FBI 3 (Ethiopian Comedy Action Film 2018)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 257

  • @TG19948
    @TG19948 7 ปีที่แล้ว +14

    ጎሽ እንዲህ ዘና አድርጉን እንጂ የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ቱርክ በተባለ ጠኔ መመታቱን አይተው እንዳላዩ የሚያልፋ የሚመለከታቸው ሰዎች ቢያስቡበት። ምርጥ ነው ነፂ(የቤተሰብ ጨዋታ)

  • @GalataGadissa-qk9zn
    @GalataGadissa-qk9zn 9 หลายเดือนก่อน +14

    Am seeing it 2024❤️❤️

    • @SeyfeW
      @SeyfeW 5 หลายเดือนก่อน +1

      Me too

    • @GalataGadissa-qk9zn
      @GalataGadissa-qk9zn 5 หลายเดือนก่อน

      @@SeyfeW 👏👏

    • @Fekadu-v3r
      @Fekadu-v3r 3 หลายเดือนก่อน

      Me too

    • @seidkasim1990
      @seidkasim1990 หลายเดือนก่อน

      To me

  • @መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ
    @መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ 6 ปีที่แล้ว +13

    ምርጥ ሰው ነፃነት ብዙ ትምርት አለው FBI

  • @raheltesfaslassie6654
    @raheltesfaslassie6654 7 ปีที่แล้ว +6

    በጣም thank u እስኪ ዛሬ እንኳን ልሳቅ ከሳኩ ስንት ጊዜዬ ነፂዬ የሳቅ ምንጭ እኮ ነክ we love u

  • @buzadadi4815
    @buzadadi4815 6 ปีที่แล้ว +4

    ነፃነት ወርቅነ ምርጥ ሰው ነው ግን አርት ላይ ያለው ነገር ተደጋጋሚ ነገር ነው ይሄን እየቀያየረ ቢመጣ አርቱም ያድጋል ባይ ነኝ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 ปีที่แล้ว +29

    😂😂😂😂😂😂ነፂ መቸም ሩጫ ቢሮጥ ያዋጣው ነበር በሚሠራበት ፊልም ሁሉ ሩጫ አያጣውም ስወድክ የኔ ፍልቅልቅ

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 ปีที่แล้ว +38

    ጥሎብኝ ነፄን ስወደው ❤ውድድድድድድ
    ማሮች ለመሳቅ ብቻ😅😅😅😅

  • @etsubdinkandy07etsubdink90
    @etsubdinkandy07etsubdink90 ปีที่แล้ว +9

    ብቸኛው ወርቅ ❤❤❤ነፂ አያልቅበት ❤ እንዳንተ ገና አልተፈጠረም ❤ የቱጋም ብትገባ ምርጥ ማጣፈጫ ቅመም ነህ ትለያለህ ❤❤❤❤ትችላለህ!!!!!!

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 7 ปีที่แล้ว +8

    ነፅዬ የኔ ባርያ አዝናናከኝ ተባረክ

    • @emattube6412
      @emattube6412 5 ปีที่แล้ว

      አንቺ ደሞ የኔ ንግስት

  • @netsitadesse2115
    @netsitadesse2115 5 ปีที่แล้ว +2

    የነፃነት ወርቅነህ አድናቂ ስለሆንኩ ደግሜ አየውት ምርጥ ነው

  • @mekyiabntsani8891
    @mekyiabntsani8891 5 ปีที่แล้ว +7

    ነፂ ያለበት ፊልም ሁሉም ይመቹኛል አቦ ይመችክ

  • @Wondwosenkebede-hn8op
    @Wondwosenkebede-hn8op ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ መዝሙር ነው ምርትዬ እንወድሻለን

  • @misganafikadu8732
    @misganafikadu8732 6 ปีที่แล้ว +10

    2 ቆሮንቶስ 5 (2 Corinthians)
    17፤ ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።

  • @dawitlambamo6543
    @dawitlambamo6543 ปีที่แล้ว +5

    What an amazing Movie😂😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 ปีที่แล้ว +4

    ነፃነት ከፓርት 1እስከ 3 በሳቅ ገደልከኝኮ ሯጭ ብትሆን ለኢትዮጵያ ብዙ የወርቅ ሜዳልያዎችን ታመጣላት ነበር😅😂

  • @milkygizaw1175
    @milkygizaw1175 ปีที่แล้ว +6

    this dude is another level

  • @genidani2607
    @genidani2607 7 ปีที่แล้ว +3

    ነጺ አንደኛ ዝምብዬ ሳይህ ነው ምስቀው ይመችህ ምርጥ ስራ ነው

  • @awesomeiam1915
    @awesomeiam1915 2 ปีที่แล้ว +5

    I miss Addis z old one where everything was fun

  • @haideeaborquez32
    @haideeaborquez32 6 ปีที่แล้ว +12

    ቆይቼም ባየውም በሳቅ ነው የገደለኝ ነፅዬ ባባዬ እወድሀለው

  • @simesh4548
    @simesh4548 7 ปีที่แล้ว +12

    ነጻነት ከሰራቸው ፊልሞች በጣም የወረደው ፊልም ይሄ ይመስለኛል፤፤

  • @dawitbogale4377
    @dawitbogale4377 5 ปีที่แล้ว +2

    I LIKE IT PLEASE TRY TO CONTINUE OK

  • @Nabamedia21
    @Nabamedia21 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉 very nice 🎉🎉

  • @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ
    @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ 5 ปีที่แล้ว +5

    ክክክ ወይ ነፂ FBI ደጋግሜ አየዋለሁ ሁሌ አዲሴ ነዉ

  • @yehdegoyosephe1196
    @yehdegoyosephe1196 3 ปีที่แล้ว +3

    IT IS VERY GOOD MOVIE HOW WE LIVE IN ETHIOPIA

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo หลายเดือนก่อน

    አይነፂይ ትችላለህ ❤❤😂

  • @አብይአህመዲየኔጀግናየጠላ
    @አብይአህመዲየኔጀግናየጠላ 6 ปีที่แล้ว +1

    ነፂየ ወይኔ ሥወዲህ እረሜና ፀጋ ተመኘሁልህ

  • @awokeawoke1870
    @awokeawoke1870 6 ปีที่แล้ว +6

    ነፃነት ብቻዋን ይለፈልፍ ተዉት

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 3 หลายเดือนก่อน

    ወይነፂአለመሣቅአይቻልመቸስ❤❤❤❤❤

  • @KokebaGoraw
    @KokebaGoraw 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነፂ😂😂😂❤

  • @heratealem6710
    @heratealem6710 7 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much very nice

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 ปีที่แล้ว +3

    ሁሉም እከካም አላለም አፍሪካን ወላሂ ልክ ጂብ. መሪዎች እየመጡ እከካም አረጉት

  • @yowannisyonni5436
    @yowannisyonni5436 6 ปีที่แล้ว

    Very very very nice am like Zeiss film every body thank very much for your

  • @kamiltemammohamed5037
    @kamiltemammohamed5037 4 ปีที่แล้ว +1

    የነፂን ፊልሞች አይቼ አልጠግብም

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 6 หลายเดือนก่อน

    Nesa ma men killed me i swear i am watching it the 3rd times ma men long life 😂

  • @anashassen8991
    @anashassen8991 5 ปีที่แล้ว +1

    Natse gen. Jinjanaw. Ayinafam !!!! Film bayihon. Mnm mnm nw ishi

  • @elsabettarefe79
    @elsabettarefe79 6 ปีที่แล้ว

    Wayye natseye betam new madeke wente hhhhhhh lee betam tiru komde nee ewente

  • @ayusalimashalahmashalh6449
    @ayusalimashalahmashalh6449 6 ปีที่แล้ว

    ነፅዬ ሩጫህን ደስስስ ይለኛል

  • @milkygizaw1175
    @milkygizaw1175 ปีที่แล้ว +2

    Nesanet i swaer killed me 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @እናቴእወድሻለሁ-ሸ5ሸ
    @እናቴእወድሻለሁ-ሸ5ሸ 7 ปีที่แล้ว +40

    ሁለተኛ ነኝ please like me

  • @bettytube2
    @bettytube2 ปีที่แล้ว +3

    በደቂቃ ብዙ በመናገር ውድድር ቢኖር ነፃነት ብቻውን ቢወዳደር ሁለተኛ ይወጣ ነበር

  • @EIRMIYASMEKETE
    @EIRMIYASMEKETE 9 หลายเดือนก่อน

    Neti betam nw yemwdhi. Adnkhu nagi

  • @Lij..kidu..
    @Lij..kidu.. 8 หลายเดือนก่อน +1

    ነፃነት ግን የሚያወራውን ሁሉ እስክርብት እያነበበ ነው 😩😩😩

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 ปีที่แล้ว +17

    የሚያስቅ ከሆነ ልየው ግን የሚያዛዝን አላይም በኑሮየም በፊልም ማዘን አልፈልግም እና ✔✔

  • @mgottube1
    @mgottube1 6 หลายเดือนก่อน

    ነፂ😅😅😅😅😅😅😅ወይ ኤፍሬም 😅😅😅

  • @Mercy_2116
    @Mercy_2116 2 หลายเดือนก่อน

    2024 እያየ ያለ ማነው 🎉

  • @ኢትየኦርቶዶክስልጅ
    @ኢትየኦርቶዶክስልጅ 6 ปีที่แล้ว +10

    ነፂ የኔ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @blakbarry5577
    @blakbarry5577 7 ปีที่แล้ว +29

    ነፂ ካለበት ዜናም ይመቸኛል

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 3 หลายเดือนก่อน +1

    በቤት ስልክ ሳይነሳ አጎትሽ ናቸው ማለት?

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 5 หลายเดือนก่อน

    አላሙዲን ሸርሙጪልኝ አለ ?!? እንከባበር እንደ ትልቅ ሰዉ ።

  • @admasusolomon2939
    @admasusolomon2939 5 ปีที่แล้ว +2

    ትችላለህ በቃ መዘባርቅ ይሆናል ሌላ መፃፍ ነፃነት

  • @ውቤነኝየድንግልምርኮኛየቅ
    @ውቤነኝየድንግልምርኮኛየቅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነው

  • @maretuabeje1921
    @maretuabeje1921 6 ปีที่แล้ว +1

    נטנת אני אוהבת עותך

  • @godislove4114
    @godislove4114 6 ปีที่แล้ว +1

    Endawe min leblke FBI zena arekey deberoye nber

  • @AbduLa-q1c
    @AbduLa-q1c 3 หลายเดือนก่อน

    🎉 0:00

  • @tenkerzekasaches8550
    @tenkerzekasaches8550 3 ปีที่แล้ว

    One of the best movie ever 🙌

  • @bourhanabourhana2243
    @bourhanabourhana2243 6 ปีที่แล้ว

    ሥምን መለክ የወጠል ይለሉ የንቴን ቅዱስ ገብሬኤል ነው የወጣው ነፄ የስተወቀል ፍቅር እኮ ነህ ነምስ ነገር

  • @hiwethiwet8124
    @hiwethiwet8124 7 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ነፂ ማር ስወድክ

  • @ZerituYlmer
    @ZerituYlmer 4 หลายเดือนก่อน

    አቤት ነፂ እምትገርምነህ❤❤❤❤በእውነት ፍጥነትህ በጣምነው❤❤❤ደስ❤እምትለው❤❤❤❤ነፂየ አቤትነፂእምትገርምነህበእውነትፍጥነትህበጣምነውደስእምትለውነፂየእድሜይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emattube6412
    @emattube6412 5 ปีที่แล้ว +9

    ኮመንት ማንበብ ከፊልሙ በላይ ነው የሚያዝናናኝ

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 6 ปีที่แล้ว +1

    ስወዴው ነፂየ የመዳምን ስራ እረስቸው ቁጭ እላለሁ

    • @tube9664
      @tube9664 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

  • @ritafikr7318
    @ritafikr7318 6 ปีที่แล้ว +7

    ነፂ ምርጥ ስወድክ እኮ

  • @Afro-history
    @Afro-history ปีที่แล้ว +1

    48:01
    irecha finfine lay honewal brooo

  • @serkadesgetachew4516
    @serkadesgetachew4516 6 ปีที่แล้ว +2

    ይመቻችሁ ለኔ አንደኝ ነው ነፂ

  • @abeldereje3263
    @abeldereje3263 5 หลายเดือนก่อน

    😅 አይ ነጴ ፍቅርን እድፍ አረገው

  • @hawayimer2397
    @hawayimer2397 6 ปีที่แล้ว

    ያምራል ግን ቴመሳሳይ የስልክ ጠበሳ ያስጠላል ብቻ ያምራል

  • @bongzalukza556
    @bongzalukza556 3 ปีที่แล้ว

    woyine Netsanti😍😍😍💪

  • @YAREDMAN-i8m
    @YAREDMAN-i8m หลายเดือนก่อน

    wow❤😮

  • @fedilashemsdin3753
    @fedilashemsdin3753 7 ปีที่แล้ว +2

    ያን ያህል አይመስጥም ደባሪ ፊልም ነው "ለየት ያለ ሀሳብ ይዞ አልመጣም

  • @hawlihawli5614
    @hawlihawli5614 ปีที่แล้ว

    ነፃነት ሆደን አቀሠለኝ😅😅😅

  • @kalidreyan2400
    @kalidreyan2400 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ወሬ ወሬ ትጠላላችሁ ነፃነትን ያየ

  • @ከደረሰብኝመከራይልቅየደረ
    @ከደረሰብኝመከራይልቅየደረ 7 ปีที่แล้ว +27

    FBI 3 ይልሀል ተለቋል በሉ በያላቹበት ሆናቹ እግራቹን ሰቅላቹ ተመልከቱ

  • @ፋፊቢንትአደም
    @ፋፊቢንትአደም 6 ปีที่แล้ว +6

    ነፂ ያለበት ሁሉ ያስቃል

  • @hulumleagerumaletalebet5778
    @hulumleagerumaletalebet5778 6 ปีที่แล้ว +34

    WHY DONT YOU USE ETHIOPIAN MUSIC , PLEASE USE CLASSICAL , MASINQO WITH KIRAR AND SO ON ....ETHIOPIAN FILM WITH ETHIOPIAN MUSIC

    • @redibeyan8777
      @redibeyan8777 ปีที่แล้ว +6

      Why don't you give a feedback with Ethiopian language 😅😅

    • @Bini.....King77
      @Bini.....King77 ปีที่แล้ว

      Yeah,, make it plan from you😂😂😂😂

    • @nebaighebrebrihan6210
      @nebaighebrebrihan6210 ปีที่แล้ว +2

      ለምን ኣምርኛ ይልተጠቀምክ😂

    • @papatinaaa-im6kq
      @papatinaaa-im6kq 11 หลายเดือนก่อน

      @@nebaighebrebrihan6210 bruh wtf አማርኛ ነዉ የሚባለዉ

    • @melesetakele5568
      @melesetakele5568 11 หลายเดือนก่อน

      ​t

  • @nagestyhaylay6733
    @nagestyhaylay6733 5 ปีที่แล้ว +2

    The film 3new yayeht netiye swedh

  • @እረህሙነኝየማሜአፈቃሪሁሉ
    @እረህሙነኝየማሜአፈቃሪሁሉ 6 ปีที่แล้ว +1

    ነፃነት ውሰጤ ነው

  • @wedizeku
    @wedizeku 7 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አልማንም wow ደሞ 1 ንኝ የ አስመራ ልጅ

  • @TarikuKifle-zx8sr
    @TarikuKifle-zx8sr 8 หลายเดือนก่อน

    Number one netssssss

  • @ህልምአለኝሳስበውደስ-የ7ቸ
    @ህልምአለኝሳስበውደስ-የ7ቸ 2 ปีที่แล้ว

    ነፃነትግን በሳቅነውፍርስየማረገው በተለይሴቶችንቁጥርሽንፃፊልኝስል 😂😂😂😂😂😀

  • @fozymuhammed2440
    @fozymuhammed2440 6 ปีที่แล้ว +4

    እደው ነጲየ ስወድህ እኮ

  • @Senayytube
    @Senayytube หลายเดือนก่อน

    good move

  • @tmijeerylove7800
    @tmijeerylove7800 7 ปีที่แล้ว +2

    FBI 3 telekwal wd yagere lijot abren ansheyfow geba geba belu and 👍 me

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 7 หลายเดือนก่อน

    ምክር😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jimmaabajifar5385
    @jimmaabajifar5385 5 ปีที่แล้ว +2

    Natsiye yimechek
    I love you

  • @bahrainlook7878
    @bahrainlook7878 6 ปีที่แล้ว

    ወይነፃነትደስይልፊልምበርታ

  • @milkygizaw1175
    @milkygizaw1175 ปีที่แล้ว

    Nesanet is another level

  • @shahidpagal4188
    @shahidpagal4188 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ የፊልምም ጡር አለው ጓደኛዋን እናቴ አላለችም

  • @nafkottube5421
    @nafkottube5421 10 หลายเดือนก่อน +1

    fano victory

  • @whyalwaysyouhd1441
    @whyalwaysyouhd1441 10 หลายเดือนก่อน

    Man ye man lij nw?

  • @mahamadmahamudshirea3693
    @mahamadmahamudshirea3693 2 ปีที่แล้ว

    Afreeeeeeem
    Weeeeyeeeee
    Chinqilateeeee

  • @michaeltesfaye1280
    @michaeltesfaye1280 7 ปีที่แล้ว

    1 &2 yishalal... yihe betam aselchi new

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 5 ปีที่แล้ว +2

    ሶስተኛ የአለም ጦርነት በምንድነው የሚነሳው የምትለዋ አባባልህ ትንቢትህ እየደረሰ ይመስላል

  • @okokjokokj1116
    @okokjokokj1116 7 ปีที่แล้ว

    Yap yap oh yes netanet besak motku debroghi neber bemedam sra ymechih

  • @one-wm8zd
    @one-wm8zd 6 ปีที่แล้ว

    Place mate give chance for people who can talk with you in movie . Cz u keep talking and non stop . Comedy anf jokes is not like that . Omg ... I can't even end the movie

  • @ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ
    @ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክ ክላክስ አስነፋኚ ክክ እምትነፋዉ አትጣ ሀሀሀሀ ወይ ነፂ

  • @amenaykentiba2721
    @amenaykentiba2721 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ብርሀኑ ወልደሰማእታት እኔ የምለው ዜና ስታቀርብ ያለውን ችግር ይህ አራዳ ደይሊ ነው የሚለውና እርዱን የሚለው በጣም ይጮሀል ግን አንተ ዜና ስታነብ ግን ድምጹ ይቀንሳል ስለዚህ ወንድሜ ድምጹን ብታስተካክለው ከይቅርታ ጋር ይመችህ ❤️🇪🇷🇪🇹❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️ ሰላምና ፍቅር ለህለቱም ህዝቦች አሜን

  • @samuelwondimu8319
    @samuelwondimu8319 7 หลายเดือนก่อน +1

    very good comedy
    Anezing

  • @femer1430
    @femer1430 7 ปีที่แล้ว +4

    ተስርቆ ነው ከ ተሰረቀ አላይም የሌባ ተባባሪ አይደለሁም 😉😉😉😉😉😉😉😉😉

  • @afg9070
    @afg9070 6 ปีที่แล้ว

    ምን ግዜው ተጋጋችሁ

  • @zelalemgirema1647
    @zelalemgirema1647 6 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂nasi besak gedlkgn

  • @maretuabeje1921
    @maretuabeje1921 6 ปีที่แล้ว +1

    יפה מאוד