'"216'' መንፈሳዊ ድራማ"ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 65

  • @degusamrawi2123
    @degusamrawi2123 11 หลายเดือนก่อน +4

    ስም አጠቃቀማችሁ ደስ ብሎኛል ዴማስ፣ አፈወርቅ፣ አባ ንዋይ፣ ደሊላ። ስለ ሰጣችሁን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @BelayneshAbate-z2e
    @BelayneshAbate-z2e 11 หลายเดือนก่อน +9

    ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ማኅበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንቃ ጎበዝ ይኽ ጥሩ ማያሳ ነው ልንነቃ ይገባናል👍👍👍👍

  • @amaremulata4145
    @amaremulata4145 2 วันที่ผ่านมา

    It makes me wake up and loves my orthodox..... after all I Care about my church ❤❤❤

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 11 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ በርቱ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤🙏❤

  • @tgabytgaby6977
    @tgabytgaby6977 11 หลายเดือนก่อน +7

    የቤተክርስቲያን አገልጋይ መስለው እንዲህ እየተጎዳች ያለቸው 😢 ግሩም ትምህርት ነው

  • @SebleDamtew-p7w
    @SebleDamtew-p7w 11 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን በዚሁ ቀጥሉ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ራስ የሆነላት አካሉ የሆነችለት ክርስቶስ ይጠብቅልን

  • @جروصعنزي-ت8ل
    @جروصعنزي-ت8ل 2 วันที่ผ่านมา

    ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @GenetAsfaw-j4r
    @GenetAsfaw-j4r 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት እግዚአብሔር ያክብራችሁ የናዝሬት ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ካቴድራል ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት (አዳማ) እንዲሁም ማኅበረ ቅዱሳን በጣም ጥሩ ት/ት ነው ያስተማራችሁን እናመሰግናለን

  • @Heufu-rb8fv
    @Heufu-rb8fv หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን😢😢😢😢 ጎበዞች በርቱ😢❤❤❤❤❤

  • @JerusalemEyu-ed5wn
    @JerusalemEyu-ed5wn 11 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ 😢😢😢

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 2 หลายเดือนก่อน

    ቃልህይዋት ያስማልንአሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @አበባወለተመድኅን
    @አበባወለተመድኅን 11 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱልን በእውነት ግሩም ነው

  • @HgJg-v5z
    @HgJg-v5z หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አኹላይ እየኾነ ያለውን ይመስላል😢

  • @sara-gr2dz
    @sara-gr2dz 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስተማሪ ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ እንዲህ ባሉ አስመሳዮች ነው ቤትክርስቲያናችን እየተበጠበጠች ያለችው እግዚአብሔር አምላክ በቃችሁ ይበለን ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ያድለን✝️

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫በኡነት ቃለሒወት ያሰማልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኖራለች💙🙏💙 በጣም አስተማሬ እናመንፈሳዉይ ነዉ በርቱልን🙏💙

  • @ThuneNuguse
    @ThuneNuguse 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @KddkkeKslsld
    @KddkkeKslsld 3 หลายเดือนก่อน

    😮በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን

    • @KddkkeKslsld
      @KddkkeKslsld 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዛሬ ነው ያገኘሁት እሄን ቻናል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ❤ ቀጣይ ስለ እሴቶች አለባበስ አቅሮቡልን ስርአት ጎደለ ሱሪ እብርትን እያሳዬ ሚሄዱ በዝተዋል 😢 እጠብቃለሁ

  • @ephiremtesfaye4832
    @ephiremtesfaye4832 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ ማህነራች ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አገልግሎቱን ያስፋልን

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርቱ መጠበማርያም አለማዊ ፊልም ላይ አይናችን እስኪደነዝዝ ከምናይ እንደዚ ከበረታችሁ ማን ያፈጣል እዛ ላይ

  • @MarituTibeb
    @MarituTibeb หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን በርቱ 🙏🙏

  • @AbayneshChegen
    @AbayneshChegen หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ በርቱ የተዋህዶ ልጆች ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝሁበት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ8ዐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-አ8ዐ 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ምርጥ ትምህርት ❤❤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን 👏አየ የኛ አምላክ ትግሰትህ ለንሳሀ ያድርግልን እሰክ😢እምዬ ለዘለዓለም ኑሪልን❤

  • @Quaratube23
    @Quaratube23 5 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነው ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ማኅበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንቃ ጎበዝ ይኽ ጥሩ ማያሳ ነው ልንነቃ ይገባናል፡፡

  • @GhgGbf-sp9mx
    @GhgGbf-sp9mx 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @EhiteTefera
    @EhiteTefera หลายเดือนก่อน +1

    Beritulin❤❤❤❤

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 11 หลายเดือนก่อน +2

    ተመልካችየለምሁልግዚ የትሂዳችሁ ይሆንየተዋህዶልጆች የጥፋታችን መንስኤ ቃለእግዚአብሔር ባለመስማትነው እህትወድሞቻችን በርቱልን ❤❤

  • @rbkaTube-gz6ti
    @rbkaTube-gz6ti 11 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት ግሩም ነው ቃለሕይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን ❤

  • @mercytube6605
    @mercytube6605 11 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ በርቱ❤

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 11 หลายเดือนก่อน +3

    great !!

  • @ፀጋሥላሴ
    @ፀጋሥላሴ 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እውነት የደብረ ጸሃይ ሰንበት ተማሪዎች ደስ የሚልና ጥልቅ መልዕክት ያለው ነገር ነው ያቀረባቹልን እናመሰግናለን ደግሞ በርቱ ሌሎችንም ስራዎች ለመስራት ሞክሩ🙏🙏

  • @SerkalemAklik
    @SerkalemAklik 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱልን እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @Modina2022
    @Modina2022 7 หลายเดือนก่อน

    ጸጋውን ያብዛለችሁ ግሩም መልክዕት ነው❤❤❤❤

  • @እናትወለተፃድቅ
    @እናትወለተፃድቅ 11 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ጥሩ መልዕክት ነዉ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችሁ

  • @MesereteAndarege
    @MesereteAndarege 5 หลายเดือนก่อน

    በርቱ በርቱ አስተማሪ ስራነው

  • @BezaBeza-fi7of
    @BezaBeza-fi7of 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ዓድ ያርገን በእውነት😢😢❤❤

  • @AbebeAltaye
    @AbebeAltaye 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @reditube6283
    @reditube6283 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ግሩም ነው

  • @tamatama6581
    @tamatama6581 11 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነው በእውነቱ ድንቅ መልክት የያዘ ነው ማኅበራችንንን ይጠብቅልን

  • @BrtukanAssfa-r2e
    @BrtukanAssfa-r2e หลายเดือนก่อน

    በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ሌላምካለ ላኩልን በረፍትጊዜ ቴክቶክምናምን ከማየትእንድህአይኑቱን መንፈሳዊትምርት ያላቸውነገሮችን ብንከታተል የሒወታችን መሰረቶችናቸው

  • @teyekuzemenu
    @teyekuzemenu 11 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን በጣም አስተማሪ ነው

  • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
    @ድንግልእናቴመፅናኛዬ 11 หลายเดือนก่อน +2

    እፁብ እፁብ እፁብ ከማለት ውጭ ምንም ቃል የለኝ

  • @tezitayalew2418
    @tezitayalew2418 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @banchnegn1880
    @banchnegn1880 11 หลายเดือนก่อน

    ጸጋውን ያብዛለችሁ ግሩም መልክዕት ነው

  • @AtsedewoynNigussie-gj8uy
    @AtsedewoynNigussie-gj8uy 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @liyusisaytilahun8329
    @liyusisaytilahun8329 11 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwot Yasemalin...............❤❤❤

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 11 หลายเดือนก่อน

    1000%ትክክል ስራ ነው

  • @abebemulu9058
    @abebemulu9058 11 หลายเดือนก่อน

    Bertuln mahibere kidusan ❤❤❤

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 11 หลายเดือนก่อน

    Keep your good work. I like it.

  • @BirkeAlemayehu
    @BirkeAlemayehu 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MekuanentMolla-dz8ce
      @MekuanentMolla-dz8ce 20 วันที่ผ่านมา

      ተዋህዶ አትፈርስም ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች

  • @BrtooToo
    @BrtooToo 6 หลายเดือนก่อน

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 11 หลายเดือนก่อน +2

    ለድራማው ቃለህይትን ያሰማልን።በጣም ደስ ይላል።ግን ቱታ በተሸርት መልበስ ጥሩ አደለም።ይሄ አለባበስ።በቅርቡ፣በውጪው አለም ወንድ ገብረሰዶሞቼ በአሁን ሰአት ያመጡት ያለባበስ ፋሽነው በፊት ጠባብ ሱሪ ከዛ አጭር ቁንጣ አሁኝ አሁን ደግሞ ቱታ በቲሸርትእና በእጀጉርድ ቲሸርት መልበስ ጀምረዋል።ወንዶች ወንድሞቻችን ለአለባበሳቹ ጥንቃቄ አድርጉ፡የLGB+qኮሚኒቲ፣፣ በፋሽን አመጣጡ አደገኛነው ተጠንቀቁ

  • @Zahrahalhrbi
    @Zahrahalhrbi 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 5 หลายเดือนก่อน

    Etsub newu❤️❤️❤️

  • @kidistkidist-f5m
    @kidistkidist-f5m 4 หลายเดือนก่อน

    እሜገርም ነው ቀጥሎበት

  • @Abeer-y2r
    @Abeer-y2r หลายเดือนก่อน

    kalihot yasamln

  • @SalamGonder
    @SalamGonder หลายเดือนก่อน

    ዘመኑን የዋጀ ትምህርት

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 11 หลายเดือนก่อน

    አንዱ መርዝ የኔ ወንድም ነው ተሃድሶዎች መርዝ ናቸው

  • @halemaa1088
    @halemaa1088 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @salamsalam2891
    @salamsalam2891 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤