ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መወዳደር የሌላባቸውን ሰዎች አወዳድረው እስኪ ጉዳችሁን እንየው
Setochachin yerasachewn tsegur endet algabezutim? Berasu tsegur yemeta annd sew enita???
እድልዬ እንኳን ደስ አላሽ
አርቲስቶች ሁልጊዜ እንደዚህ ቢለበስ ምን ነበርበት አለባበሳችሁ ዛሬ ያማር ነው ይመቻችሁ አንዳድ ቆራጣ ልብስ የለበሱትን አስወጣቸው ዋው ይመቻችሁ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
adle werk tasew yigebashal
ዋው ምርጥ
የአመቱ ሴት ተዋንያን ይገባታል በወንዶች ግን በጣም ያሳፍራል
ሽልማቱ ሙስና አለው ከመባ አማኑኤል እና ያቤፅ ላይ የተወነችው መሀዛ ነበር የሚገባቸው
amanuel meshelem neberebet
የያቤፅ ሴት ተዋናይ ማሸነፍ ይገባት ነበር። ባጠቃላይ ሙስና የተተናወጠው ፕሮግራም ይመሥላል። ቀጥሉበት ለማንኛውም።
ያቤፅ is best
Yabetse film is best
amanueil meshlem nebrebt kmeba film
ሙስና uffff ስታስጠሉ
በጣም ያሳዝናል ሰው ዛሬ በሰራው ስራ እንጂ ትላንት ባደረገው ወይም ባለው ስሙ መሆን የለበትም ዘሪቱ አይገባትም ፈጽሞ ጥሩ ተዋናይ አይደለችም አላያችሁም ኦስካር ያሸነፉ ሰዎች ባመቱ አስጠሊታ ፊልም ተብለው እንደተመረጡ Great Shame !!!
ሁሉም ሽልማት ለተገቢው ሰው አልተሰጠም በተለይ ይበፅ ላይ ይለችው መሸለም ነበረበባት
እንደየ ሶፍይ ፀጉርህ ለምን አልተሰራህምምምም
እር ይደብራል ከ1ፌልም ላይ በብዙ ዘርፍ ስትሸልሙ አይሰቀጥጣችሁም እንዴ በጣምነው የተጭበርበርው
በሙሥና የታጀበ ሽልማት ልክ አይደለም ተጭበርብርዋል ውጤቱ