ራስ ተከታታይ መንፈሳዊ ድራማ - ክፍል 4 | Ras - part 4 |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • ራስ ተከታታይ መንፈሳዊ ድራማ
    #orthodox #seifuonebs #negashbedada #mahtot_tube #21_media #apostolic_church_of_ethiopia #mahtot_tube

ความคิดเห็น • 498

  • @ሳምሪየድግልልጅ
    @ሳምሪየድግልልጅ 7 วันที่ผ่านมา +8

    አምላኬ ሆይ ልቦናዬን አብራልኝ 🤲🤲🥺ለዘመናት እጨለማ ውስጥ ኖሬለሁና ወደ ቤትህ ምራኝ🤲🤲🤲🥺🥺👏👏👏👏👏

  • @MohammedPaa
    @MohammedPaa หลายเดือนก่อน +48

    በጣም አስተማሪ ነው ደቂቃ ይጨመርልን❤❤❤

    • @mesafentwubalem2037
      @mesafentwubalem2037 หลายเดือนก่อน

      በቂ ነው ሲበዛ ሰው ይሰለቻል

  • @سوسيسوسو
    @سوسيسوسو 5 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @LmelmeMtiku
    @LmelmeMtiku หลายเดือนก่อน +69

    በጣም አስተማሪ ነገር ነዉ ደቂቃ ይጨመርልን እግዚአብሔር የጠፉትንም ይመልስልን❤❤❤❤❤

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @warkitesarra
      @warkitesarra หลายเดือนก่อน

      አሜንአሜንአሜን

    • @ተስፋ-fv6hx
      @ተስፋ-fv6hx หลายเดือนก่อน

      አሜነ አሜን አሜን በእውነት ❤❤❤

  • @AbushMamush-vi9zl
    @AbushMamush-vi9zl 16 วันที่ผ่านมา +5

    ያለነው እንፀናለን የሔዱት ይመጣሉ❤❤❤ በርቱልን ተባረኩ❤❤❤ እንወዳችኋለን

  • @hsdsdsd6349
    @hsdsdsd6349 หลายเดือนก่อน +13

    ❤❤❤እዴት ደስስስስ ይላል ደቂቃ ጨምሩበት በርቱልን የተዋህዶ ልጆች❤❤❤

  • @AleMu-c4x
    @AleMu-c4x หลายเดือนก่อน +19

    ዘመኑን የዋጀ መንፈሳዊ ድራማ በጣም ደስስ ይላል በርቱልን ወንድም እህቶቻችን

  • @fisehaabera-bq1gn
    @fisehaabera-bq1gn หลายเดือนก่อน +35

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በአልና አባ ሳሙኤል ዘወልድባ አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ

    • @rahelmamo4970
      @rahelmamo4970 หลายเดือนก่อน

      AMEN AMEN AMEN ENKUAN ABRO ADERASAN BAEWNET❤❤❤

  • @AfariSafari-js9ipማርያም
    @AfariSafari-js9ipማርያም หลายเดือนก่อน +118

    ፈጣሪ አምላክ ሆይ የኔንም የባራቱን እድ ድጋይ የደነደነዉን ልቤን ወደቤትህ መልስልኝ 😢😢😢😢 በፆለት አስቡኝ

    • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
      @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ หลายเดือนก่อน +2

      እመአምላክ ታስብሽ

    • @AynlmeAbebe
      @AynlmeAbebe หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ወደ እዉነተኛ መንገድ ይመልስሽ የድንግል ልጅ❤❤

    • @መቫ
      @መቫ หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ/ብህ❤❤

    • @gulilatlemi4179
      @gulilatlemi4179 หลายเดือนก่อน +1

      Abro yasiben egziabher

  • @ሀዩነኝ-ሰ6ቈ
    @ሀዩነኝ-ሰ6ቈ หลายเดือนก่อน +20

    በእውነት በጣም ደስስስስ የሚል ነው በርቱ እህት ወንድሞቸ❤❤❤❤❤❤❤ ሚዲያውን በዚህ አይነት ብንጠቀመው በጣም ደስ ይል ነበር እናበረታታችሁ የተዋህዶልጅች ❤❤❤❤

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm หลายเดือนก่อน +21

    እንኳን ደና መጣቹ 💖 ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ መታሰብቢ አደረሳቹ ኦርቶዶክሳዊያን 💖💖💖

  • @Meaza-z3s
    @Meaza-z3s หลายเดือนก่อน +4

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @haHaimanot
    @haHaimanot หลายเดือนก่อน +7

    ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @workneshnegesse4222
    @workneshnegesse4222 หลายเดือนก่อน +18

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ ይህንን ነገር ገንዘብ ያወራቸው ምናፍቃን እንዲሁም በቤቱ ሆነን ልባችን የኮበለለብን ጭምር ማፅኛ ነው እናመሰግናለን

  • @HfhJrf
    @HfhJrf หลายเดือนก่อน +4

    Kale hiwet yasemalen. Des yemil t t new❤❤❤❤

  • @عيدروسع
    @عيدروسع หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ትምህርት ነው ለኛ ማስተዋሉን ያድለን እንጅ😢🥰😢🙏

  • @BalesTankir
    @BalesTankir หลายเดือนก่อน +9

    የአለም መዳኒት የድንግል ማረያምልጅ ሆይ በምነቴ አፅናኝ አበርታኝም አሜን❤❤❤

  • @የሚካኤልልጅ-ሐና
    @የሚካኤልልጅ-ሐና หลายเดือนก่อน +20

    እንዳው በማርያም የጠፉት ይመለሱ ይሆናል ሼር ላይክ አርጉላቸው😢✝️💚🥰እምዬ ተዋሕዶ✝️🤲

  • @Meskerm-e2t
    @Meskerm-e2t หลายเดือนก่อน +6

    በጣም አስተማሪ ነው ደቂቃ ይጨመር🙏🙏🙏

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 หลายเดือนก่อน +17

    እንኳን ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ሚካኤል ወራዊ ባለ አደረሳችሁ❤❤❤❤❤ ውድ ቤተሰቦቼ ብርቱ እናመሰግናለን❤❤❤

    • @warkitesarra
      @warkitesarra หลายเดือนก่อน

      አሜንአሜንአሜን።እንዃን።አብሬአደረሰን

  • @EthiopiaHagere-r1g
    @EthiopiaHagere-r1g หลายเดือนก่อน +20

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ የኔውዶች❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር በእምነታችን ያፅናን በእውነት

  • @ሀይማኖትወርቄ
    @ሀይማኖትወርቄ หลายเดือนก่อน +5

    ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ❤❤❤❤❤ብርቱ❤❤❤❤❤

  • @GenetGizachew-sn8mn
    @GenetGizachew-sn8mn หลายเดือนก่อน +4

    ኡንካን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ለልቃ መላኩ ቂዱስ ጋብርኤል አማታዊ ክብር ባሃላ አሜን አሜን አሜን 🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merhawitgherekidan955
    @merhawitgherekidan955 หลายเดือนก่อน +11

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በእግዚኣብሔር 🙏🏾🙏🏾

  • @HehrHdhrh-o9u
    @HehrHdhrh-o9u หลายเดือนก่อน +14

    እየ ጠበቅን ነው ቀጣ በመብርሃ የእመብርሃን ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ItjFjvhcxjhcbc
    @ItjFjvhcxjhcbc หลายเดือนก่อน +12

    በኡነት ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቀጥሉበት ጎቦዞች ዋዉ ብያለሁ በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @beli905
    @beli905 หลายเดือนก่อน +9

    ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር በርቱልን✝️🥰🙏

  • @YemkaneSelamua
    @YemkaneSelamua หลายเดือนก่อน +6

    በጣም አስተማሪ ነው በርቱ የተዋህዶ እቁወች❤❤❤❤❤❤

  • @lamela44ghh20
    @lamela44ghh20 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏 አቤቱ ጌታ ሆይ እኔበደለኛ ልጅኸን የደነደነውን ልቦናይን አብራልኝ😢
    ደቂቃ ይጨመርልን የምትሉ በላይክ ❤

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc หลายเดือนก่อน +10

    ዋው በጣም ደስይላል በርቱ❤❤❤❤

  • @ተዋህዶዩትብ
    @ተዋህዶዩትብ หลายเดือนก่อน +9

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱልን ስሰሩ አባቶቻችን እያሳያቹሁ እያስገመገማቹሁ ለምሳሌ እነ የኔታ ገብረ መድህን እንየው መምህር ፍታሁን ዋቄ መምህር ብርሃኑ አድማሱ መምህር ሀይለ ማርያም ዘውዱ አባ ገብረ ኪዳን ብዙ አሉ...

  • @Tigst-y6d
    @Tigst-y6d หลายเดือนก่อน +5

    ኦርቶዶክስተዋህዶ ለዘላለምትኑር

  • @Mekdes97
    @Mekdes97 หลายเดือนก่อน +9

    በሥላሴ ስም ድንቅ የሆነ አስተማሪ መንፈሳዊ ድራማ ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ ያጽናን የሄዱትንም እግዚአብሔር ልቦና ሰጥቶ እውነተኛውን መንገድ ይምራቸው

  • @ዛይድየማርያምልጅማርያመይ
    @ዛይድየማርያምልጅማርያመይ หลายเดือนก่อน +8

    እንካን ደህና መጣቹ በጣም ደስ የሚል ድሪማ ነው ቀጠሉሉት ❤

  • @gufh6343
    @gufh6343 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ❤❤❤

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ
    @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሑ እዳታቋርጡት አደራ በጣም አስፈላጊ ነው በተለይ በዚሕ ዘመን ላለን ወጣቶች ደቂቃ ይጨመርልን

  • @Ayinu12
    @Ayinu12 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ከእናንተ ብዙ ተምርያለው 🥰🥰

  • @kነኝየBብቻ
    @kነኝየBብቻ หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሰማለን ከዘመኑ ያለነው የምሄድ ትምህርት ነው በርቱ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤

  • @ShewayeFekadu-ix7nb
    @ShewayeFekadu-ix7nb หลายเดือนก่อน +6

    በርቱ በጣም አሪፍና አስተማሪ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ❤

  • @SamrawietSa
    @SamrawietSa หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነቱ ❤❤❤❤❤ደቂቃ ብትጨምሩበት ደግሞ በጣም አሪፍ ነዉ

  • @mekdesmekeds1884
    @mekdesmekeds1884 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን 🙏 በርቱልኝ

  • @cheramlakkasa
    @cheramlakkasa หลายเดือนก่อน +4

    እኔ እራሱ የተዋህዶ ልጅ ሆኜ ብዙ የማላውቀውን ከናንተ በመማር የበለጠ ለማወቅ ጓጓሁ በቤቱ ያፅናችህ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alazaryonas2049
    @alazaryonas2049 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 egziabher yimesgen Kale hiwot yasemalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @absraagumas5200
    @absraagumas5200 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ ❤በርቱልን

  • @meseleemushi6464
    @meseleemushi6464 หลายเดือนก่อน +9

    የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል በቤቱ ያፅናችሁ ቃል ህይወት ያሰማችሁ

  • @Moaza-fi1zc
    @Moaza-fi1zc หลายเดือนก่อน +11

    ቃለህይወትንያሰማልን❤❤❤ በርቱልን እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህጥኡምከሆነ መንፈሳዊድራማ እንድንቀላቀልየፈቀደልን እግዚአብሔር❤❤

  • @NonAsas-m5k
    @NonAsas-m5k หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በረቱልን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tgiChruwaabrejmu
    @tgiChruwaabrejmu หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ክርስቶስ ጥንቅቅ አርጎ የሰጠን

  • @Rjdhh-z3q
    @Rjdhh-z3q หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ🥰🥰🥰🥰በጣም አስተማሪ ነው🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 หลายเดือนก่อน +2

    BEMAREYAME DEQIQAWENE CEMERE ADEREGUOBETE BEXAME ASETEMARI NEWE BERETUOLENE YETE WHEDUO LEJUOCHE❤❤

  • @Salam-lo1lf
    @Salam-lo1lf หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @MestawatDelelew
    @MestawatDelelew หลายเดือนก่อน +3

    Egeziabehar amelak yebarkachehu

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf หลายเดือนก่อน +5

    በእዉነት በጣም ነው ደስስስስስስስ የሚልዉ እግዚአብሔር ያበረታቹሁ እህት ወንድሞች❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mekdes-s1p
    @Mekdes-s1p หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አስተማሪ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤ በርቱ

  • @ሶልያና-ተ1ኀ
    @ሶልያና-ተ1ኀ หลายเดือนก่อน +2

    Wow betam des yamili new tebarekuu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @FyFt-r1l
    @FyFt-r1l หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰በርቱ እግዚአብሔር ከናተጋር የይሁን 🥰🥰

  • @KowuraBerhe
    @KowuraBerhe หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💞💞💞💞💞💞በጣም አስተማሪ ነው 🤲🤲🤲💞💞

  • @Negeru7
    @Negeru7 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ ምንድነው እንደዚህ መጠበብ ሁፍፍፍፍፍፍፍ (የመርካት ነው) እግዚአብሔር አሁንም አሁንም አሁንም በፀጋ ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AsagedechShewafera-oz6bu
    @AsagedechShewafera-oz6bu หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ትልቅ ትምህርት ነው ግን ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን ቢያንስ በሳምንት ፫ ጊዜ ❤❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ❤❤❤

  • @kidiyGatu
    @kidiyGatu หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ምርጥ እና አስተማሪ ነው በርቱ እግዚብሔር ያበርታችሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @a20mas18
    @a20mas18 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እህተ ወንድሞቼ በርቱ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @googleid1116
    @googleid1116 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏በጣምአስተማሪነገርነው ቀጥሉበትእናዳታዋቃርጡት🙏

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ ይመስገን አመላኬ ሆይ ተመስገን አሜን ❤❤❤ 🎉🎉🎉 ❤❤❤ ኦንኳን ድናመጣጁህ አሜን ❤🎉🎉🎉❤

  • @roziwerdt23
    @roziwerdt23 หลายเดือนก่อน +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ መንቃት አለብን በቲክቶኩም ዘመቻ ተቀላቀሉ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የሚለዉን ላይቭ ትምርቶችን እዩ ዉዶቼ ❤❤❤

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት በጣም አስተማሪ ነው በርቱ ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያጽናችሁ የወጡትንም ወደ ቤቱ ይመልስልን አሜን

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ፈጣሪ በቡዙ መንገድ ቃሉን እንድንማር የረዳን የቅድስት የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛላቹ የጠፉተንም ነብሳቸውን ከነጣቂ ተኩላ ነጥቆ ወደቤቱ ይመልስልን አሜን አሜን አሜን እኛንም በቤቱ ያፅናን❤❤❤❤

  • @DemissewGetachew
    @DemissewGetachew หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚
    Thanks to God for everything
    We are waiting to watch the next episode.

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ หลายเดือนก่อน +1

    የሕይወት ቃልን ያሠማልን በእዉነት በጣም ደሰ የምል ት/ተ ሕይወት ጸጋውን ያድልልን የጠፉቱንም ወደ ብረታቸዉን ይመልሰልን አለን የምልዉንም ያጺናን አሜን 🤲😥

  • @buzewerkbuzewerk
    @buzewerkbuzewerk หลายเดือนก่อน +2

    አሜንአሜንአሜን

  • @MuluAyalew-lb8lf
    @MuluAyalew-lb8lf หลายเดือนก่อน +7

    በቤቱ ሁኘ ለጠፋሁት ለኔም በጸሎት አስቡኝ 😥😥😥

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
    @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወትንያሰማልን❤❤❤

  • @YordanoYord
    @YordanoYord หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ በቤቱ ያፆናልን ቃለህይዉት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @htififu-un1wx
    @htififu-un1wx หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣችሁልን👏♥️♥️♥️

  • @Mirfa123-q3h
    @Mirfa123-q3h หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እህት ወንድሞቼ በርቱ ትምህርት ሰጭ ነው ትል ልቀቁሉን

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq หลายเดือนก่อน +2

    *_በጣም ኣስተማሪ ነዉ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ😊_*

  • @MmMm-c3h5v
    @MmMm-c3h5v หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደሰ የሚል አሰተማሪ ነው እግዚአብሄር በቤቱ ያፀናችሁ እኔ ደካማዋን ሁለተ ማረያም እያለችሁ በፀሎት አሰቡኝ

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf หลายเดือนก่อน +2

    ፅጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን🥰🥰🥰

  • @GheHdhd-h4y
    @GheHdhd-h4y หลายเดือนก่อน +3

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏💒🙏

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ልፋታችሁን ይቁጠርላችሁ በርቱ ጠንክሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ከምስል ጋር ሲሆን በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ የሚሰጠው በግብጾች ፊልም በጣም ነዉ የተጠቀምኩት የኛ እንዲህ ስትበረቱ አሪፍ ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @hawah8058
    @hawah8058 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane หลายเดือนก่อน +2

    ስታለቅስ አስለቀሰችኝ 😭😭እግዚአብሔር ሆይ ከበረቱ የጠፍትን አንተ በቸርነትህ መልሳቸው በቤቱ ያለነውንም አበርታን መጨረሻችንን አሳምርልን⛪⛪🕯🕯💚💛❤😢

  • @Yr5Jdtt
    @Yr5Jdtt หลายเดือนก่อน +3

    ደቃቃ ይጨመርልን ❤❤

  • @lemlemlemi1976
    @lemlemlemi1976 หลายเดือนก่อน +5

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ለኔም ሀጢያተኛዋ የሊዲያን ልብ እንደከፈተም ልቤን ክፈት የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ😢

  • @MariyamInate-s4n
    @MariyamInate-s4n หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ቃለህይት የሰማልን

  • @TadesseWedifrawe
    @TadesseWedifrawe หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በጣም ጎበዞች ናችሁ አገላለፃችሁ ይመስፃን በርቱልን በቤቱ ያፅናችሁ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ አሜን፫

  • @AbebechNoName
    @AbebechNoName หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ እህቴ አነጋገራ ደሰሲል እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @jddjffdjdjrg6569
    @jddjffdjdjrg6569 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ቃል በርከት ያስማልን በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት❤❤❤

  • @JokeJoke-x9q
    @JokeJoke-x9q หลายเดือนก่อน +21

    ክፍል አምስት ቶሎ ይለቀቅ ምትሉ ላይክ ✝️💒🙌

  • @የይረፍእናት
    @የይረፍእናት หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱን ያድልልን ብርቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ShetoGetenet
    @ShetoGetenet หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gulilatlemi4179
    @gulilatlemi4179 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yibarkachu Alet Media endet tlik sira edserachu be ewnet Biruk Hunu kif ayinkachu bertuln jegnoch edatakomu❤❤❤❤

  • @firaoltube9060
    @firaoltube9060 หลายเดือนก่อน +2

    ⛪️እንደምን ያለ ትምህርታዊ ድራማ ነዉ🎉። የዉስጥ ሰላም ይሠጣል። 🎉እግዚአብሔር የጠፉትን ይመልስልን፤ እኛንም ያፅናን።⛪️

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ በርቱ

  • @TigGetaneh
    @TigGetaneh หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ እናመሰግናለን በጣም አጠር

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ከ1ቐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ከ1ቐ หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህዮወትን ያሠማልኝ እጅግ በጣም ድንቅ አስተማሪ ነው በርቱልን🌹🌹🌹

  • @Mimi-q4h7p
    @Mimi-q4h7p หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏 ቃለ ህወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እህት ወንድሞቻች ጠንክሮ በጣም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ በርቱ ❤❤❤❤❤

  • @fghjthhjk9650
    @fghjthhjk9650 หลายเดือนก่อน +3

    በፆሉታችሁ አስቡኝ እኔንም ፈጣሪ ልቦናይን እዲገልፅልኝ 😢😢😢