I believe the curse came from Alula Aba Nega right before Haile Silasie hang them alive. My grandma used to tell me a lot of stories when I was in my teens now I don't remember half of the things she told me.
You are right! I am Eritrean and until I have just listened this horrible heartbreaking history, I used to respect Mengistu Hailemariam. However, I have learned how criminal like hell he is! I feel so so sad!😢
First of all,thank you 10. Alka for you sharing this horrific death on 84 innocent formers Ethiopian government officials during the Derge. Almost nobody wasn't known this terrible death still now . But after Wayne came to Addis Ababa many hidden criminals were classified to Ethiopian people like the death of 64 people and the death of Hailaselase. It was very very heartbroken History!!! I hope many ethiopian people learned about it OR they understand it.
መንግስቱ ሀይለ ማርያም ጀግና እያላችሁ የምትቀባጥሩ የአይምሮ ህመምተኞች ከዚህ ትምህርት ዉሰዱ ።
የ6 የ7 ዓመት ልጅ ነበርኩ ። በገጠር ውስጥ ብዙም ሰው ራዲዮ አልነበረውም ። የቀን እና የማታ ዜና ለማዳመጥ ሰዎች እቤታችን ይሰበሰቡ ነበር ። አንድ ሙዚቃና የፍየል ወጠጤ ትከሻው ያበጠ ልቡ ያበጠበት ... ይህ ሲጀምር ዛሬ ደግሞ ማንን ረሸኑ በማለት ሬድዮኑን ከበው ሲያዳምጡና ሲያዝኑ ትዝ ይለኛል ። ኢትዮጵያ ልጆቿን የበላችበት ዘመን ነው ። የዛን ዘመን ይመስለኛል ሰው አይውጣልሽ ተብላ የተረገመችው ።
የ 5 አመት ነበርኩ
አወ ሸህ ሁሴን ጅብሪ ፈጣሪ ይዉደዳቸዉና በአፄ መባል ቀርቶ...እኛም ብለናል ዘመኑን ቻዉ ከደረግ ጀምሮ ለዛ የሌለው ማለት ነዉ።የሳቸዉን ካሳተመ ቦጋለ ተፈሪ በኢቢኤስ ከተደረገላቸው ቃለ መጠይቅ የሰማሁት እስኪ ፍቅር ይስጠን ፈጣሪ
እጅግ በጣም ያሳዝናል!
I believe the curse came from Alula Aba Nega right before Haile Silasie hang them alive. My grandma used to tell me a lot of stories when I was in my teens now I don't remember half of the things she told me.
were. r. u. // thank God. the. same. age. please. answer TX
የመንግስቱ ሀይለ ማርያም ልጅ አባቷወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ እየጠየቀች ትገኛለች መንግስቱ ሀይለ ማርያም እንኳን በህይወት ሞቶም አስከሬኑ አገር ቤት አይገባም የዝቅተኝነት መንፈስ በእሱ ጊዜ የተወለደ እስካሁን አገራችን እያወደመና ህዝባችን እያረደ እያፈናቀለ ይገኛል።😮
ይህን ታሪክ ትስማና እንኳን እሱ እሷም እዚች ምድር እንደማትቀበር ትገነዘባለች፣ሰው በመግደል የሚገኝ ትርፍ ምን ይሆን? ሰው እኮ መቼም ቢሆን መሞቱ አይቀርም፣ እስከዚያው ባጠፋ የሚቀጣበትና የሚማርበት ብዙ መንገድ እያለ እንዲህ ያለ ጭካኔ ይገርማል፣ ነገስ የኔ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን ብሎ ማሰብ እንዴት ያቅታል፣ ለነገሩ እንደሠዎቹ በጥይት በይሞትም ተሸማቆ እንደውሻ የኖረው ከሞት በላይ ነው፣ በየመንገዱና በየድልድዩ ስር፣ በየጉድባው ደማቸው የፈሰሰው የዚያን ዘመን ወርቃማ ትውልዶች ደም ይፋረደው፣ እንደደህና ባለታሪክ አባት ባገሩ ይቀበር እያልሽ ተጨማሪ እሳት አትልቀቂብን፣ ያለቁ ወገኖቻችን ደም እንዳይጮህብሽ ፍሪና እዚያው ጉርጓድ ምሰሽ ከቻልሽ በቁሙ ቅበሪው፣ አንቺ ምንታደርጊ ያልተነካ ግልግል ያውቃል ሆኖብሽና ጊዜው ሲረዝም የተረሳ መስሎሽ ነው፣ጣሊያንን ድል ያረገ ጀግና መስሎሽ ይሆን፣ የፈጨው እኮ 16 እስከ 60 ዓመት ያሉ ኢትዮጵያውያን ወገኖቹን ነው፣ ለማንኛውም የተለያየ ታሪክ አንብቢና ከክፉ አባትሽ ቆሻሻ ታሪክ ተፋቺ!
እጅግ ተገቢ የሆነ ምላሽ ነው ሁለታችሁም የሰጣችኋት ።
ምን አገናኘው ከሳቸው ጋር ። መንጌ የቁርጥ ቀን የሀገር ልጅ ነው
Enkuan Mengestu bariyaw enante legochum Ethiopian ateregtuatem . Men ayenet sew new gen ehe bariya gefegha kesu wedih new Ethiopia selam yatachew
ቢገባም እኔ ነኝ የምገድለው፣ ዋ ሌላ ሰው ልግደል ቢል ማሪያምን እሱን ነው ቀድሜ የምገድለው ዋ!!!!
በጣም ያሳዝናል ኢትዬጲያዬ የማታገኛቸውን ለማግኘት ግማሽ ክፍለ ዘመን የሚፈጅባትን የተማረ የሰው ሀሏን አታለች አሁንም ካለፈው ፅዩፍ ታሪካን ያለመማራችንና ከአፍጫችን አርቀን ያለማሰባችን ያገበግበኛል አዝናለው
Yes indeed 😭😭
😭😭😭😭
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
2Yyťhwyt
2Yyťhwyt
በነገራችን ላይ ኢትዮጵያን እንደ መንግሥቱ ኀይለማርያም የበደላት መሪ የለም አይኖርምም ፤ብዙ የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ይህን አይረዳም ።
You are right! I am Eritrean and until I have just listened this horrible heartbreaking history, I used to respect Mengistu Hailemariam. However, I have learned how criminal like hell he is! I feel so so sad!😢
መንጌ ጠንካራ አገር ወዳጅነ ፍትሃዊ አምባገን ነበር
@@tesfagabirteame9607To be honest Megistu was justful dicttor but he was number one Ethiopianist
@@ZegenfoYour appreciation of Mungistu in your comment explains that you love to be ruled by a tyrant.
Ahun yalew ayibisim bileh new? Ejig aremenew wonebisu sew belaw .
ይህ አውሬነት ነው በጣም ነው ልብ የሚሰብረው ይህን ያህል ጭካኔ ታሪካችን ሁሉ ጦርነት እና ግድያ አይ አገሬ ኢትዮጲያ ማን ይሆን የረገመሽ አሁንም በሆነው ባልሆነው ደም መፍሰሱ አልቆመ አሁንም በየጓዳው የሚፈሰውን ደም እግዛብሄር ነው የሚያቀው እ/ር ምህረት ያብዛልን። 😢😢
ያኔ ነው ኢትዮጵያ መፍረሥ የጀመረችው።
ዛሬም በድፍረት መንግስቱንና ስርአቱን የሚያደንቁ ሰዎች መኖራቸው...በጣም ያሳዝናል😢 (በማወቅም/ባለማወቅም)
Endet libe tesebre geta hoy
ገዳይ ተቀይሯል። አዲሱ መንግስት ደርግ የቀድሞዎችን ባለስልጣናት በአሰቃቂ ሁኔታ ፈጀ። አሁን ነገሩ ተገለበጠና ስልጣናቸዉን የተቀሙት የቀድሞዎቹ የአዲሱን መንግስት ባለስልጣናት፥ ኢንጂነሮች፥ ዘፋኝ፥ ፈጁ። ለዚህ እንዲጠቅማቸዉ አስቀድመዉ ሰዎችን በዘርና በጎሳ ከፋፍለዉ እርስበርስ እንዲባሉ አዘጋጅተዉ ገዙ። የአሁኑ መንግስት ሶሰት ጊዜ ሳይተኮስበት አንድ ጊዜ አይመልስም። መንግስት ይልሀል ይህ ነዉ። ይሄን የሚክድ ሁሉ ራሱ ነፍሰገዳይ ነዉ።
Betam! Enem yigermegnal
እኔም ግርም ይለኛል በጣም በጣም በጣም ይሄን ትረካ ሠምቼ በጣም depress አረጎኛል
Derigoch kadirie gedayochi rest nachewu.
አቤት ጭካኔ ይህን ያህል የተማረ ህዝብ ጨርሶ አገራችንን ለእንደዚህ ያለ አዘቅትና እርስ በእርስ ለመባላት ተዳረግን እግዚአብሔር ለሁሉም ፍርዱን ይሰጣል
አሜን 🙏
አገራችንን የተሸነፈችው እንዚህን ሙሁራን እና አዋቂዎችን የገደሎቸው ቀን ነው።😢😢😢
ምድረ መሃይም ስንት የተማረውን ጨረሰው እግዝያብሄር ሆይ ይሄው የናንተ ግፍ ነው እኛን ለስደት ሃገሬን ለፈተና ያበቃን መዳንያለም
እኔ በሕይወት አለው፣ይኤ ቀን አባቴን ያታውበት ቀን ነው፣እያንዳንዳንድን ትዝ ይለያል፣እስካሁን ድረስ አለቅሳለውይ ደርግ በአባቴ ላይ የፈሰመውን ግፍ።
አይዞሺ ሁሉም የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ አባትሺን መግሰተ ሰማያትን ያዉርሳቸዉ.🙏
@@genetabate45 ከልቤ አመሰግናለውይ በዚች ግዜ ከአገር ሰው የተሰተይ አስተያየት፣እኔ የምኖረው ማለት እችላለው እድሜ ልጅን ደቡብ ፍሎሬዳ አሜሪካነው የልጅ ልጅ አይቻለው፣እግዚአብኤር ያክብርወት የተከበሩ ትልቅ ሰው ነው የምልወት።
አይዞሽ ያው አሁን ደግሞ ከደርግ የባሰ መጣብን አይደል? ህምም
አይ ዞን በጣም ያማል
ደስ የሚለኝ። ፍርድ በሰዎች ግፍና ተንኮል የሚቋጭ አለመሆኑ ነው። የእውነተኛው ፈራጅ የእግዚአብሄር የፍርድ ደጅ ሁሉም ስለሚሄድ ደስስስስስስ ይለኛል።
አይ ሀገሬ የበሰለውን እየደፋሽ ሁሌም ጥሬ የምትቀጥፊ ሆንሽ እማ። መቸ ይሆን የእግዚአብሄር ቀን የሚመጣው።
You make me crying 😭😭😭😭 GOOD BELL'S ETHIOPIA 🎉🎉🙏🏼
የእግዚአብሔር ቀን በቅርብ ይመጣል😢
ይህ በጣም የሚያሳዝን ታሪካችን ነው ፣ምንአልባትም ሊያሳፍረን ይገባል ። ከእነዚህ ሰዎች የበዙት በአሜሪካን ሐገር ውስጥ " ሴናተሮች ከሚማሩበት ት/ቤት የተማሩ አባቶች እንደነበሩ በግዜው ሲነገር ነበር ። በድጋሚ ያሳዝናል
If there is anything this disclosure tells, it is the fact that Ethiopians are cruel.
@@Alphacentric1 that's why Ethiopia will never go far... Nothing new our history has always been full of bloodshed, that's what we are.
መንግስቱን ግን እግዛብሔር ለምን አልተበቀለውም
Bro nothing special school for Senators only your brain take you,,,,,,,,,
አይ ሰው
ይሄን ሁሉ ታላላቅ ሰዎች ገለው
የራሳቸውን
ነፍስ ለማትረፍ ይሮጣሉ
አቤት ራስ ወዳድነት
አቤቱ ይቅር በለን
መንግስቱ ሰው አሳጣን ኢኸው እስከ ዛሬ ሰው በማጣት ሀገሬ ከመከራ መውጣት አቃታት መንግስቱ ሰይጣን የሰይጣን ልጅ የክፍት ሁሉ ጅማሬ
ይህ ለመስማት የሚከብድ የሀገር መሪዎች ግድያ እና በግፍ የፈሰሰ ደም እነሆ እስከአሁን ትዉልዱን እየከሰሰ ይገኛል። አገራችንም የደም ምድር የሆነችዉ ለዚህ ነዉ።
ያ ቀን ኢትዮጵያ የወደቀችበት አን ነዉ። አሁንም እንደወደቀች ናት።
እግዜር ይሚረን።
555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555
55
የተረገመች ሃገር! ዛሬም ድረስ መንግስቱ ሃ/ማሪያም ሃገር ወዳድ ነው ይሉናል ደግሞ! ሰይጣን😢
I can't stop crying.
Me to geta hoy
አቤቱ ጌታ ሆይ የኢትዮጵያ ፅዋዉ አልሞላም የሕዝቦችህ ደም መቼነዉ የምትፈርድልን እያለ ይጮሃል።
እንደዚህ ጨክኖ አስገድሎእኔ አላውቅም ይይላል ጋሽ መንግስቱ ፍርዱን እግዚአብሔር ይፍረድበት ።
በኢትዮጵያዊነቴ እና የነዚህ የሰው በላ ዘሮች መሆኔን ያወቅኩት ነፍሰ አውቄ የኢትዮጵያ ፓለቲካ ከገባኝ ጀምሮ ነው ።ግን አሁንም የኢትዮጵያ ህዝብ አምላክን እናማርራለን ።የኢትዮጵያ ህዝብ ከሰው ዘር የማይቆጠር የጅብ ዘር ነው።ገዳዬችና አሰገዳዬች በዚህ መድር ላይ በሰላም እየኖሩ አሁንም ተመሳሳይ ታሪክ በዝች የተረገመች ሀገር ምድር ይፈፀማል።ሴጣን ተፈቶ በኢትዮጵያ ምድር ከተለቀቀ ከ1954 ጀምሮ እሰከ አሁን 2016 የለው ግዜ ሰንት ህዝበ አለቀ?
በጣም የሚያመው ያኔም ያረደን ዛሬም የሚያርደን የአንድ ብሔር ተወላጅ መሆናቸው ።
ዛሬስ የሚሞተው ንፁሃን!! ኢትዮጵያዊ ደም እንደ ጎርፍ እየጎረፈ ይፈረዱ እነ ወለጋ እነ ማይካድራ ሌሎችም
የማይተኩ ታላቆች ኢትዮጵያ አጣች
አሪፍ ልብ ወለድ ታሪክ ነው።ውቨት ይበዛዋል
I can’t stop crying. My God! ታሪካችን ሁሉ ጦርነት ግድያ ጥላቻ. እግዚአብሔር የወደፊቱን አዲስ ምዕራፍ ያድርግልን.
me too I can't stop crying 😭😭😭😭
ያረቢ ማረን
በዕለተ እሁድ የፍየል ወጠጤ በሚለው ዘፈን ኢትዮጵያ ማቅ የለበሰችበት ቀን ይኸው የነሱ ግፍ እርግማንና ሀዘን እስካሁን ከችግር አልወጣንም በልጅነት አዕምሮ ተቀርጦብናል
እዴት ብለን እንውጣ እኛን አስከብረው አገርን አስከብረው ሲገዙ የነበሩ ጥሩ ኢትዮጵያውያ እንደ ሌባ በግፍ ሲገደሉ😢😢😢አቤቱ 50 አመት ይሄው አገሬ መከራዋ እየበዛ ሄደ😢😢😢
በጠም ያሳዝናል ደርግ ብርቅዬ የኢትዮጵያ
መንግስቱ ሀይለማርያም ፈጃችው ከፎ አርሜኔ ❤
መንግስቱ፣ነብስህ፣አይማር፣ተደበቅ
የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ጭካኔ የሚጀምረው ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ነው። ግን እነዛ ሁሉ ገዳዮች ለፍርድ ሳይቀርቡ አሁንም በህይወት አሉ። የሚገርመው ይሄ ነው። ስላም የሚመጣው ፍትህ ሲነግስ ብቻ ነው ። ተራኪውም በጣም ጎበዝ ነህ። ግን ታሪኩ እጅግ በጣም ዘግናኝና አሳዛኝ ነው።
ኢትዮጵያዊ ትሁትነት ስብእናና ጨዋነት የወደመው መንግሥቱ ሀይለማሪያም, ዳንኤል ግርማ, ጌታቸው ሺበሺ ወዘተ ... የተባሉ አረመኔዎች ስልጣን ላይ ከወጡ በሁዋላ ነው:: ይገርመኛል እሁን ራሱ ይሄንን ሰውበላ ሰይጣን የሚያመልኩ ብዙ ሰዎች አሉ:: ለዚህ ሁሉ ያበቃን እሱ ነው
በኢትዮጵያ ምድር ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም
አይ ኢትዮጵያ ተተኪ የሌላቸው ውድ ጀግኖች አጣች
ያ ሻንቅላ ባሪያና መንግስቱ ወንጀለኛ ነው ለፍርድ መቅረብ አለበት!!!
ሌሎቹ ገዳይ የእጃቸውን አግኝተዋል !!
10 አለቃ ደሳለኝ እራስህ ይሄን ያህል ግዜ ደብቀህ ይዘህ ማውራትህ ትንሽ አይሰቀጥጥህም አስመሣይ ወራዳ ገዳይ ነህ...ዘርህ አይባረክ .!!!
ከህሊና ከወንጀለኛነት በሰማይም በምድርም አታመልጡም!!! የነሱ ግፍ እርግማን ነው ሀገሪቷ የምትታመሠው 😢 ያሁኑ ደሞ ደሀ አርሶ አደር ገበሬ ገዳይ !! እውነት ኢትዮዽያ አይለፍልሽ ተብላለች 😢
ይሄንን ጽሁፍ እሱ ጽፎ በሱዳን የኢትዮጵያ ኢንባሲ ለሚገኝ ጓደኛዉ የሰጠዉ በ1981 ዓም ነበር። አደራ ተቀባዩ ወደኢትዮጵያ መጥቶ ታሪኩን ይፋ ያደረገዉ በ1993 ዓም ነዉ። ሰምተኸዉ የለ?
ውሸታም ነው፣ የተቀነባበረ ውሸት ነው፣ የሞቱት ከ68 አይበልጡም፣ ባልስልጣናቱን ገድሎ የተገደለ፣ ወደ ሱዳንም ያመለጠ የሰራዊት አባል የለም፣ ሰዎቹም በአንድ ጊዜ ነው የተረሸኑት፣ ሁለት ሁለት ሆነው አልነበረም ፣ ቀጣፊ ለገንዘብ
ሲል የሚዋሽ ከንቱ ነው!
hulet hulet besenselet eyetaseru nw yetegedelut
በሃሠት የተሞላ የወያኔ ድራማ ነው።
ደርግ ብዙ ንፁሐኖችን ጨርሷል የማያውቁት ያድንቁት
ኢትዮጵያኖች ከሰላም ሁሉ ነገር ይገኛል፡ለሰላም መስራት አለብን።❤
ይህ ነው ታሪካችን አይደል ዛሬም እርስበርስ እየተነካከስን ለልጆቻችን የምናወርሰው አገር ይኖረን ይሆን በተለይ በዚህ ዘመን ግብጾች ጥርሳቸውን ነክሰው ዶላርን እየበተኑ ከምድረገጽ ኢትዮጵያን ለማፉረስ ቀን ከለሊት ይተጋሉ እኛግን ለሚጠፉ ግዚአዊ ዶላር ህዝባችንን አገራችንንም እናፈርሳለን 😢😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
በጣም ያሳዝናል ያው ስልሳዎቹ እንደተረሸኑ ይታወቃል ቁጥራቸው ምንም ይሁን በጣም አሳዛኝ እና ግፍ ስህተትም ነበር ያለ ፍርድ ፣ግን ፈጀኋቸው ያለው ሰው አገዳደሉን ያመለጠበት መንገድ ድርሰት ይመስላል
አቅራቢው ግን🙏🙏🙏🙏በርታ ወደድንም ጠላንም ታሪካችን ነው።
እኔ በእይወት አለው የኔ ወንድም እና እእት ዘተይ ነን መንግስቱ አይለማርያም አባቴን ገድሎብያል አባቴን አልቀበርነውም እያንዳንዳንዱን ቀን አስታውሳለውይ እስካኡን አለቅሳለውይ ለልጆቼ በሙሉ ታሪኬን ስለነገርኮቸው እስካአሁን አለቅሳለውም ከዛም አልፎም በእንቅልፍ ልቤ የአባቴን ስም እተራለውይ፣አለቅሳለውይ ፣ ወገኖቼ እኔ የምኖረው ደቡብ ፍሎሪዳ ነው ልጆቼም ትልልቅ ሰወች ናቸው፣ወገኖቼ አገሬን እስካሁን እወዳለውይ እስካሁን በአባቴ ደም ነው የማለቅሰው ስለምውደው ፣ወገኖቼ አባቴን ስለምወድው በሰሎት አርድይ፣አባቴን እስከሞት አልረሳውም።
አገሬ የለፋላት ሳይሆን የገደላት ነው የኖረው ያሳዝናል የዛ ግፍ ዛሬ እኛ እየከፈልን ለሀጢያን የመጣ ለጻዳቃን ሆኖ እኛም ዛሬ አብረን እየተቀጣን ነው ዛሬም መንግሱትን የሚወድ ይሄ ነው መንግሰቱ ነው
መዝሙር እንስማ ወይስ ታሪክ :ሙዚቃ ስለለረበሸን መስማት ተውኩት ::
ንግስቱ፡ ማለት፡ አረመኔ፡ ጨካኝ፡ መሪ፡ ነበር፡ አንተን፡ እግዚአብሔር፡ በህይወት፡ ያቆየህ፡ ፈጣሪ፡ ይይልህ
ጥሩ ልበዎለድ ነው እውነታውን ያዛባ ታሪክ ለምን አስፉለገ ከርችሌ ውስጥ ያለችው በበብሎኬት የተስራችውን ቤት አውቃታለሁ ይችቤት በሞት ቅጣት ብየኔ የተስጣችውን ስዎች በስቅላት የሚገደሉባት ቤት ስትሆን እንኳን መትረየስ ተተኩሶባት በሽጉጥም የምትፉራርስ ነች እና ይችቤት ያንን ሁሉ የመትረስ ድብደባ መቜቜም አትችልም ይህ ሁሉ ውሽት ለምን አስፉለገ።
Yasazenalu betam
እውነት ነው ያሳዝናል
የኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ ነው
ምን ይደረግ ብለሽ ነው
ሚኒስትሮችን ባይገድል የግቦት 8 ን ጄሬናሎች ባይገድል አገራችን ብዙ ተጠቃሚ ነበረች
ጀግናው መሪ መንጌ መቼም ከወያኔና ከብልፅግና መሪዎች ይሻል ነበር። ማንም በስልጣኑ ሲመጡበት አይወድም። ረጅም እድሜና ጤና ለመንጌ ይስጥልኝ።
ALEKESHE YALEWETALENG HAZEN
First of all,thank you 10. Alka for you sharing this horrific death on 84 innocent formers Ethiopian government officials during the Derge. Almost nobody wasn't known this terrible death still now . But after Wayne came to Addis Ababa many hidden criminals were classified to Ethiopian people like the death of 64 people and the death of Hailaselase. It was very very heartbroken History!!! I hope many ethiopian people learned about it OR they understand it.
Funny English. Why don’t you right in your native language
@@AkalMAMO Lazy man ! You can't write one line in English but you trying to tell me something that you do not know any things! Ok .
@@AkalMAMO why don't you write (not right) in your native language? ironic
ዛሬ ኢትዮጵያ ለደረሰችበት ችግር መንግስቱ ቁጥር አንድ ተጠያቂ ነው ኢትዮጵያን ከፈጣሪ ጋር ሳይቀር ያጣላ ሰይጣን የሰው ደም የጠጣ እሱን ብሎ ጀግና እሱን ብሎ ሃገር ወዳድ
ኢትዮጵያ እድሜ ዘመኗን ምርጥ ዚጎቿን ለምን እንደምትበላ በጣም ይገርማል በጣም የሚገርመው አሁንም ድረስ መሆኑ ነው
ያሳዝናል ከሊቅ እስከደቂቅ የሀገሬጀግኖች ለወንበር ማርዘሚያ የጦስ ዶሮ መሆናቸው ያሳዝናል መንግስቱን እወደው ነበር ለካስ
መተከያ የማይገኝላቸውን ውድ ምሁራኖች የበላ ስጥናኤል ነውይህንሁሉ አድርጎ ክነአይምሮው መኖሩ ይኸው ደማቸው ፍዳችንን ያስቆረናል
መንግስቱ ሀ/ ማርያምን የምትቃወሙት በዘሩ ምክንያት ነው የሚሉንን ሰዎች ምን እንበላቸው
There is so much blood in the hands of many in each ethiopia. The people has not repented yet nor justice was served. And the cycle continues!😮😢😮😢😮😢
They are still alive and want to do the same under the cover of Ethiopianism
😊😅😊
Janhoy curse continues on the katafe generation
ተጠግኖ የማይጠገን አማርኛ ተናጋሪ ሃገረ መንግስት
ለማንም ይቅርታ እንደሚደረገው እንደ እግዚአብሔር ትዕዛዝ መሠሰት ለቀድሞው የኢትዮጵያ ፕረዚዳንት ለኮሎኔል መንግስቱ ሐይለማሪያም አገራዊ የይቅርታ ዕድል በይፋ ቢደረግላቸው የበርካታ ኢትዮጵያዊያን ፍላጎት እጅግ የገዘፈ ይመስለኛል ።
እሁንም እዛው ነን መች ተማርን ያሳዝናል
ምን ባጠፉ ነው ግን? ይህንን ባየን አይናችን የአሁኑ ምን ያህል የተሻለ እንደሆን አያችሁ እግዚአብሔርንን እናመስግን😮
what?
ልብ ወለድ ታሪክ
You would say this, Only, if you didn't have a family in there.
............
Thank you God that we don't depend on your intelligence!😢
አይ ኢትዮጵያ !የሀገር መሪዎች አይቀር፣የተማረ አይቀር፣ ህዝብ አይቀር ብቻ የሁሉም ደም የፈሰሰባት ምድር በመሆኑነው እየተከታተለ የሚያናቁረን ነሚያባላን!!ይገርማል ለካ ደም አለ።
ይሄ ታሪክ ሲወራ ነው የማውቀው በጣም ልብ ይነካል 😢😢😢ግን በቅርብ ግዜ ቃለ መጠየቅ ሲደረግላቼው ለኮረኔል መንግስቱ ትዛዝም አልስጠሁም አላውቅም አይደል እንዴ ያሉት short memory አታድርጉና አጣሩት
ሻለቃ መንግስቱ መንግስቱ ሃይለማርያም አልመሰሉኝም።
@@amourgagnetoujours
እረ ባክህ የአሽቃብች ብዛቱ ጉድ ነው
ሻለቃ ነበረ ያኔ
አገር ወዳድ ተብሉ የሚጠራ ይሄ ነዉ እንግዲህ አሉ የተባሉ የገር አኩሪ የኢትዩጲያ የሰዉ ሀብት ከገዳይ አንደበት የምንሰማዉ።ምን አይነት አብዩት ነር?!!አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን።አሚን።
.....የሚገርም ነው😢😢😢
በጣም
ከልብ ያሳዝናል ድርጊቱ
ስብስክራይብ በማድረግ ቻናሉን እናበረታታው
no matter how much the enemy invades Ethiopia, Ethiopia will not be destroyed
የኢትዮጵያ መፍረስ የመጀመሪያው ደረጃ
ስደት የተጀመረው በመንግስቱ ግዜ ነው ።አገር እየናፈቁ ቤተሰብ ጥለው በፍራቻ እንደቆሎ የተበተኑ ስንቱ በግድያ ስልጣን አይረዝምም።ሱሪያን ያየ ይቀጣ።ስልጣን ለዘላለም ያለው አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው ።
ከ1954 የተማሪዎች አመጽ ጀምሮ እስከዛሬ ላለዉ ኢትዮጵያዊ ጭካኔ ከጀርባ ሴራዉን እንደድራማ እየነደፈች የምትሰጥ ከሽሮ ሜዳ ከፍ ብላ የምትገኝ የአሜሪካ ኢንባሲ በኢትዮጵያ ሆይ ስሚ፦ አገርሽ አሜሪካ ያፈሰሰችዉን ደም ሁሉ ቆማ ጨልጣ የምትሰናበትበት ጊዜ ቅርብ ነዉ።
ለመስማት ም በጣም ያስፈራል
በየካቲት 1966 ማለትም በ666 ሐይለ ስላሴዎችን ከስልጣን ላይ አውርዶ የአጋንንቱ መንፈስ እስከአሁን ሀገሪቱን እየአመሳት ይገኛል
Mercy mercy mercy mercy mercy each other’s ,all of as made mistakes.
የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ምን ዓይነት ህዝብ ነው እስከኣሁን መንግስቱን ሃይለማርያም የሚያምስግኑ ቡዙዎች ናቸው ምን ዓይነት ጨካን እምደነበር ኣይገባቸዉም
አልቀረበትም ደግሞ አገሬ ልግባ ይላል አደል፣ እኔ ግን ይሄንን አረመኔ በሰው ደም አካላቱ የጨቀየ አርጅቶ ሳይሞት እዛው ያለበት ሄጄ ካልገደልኩት ንዴት አይዋጥልኝም፣
ለገሐነብ እሣት ይዘጋጅ ለሆዱ ሢል የፈፀመዉ ነዉ የንጹሐን ነፍሶች ይፋረዱታል የመንጌ 1ደኛ መአረግ ገሐነብ ይጠብቀዎል
Who is Negash Dinberu?
የዛን ግዜ የተገደሉት ንጽሀንን ደም አሁን እየከፈልን ነው ዋጋውን እኛ በማናቀው ከፋይ መሆናችን ያሳዝናል
አይ ግፍ የዛን ግዜ መርገም ይሀው እስከአሁን ድረስ አለቀቀንም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አይ መንግስቱ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ
በወቅቱ የነበሩ ሠዎች እሁን በህይወት ያሉ የሣቁበት የሃሠት የወያኔ ድራማ ነው። በእውነቱ ሠዎቹ ተገለዋል ግን በዚህ ድራማ መልክ አይደለም!!! የዩትዩብ ገንዘብ ለማግኘት ብላችሁ ህዝብ እትዋሹ 27 አመት የዋሻችሁት ይብቃ !!!
ጌታ :ሆይ :ይቅር :በለን !!😱😱😱😱😭😭😭😭☝🏻
ለመጨረሰ አልቻልኩም ሆድ ያማል እዴት የሰዉ ልጂ ወገኑን እንዲህ በሚሰቀጥጥ ሁኔታ ይገላል? ከምን አይነት አጋንት ቢፈጠሩ ነዉ? እናቴ ኢትዮጵያ ለመሪ አልታደለችም ትለን ነበር ሁሉም የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ.😢😢😢
What a sad history! What a tragic loss of irreplaceable lives!
አቤት ጉድ የአገርሬ በደል የግፍ መሬት ይቅር በለን ፈጣሪ ስለፈስስው ደም
አይ ይችህ ሀገር ምርጥ ምርጥ በተላያዩ አይነት እውቀት የበለፀጉ የዛሬው የኢትዮጵያን ከፍ ከፍ አድራጊዎችን በጎደኛቻቸው ለጊዚያዊ ጥቂም ሲሉ ብቻ የተባሉበት ዘመን ኢትዮጵያዊ መቼ ይሁን ትሪክ ከማውራት ወደ ከታርክ የምንማር ዜጎች የምንሆነው !?😭😭😭😭 ትውልድ ይዳን በዚህ ትውልዶች ይዳኑ!!
መንግስቱ ይህን ሁሉ ሰው አሳርዶ በስደት መልክ እስዛሬ በተቀማጠለ ህይውት እንደኖረው ዓብይም ያን ሁሉ ህዝብ አስጨፍጭፎ ተመሳሳይ ኑሮ ይኖር ይሆናል ።
ምንም ጥርጥር የለዉም.
አንተንማ ልጅህ አይምርህም፥ አብይ ግን ይምርሀል። አሁን አንተ ስንት አማራ ገድለህ መጥተህ ነዉ አብይ ላይ የምታላክከዉ?
ኡፍፍፍ እንዴት ያሳዝናል😭😭 ኢትዮጵያ ቅድስት አገር??? ድንቄም!! ግን የሚያሳዝነው ያ ጥቁሩ ሰውዬ ዛሬም ስለግድያው ምንም እንደማያቅ ይክዳል፣ እርጉም ስንቱን ምሁር እንክት አድርጎ በላው አፈር ይብላ😡
ይገርማል ሰማኒያ ሶስት ሰው ስትገድል ምንም ሳይመስልህ ለራስህ ነብስ ሳሳህ ለምን ለገዳይነት ስትመረጥ ሮጠህ አትጠፋም ነበር? ሰው ምንም ያላደረጉ ዜጎችን በመግደል ስልጣን ሊያዝ ነው ከዛ በኋላም በቀይ ሽብር ስንቱን ሙህር ነው የጨረሰውና ልጆችን እናት አባት አልባ ያስቀረው
Who wrote or published this alleged story on this newspaper... just curious 🤔
ከዚያስ የደሳለኝ መጨረሻስ?? የት ገባ!!!
ኢንግሊዝ ነበረ 10 አመት በፊት በካንሰር ሞተ
አገሬ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢
አገራችንን ሰው ያሳጣን መሪ ነው
በዉስጤ ገዳዮችንማ እንዳለ መግደል ነበር አልኩና ሳስብ እኔም ከገዳዮች ሆንኩ ከዛ ምናባዊ እኔ ባሸንፍ ገዳዮችን አልገላቸዉም አሰተምሬ አብረን እንቀጥል እል ነበር ወይ ስልጣናቸውን መሻር ''የፈረንጅስነገር አለዉ መመለሻ እኔን የገረመኝ ሀቨሻ ለሀበሻ"
እኔ 16 አመት ልጅ ነበርኩ በእርግጥ በዚያን ግዜ የነበረው የህዝቡ ስሜት አሁን እንደምታስቡት አይደለም ህዝብ በጣም ተቆጥቶባቸው ነበር በተለይ በመሬት ይገባኛል ሙገት የነበረው ግቦ የጭሰኛውና የወታደሩ ጓስቋላ ህይወት እንዲሁም በወሎ ድርቅ ያለ ምንም እርዳታ ያለቀው ህዝብ ጉዳይ ህዝቡን አሳምፆታል ያም ቢሆን ሰውን ያለፍርድ መጨፍጨፉ ገና በለጋ እድሜዬ ያስጨንቀኝ ነበር የሚያሳዝነው ዛሬም ሰው በግፍ መግደሉ አልቆመም የአማራ ህዝብ በድሮን እየተጨፈጨፈ ነው የዛሬ ትውልድ ፈፅሞ አይቃወመም ከጥቂቶች በስተቀር አብዛኛው ሆዳም ፈሪ ቦቅቦቃና ሽንታም ስለሆነ ስልጣን የያዘ ሁሉ እንደገደለን ይኖራል
Bad memory ow so painful better close file
የአሥር አለቃ ደሳለኝ ኑዛዜ የሥራ ክንውንና አፈፃፀም ቁርጥ ዛሬ የአማራ ክልል አድማ በታኝ: ሚሊሺያ: የኦነግ ሸኔ: የብልፅግና ጦር ናቸው::
በመትረየስ ከሆነ ግድግዳው ሲመታ ኣይፈርስም?
ትክክለኛ ጥያቄ
መንግስቱ ትንኝም አልገደልኩም አለ እንግዲህ አገር ሁሉ ከገደለ ብኋላ::
አማራ መግደል እና ገዳይ ውስጡ ነው::
አላምን ካላቹ እንደ ቴድሮስ እና መንግስቱ የገደለ የለም ግን ደሞ እንድነሱ የሚወደድ የለም....አገር ፍቅር አንድነት እየትባሉ ጀግና ሆንዋል::
ይዘገንናል። እግዚኦ አቤት ግፍ ምን አይነት ጭካኔ ነው መንግሥቱ አረመኔ እግዜር አይተውህም የሰራሀውን ትከፍላለህ ለነገሩ ያንተ.ኑሮ አይደለም የቁም እስር ላይ ነህ በበለጠ በሰማይ ቤት ይጠብቅሀል።
ከዛን ጊዜ ጀምሮ ነው ኢትዬ ባልተማረ ስብስብ መመራት የጀመረችው ሙሁርን ረሽኖ ማሃይምነት መሰረተ ትምህርት ተጀመረ የፓለቲካው ጨዋታ ያንጊዜ ነው እንዴት የተማረን ረሽኖ
መንግስቱ ህይለማርያም መኖርህ በራሱ ይገርመኛል ቆሻሻ ስድ አደግ ባለጌ የሴት ልጅ የሾሙህ እነዚህ የገደልካቸው ሰዎች ናቸው ቆሻሻ ስድ አደግ
ዛሬ ያሉት ከሱ የባሱ ናቸው
@@Badema1991ዛሬ የፃፍከውን ያኔ አታስበውም ነበር
ጋላ ቆሻሻ ፀረ አማራ ነው ጋላ አንገቱን ይደፋል
@@yohanesberhanu840ለምን ነው ማያስበው ሕዝቡ ሾክ እንደገባ አላወክም?
የሚገርመውና የሚደንቀው ይህንን እጅግ አረመኔ ሰው በዚህ ጊዜ የሚያደንቁት ፣ የሚያንቆለጳጵሱት ፤ ፍፁም ጀግና እና የወገን ተቋርቋሪ አድርገው የሚያላዝኑ ፤ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ በክብር እንዲኖር የሚመኙ አሉ ። ለዚህም ነው አንድ ሆነን ባለመቆማችን አንዱ ክፉውንና ጨካኝን እያመለከ ሌላው ለፍትህ ሲሟገት ዛሬ ላይ ደርሰናል ። በሌላ በኩል ግን ገዳዮቹ ሁለት ብቻ ነበርን የተባለውን አነጋገር ለማመን እቸገራለሁ ። ምክንያቱም
1 .ሌላው ቢቀር በሸገር 101.1 ሬዲዮ ጣቢያ አንድ ፕሮግራም ላይ የሰማሁት ነበር ። ይህም የሰዎቹ ግድያ በተፈፀመበት ምሽት በቦታው ከነበሩት ደርጎች ውስጥ ይዘዋቸው ከነበሩት ተተኳሾች እያንዳንዳቸው ምን ያህል ቁጥር ተጠቅመው እንደነበረ ሥማቸውን ሁሉ እየተጠቀሰ በዝርዝር ሪፖርት እንደቀረበ የሚገልፅ ነው ። በግድያ ውስጥ ካልተሳተፉ ለምን አላማ ጥይቱን ተጠቀሙበት የሚል ጥያቄ መነሳት አለበት ። ወይንስ በመጨረሻ ላይ ባለሥልጣኖቹ ከተገደሉ በኋላ በትክክል መሞታቸውን ለማረጋገጥ የፍተሻ ማጣሪያ ተኩስ ተጠቅመው ይሆን ?????? ከእነዚህም መካከል በአሁኑ ጊዜ በህይወት ያሉ እና የሌሉ ይገኙበታል ። በሥም ከጠሩትና ከማስታውሣቸው የደርግ አባሎች ውስጥ የዚያን ጊዜው የምድር ጦር ማርሽ ባንድ አባል አሥር አለቃ ደጀኔ ወንድማገኝ በህይወት እስከ አቅርብ አመታት በህይወት እንዳለ አውቅ ነበር ። በነገሬ ላይ ይህ ግለሰብ በኤርትራ ክፍለ ሀገር ወታደራዊ ኮሚሣር በነበረበት ጊዜም ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ በሠራዊቱ ፊት ሲረሸኑ ለመታዘብ ሁለት እጁን ደረቱ ላይ አጣምሮ ቆሞ ይመለከት ነበር ። ይህንን ያጫወተኝ እኔንም "ታዛቢውን " በደንብ የሚያውቅ በቦታው ነበርኩኝ ያለ ወታደር ነው ።
2. ከሁለቱ ገዳይ አንዱ ወታደር " ግድያውን በቶሎ ለመፈፀም በጉጉት በደስተኛነት ስንጠብቅ ነበር " ብሏል ። ግድያውን በኩራት ከአጠናቀቁ በኋላ ግን በቅፅበት መሣሪያቸውን ባገኙት ሰው ላይ በመተኮስ ከግቢው ሮጠው እንደወጡ በተጨማሪ ገልፆታል ። ለመሆኑ ማዕረግና ሽልማት ቃል የተገባላቸውና ኑሯቸውንና ሕይወታቸውን ለመቀየር ሲቋምጡ የነበሩ ገዳዮች ሃሣባቸውን የቀየሩበት ምክንያት እንዴት ነው ???
3 . ግድያውን በሚመለከት በጣም ብዙ ነገር ከተለያዩ ግለሰቦች አሰምተናል አንብበናል ። የዚያን ዘመን ባለጊዜዎች ይህንን የሁለቱን ገዳዮች ታሪክ ያነሱበት ሁኔታ የለም ። ቢያንስ የወሬ ወሬ ከሌሎች ባልደረቦቻቸው ሊያውቁ ይችሉ ነበር ። ደርግ በኦፊሴል ሥልጣን ከወጣ 74 ቀናት ብቻ ስለነበረው ይህን ያህል ከባድ ሚስጥር አይሆንም ። ዛሬም ጓደኞቻቸው በህይወት አሉና አሰተያየት እንዲሰጡበ እናበረታታ። .
4 .አዲስ አበባ ውሥጥ ገዳይ ወታደር ጠፍቶ ነውን ከኦጋዴን ድረስ ማምጣት የተፈለገው ?? እነዚህን እንዴትና በምን አግባብ የመረጡ አሉ ??? ወይንስ እነዚህ ገዳዮች በነበሩበት የጦር ክፍል ተመሣሣይ ሚስጥራዊ ግድያ ይፈፀም ከነበረና ግዳጅ በመፈፀም ተዓማኒነትና ምስጢር ጠባቂነታቸው ዕውቅና ስላላቸው ይሆን የሚል ጥያቄ ለማንሣት እገደዳለሁ ። የወታደሩን ኑዛዜ ግን አደንቃለሁ ። በነበረበት ሁኔታና አሠራር ግዳጁን አልቀበልም ማለት ይከብዳል ። በራሱ ላይም መፍረድ ይሆንበታል ። በዚያን ዘመን የፖለቲካ ንቃተ ህሊና ውሣኔው ትክክል ነው ብሎ ሊያምን ይችላል ። በሟቾች ላይ አስቀድሞ የፖለቲካ ሤራ ተፈፅሞባቸዋል ።ሕዝቡን የሚያደናግርና የሚያወናብድ ፕሮፓጋንዳ ተረጭቷል ። ብዙ ህዝብ ግን የተረዳውና የተፀፀተው በጣም ዘግይቶ ነው ። በመጨረሻም ምሥጢራዊና ድብቅ የግድያ ታሪኮች በጣም ብዛት አላቸውና ይህንን የምታውቁ ማንነታችሁን ሣታሳውቁ ለሕዝብ ይፋ ብታደርጉት ክፋት የለውም ። ህሊናችሁ ሊቀልለው አዕምሮአቸው ላይ ያለው ፀፀት ፤ መረበሽ ፤ ሠላም ማጣት ሊቀንስላችሁ ይችላል።
Dedeb Mengistu Yidfah
ይሔ፥ኮ፥ነው፥የሚገርመው፥ኰነሬል፥መንግሥቱን፥ለምታደንቁ፥ስንት፥ሰውን፥የበላ፥አረመኔ፥ያሳዝናል።
You have to stop background music