📛 "በማያገባህ መግባት ለዚህ ይዳርጋል" አርቲስቱ ከፍተኛ "እሳት" ዘነበበት! እስልምና ተዋረደ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 426

  • @Haile_Michael-1
    @Haile_Michael-1  27 วันที่ผ่านมา +56

    እስቲ ዛሬ ኦርቶዶክሳዊያን አንድ ነገር "ለመጀመሪያ ጊዜ" ልለምናችሁ🙏 You tube እንደሚነግረኝ ቪዲዮ ምትመለከቱት SUBSCRIBE ሳታደርጉ ነው😢 ለምን? ምትጠቀሙበት ቻናል ነው ቤተሰብ ሁኑና ሁሌም ትምህርቱ ይድረሳችሁ 😊 እወዳችኋለሁ
    ታናሽ ወንድማችሁ ዲ/ን ኃይለ ሚካኤል

    • @KidusRufaelTube
      @KidusRufaelTube 27 วันที่ผ่านมา +3

      ወንድማችን ዲያቆን ሁልጊዜ ፕሮግራምህን ከቅዱስ ያሬድ ድርሰት አንድ ሁለት ብለህ ጀምር፡፡ ሌላው ደግሞ አንድ ሁለት የዳዊት መዝሙር በግዕዝ ብታነብልን ጥሩ ነው፡፡ በረከትህ ይደርብን፡፡

    • @AynadisTakuar
      @AynadisTakuar 26 วันที่ผ่านมา +4

      እሺ ሰብአድርጊያለሁኝ ሳይህም ለመጀመሪያ ነው አጋጣሚ ስገባ ነው ያዬሁሀህ ወንድሜ በርታ የናቴ ልጅ ❤❤❤

    • @Haile_Michael-1
      @Haile_Michael-1  26 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@KidusRufaelTube እሽ እሞክራለሁ። እንዳይረዝምብኝ ስለ ምፈራ ነው። ሰው ዜማ ነገር ይሰለቻል አይወድም።

    • @Haile_Michael-1
      @Haile_Michael-1  26 วันที่ผ่านมา

      ​@@AynadisTakuar🙏🙏🙏

    • @ZewudeZewude-no8pm
      @ZewudeZewude-no8pm 26 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @Biruk5824
    @Biruk5824 23 วันที่ผ่านมา +9

    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና አምልኮ ይሁን ለዘለአለም አሜንንን፫❤❤❤❤🎉

  • @Solomonabay
    @Solomonabay 21 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድማችን እፎይ እግዚአብሔር ይባርክህ፣አንተን የመሰለም ፈጣሪ ያብዛ፣ይጨምር።

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 25 วันที่ผ่านมา +14

    የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @AgerituAdugna
    @AgerituAdugna 26 วันที่ผ่านมา +15

    ለእፈይ ቃላት ያንሰኛ እመቤቴ ድንግል ዘመኑን ትባርክለት

  • @elenieshete4011
    @elenieshete4011 22 วันที่ผ่านมา +3

    ኦርቶዶክስ እውነተኛ እምነት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k 26 วันที่ผ่านมา +7

    እፎይዬ እመብርሃን ትጠብቅህ ።

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 25 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድማችን ዲያቆን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💚💚💛💛❤❤❤

  • @IsumaIsuma
    @IsumaIsuma 17 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabher Yimesgen ❤

  • @YeabsiraZereyakob
    @YeabsiraZereyakob 27 วันที่ผ่านมา +93

    ይቅርታና ግን ዲ/ን ወንድሜ እስኪ እንደው ጸሎት ብናደርግ ይሻላል እንጂ እንደዚህ አይነት ነገሮችን ባታቀርብ ደስ ይለኛል ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ላይ ብዙ መማር ያለብን ነገር ስላለ አስተምረን የተሰማኝን ነው የነገርኩህ ወንድሜ ይቅርታ ካስቀየምኩህ ለኛ የሚጠቅመን የሰወችን ገመና መስማት ሳይሆን መማር ነው ከተማርን ደግሞ ሁል ጊዜም የክርስቶስ ሆነን እንኖራለን።።።

    • @GanatiGanati-hq5hz
      @GanatiGanati-hq5hz 27 วันที่ผ่านมา +2

      tikekel

    • @Bsh-gt7oc
      @Bsh-gt7oc 27 วันที่ผ่านมา +3

      እውነት ነው ❤❤

    • @gtrgtt4097
      @gtrgtt4097 27 วันที่ผ่านมา +3

      መልስ ያስፈልጋል እውነቱን ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሚ

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw 27 วันที่ผ่านมา +3

      እኔየሚገርመን ምንአገባቸው ማንም የፈለገውን ሀይማኖት ይመን ስንት የሚሰራ ነገር እያለ ይልቅ ህዝብን ከድህነት ከረሀብ የሚወታበትን ዘዴ መፈለግ ይሻል ነበር በቂ ድንች እንካንየማታመርት አገር ላይ ሌላሌላ ውዝግብ ለምን አስፈለገ አይምራችሁን አሰሩት

    • @AdanechiiWmaryam
      @AdanechiiWmaryam 27 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ሌላውምኮ አያርፍም

  • @bereketberhane6171
    @bereketberhane6171 24 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 27 วันที่ผ่านมา +28

    እፎይ የዘመናችን ጀግና ሰባክ ከሞት ጋር ነው እየተጋፈጠ ያለው ዘመንህ ይባረክ ❤️🙏 ኦርቶዶክሳዊያን ነቃ ብለን ቤተክርስቲያናችንን እንጠብቅ ❤ዘ ማርያም አኬ ወ.ዘ.ተ እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይመስገን❤ማዕተቤ ትምክቴ እስከ ሞት ድረስ 🙏🙏🙏🙏

  • @DawitSolomon-c8g
    @DawitSolomon-c8g 19 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድማችን እፎይ እግዚአብሔር ይባርክህ፣አንተን የመሰለም ፈጣሪ ያብዛ፣ይጨምር አዎ ሰው በማያ እየገባ ነው የሚገርም አገላለፅ ከመረጃ ጋር ዋው!!!

  • @GigiNabiyu-c2t
    @GigiNabiyu-c2t 27 วันที่ผ่านมา +6

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 16 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ጊዜ ያረጋል የውሻ ሚዜ አሉ! አሽቃብጣለሁ ብለህ ተበጠረክ? እንከባበር ኳስ በመሬት ጠይቅ ያለሙያ ዘው ያሳፍራል! እፎይ እንዳተ ያለውን ያብዛልን❤ ተባረክ ቺርስ

  • @mariouset142
    @mariouset142 25 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድሞቼ እኔ አክሊሉን ትምህርት በጣም ነው የምወደው ተባረክ

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 26 วันที่ผ่านมา +9

    ኦርቶዶክስ በርካታ ወጣት መምህራን ፣ ሰባኪያን ወይም ስለ እምነታቸው መፅሀፍ ቅድሱን መሰረት ብቻ በማድረግ መናፍቃንን መተናፈሻ ከማሳጣታቸውም በላይ እኔ ምን ያህል ስለ ዕምነቴ አውቂያለሁ ብለህ እራስህን እንድትጠይቅ እና ከተኛህበት እንድትነቃ ያለቸውን ጥበብ ዘመኑ ካፈራው ቴክኖሎጂ ጋር ባማዋሃድ ፀረ ክርስቶሳዊያን ወይም መናፍቃን በመጡበት መንገድ መጥተህ ትክክለኛውን የንጉሶች ንጉስ የጌቶች ጌታ የአማልክት አምላክ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ የሆነውን የመድኀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ምንም ሳያስቀር በተፃፈው መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ በማስተማር እና በማረም በርካቶችን መልሰዋል ። በእውነት ለነዚህ ድንቅ መምህራን እግዚብሔር አምላክ ዕድሜ ከጤና ሰጥቶ በዕውቀት ላይ ዕወቀትን አጎናፅፎ በምድር ዘብ በመሆን ፀረ እየሱስ ክርስቶስን እየተዋጉ በፍቅርና በሰላም እንዲኖሩ እንዲሁም በምድር ላይ ላደረጉት ተጋሎ የሚታበዩበት ሳይሆን መንግስተ ሰማያትን የሚያወርሳቸውን ስንቅ የሚሰንቁበት ትሁታን መምህሮች እንዲያደርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንላለን ። እፎይ በእውነት አስደናቂ እና አስገራሚ የኦርቶዶክስ ልጅ በመሆንህ ኩራት ይሰማኛል ። አንተን ምንግዜም መስማት አይሰለቸኝም በተለይ በእስልምና አስተምህሮ ውስጥ ያለው ነብዩ ኢሳ የሚባለው በምንም ዓይነት ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር አይገናኝም ። ነብዩ መሀመድ በእስልምና አስተምህሮ ከነብያት ሁሉ በአላህ የተመረጠ አርገው ነው የሚያምኑት ። መሪየም የነብዩ ኢሳ እናት ናት ብለው በቁረዓናቸው ጭምር ተገልፃለች ፤ ታዲያ ነብዩ መሀመድን የወለደችው እናት ለምን በቁርአን አልተፃፈችም ? ወይም እንደ መሪየም እውቅና የላትም ? መቸም ነብዩ መሀመድ ከሰማይ ወረደ አይሉንም ። ለማንኛውም እፎይ ቁርአን ምን ያህል የተሳሳተ አስተምህሮ እንዳለው ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር በማጣመር እያደረክ ያለከውን ተጋሎ ቀጥልበት በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 19 วันที่ผ่านมา

      ኦርቶ ሌላ አምላክ መሆንዋ ነው? ውይ መታበይ 😂😂😂

  • @tadesu-ef1vu
    @tadesu-ef1vu 19 วันที่ผ่านมา +1

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ያውቃል

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 17 วันที่ผ่านมา +1

    አማን እምን አሜን

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
    @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 20 วันที่ผ่านมา +1

    የኣርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NewDay-33
    @NewDay-33 26 วันที่ผ่านมา +10

    ለእፎይ ቃል የለኝም 👏👏👏በእውነት ፈጣሪ በረከቱን ያዝንብልህ እድሜ ከጤና ይስጥህ🥰🥰🥰

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 27 วันที่ผ่านมา +7

    ወድማችን እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤🎉🎉

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 27 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህሮቻችን ቤቱ ያፅናችሁ ❤❤❤

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 27 วันที่ผ่านมา +7

    በእውነት ለሁላችሁም የሕይወትን ቃል ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ደምሩኝ ❤

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 27 วันที่ผ่านมา +23

    እፎይ እግዚአብሔር ይጠቡቅክ❤❤❤❤❤

  • @Aisha-p2u
    @Aisha-p2u 24 วันที่ผ่านมา +1

    የኛ ወድም ድም ቃለህይወት ያሠማል ቃለበረከት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን ያቆይልን

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 27 วันที่ผ่านมา +25

    ዲያቆን ፈጣሪ ቃለ ሕይወት ያሰማህ ልጄ❤

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 21 วันที่ผ่านมา +1

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አሸናፊ ናት ጉዞዋ ከእዉነት ጋር ነዉና❤❤🎉

  • @AmsalGzaw
    @AmsalGzaw 24 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ለአባቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 27 วันที่ผ่านมา +5

    በርታ ወንድማችን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤

  • @حنانعليمحمدمحمد
    @حنانعليمحمدمحمد 26 วันที่ผ่านมา

    Amen. Amen. Amen 🙏🙏🙏
    Kale hiwet yasemaln❤❤❤

  • @AyenalmAlemu
    @AyenalmAlemu 25 วันที่ผ่านมา +1

    ለሁላችንም እመብረሀን ልቦና ትሥጠን አሜን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 27 วันที่ผ่านมา +5

    ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @EtalemWorku-r8s
    @EtalemWorku-r8s 25 วันที่ผ่านมา +1

    ምታስተላልፈዉ ፎሮጊራሞች በጣም ይመቻል በርታ ወድመ❤❤❤❤❤❤

  • @WagayeAddis-m7n
    @WagayeAddis-m7n 26 วันที่ผ่านมา +3

    በርታልን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @AyehubirhanBehonegn
    @AyehubirhanBehonegn 27 วันที่ผ่านมา +2

    አባ ቃለህይዎት ያሠማልን ሁሌ አስተምሩን ዕድሜ ጤና እግዚያብሔር ይስጦት

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 27 วันที่ผ่านมา +3

    አይ ተዋህዶ በአባቶች ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ ❤❤ 🤲🤲🙏🙏

  • @Aisha-p2u
    @Aisha-p2u 24 วันที่ผ่านมา +2

    አሜንአሜንአሜን አባቶቸ

  • @hanaleul6242
    @hanaleul6242 27 วันที่ผ่านมา +3

    አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባረክ እመብርሃን አትለይህ............

  • @Zeritu-zo1rx
    @Zeritu-zo1rx 27 วันที่ผ่านมา +1

    Kalehwat yasemalin wandimachin❤❤❤

  • @تاقي-د7ظ
    @تاقي-د7ظ 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሔር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 27 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም የምወዳቸው የእናቴ ልጅ ቃለይህውት ያስማልን ለመምህሮች❤❤❤

  • @HabtamuAbebe-on5hl
    @HabtamuAbebe-on5hl 27 วันที่ผ่านมา +15

    እንደው እፎይን የምር ምን አይነት ሰው ነው ይገርመኛል በውነት ለጌታ ያለው ፍቅር በህይወቱ ወስኖ ይሄን መስራቱ ድንቅ ነው ቃል የለኝም

  • @meskeremgirma2507
    @meskeremgirma2507 26 วันที่ผ่านมา +5

    የሌላውን ሐይማኖት አትንቀፋ ይደብራል ማስተማር ነው እንጂ ባታቀርቡ መልካም ነው።

    • @MerhabAssefaw-ur1vx
      @MerhabAssefaw-ur1vx 25 วันที่ผ่านมา

      ማን ነቀፋ መጀመሪያ ሥሚ

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k 27 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሞቼ ሁላችሁም ካልህውትን ያሰማልን የኔ ተውዳጆች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @اياداسبر-ت5ذ
    @اياداسبر-ت5ذ 27 วันที่ผ่านมา +2

    Egzeabher yetebkek yene wendeme telek bota yaderseh 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ i respect you ❤❤❤❤❤

  • @Safdd-i1t
    @Safdd-i1t 27 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወትን ያሰመልን❤❤

  • @masereshaabera-x1u
    @masereshaabera-x1u 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህሮቻችን ቤቱ ያፅናችሁ 🥰🥰🥰

  • @AdfereWondimu
    @AdfereWondimu 8 วันที่ผ่านมา

    ልክ ኖት መምህር እዮብ

  • @YaredBelete-eo3em
    @YaredBelete-eo3em 26 วันที่ผ่านมา +2

    እፎይ ትክክል ነው አንዳንድ አርቲስቶች ለመወደድ ብለዉ ሲያሽቃብጡ ያለእውቀት ይዘባርቃሉ

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 27 วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣር ሆይ ምህረቱን ላክልን 🤲🤲🙏🙏🙏 እንፀልይለት ወዶ አይደለም

  • @GfHf-x7v
    @GfHf-x7v 26 วันที่ผ่านมา +2

    እፎያችን አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @ማርያም-ከ9ፀ
    @ማርያም-ከ9ፀ 27 วันที่ผ่านมา +1

    ለሁሉምነገርእግዚያብሄርይመስገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @aemi576
    @aemi576 26 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @TedaFujairah
    @TedaFujairah 25 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወትያስማልንወንድማችን

  • @mariouset142
    @mariouset142 25 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩም ኤርሚያስ በጣም ስነስርአት ያለውና ሀይማኖቱን አክባሪ ነው ስሙን ባታጠፉ ጥሩ ነው

  • @alem-f6v
    @alem-f6v 23 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 26 วันที่ผ่านมา

    Wawwwwww Egziabher yixabiqki❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kesistemesgentilahun
    @kesistemesgentilahun 24 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ በርታ ከዚህ በላይ ጠንክር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @burktawitamenu6161
    @burktawitamenu6161 25 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ሁሌም እውነት ሐቅ ነፅት ኩልል ፍትው ነች ስሙ ከነዚህ አባቶች

  • @HgtVcdf
    @HgtVcdf 24 วันที่ผ่านมา

    በእውነታ ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EmebetWerknh
    @EmebetWerknh 25 วันที่ผ่านมา +1

    እውነትነው የኛ ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችንላይ ባታም ስንጣጋ ፈታና ይባዛብናል ።ምከንያት ግን ላእኔ እንዳሚማስላኝ ሰይታን ለማሳሰት ነው።ላዚናው ብዙዎቹ የኛን ሃይማኖት ሚታሉት። ስላዚህ ባእምናታችን ስንኖር ፈጠና የላ ናው ማቋቋም አላብን።ስላ ሌሎች ሃይማኖት ባላቃቻውም ❤❤❤

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 23 วันที่ผ่านมา

    እፎይ በጣም ጀግና ሰጠበቅው የነበር እቁ የቤትክርስቲያን ጠብቃ ነው መፀሀፍ ቅዱስን እዴፈለጋቸው እየተረጎሙ ሲያቋሽሹ ለነበሩት ሙስሊሞች መዳኔት ነው ብየ ነው የማምነው ግን ትንሽ ይጎለዋ እነሱ በወረዱበት ልክ ላለመውረድ ጥንቃቄ ሚያርግ የሚያነበው ቁርአናቸውን ነው ቃላት አጠቃቀሙ ግን ከክርስቲና የሚጠበቅ አይደለም ይኸን ቢያስተካክል ሙስሊም የሙሉ እሱን እዴሚከተል እርግጠኛ ነኝ ምከነያቱም ቁርአናችውን የማያውቁ እያነበበ ስነግራቸው የሰደባቸው ሰለሚመስላቸው በዝግታ በትትና ቢያስረዳቸው የተመርጠ ነው የክርስቲና ማንነቱም ይኸ ነው እፎይ ሰለሚያነድዱት ጭምር እነሉ በመጡበት ምገድ ነው መመልስ የፈልገው ይኸን አውቃለሁ እነሉም አውቀው ነው እዴነሉ እድመልሰላቸው የሚፈልጉት መልስ ስለለናቸው ጥሩ ቃላት እዳይጠቀም ለማርግ ብዙ የሚጥሩት እፎይ እግዚ አብሔር ይጠብቅህ ስታስተመር ትትና በተሞላበት ይሁን እልሀለሁ እኔ ትንሿ እህትህ የክስቲያን ጠበቃ ነህ እምብርሀን ጥጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TedaFujairah
    @TedaFujairah 25 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትያሰማልንአባታችን

  • @JacquesJack-i8r
    @JacquesJack-i8r 27 วันที่ผ่านมา +1

    ኸረ ወገን የሀገራችን ጦርነት ማብቂያዉ ናፈቀኝ እባካችሁ ሙሉዉ የኢትዮጲያ ህዝብ ከተዘራብን እንክርዳዲ እንዲንወጣ ወይም ፍሬ እንዲናፈራ የበኩላችንን እንወጣ ለምን እስካሁን የወንዲማማች ሞት አልበቃን አለ ኸረ መላ በሎ ህዝቤ ሆብለን እንዉጣ እና እርስ በርስ መጣላታችን ወደ ፍቅር እንቀይረዉ በእዉነት ህፃናት መማር ፣እየቦረቁ ማደግ ሲገባቸዉ ሽማግሌወች መጦር ሲገባቸዉ በጦርነት እያለቁነዉ ለምን ይሆንዝም ያልነዉ ማረን እንበል እና ሰላምን ያዉርዲልን አምላክ ሰዉ የዉጪ ጠላት ይከላከላል እኛ እርስ በርስ እንጠፋፋለን ቆይ ግን እስከመቸ ኸረ ወገን ያባቶቻችን አደራ አንብላ ወገ ወጣት፣ ህፃናት ሽማግሌ ሴት ወንዲ ሳይል እያለቁ ነዉ የሀገራችን ትንሳኤ የናፈቀዉ 😢😢😢😢(በዚህ አጋጣሚ ከፕሮግራም ዉጪ ስለፃፍኩ ይቅርታ )ግን የሀገሬ ሰላም አሳስቦኛል ያዉም ምስኪኑ ገበሬ ከነ ልጁ አርሰዉ መብላት እማይችሉበት ዘመን ሆኖዋል ቆይ ግን ወጣቱ ካለቀ ምናይነት ህፃናት ናቸዉ ሀገር እሚረከቡት ለነገሩ ተወለዱ እንጂ መች አዲገዉ ቢያዲጉስ ምን ተምረዉ በምን ሰላም ትምህት ተምረዉ ይረከባሉ😢😢😢😢😢ቸሩ ሆይ በቃ በለን እንደኔይህ ጉዳይ ያሳሰበዉ መላ እንፍጠር እባካችሁ ታረቁልንየሀገሬ ሰላም ናፍቆኛል😢😢😢

  • @BirtukandiroWagii-s6o
    @BirtukandiroWagii-s6o 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ortdoksi tawhidoo lazalalem tenuri amen 💖💖🥰💖🥰

  • @Tigabnesh
    @Tigabnesh 27 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወት ያሰማልን!!

  • @FikirteKeryan
    @FikirteKeryan 26 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ቤተክህነት የላይኛው እኛም ከሰው አንቆጥራችሁም

  • @Betewubet-r5s
    @Betewubet-r5s 26 วันที่ผ่านมา

    አገላለፁ ደስ ይላል ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Wwh-k4m
    @Wwh-k4m 21 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen ❤❤❤🎉🎉🎉⛪️☝️🙏🙏🙏

  • @TedaFujairah
    @TedaFujairah 25 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @TedaFujairah
    @TedaFujairah 25 วันที่ผ่านมา

    አባታችንቃለህይወትያሰማልን

  • @woine123
    @woine123 26 วันที่ผ่านมา +1

    ያ በቅዱስ ሚካኤል ሲሳለቅ በማግስቱ አብዶ እጅ እግሩ በብረት ሰንስለት ታስሮ ፀበል መጥት ማሩኝ እያለ ሲጮህ ነብር!!! ይሄንንም
    አርቲስት የተባለ ጥጋበኛን ያበርድለታል:: እግዚአብሔር አምላክ አመድ ያድርገው::

  • @TedaFujairah
    @TedaFujairah 25 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜንያብቃን

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 25 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @TedaFujairah
    @TedaFujairah 25 วันที่ผ่านมา

    መምህራችንቃለህይወትያሰማልን

  • @fasilfasil4778
    @fasilfasil4778 26 วันที่ผ่านมา +2

    ኢየሱስ ብቻ ጌታ አምላክ መንገድ ነው ከሱሌላ ወንበዴና ሌቦች ነችው

  • @zedyoumakemetocamerakcwatch
    @zedyoumakemetocamerakcwatch 26 วันที่ผ่านมา +1

    kalhiwet yasemalin

  • @zewdiesisay7423
    @zewdiesisay7423 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከቻልክ መጀምሪያ ላይ የምታቀርባትን አርጋኖ ሁሌም አንባት

  • @بلاينشبلاينش
    @بلاينشبلاينش 27 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም❤አሜንአሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ShitayeMengiste
    @ShitayeMengiste 24 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞቻችን ቃለሕይውት ያሰማልን

  • @151360ful
    @151360ful 26 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሞቻችን ሶሻል ሚዲያን ፣ ቲክ ቶክን ለመልካም ነገር እየተጠቀሙት ነው ፣ እኛም ኦርቶዶክሳውያን ብዙ ነገርን እየተማርን ነው ፣ እናመሰኛለን ፣ በቤቱ ያጽናን 🙏

  • @نجودالحربي-ه6س
    @نجودالحربي-ه6س 26 วันที่ผ่านมา

    እፎየ የዘመኔ ሀዋርያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዛብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 27 วันที่ผ่านมา

    ሰምቼ የማላውቀውን ነው የሰማሁት
    🕊እግዚአብሔር 🕊
    በቸርነቱ ያበርታህ

  • @EleniSisay-wj9xk
    @EleniSisay-wj9xk 25 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የዚህ ዘመን ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች በሁለቱም የሰሉ የሚገርሙ ናቸው

  • @TedaFujairah
    @TedaFujairah 25 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜንአሜን

  • @tersite858
    @tersite858 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር " ክፉን በክፉ አትቃወሙ" ያለን አባት እሱ አባት፣ መሐሪ፣ ይቅር ባይ ፣ ቸር የሆነ ሰውን በክፉ ይቀጣል ብለህ በማሰብህ ራሱ አምላክህን መሳደብ ነው !!!!

  • @OliZawde
    @OliZawde 24 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ያድናል አሜን

    • @meron7563
      @meron7563 24 วันที่ผ่านมา

      ማን አያድንም አለ?ጅል።እየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ የንጉሶች ሁሉ ንጉስ ነው።እሺ

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 25 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ አቀራረብ ቅዱስ ያሬድና ቢላል ዋው

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube 27 วันที่ผ่านมา +1

    ❤😊

  • @ShimelesAke
    @ShimelesAke 25 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ሰውን ማስተማር ስትፈልግ ሰውን አትንቀፍ አየነቀፍቀው የሚሰማህ የለም ሁለተኛ እውነት እ/ርን የምታውቅ ከሆነ አ/ር ሰውን ንቀፍልኝ አላለህም ስለዚህ በሰውም በእ/ርም ፊት ለምን ትታጣለህ። እኔ ጠንካራ ክርስቲያን አይደለሁኝም ሁሌም በኃጢያት ውስጥ የምኖር ነኝ ግን አንድ ነገር አውቃለሁኝ የነገስታቶች ሁሉ ጌታ የሆነው የጌቶች ሁሉ ጌታ የሆነው እየሱስ ስደብልኝ አወዳድርልኝ አላለም መጨረሻ ላይ ዋጋ አንዳትከፍል ከተኛህበት ንቃ።ይቅርታ ካንተ ግን የተሻልኩኝ ሁኜ አይደለም እየሱስ የሁሉ ነገር መጨረሻና መጀመርያ እንደሆነ አምናለሁኝ።

  • @mulubirhanurga9249
    @mulubirhanurga9249 26 วันที่ผ่านมา +1

    ኢየሱስን እኮ በክር አትገልጠውም አባቴ ተደግሞ እንደሚታሰር ይታወቃል። መስቀሉ ሳይሆን በመስቀሉ ላይ የሞተው አዳኙ መሢሕ ነው። 👉የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉ ሞኝነት ነው፤ ለእኛ ለምንድን ግን 👉የእግዚአብሔር ኀይል ነው፤
    1 ቆሮንቶስ 1፥18 ወዳጄ ጉዳዩ የመስቀሉ ቃል ነው ያ ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

    • @mariouset142
      @mariouset142 25 วันที่ผ่านมา

      መስቀል ሀይላችን ነው

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሔር ቀን አለዉ

  • @ትዝብት-h2f
    @ትዝብት-h2f 26 วันที่ผ่านมา +1

    የነ አክሊለ የሚስተምሩበትን ሰአት ብትነግረን

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 27 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉ እኔ ብቻ ነኝ ልክ የሚልበት ዘመን ፈሪሳዊነት የተጠናወተን ሌሎችን ለመመለስ ሳይሆንነቀፋ ብቻ አይ ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር ምህረት ያርግልን በተለይ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነኝ የምትሉ

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria 27 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ቀለሜ በዚህ በኩል መጣህ እራስህን እንዴት ነው የምታየው? ቤተክህነት ከነመፈጠርህም አያቁህም ደግሞ ይሄን ያህል ክብር

  • @tesfaneshberihun9584
    @tesfaneshberihun9584 19 วันที่ผ่านมา

    amazing! ale ferenge mn aynet gud new emtasemun

  • @breshtube3735
    @breshtube3735 26 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ወንድም አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን አቅርብ ሰዎችን አትከተሉ አጥማቂ አትከተሉ እያልክ አትበል እንዳንተ የቤተክርስቲያ አባቶችና አገልጋዮች ናቸው ካልገባህ ዝም በል

  • @KirosBrhane-v1g
    @KirosBrhane-v1g 26 วันที่ผ่านมา +2

    አረ ድፍረት አቤቱ ይቅር በለን

  • @user-jv1kh3bh6j
    @user-jv1kh3bh6j 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤