida9279 3 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ የሾመውን ማን ያወርደዋል

  • @asniw932
    @asniw932 3 ปีที่แล้ว +2

    Tanks

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋወወወወወ ስውዬው የክርስቶስ ተምሳሌት ነው እግዚኣብሔር ለራሱ ፈለጉ ያመጣው አብይ አባቴ ሽአመት ንገስ አንተን.የመርጠ እግዚኣብሔር ይመስገን📖💐🌷💐🌷💐🌷💐🌷💐🌷🇪🇹🇱🇧💯💯✔

  • @kadijafati9457
    @kadijafati9457 3 ปีที่แล้ว +1

    👏👌👌👌😭😭

  • @adaneababu1633
    @adaneababu1633 3 ปีที่แล้ว +1

    ከሰማያት ሰማያት የተወለደው የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ድብን የርክክ

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 9 หลายเดือนก่อน

    ለ ዶ/ር አብይ አህመድ ያለኝ አመለካከትና ፍቅር እሱን መውደዴና ከመጀመሪያው ጀምሮ ከጎኑ መቆሜ ትክክል መሆኑንና እኔም እውነትም ጤነኛ ሰው መሆኔን ያወኩበት ነው ። አሁንም አልሀምዱሊላሂ ጤነኛ ነኝ እወደዋለሁም ከጎኑም ነኝ ።

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 3 ปีที่แล้ว +6

    አብይ አንተን ስው እንዴት ይጠላል የእኔ ብሩክ

  • @awekenebiyu1358
    @awekenebiyu1358 3 ปีที่แล้ว +1

    ቁማርተኞቹንና ተንኮለኞች ማስወገድ ነበረብህ።

  • @ירגהטקלה
    @ירגהטקלה 2 ปีที่แล้ว

    Prim miniseter the beset 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amenatedres3308
    @amenatedres3308 3 ปีที่แล้ว +4

    አሁንምጠባቂከአተጋርይሁንያረብአብይየአላህይመብቅህከነቤተሰብህ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም የሃሳብ ሚዲያ ወንድሜ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 3 ปีที่แล้ว +6

    አንተ አሻግሮ እኛንም ያሻግረን አምላክ

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff 3 ปีที่แล้ว +1

    Abichiw

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 3 ปีที่แล้ว +5

    Abichuuu minu new yee mitalaw?

    • @hanagemeda8020
      @hanagemeda8020 3 ปีที่แล้ว

      Menun tetelto sayhon melkam adragi aywededem zeregnoch aywedutem lezenachewu let teken yemetegu aywedutem leseltan ruwachoch lerasa hewu zena enji lehizbu dena yelelachem 1000derejit eyeseyemu letal yalaregewun arege hezb aschefechefe gelemele eyalu chefen telacha mekeskes sera belewu teyayezewutal enesu beseltan kaltekonatetu hager yelechem bayoch becha seltan kelay keareyam /ke hayalu Egzeabeher kaltesete endemaygegn man benegerelign amlak yaseben wede andenetena melkam asabenet yelewuten

  • @rozana4273
    @rozana4273 3 ปีที่แล้ว +1

    Allah Ytbkle Kallah Ytlkln Naw

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 ปีที่แล้ว

    የአብይ ጠባቂ እግዚአብሔርና እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 3 ปีที่แล้ว

    ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY 🇪🇹♥❤👌 ABIYACHIN ABIYACHIN ABIYACHIN ABIYACHIN our Diamond 💎♥❤

  • @tibletsmengsteab2509
    @tibletsmengsteab2509 3 ปีที่แล้ว

    Awo

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 3 ปีที่แล้ว

    ዓውሮፓ ያሉ ሃገራት ከኣንድ ወጥ ሕብረተሰብ ወደ ብዙሃን ጎሳዎች መሆንን መርጠው ከኣፍሪካና ኣረብ ሃገራት በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ዓስገብተው የተለያዩ ባሕላት ያለን ሀገር ሆነናል ዕያሉ። ያም ውበት ዕንደሆነላቸውና በተለያዩ መስኮች ኣዲስ መጤውን ዕያሳተፉት ይገኛሉ። በዚህም ሁሉም ዜጋቸው የተደሰቱ ኣይደሉም፣ ዕንደ ትግራዮች ፖለቲካ ይውጡልን የሚሉ ዓልጠፉም ፖለቲከኞቹ ግን ረጋ ብለው ዛሬ የኔ ብቻ ነበር ይሆናልም የሚለውን ከመቼ ጀምሮ የነሱ ብቻ ዕንደሆነና መቼ ወደዚህ ስፍራ ዕንደመጡ ማስረጃ ስላለ የመጣችሑበት ግዜያት ልዩነት ዕንጂ ሁላችንም ፈላሾች ነን ከኣንድ ነገድ፤ በህግም የምትመራ ሀገር ሥለሆነች ሃገሪትዋ ዐስፈላጊው ጥናት ተደርጎ ተወስኖ ሙሉ ዜግነት የያዙት በተለይ ከማንኛችንም ዓይለዩም። ተብሎ ሲመለስላቸው ከመነጫነጭ በስተቀር ሊያመጡት የቻሉት ነገር የለም። ዓሑን የዕውቀት ዓድማሳቸው ስለሰፋ ዕንደቀድሞዋ ዓፍሪካ ድንበር ዓልባ ዓውሮፓን ዕያነፁ ይገኛሉ። በተፈጥሮም ድንበር ወሰን ክልል ኣለመኖሩን ኣለም ኣንድ ዕንደሆነች ይህችም ኣለም ሓገራችን ቤታችን መሆንዋን በብዙ መረጃዎች በተደገፈ ኣምነው ዛሬ ሁላችንም ከዓፍሪካ ኢትዮጵያ የመጣን ነን ማለት ደረጃ ደርሰዋል፣ ቋንቋም በመራራቅ ዕንደሚለያይ ዛሬ ደጋሞ በድርና ዜና ማሰራጫዎች ምክንያት ኣንድ የጋራ የጠራ ሁላችንም ሊገባን ልንከትብበትና ልናነበው ልንዘፍንበት የምንችልበት ወደ ኣንድ ቋንቋ ጊዜ ዕየወሰደችን ነው። ስካንዲኔቭያን ያሉ ልሂቃን ነቃ ያሉ ናቸው በቶሎ ዕንግሊዝኛን በጥራት ልጆቻቸውን በማስተማራቸው ትላንት ኣባ በሚባሉ የዘፋኝ ጓድ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር በቀረጥ ሃገሪትዋ ኣግኝታ ነበር ያም ኣብዛኛው የሚሰማውን ማጥናትና መጠቀም ጥቅም ዕንዳለው ሕዝቡም ስለገባው በኣለም ደረጃ መሸጥ ሲጀመር ብዙ ተወዳዳሪ ሃይላትን ፈጠሩና ብዙ ምርት ለኣለም ገበያ ማቅረብ ቻሉ በዚህ ዓላበቁም ኣብዛኛው ከፍተኛ የትምህርት ማዕከል በዚሁ የኣለም ቋንቋ ላይ ትኩረት በመስጠት በተካኑ የተፃፉ መፅሃፍትን መገልገል ችለዋል። ይህም ዓዝግሞ የነሱን ደካማውን ሊያደበዝዘው ዕንደሚችልና ነበር ኣለም ውስጥ ዕንደሚከተው ያውቁታል። ቋንቋ መሳርያ ነው ስለዚህ ኣዲሱም ያው መሳርያ ነው ግን የተሻለ። ይህም የጠቢባንን ልውውጥ ዝውውር ጉብኝት በማፋጠኑ በኣጭር ግዜ ውስጥ የምርቶቻቸው ጥራትና ዕድገት ፍጥነት ዕንዲጨምር ኣስችሏል። መቀራረብ ሕብረትንና ዕድገትን ኣፋጥኖ ሑዋላቀርነትን ቅራኔን ኣስወግዷል። ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ ያደረጉት ማህበረመላምታት(social experiment ) ኣደገኛ ችግር ውስጥ ሊከት የቻለ ብለው ቋንቋ ጥልቅ የመገፍፍት መሰረት መሆኑን በመገንዘብ ዕስራኤልም በጥናቱ ተሳታፊ ሥለነበረች ወዲያውኑ ኣረብኛን ከመስሪያ ቋንቋነት ኣስወገደች ያም በሁለት ተኩል ሚሊዮን ኣረብኛ ተናጋሪ ዜጎችዋ ላይ ቅሬታን ኣድርስዋል። ቋንቋ ምን ያክል በሰው ኣዕምሮ ኑሮ ሕልውናና ሕሊና ላይ ምን ያክል ተፅዕኖ ዕንዳለውና ፈታኝ ኣግላይና ኣራራቂ ዕንደሆነ ጥናቱና ውጤቱ ኣሳይትዋቸውል። ብዙ ፍተሻዎች ሙከራዎች ዓፍሪካ ውስጥ ያደርጋሉ ከኒውክለር ፍንዳታ፣ መድሃኒት፣ መርዝ፣ የጦርመሳሪያና ሥለሕብረተሰብ ፈትነው ያመሳክራሉ። ጂቡቲን ለምን መረጡ ቢባል፥ መሬቱን ቅቤ ሊቀቡላችሑ ብላችሑ መልሱላቸው። በኣውሮፓውያን ዕብሪትና ንቀት በኛም ፈዛዛነትና መናቆር የኣፍሪካ ቀንድ ለሚመጡት ሁለትና ሦሥት መቶ ኣመታት ኣንድም ነፍስ ያለው ኣይገኝበትም። ኣፍሪካ ኣህጉር ዙርያውን ኣንድም የመርከብ ስራ ምርት፣ የዘይት ማውጣት የፋብሪካ ዝቃጭ ለማራገፍና ውቅያኖሶቹን ሊበክል በሚችል የሚከናወን ስራ የለም፣ ኣሳዣኙ ዙርያውን ተመርዝዋል። ያለፈ ያገደመ ትላልቅ መርከብ በዶላር ከፍሎ ለዛ በተሰናዱ ቦታዎችና ልሂቅ ባለበት ከማኖር በነፃ ዓፍሪካ ድንበር መርጨቱን መረጡ። ዛሬ መልሶ ዕነሱኑውና የባህር ዕንሥሦችን ዕንደ ጎዳ ሲያዩ ሚስጥርዋን ኣወጧት። ተደበቀው ዕንደ ሌባ መጣል ሌላ፣ ለኣፍሪካ በህረሰላጤ ሃገራት ዕየከፈሉ ወደመሃል ኣፍሪካ በማስገባት በበዙ ቶን ይዘታቸው ምን ዕንደሆነ ያልታወቀ ይቀበራል ወይም በኣደባባይ ይጣላል፣ ደሃም ይዘልበታል የበጫጨቁታል ወይም ከከባቢው ምንጭ ውሃ ጠጥተው በቆዳ ቁስል በካንሰር ማቀው ይሞታሉ። ለምን ለምን ለምን።
    ዓፍሪካዊ መሪዎች ሥለሌሉን።

  • @shamsyanrnu7372
    @shamsyanrnu7372 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁለም።አላህይጠብቄው።ኬክፉ

  • @jemalmohammedyesuf7664
    @jemalmohammedyesuf7664 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹❤️ ኢ ት ዮ ጲ ያ ❤️🇪🇹
    Freedom for our people - prosperity for our country
    Our visionary leader አብቹ 🇪🇹
    Learning Opportunities - The Way of Addition
    M E D E M E R
    "Ethiopia will be a model of prosperity in Africa and in world peace."
    Dr. Abiy Ahmed Ali
    FDRE Prime Minister
    🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
    The Great Father of our Greater Ethiopia አብቹ 🇪🇹
    Abajifaru's partner is Shasha, a brave, intelligent, compassionate, patriotic and patriotic leader who is serving and leading us to serve his people, his country and Africa.
    Insha Allah ❤️❤️❤️🙏❤️❤️❤️
    With the permission and help of Allah from our heroic leader
    Before, now, and in the future, our exemplary leader ❤️❤️❤️
    From Dr. Abiy Ahmed Ali
    I am on the side of the heroic leader! Let's be on the side!
    Thank you so much to our reporter brother! ❤️❤️❤️🙏
    We appreciate you, too.
    Thank you, thank you, thank you

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሞ

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🕊🕊🕊🕊🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @kidistteshome6119
    @kidistteshome6119 3 ปีที่แล้ว

    Antenm lesrah misgana alemecher nifugnet new🙏👌

  • @rozana4273
    @rozana4273 3 ปีที่แล้ว

    Allah Ytbkh Kakfnare Btam Ymgrm Marnaw Edmnatnawn Ystaw

  • @samirataibah3766
    @samirataibah3766 3 ปีที่แล้ว

    Aswrwb Hawwa seyid

  • @yordisoliyordisoli602
    @yordisoliyordisoli602 3 ปีที่แล้ว

    Ahunim yixebiqilin.fexari.

  • @shabanakousar3317
    @shabanakousar3317 3 ปีที่แล้ว +2

    Abichuco nebse sewodeh ymituk iyemero balebet

  • @saadakiparski7724
    @saadakiparski7724 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤💛💛💚💚💚🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @roket3292
    @roket3292 3 ปีที่แล้ว +1

    ጉራ ብቻ ናይለን ናይ መወዳኢታ ይሆናልን ሰላም የለለው ምላስ ኡነት አማራ ጉራ።

  • @JemalBeyan-w1o
    @JemalBeyan-w1o 12 วันที่ผ่านมา

    ከላይ ነው ትእዛዙ

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 ปีที่แล้ว

    መዉደድ እንዳለ ሁሉ ጥላቻም ይኖራል:: በሀገር ደረጃ ያለው ከጢቂቶች ሰዎች በሰተቀር አብዛኛው ሰው ከግሉ ጥቅም ጋር በማቆራኘት ነው::
    ሀገሩን የሚወድ ሰው ፕራይም ሚኒሰትራችን ለሀገራችን ያሰገኙትን ኢኮኖምያዊ ፓለቲካዊ ማህበራዊ ፋይዳዎችን በማገናዘብ ነው::

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff 3 ปีที่แล้ว +1

    Ante Abezakew Asilekesikegn Abichiw Sim Anesew

  • @wasmisgu6072
    @wasmisgu6072 3 ปีที่แล้ว

    We have seen this before. Why did u bring it as new?

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 2 ปีที่แล้ว

      If you are not interested in watching move on just because you saw it does not mean others have...so you should just learn to move on...

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 3 ปีที่แล้ว +3

    አብቹኪፉዉየሚኚቀድሙዪሙት