Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ 1ኛ ዙር ጥር 30 2013 ዓ/ም ክፍል 5/5

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 541

  • @maymunaabdela9033
    @maymunaabdela9033 3 ปีที่แล้ว +136

    ከሁሉም በላይ በጣም የሚያስገርመኝ ዳኞች አለባበሳቸው በጣም ያምራል...........

    • @tihunyilma4347
      @tihunyilma4347 3 ปีที่แล้ว +2

      ወደፌት እንቁ ሙዚቀኞች እየመጡ ነው

    • @fevengirmabiratu4176
      @fevengirmabiratu4176 3 ปีที่แล้ว +1

      I was wondering where I can get the clothes

    • @fasikawolde3605
      @fasikawolde3605 3 ปีที่แล้ว +1

      Betam...

    • @getachewdemisse3004
      @getachewdemisse3004 3 ปีที่แล้ว

      Please any body know were we can get the cloth of judges????

  • @tibebu1789
    @tibebu1789 3 ปีที่แล้ว +21

    ዋው እኔ ምን ብዬ እንደምገልፀው ይከብደኛል ባላገሩን አይድል የሚያሳየን ገራሚ ገራሚ ድምፃዊያን እያሳያችሁኝ በሀሴት ውስጤን ትሞሉታላቹሁ በጣም አመሰግናችኋለሁ እነአብርሽዬ❤🇪🇹🙏

  • @millionadere8797
    @millionadere8797 3 ปีที่แล้ว +69

    ዛሬ ብታምኑም ባታምኑም የእየሩሳሌምን 30 ግዜ ድግሜ የስማሁት

  • @aethiop7740
    @aethiop7740 3 ปีที่แล้ว +94

    "እየሩሳለም" ዋውውውውው ግሩም ነሽ።
    በጣም የሚገርም ድምፅ👍

    • @ካብመቓብር
      @ካብመቓብር 3 ปีที่แล้ว

      ይሁዳ ምን ማለት ነው?

    • @hargewoinamare3810
      @hargewoinamare3810 3 ปีที่แล้ว +3

      አንጀት ትበላለች ስትዝፍህን

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ካብመቓብር ይሁዳ ከ12ቱ ነገደ እስራኤል አንዱ ነው። ወይም ከ12ቱ የያዕቆብ ልጆች 4ኛው የሆነ ሰው ነው መክሊቱም ንግስና ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ዘሩ የሚመዘዘው ከይሁዳ ነገድ ነው። በአገራችን የነበሩ ንጉሰ ነገስታት ወይም አፄዎቹ በጠቢቡ ሰለሞን እና ንግስተ ሳባ ልጅ በሆነው በቀዳማዊ ምኒልክ በኩል የይሁዳ ዘር አለባቸው። ለዛም ነው ሲነግሱ (ለምሳሌ)"ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ቀዳማዊ አጤ ኃይሌ ሥላሴ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ ሥዩመ እግዚአብሔር ብለው የሚነግሱት።

    • @kiyyaatube6562
      @kiyyaatube6562 2 ปีที่แล้ว

      @@ካብመቓብር kahadii

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 3 ปีที่แล้ว

    ገምጋሚዎች በጣም ነው የማከብራችሁ። በእኔ ግምት እናንተ የአገር ፍቅር ያላችሁ፣ ባህልን ለማሳደግ ያመናችሁበት፣ ተቆርቋሪ፣ አሳቢ፣ ጥሩ ዜጋ፣ ለአገር ማበርከት ምን እንደሆነ የገባችሁ፣ እውቀታችሁን ለገንቢ ሥራ ማበርከት የማያረካችሁ፣ አስተዋይ፣ አእምሮ ያላችሁ፣ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ ብዬ አምናለሁ። ደስ ይላል። አርያ ናችሁ። አመሰግናለሁ። በርቱ።

  • @tasfawtameyet6388
    @tasfawtameyet6388 3 ปีที่แล้ว +11

    ወዳጄ አረጋሃኝ ወራሽ መምህር አብራክሃም ንጉስ ሶፊ በጣም ቆንጆ ዳኝነት አስተያየት ሞራል ድጋፍ በጠቅልላ በጣም አስደሳሽ አዝናኝ ፕሮግራም

  • @munshima2736
    @munshima2736 3 ปีที่แล้ว +9

    እየሩሳሌም 1ኛ ነች። ስሰማት ይነዝረኝ ነበር 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @mesfnekassa2058
    @mesfnekassa2058 3 ปีที่แล้ว +14

    አፎሚያ እንኳን ዳኞቹን እናትየዋን እራሱ ነው ያስደመመቻት ቅመም የሆነች ልጅ 🙏🙏👌 እድግ በይልን !!! እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ ባላገሮዎች

  • @hanahalel5473
    @hanahalel5473 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱራፌለ ዘለቀ 😍😍😍😍ስላየውክ ደስ ብሎኛል በእውነት በጣም ትልቅ ልጅ ሆኗል እግዚአብሔር ይመስገን በጥበቡ ይርዳክ የሰው ልጅ ግን በእውነት እግዚአብሔር ድንቅ ነው 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ayufan3
    @ayufan3 3 ปีที่แล้ว +133

    እየሩሳሌም የወንድ ተወዳዳሪዎቹን ከማርኬት አስወጣቻቸው ብንልስ። እስካሁንም ወንዶቹ በጥሌ ዜማ ነበር ሴቶቹን የሚያሸንፉት ከዚህ በሁዋላ ወንዶች የሙሉቀንን ብቻ ይሞክሩ። የዚህ ዙር
    2 ምርጥ ሴቶቼን አግንቻለሁ።

    • @tomtomi2369
      @tomtomi2369 3 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ የወንዶች ጉዳይ ምርጥ ፊልም ነዉ

    • @wintakinfe6910
      @wintakinfe6910 3 ปีที่แล้ว +3

      3 setoch

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 3 ปีที่แล้ว

      Ayu: wende ena set eyalk sew atekefafel. Aytekem

    • @rahwahailu9042
      @rahwahailu9042 3 ปีที่แล้ว

      @@tomtomi2369 ayahalehm 3 Tu wefoch

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 ปีที่แล้ว

      የዳኞቹ ልብስ ግን በየሳምንቱ እየተገዛላቸው ነው ወይስ ኪራይ ነው፣እባካችሁ መልስ ስጡኝ ተጨንቄ ሞትኩኝ እኮ

  • @ethiopiamylovely4239
    @ethiopiamylovely4239 3 ปีที่แล้ว +27

    ዛሬ ዳኞቹ 😂😂😂😂ፈገግታችሁ ገዳይ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹love youuuuuuuu

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw1974 3 ปีที่แล้ว +20

    ዋዉ ዛሬ የዳኛችን ደስታ ያየዉበት ቀን ነው ልጆችም በጣም ጎበዝ ናቸዉ ደስ ይላል

  • @azmeraambawu1176
    @azmeraambawu1176 3 ปีที่แล้ว +7

    ዋው እየሩሳሌም ትልቅ ደረጃ እንደምትደሪሽ እሪግጠኛ ነኝ🔥🔥👍👍

  • @masalt1424
    @masalt1424 3 ปีที่แล้ว +28

    የዳኞችን ልብስ የምታዘጋጀዉ ወይም የሚያዘጋጀዉ ድርጅት መገለፅ አለበት ካልሆነ ድርጅቱ ተጠቃሚ ሳይሆን ኮፒ አድራጊዎች ይጠቀማሉ

  • @habtamuyimegnuhal9736
    @habtamuyimegnuhal9736 3 ปีที่แล้ว +13

    The way you are encouraging the participants is impressive.

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 3 ปีที่แล้ว +8

    የዛሬውን የአረንጓዴ ቀን ብዬዋለሁ የእስከዛሬው ምርጥ ምርጦችን ሰብስባችሁ ያሳያችሁን ነው የሚመስለው የሳምንት ሰው ይበለን😘😘😘

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 3 ปีที่แล้ว +24

    እየሩሳሌም ደጋግሜ ብሰማት ልጠግባት አልቻልኩም በጣም አድናቂዋ ነኝ

  • @asniit1199
    @asniit1199 3 ปีที่แล้ว +26

    እየሩሳሌም እውነት ብሬ ማን ላይ አይቼ ለምን አትወዳደርም እያልኩ ነበር ጎበዝ ነሽ

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 ปีที่แล้ว +1

      የዳኞቹ ልብስ ግን በየሳምንቱ እየተገዛላቸው ነው ወይስ ኪራይ ነው፣እባካችሁ መልስ ስጡኝ ተጨንቄ ሞትኩኝ እኮ

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Nur-rc7sd ene negn yemisetachew

  • @bmobile4450
    @bmobile4450 3 ปีที่แล้ว +8

    ዎውውውው በጣም ደግሜ ደግሞ የሰማሁት
    እየሩሳሌም ድምጽ

    • @lamrof
      @lamrof 3 ปีที่แล้ว +1

      ታዲያ ምን እንደ ውሻ የሚያስጮህ ነገር ተገኘ እቱ፤ ሚያውውውውውው አይሻልም ነበር?

    • @bmobile4450
      @bmobile4450 3 ปีที่แล้ว

      @@lamrof 🙄🙄🙄🙄

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 3 ปีที่แล้ว +13

    አረጌ አፎሚያን የነገርካት በጣም ታሪካዊ ነው። ልጄ አዝማሪ ሊሆን ነው ምንምን የሚባለውን ትርጉም የሌለውን ነገር እንዲለወጥ ይረዳል። Singer song writer ታለንት ለማውጣት ልጆቹን የሙዚቃ መሳሪያ እንዲማሩ ምክር ስጡ።

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 3 ปีที่แล้ว +32

    ዘሪቱ ስትዘፍነው እራሱ እንደዚ አልገባኝም ዋው

  • @mvab3252
    @mvab3252 3 ปีที่แล้ว +42

    #እየሩሳሌም ያለምንም 123 አንደኛ ነው ምትወጣው she’s Amazing 😻 🎧💥 የልጅቷን ድምፅ የአብርሽ ፊት ላይ የታየው Facial expression በሚገርም ሁኔታ ገልፆታል #priceless reaction 😻🎧💥

    • @Amy-ku4wm
      @Amy-ku4wm 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ❤

    • @mvab3252
      @mvab3252 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Amy-ku4wm 🎧😻

    • @michaeltafere4867
      @michaeltafere4867 3 ปีที่แล้ว +2

      እየሩስ በጣም ጎበዝ እንደሆነች እያየን ነው ሆኖም ግን ዳኞቹ ያልነገሯት ትናንሽ ችግሮች አሏት ከእድሜዋን አንጻር ሊፈጠር እንደሚሆን በማገናዘብ ነው ሆኖም ግን ትልቅ ፈተና ይጠብቃታል ጥሩ ባለሙያ የሚያስጠናት ብታገኝ ደረጃ ላይ ልትወጣ ትችላለች

    • @mahletzeleke5920
      @mahletzeleke5920 3 ปีที่แล้ว

      exactly she is z first

  • @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ
    @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ 3 ปีที่แล้ว +6

    ረዴኤት ተረፈ ላንቺ ስል ነው ማየው እዬን ፕረፐግራም አንቺ እራሱ ሚገርም ስብህና ያለሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 ปีที่แล้ว +7

    አፎሚያ የኔ ቆንጆ በጣም አስለቅሽኝ ጎበዝ

  • @burtkanfatima7825
    @burtkanfatima7825 3 ปีที่แล้ว +30

    ዋው የዛሬው ልዩ ነው አብርሽየ ሳቅህኮ ገዳይ ነው ሁላችሁንም እውዳችዋለው

    • @OppoF-uc9bf
      @OppoF-uc9bf 3 ปีที่แล้ว

      Awo abirshma lek endi semum tehut new

  • @selamfikir3650
    @selamfikir3650 3 ปีที่แล้ว +6

    ዳኞች ክርክር በመተዋችሁ አመሰግናለሁ ተወዳጅነታችሁ ጨምሯል። በርቱ። እየሩስ እና የዘንባባ ማር ነሽ የተጫወቱት ልጆች ለኔ ቤስት ናቸው።

    • @ermiyasteshome1004
      @ermiyasteshome1004 3 ปีที่แล้ว

      እየሩስ ናት የዘንባባ ማርን የተጫወተችው
      አፎሚያ ወጣቱን

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 ปีที่แล้ว +2

    እየሩሳሌም ጎበዝ በርቺ አንደኛ ነሽ አነቺ ዳኞቹን በጣም ያስደሰትሻቸው።

  • @luel8814
    @luel8814 3 ปีที่แล้ว +23

    ከባድ ዉድድር ነዉ ዘንድሮ.
    በተለይ የዳኞቹ በነጻነት የሚገልጹት ነገር
    ራስህን መምሰል ያለዉ ነገር ስታይ ደስ ይላል።አስቃባጭ በበዛበት ዘመን እንዲህ ራስህን መስለህ መሄድ ደስ ይላል።

  • @wintakinfe6910
    @wintakinfe6910 3 ปีที่แล้ว +9

    I love Areghagn he's so cool and his comment more mature

  • @rehelshewandagn7411
    @rehelshewandagn7411 3 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ አፎምያና እየሩሳሌም ምርጦች ነበሩ በጣም ያስደሰቱን

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 3 ปีที่แล้ว +2

    እየሩሳሌም እንኳን ባላገሩ ምርጥ መጣሽልን:: Bireman ላይ አይቸሻለሁ በጣም አሪፍ ድምፅ አለሽ:: በርች!!

  • @abby8182
    @abby8182 3 ปีที่แล้ว +31

    እየሩስ አለም በጣም ቆጆ አድርጋ ተጫውታዋለች እደጊ

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +42

    አፎሚያ ጎበዝ እድግበይ

  • @zenalegesse482
    @zenalegesse482 3 ปีที่แล้ว +7

    Afomiya betam gobez nesh berchi😍😍

  • @temuasefa4459
    @temuasefa4459 3 ปีที่แล้ว +8

    I literally watched it 10 times eyerus u r so amazing

  • @addisabeba3559
    @addisabeba3559 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ብዙዋችን ወጣቶች ሳያቸው አዝናለሁ ልምን በራስ መተማመን የለም በጣም ስለሚሽቆጠቆጡ ይህ የሀገር እንደ ባህልም በቤተሰብም አስተዳደግ በጣም ተፅእኖ በብዙዎቻቾን ላይ ያለ ችግር ነው ወላጆችም እናንተም ዳኞች ልጆቹ ለቀቅ እንዲሉ እርዳታችሁ አይለያቸው በተረፈ ዳኞች ደስ ትሉኛላችሁ አዋቂዋች ናችሁ እናመስግናለን 😘😘

  • @muradhassen9858
    @muradhassen9858 3 ปีที่แล้ว +4

    ,ሰፊ ያሰብኩትን ስለጠየቃት አድናቂህ ነኝ

  • @teflostsegay3688
    @teflostsegay3688 3 ปีที่แล้ว

    Betam Gobez Lij, Gin Banchi Edme Tinish Ye Tilahun Zefen Kebad Slehone Gororoshin Tenkek, Endatgoji. Great Voice.

  • @wintayoutube
    @wintayoutube 3 ปีที่แล้ว +8

    እየሩሳሌም በጣም ደስ ትላለች ከቨር ሙዚቃዎች ራሱ ስትሰራ ደስ የሚል ድምፅ አለ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው የዛሬው ልዩ ነው ሶፊ አረጌ አብርሽ ሳቃቹ ውስጤ ነው ዛረ ያረጓዴ ቀነ ነው እየሩስ በጣም ነው ያስደመምሽኝ ትችያለሽ የኔ ቆንጆ

  • @selameselame234
    @selameselame234 3 ปีที่แล้ว

    አፎምያ ጎበዝ ልጅ አኔ ዘሪቱ ስዘፍን አንደዚህ ግጥሙን አላውቅም ። እየሩሳሌም ጎበዝ። በርቱ

  • @marthasharew3586
    @marthasharew3586 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁላችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም የሚገርም ስራ እና ኢትዮጵያን የሚመጥን ዝግጅት ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ🟢🟡🔴

  • @kiya-eyob
    @kiya-eyob 8 หลายเดือนก่อน

    "እየሩሳለም" ዋውውውውው ግሩም ነሽ።
    በጣም የሚገርም ድምፅ

  • @malasatalaka1155
    @malasatalaka1155 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው እንዲት የሚያምረው።

  • @zelam.3675
    @zelam.3675 3 ปีที่แล้ว +4

    Wow ... what a fierce competition. Thank You Abrish & Balageru for the opening the gate for the next generation singers on national & international stages!

  • @sentayehuwasihun5298
    @sentayehuwasihun5298 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ድንቅ ልጆች እየመጡ ነው ወደፊት ለመለየት ሣትቸገሩ አትቀሩም ብዬ አስባለሁ።አስዋዋቂያችን ረድኤት ድምፅ አቀራረብ ጥሩ ነው አለባበስዋ ላይ በጣም ትኩረት ይደረግ የወንዶቹ ጥሩ ነው የረድኤት በጣም ይቀረዋል እባካችሁ ትኩረት ስጡት።

    • @mekit.mariam3198
      @mekit.mariam3198 3 ปีที่แล้ว

      Ante satewodew kerteh endayhon. Makeup bitaderg i am sure the same libs will look diffrent

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ተስፋ ያለሽ በርቺ እየሩስአሌም ።

  • @haymanotarega1105
    @haymanotarega1105 3 ปีที่แล้ว +144

    እንደዛሬ ዳኞቹ ሲደሰቱ አይቼ አላቅም ፡፡ በተለይ ሶፊ !!

    • @abitube3078
      @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +4

      አባት ስለሆኑ ስላባት ስለተዘፈነላቸውይሆናል

    • @fikruabebe1835
      @fikruabebe1835 3 ปีที่แล้ว

      @@abitube3078
      Wonderful singer

  • @tsighedegefa3581
    @tsighedegefa3581 3 ปีที่แล้ว +6

    Beautiful ❤️ I was listing her song @ work loud one of my customer said wow what a beautiful song I don't know what she is saying but it beautiful ❤️❤️❤️

  • @hailetesfai8226
    @hailetesfai8226 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow! Eyerusalem nailed it. Incredible voice & facial expression. Kudos to you my dear & keep up the good work. Wish you the best of luck.

  • @simonedegafe5209
    @simonedegafe5209 3 ปีที่แล้ว +1

    Wooooow ere balgeru yichin liji keyet new yagegnat betem gerami new

  • @feventirunehfeven7780
    @feventirunehfeven7780 3 ปีที่แล้ว +6

    ኢየሩሳሌም ዋው ነው የሚያሰኝው ደስ ይላል አይ ተሰጥኦ አለ እኔአለሁ እንጂ-----

  • @idirmanagement3607
    @idirmanagement3607 3 ปีที่แล้ว

    ዳኞች የሚሰጡት ሀሳብና የሚአደርጉት የርስ በርስ ክርክር በጣም ደስ የሚልና ትምህር ሰጭ ነዉ

  • @hiwotetadesse8613
    @hiwotetadesse8613 3 ปีที่แล้ว +1

    This girl has voice ,Please give her lesson , You can make her popular, I can not stop hear her voice, She is diamond, She has power, Please Abrham give her a good support. I love Argehan worshe comment. I can not stop hear this ,I love Balageru Idol you are so smart you guys are beautiful and positive thinker ,Ethiopia needs people like you .......Egzabher yasdegeshe,Eyerusalme Love this girl so much.

  • @lilihagos8845
    @lilihagos8845 3 ปีที่แล้ว +40

    አብርሀም :- ወንድሜ ብትሆን
    ሶፊ:- ትህትናው ሚያስቀና
    አረጋህኝ :- ኮስታራ መካሪ

  • @fafiywellotube2396
    @fafiywellotube2396 3 ปีที่แล้ว +31

    ወይኔ አብርሽ ክክክክክክበአገር አልጣላህም በጃፖንነ በሡዳን ግን የዘንድሮዉ ዉድድር ፍፃሜዉን አስከማይ ቸኮልኩ በተለይ ታዳጊወቹ ይችላሉ

  • @bitiag4507
    @bitiag4507 3 ปีที่แล้ว +27

    አፎሚዬ እናትሽ ስታምር የአፎሚ እናት ታምሪያለሽ

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 ปีที่แล้ว +1

      የዳኞቹ ልብስ ግን በየሳምንቱ እየተገዛላቸው ነው ወይስ ኪራይ ነው፣እባካችሁ መልስ ስጡኝ ተጨንቄ ሞትኩኝ እኮ

    • @etsubsamuel2344
      @etsubsamuel2344 3 ปีที่แล้ว

      ጃኖ ጀግኒት no aydelem le advertisement new designeroch miserulachew

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 ปีที่แล้ว

      @@etsubsamuel2344 እኮ ከዛ ይወስዱታል ወይስ ይመልሳሉ ለብሰው

  • @wubetumineyahil4808
    @wubetumineyahil4808 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ምርጡን እያሣየን ነው።ዳኞች የሚያበረታቱበት መንገድ ይበልጥ ቤት የቀሩትን ያነሣሣል።ባላገሩ ምርጥ ምርጥ ነው!!!

  • @emmumillion1039
    @emmumillion1039 2 ปีที่แล้ว

    የአብርሃም ደግነት ጥሩ ያልሰሩትን እንኳን በመልካም ንግግር ሲሸኝ ማየት ደስ ይላል::

  • @birukmengesha2393
    @birukmengesha2393 3 ปีที่แล้ว +11

    Hegeru Hulu.... dimisawi... Hono yele ende.... Finally... we got talent... Now, we know the difference between... "Yes, I can..." and.. " yes, I am talented... ".

  • @bekalusamuel1709
    @bekalusamuel1709 ปีที่แล้ว

    fantastic performance good luck

  • @abebawright3437
    @abebawright3437 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ኢትዮጲያ ጥሩ ጥሩ ድምጻውያን እያፈራችልን ነው።
    ሱራፌል ዘለቀ የልጄን የስጋ ዘመዶች እየፈለኩ ነው የወላጅ አባቱ ስም ዘለቀ እንደሆነ ነግሮኛል ደግሞም ትመሳሰላላችሁ ቀልደኛነቱ ጭምር
    ስሙ ተመስገን ይባላል የወላጅ እናቱን ስም አያስታውስም። ወንድም እህት እንዳሉት ያስታውስ ነበር ግን ህጻን ስለነበር ብዙ ነገር አያስታውስም። እንደው ምናልባት ብዬ ነው::

  • @likusolomon6484
    @likusolomon6484 3 ปีที่แล้ว +8

    Thanks to Balageru we are hearing a lot of amazing singers

  • @22danielzula
    @22danielzula 3 ปีที่แล้ว +3

    wow am very happy today ever more than all the past time thanks all

  • @dengel4983
    @dengel4983 3 ปีที่แล้ว +4

    ብሬ ማን ፕሮዳክሽን ስትጫወት አይቸ ባላገሩ ብትወዳደር ስል ነበር እንኴን ደናመጣሽ ማር ነገር ነሽ💚💛💝💐

  • @arity72
    @arity72 3 ปีที่แล้ว +2

    Sofi I admire your knowledge thank you.

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 ปีที่แล้ว

    ኢየሩስ የምታሸንፍ ይመስለኛል😍👌
    ደሞ የሆነች ነፍስ ነገር የዝግጅቱ አስተዋዋቂ ጠይም የምንጭ ውሃ እውነትም ረድዔት ስምና ምግባር በርቺማ እቴአዲስ አበባ 😍

  • @getahunlemlemu7800
    @getahunlemlemu7800 3 ปีที่แล้ว

    ባላገሩ እናተወዳዳሪ ወጣቶችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እረክተናል """"""

  • @ermiyasabemi1625
    @ermiyasabemi1625 3 ปีที่แล้ว +10

    አብርሽ ልዩ ነህ አለባበሳችሁ ደግሞ ግሩም ነዉ

  • @thom6753
    @thom6753 3 ปีที่แล้ว +30

    Now we have found someone really talented.

    • @samitube4494
      @samitube4494 3 ปีที่แล้ว

      አረ ያገር ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 1k እኮ ናፈቀን። ሰበረሰካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

  • @mattewe492
    @mattewe492 3 ปีที่แล้ว

    የዘንድሮው በጣም ፉክክሩ የሚገርም ነው። ከሴቶች መስከረም እና የመስከረም ጎደኛ ነኝ የለችው ልጅ አስደምመውን ነበር ዛሬ ደግሞ እየሩስ ተጨመረች። ከወንዶቹም የሰቆጣዎቹና ሌሎችም አሉ

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 3 ปีที่แล้ว +21

    finally we have a real gifted femal singer as well/she is really gifted!!

    • @ሽሮእወዳለሁ
      @ሽሮእወዳለሁ 3 ปีที่แล้ว

      there have been many already

    • @lunettamargherita7800
      @lunettamargherita7800 3 ปีที่แล้ว

      @@ሽሮእወዳለሁ no this one is really a powerful voice / in any case in this edition fortunately there other reallt amazing female young singers (the ones coming from Kechene especially)

    • @samitube4494
      @samitube4494 3 ปีที่แล้ว

      አረ ያገር ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 1k እኮ ናፈቀን። ሰበረሰካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 ปีที่แล้ว

    ባላገሮ ውስጤ ነው 😍😍😍

  • @senaytseni6764
    @senaytseni6764 3 ปีที่แล้ว +3

    መስከረም ተቦነሰች ዋው እየሩስ

  • @נחמהזגיי
    @נחמהזגיי 3 ปีที่แล้ว

    እየሩሳላይም ዋው ዋው ዋው ምርጥ ትውልድ ወይ ቃል መታደል እኮነው ደሟም የጥላሁንን ከዛሬ ጀምሮ ዋና አድናቂሽ ሁኛለው እድግ በይልን 👏🏼👏🏼🙏💞

  • @antenehtewodros6917
    @antenehtewodros6917 3 ปีที่แล้ว +6

    እዩ የኔ ልዩ አንቺ ትለያለሽ አኮራሽን የኛ ጀግና👏👏🙏👌🏼

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 3 ปีที่แล้ว +14

    ይህ ውድድር ለዳኞች እራሱ ፈታኝ የሚሆን ይመስላል በጣም ብዙ ጎበዝ ልጆች አሉና

  • @beletetube_
    @beletetube_ 3 ปีที่แล้ว

    እየሩአሳሌም ዋው በጣም ምርጥ ድምፃዊት መጨረሻሽን ያሳምርልን

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ድምጽ እድግ በይልኝ ማሬ

  • @melakuzerihun4408
    @melakuzerihun4408 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow, Eyerus !!! Amazing voice. Keep it up.

  • @hayalanaschenaki5199
    @hayalanaschenaki5199 3 ปีที่แล้ว +63

    ኢየሩሳሌምን ስሰማ ሰውነቴን ነው ውርር ያደረገኝ❤

    • @abrahamtegen3938
      @abrahamtegen3938 3 ปีที่แล้ว

      Yemigerm teseto nw yalat wowww

    • @teddytom6512
      @teddytom6512 3 ปีที่แล้ว

      ጉንዳን በልቶህ ይሆናል

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 ปีที่แล้ว

      የዳኞቹ ልብስ ግን በየሳምንቱ እየተገዛላቸው ነው ወይስ ኪራይ ነው፣እባካችሁ መልስ ስጡኝ ተጨንቄ ሞትኩኝ እኮ

    • @MG_22
      @MG_22 3 ปีที่แล้ว

      @@Nur-rc7sd ke libsachew min aleh

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 ปีที่แล้ว

      @@MG_22 የተጠየከውን ብቻ መልስ nipsey hussle

  • @solomonhaile4360
    @solomonhaile4360 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ ዛፋኝ የሚወጣት ወጣት ናትና ተንከባከቧት በአጠቃላይ ደኞቹም በጣም የሚትደነቁ ናቸሁና ባርቱ ጌታ ይባርካችሁ።

  • @arebowoyessa2352
    @arebowoyessa2352 2 ปีที่แล้ว

    She will be the winner of this computation sweet grow professional

  • @kidesteromo6772
    @kidesteromo6772 3 ปีที่แล้ว +2

    It’s miracle voice wow! Eyersalem(jery) you are talented with gifted. I really love ❤️ it . And I saw 👀 her” Bremen show “.at the time it was holiday (Gena). I think she songs🎵 with Esayas.

  • @zegelilyeyasu7461
    @zegelilyeyasu7461 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ፡ " ምንድን ነው የሚባለው እግዚአብሔር ፡ ይወቀው!!!" አላለም አረግየ ? እውነት እኮ ነው ፡ ፡ መግለፅ ፡ ስጦታን ፡ ይከብዳል ፡ ፡

  • @darwinabocher1933
    @darwinabocher1933 3 ปีที่แล้ว

    Balageru yeah live long ...its big fat fanbladistic giant contribution to our dying to music industry

  • @alexu183
    @alexu183 3 ปีที่แล้ว +10

    Soffy is the best listener and reasonable judge!! Don't forget the word best....eshi kk

  • @ysvf2071
    @ysvf2071 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው ካጥላሁንም ካዛሪቱም ትሻላላች በጠም፡ጎቦዝ ልጅ ነሽ በርቺ በራስሽ ስራም እንጠብቅሻላን፡ደግሞ ስራአት አላት ጨዋ፡ልጅ ነች ፡ዎዳ ላይ፡ስትጣ ስላጮሃች አፋራች፡ምስኪን አይዞሽ ምሳራ፡ይሳሳታል በርቺ።

  • @عثمانحسنحسن-غ5ث
    @عثمانحسنحسن-غ5ث 3 ปีที่แล้ว

    እየሩሳሌም ምንም ሳላስበው እንባዬን አወረድሺው ዋው ግሩም ድምፅ

  • @tesfayee15
    @tesfayee15 3 ปีที่แล้ว +3

    She makes me cry

  • @yacobashenafi8256
    @yacobashenafi8256 3 ปีที่แล้ว +9

    I can’t wait till next week. Todays program has been fantastic.

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን በደና መጣቹ ዳኖች የባህ ልብሶች ዋውው ያምርባችዋል

  • @eshetumelesefanpage
    @eshetumelesefanpage 3 ปีที่แล้ว +2

    This yr competition betaam kebad nww tnx balageru for bringing those talented ppl to media.

  • @ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ
    @ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ 3 ปีที่แล้ว

    ውይ የዛሬው ውድድር ልዩ ነው በጣም ከፍቶኝ ነበር ዘና አደረጋችሁኝ እናመሰግናለን ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed8812 3 ปีที่แล้ว

    እየሩሳሌም ደጋግሜ ባዳምጠው የማይሰለች ድምፅ ነው በርች የኔ ቅመም

  • @derejefeleke9145
    @derejefeleke9145 3 ปีที่แล้ว +1

    Your advice is working, the standard is going up, the contents are getting it. All professionals should advise people like you. This shows how intelligent are our youth. It is beyond music. God bless

  • @millionadere8797
    @millionadere8797 3 ปีที่แล้ว +11

    ዋው ሙዚቃ እየሩሳሌም ነብይዋን አገኘች

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የዛሬው ይገርማል አፎሚያ እደጊ ተመንደጊ ብለናል ለዛሬ የኔ አንደኛ እየሩሳሌም ናት ድምፅሽ የሚገርም ነው ጄሪዬዬ በርቺ! ዳኞች ፈገግታቹ ውብ ነው ያብዛላቹ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 3 ปีที่แล้ว

    ሶፊ ከረጌ ጋር ያለህ ነገር አስተካከል ወንድም 😡 ! አፍ አፉን አትበለው ..አረጌ ዘፈኑን እንደ ቀልድ አትየው ሲለው ልጁን ምን ለማለት እንደፈለገ ሳይገባህ ቀርቶ አይደለም መቼም .. ወደ ቀልድ ተስቦ የመጣበትን አላማ እንዳይስት ለማለት ብሎ ነው እንጂ የሌላ አይደለም ...አረጌ ምርጥ.. አስተያየትህ በጣም ጠቃሚ ነው ለልጆቹ የምትሰጠው !! እና የሚገርመኝ ደገሞ ከልብህ ነው ጥሩ ልጅ ለማፍራት የምትጥረው !! ተባረክ !🙏

  • @22danielzula
    @22danielzula 3 ปีที่แล้ว +2

    Yes you guys did a very good job thanks alot