ራስ ተከታታይ መንፈሳዊ ድራማ - ክፍል 8 | Ras - part 8 |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • ራስ ተከታታይ መንፈሳዊ ድራማ
    #orthodox #seifuonebs #negashbedada #mahtot_tube #21_media #apostolic_church_of_ethiopia #mahtot_tube

ความคิดเห็น • 741

  • @amanawityedengellij3060
    @amanawityedengellij3060 3 วันที่ผ่านมา +199

    በሳምንት 2ይሁን የምተሉ ❤ ወይ እዚ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉም እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🥰🥰🥰ሁሌም በእንባ ነው እማየው 😢😢

    • @TyiYuyu
      @TyiYuyu 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @DgfgXbfh
      @DgfgXbfh 2 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤

    • @ZyodshZozoo
      @ZyodshZozoo 2 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም በእንባነው የማየው

    • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
      @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
      @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር አምላክ በጸጋ ላይ ጸጋዉን ያድልልን🤲🥰🥰🥰

  • @Fafi6858
    @Fafi6858 3 วันที่ผ่านมา +276

    በሳምንት 2 ይሁን🙏🙏🙏

  • @Orthodox2121
    @Orthodox2121 3 วันที่ผ่านมา +113

    የምር በጉጉት የምጠብቀው መንፈሳዊ ፊልም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @DIBORABRIHANU
    @DIBORABRIHANU 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እውነት የህይወት ምግብ በሳምንት ሁለት ጊዜ ቢሆን እጅግ መልካም ነው

  • @SameraUniqe
    @SameraUniqe 3 วันที่ผ่านมา +94

    ማርያምን እግዚአብሔር በሚያውቀው ነገሮች ከብደውብኛል ድክም ብሎኛል በስዴት ወጣትነቴን ጨረስኩት ለስጋየ ብቻ እየደከምኩ ምንም አልፈልግም ከስዴት ተመልሼ ከቤተክርስቲያን ደጅ ሒጄ አልቅሼ እርፍ ማለት ነው እምፈልገው እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ተወዳጆችዬ

    • @Shuvo-133
      @Shuvo-133 3 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን ውዴ ሁላችንም ነን ቆራጥ ያርገን እና እንዲህ ብናረግ ጥሩ ።❤❤

    • @እምነትተስፋፍቅር
      @እምነትተስፋፍቅር 3 วันที่ผ่านมา +3

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እኔም ያው ነኝ😢።

    • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
      @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 3 วันที่ผ่านมา +4

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እማ አይዞሽ

    • @senayitlove2885
      @senayitlove2885 3 วันที่ผ่านมา +1

      አምላከ ቅዱሳን ይርዳን

    • @WubeNigusie
      @WubeNigusie 2 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይርደሸ❤❤❤

  • @BereketSmoke-q8b
    @BereketSmoke-q8b 3 วันที่ผ่านมา +57

    በማርያም በሳምንት 2 ጊዜ ብታደርጉት በጣም እየተማርኩበት ነው❤

    • @HabtamuWendemu-wn8hy
      @HabtamuWendemu-wn8hy 3 วันที่ผ่านมา

      ሸር አድርጉ ለለሎቹም😢

    • @JgJg-d1i
      @JgJg-d1i 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
      @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 2 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏👍👍👍

    • @DawitDev-p9v
      @DawitDev-p9v 2 วันที่ผ่านมา

      አው ሁለት መሆን አለበት ግዴታ በጉጉት እንዳንሞትባቹ

  • @MuluyeenyweAlamnh
    @MuluyeenyweAlamnh 2 วันที่ผ่านมา +33

    በሳምንት ሁለቴ ይሁን በዙ ሰው ትምህርቱን ማግኘት ያልቻለ በዚህ መማር ከስብከት በላይ ሰለሆን ብችሉ ሁለቴ በሳምንት ሁለቴ ይሁን

  • @Chigaramnuro
    @Chigaramnuro 3 วันที่ผ่านมา +25

    በጣም ያጓጓል እና ቶሎ ቶሎ ቢለቀቅ

    • @HabtamuWendemu-wn8hy
      @HabtamuWendemu-wn8hy 3 วันที่ผ่านมา

      ሸር አድርጉ ለሎቹም ይማሩ❤

  • @xhv5054
    @xhv5054 3 วันที่ผ่านมา +37

    _ኣስይይ ተመስገን ፀጉኡ የብዘሐልኩም አምላኽ ቅዱሳን ❤_

  • @BrhanuSelemon-k1i
    @BrhanuSelemon-k1i 3 วันที่ผ่านมา +20

    በጣም እኮ ነው የምትናፍቂኝ ❤❤❤❤❤

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 2 วันที่ผ่านมา +9

    አሜን ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንሰግድልሃለን እናመልክሃለን እናከብርሃለን ከፍ ከፍ እናደርግሃለን❤❤❤ አስባችሁታል እንደዚህ የምትሰብከውን ቤተክርስቲያን ለመንቀፍ ይጣደፉ ጌታ ኢየሱስ ልብ ይስጣቸው

  • @hawah8058
    @hawah8058 3 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl 2 วันที่ผ่านมา +9

    ❤❤❤አራ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ በማርያም 😢❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ❤

  • @temeagumas
    @temeagumas 2 วันที่ผ่านมา +26

    አኔ በናንተ ምክንያት 7ቀን 7 አመት ሆነብኝ እኮ ብቻ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በረከታችሁ አይለየን ❤🙏

    • @EngdawLakiyaw
      @EngdawLakiyaw 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      bertu

  • @BIZUALEMMEKONNEN-ok1gi
    @BIZUALEMMEKONNEN-ok1gi 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ያበርታችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርቱልን ብዙ የተማርን ነው😊😊😊

  • @tgtwahedo1895
    @tgtwahedo1895 2 วันที่ผ่านมา +16

    የተዋህዶልጆች እስከ ሳምንት 20k እናስገባቸው❤❤❤❤❤❤

    • @Akheza-jt1zs
      @Akheza-jt1zs 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤እሽ

    • @AliiKhan-o2d
      @AliiKhan-o2d 2 วันที่ผ่านมา

      እሽ

  • @AschuuG-hg7dw
    @AschuuG-hg7dw 3 วันที่ผ่านมา +14

    ፈጣሪ ይባርካቹ የኦርቶዶክስ ልጆች
    የምር በጣም ነው ውስጤን የነካው::
    በርቱልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 3 วันที่ผ่านมา +22

    እረ ቶሎሎኑልን❤❤❤እንወዳቹሀለን❤ማርያምንለዚህ ለደነዘዘው ትውልድ በጣም ጣቃሚነው

  • @መዓዝሞዘይናፍቅኮይነ
    @መዓዝሞዘይናፍቅኮይነ 2 วันที่ผ่านมา +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ና እህቶችን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀግኡ ያብዛላቹ 💕🙏💕

  • @የበረሀውመናኝአባዬኑሩልኝ
    @የበረሀውመናኝአባዬኑሩልኝ 3 วันที่ผ่านมา +18

    ወይ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን በእውነት ትንቅ ትምህርት ነው ሳልጠግብ ቶሎ እያለቀብኝ ነው ደቂቃ ጨመር ይደረግ የምትሉ ላይክ

  • @hanatsegayebiru7973
    @hanatsegayebiru7973 2 วันที่ผ่านมา +10

    ይሄንን ትምህርት እንድንማማርበት ሀሳቡን ያመጣችሁ በሙሉ እግዚአብሔር በቤቱ በመንግስቱ ያስባችሁ እኛንም ከጨለማ ወደ ብርሀን እንድንመጣ እርሱ ፍቃዱ ይሁን

  • @yeamanuellej2721-e1g
    @yeamanuellej2721-e1g 3 วันที่ผ่านมา +18

    በጉጉት ስጠብቅ ነበረ እንኳን ደህና መጣችሁ ጊዜን የዋጀ መንፈሳዊ ድራማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእውነት 👏👏👏

  • @BeletuBeletu-h4c
    @BeletuBeletu-h4c 3 วันที่ผ่านมา +13

    ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር 3 วันที่ผ่านมา +17

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት በጣም ጥሩ ስራ ነው በህይወቴ የሚያናድደኝ ነገር ቢኖር ኦርቶዶክስ መተተኛ ነች የሚለውን የሀሰት ክስ መስማት ነው😢

  • @milat-e6u
    @milat-e6u 2 วันที่ผ่านมา +8

    እንኳን ደህና መጣችሉልን የተዋህዶ እንቁዎች❤ በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን❤️❤️❤️🌹🌹🌹🕯🕯🕯🤲

  • @fikrrrrrr
    @fikrrrrrr 3 วันที่ผ่านมา +12

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 2 วันที่ผ่านมา +17

    የኔ ተናፋቂዎች እንዴት እንደ ምወዳቹ ጌታ ያውቃል ደሞ በዚህ ተከታታይ ድራማ ብዙ ተምሬበታለሁ እንዲሁም ለቤተሰቡ በቴለቪዥን ከፍቼ እያዩት ነው በጣም ወደውታል እነሱ ፕሮቴስታንት ናቸው

    • @SedDdd-m9j
      @SedDdd-m9j 2 วันที่ผ่านมา

      በቴሌቪዥን ይተላለፋል እንዴ

  • @Salam-qh9ym
    @Salam-qh9ym 2 วันที่ผ่านมา +10

    ባለማህተቦች ልደታ ያልታሰበ ነገር ትሰጣችሁ❤❤❤❤

  • @Meme-gq9iu
    @Meme-gq9iu 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @AfariSafari-js9ipማርያም
    @AfariSafari-js9ipማርያም 3 วันที่ผ่านมา +13

    አምላኬ ሆይ ልቤ እደ ዉሃ አተን ተጠማይብኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SaraaGammachu
    @SaraaGammachu 3 วันที่ผ่านมา +15

    በእውነት ቃል በረከት ያሰማልን ልቤን የሚነካ ትምህርት ነው 🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🥰

  • @Aaa-h5v2f
    @Aaa-h5v2f 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን፫ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቾሁ እግዚአብሔር ያበርታችሁ የኔ ውድ እንቁወይ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 3 วันที่ผ่านมา +11

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድም እህቶች እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይሰጥልን ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቱልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @WubeNigusie
    @WubeNigusie 2 วันที่ผ่านมา +9

    የኔ ጀግና ምዕራፍ በጣም ገበዝ ❤❤❤

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን🙏💚💛❤

  • @RahelBleya-c2d
    @RahelBleya-c2d 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርቱ ተወዳጅች❤❤❤❤

  • @Liya-p8r
    @Liya-p8r วันที่ผ่านมา

    እግዛብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናን ❤❤❤

  • @AmenTemesgen-qx9zu
    @AmenTemesgen-qx9zu วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንን❤❤❤

  • @Lubaba-n5f
    @Lubaba-n5f วันที่ผ่านมา

    አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 3 วันที่ผ่านมา +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤😢😢

  • @GenetBerihun-i5s
    @GenetBerihun-i5s 3 วันที่ผ่านมา +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችሁ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @fanoseeyetawahidoolij8817
    @fanoseeyetawahidoolij8817 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Uuuufff Waqayyoo goftan sagalee jirenyaa sinaaa dhagechisuu baraa kessan yaa dhagessisuu ⛪ 📖 💯 💯 💯 💯 💯 💯 💯 💯

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Vheesum
    @Vheesum 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Eftahi
    @Eftahi 2 วันที่ผ่านมา +8

    ❤❤❤❤❤❤ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @Shuvo-133
    @Shuvo-133 2 วันที่ผ่านมา +8

    በእውነት አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን ከዚህ በላይ ጥበቡን ያብዛላቹሀ።❤❤

  • @EdenMamarusalehu
    @EdenMamarusalehu วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማለን

  • @nazgryma5209
    @nazgryma5209 2 วันที่ผ่านมา +8

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በ ቤቱ ያፀናልን አሜን፫ በርቱልን እኛም ከተማርነው 30 60 100 መልካም ፍሬ እንድናፍራ የአምላካችን ፍቃድ ይሁንልን አሜን በእውነት በርቱ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hanaseyfu3019
    @hanaseyfu3019 3 วันที่ผ่านมา +9

    ቃለሂወት ያሰማልን, ቃላችን አክብራቹ ደቂቃ ስለጨመራቹ እናመሰግናለን

  • @Salam-lo1lf
    @Salam-lo1lf วันที่ผ่านมา

    በእውነት ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ በርቱልን

  • @KidistderejeTulu-nn7qo
    @KidistderejeTulu-nn7qo 2 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen 🙏 kaleyot yasamaln 🙏 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LyuwerkMularu
    @LyuwerkMularu 3 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለህይወት ያሰማልን እጂግ በጣም አሰተማርነዉ እግዚ አብሔር ጸጋዉን ያብዛላቺሁ

  • @MarymMa-i3i
    @MarymMa-i3i 2 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የስመዐልና ክብራት አሕዋተይ ፀጉኡ የብዘሐልኹም ብጣዕሚ ደስ ዝብል መንፈሳዊ ትምህርቲ እዩ ብሃንቀውታ ንፅበያ በርትዑ❤❤

  • @AlkhorKalba-s8y
    @AlkhorKalba-s8y 2 วันที่ผ่านมา +6

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም መንፈስን የምያደስ ተምርት ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤

  • @ድንግልማርያምአደይ-ረ6ኈ
    @ድንግልማርያምአደይ-ረ6ኈ วันที่ผ่านมา

    ጌታችን ኢየሱስ ሆይ🙏

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب 3 วันที่ผ่านมา +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Tewahd
    @Tewahd 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ " ሁሌም በጉጉት ከምንጠብቀው የሁን መንፈሳዊ ትምህርት ነው ጠኩሩ ደቂቃም :::::

  • @yriga
    @yriga วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ፡ በቤቱ ያፅናቹ አሜን ፫

  • @AlemneshSolomon
    @AlemneshSolomon 2 วันที่ผ่านมา +3

    ምን አይነት ድንቅ ፊልም መሳይ ትምህርት ነው. እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶዬ ⛪🙏

  • @የነገውትውልድ
    @የነገውትውልድ 2 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማችሁ

  • @saral600
    @saral600 2 วันที่ผ่านมา +2

    ደስስስስ ዝብል ትምህርቲ ዘለወ ድራማ ቃል ህይወት የስመዐልና እግዚአብሔር አምላክ ጸጉኡ የብዘሐልኩም👏🕊🕊🕊

  • @DhdhDhdh-q8o
    @DhdhDhdh-q8o 3 วันที่ผ่านมา +8

    ❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት። ያሰማልን ፀጋዉግ ያብዛላችሁሁሁ❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @AlmaSweet
    @AlmaSweet 3 วันที่ผ่านมา +8

    ቃለሕህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏ወድም እህቶቻችን በእውነት እደኔ እያለቀሰ የሚሰማ ማነው😢😢😢❤❤

  • @AREGAYALELET
    @AREGAYALELET วันที่ผ่านมา

    አስተማሪ ትምሕርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @adis1152
    @adis1152 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን 34:06

  • @TirfeMuluneh
    @TirfeMuluneh 2 วันที่ผ่านมา +2

    ድንቅ ሰራ እጃችሁ ይባረክ

  • @GigiNabiyu-c2t
    @GigiNabiyu-c2t 2 วันที่ผ่านมา +5

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን ። እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbayneshChegen
    @AbayneshChegen 2 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር ብዙ ትምርት አግኝቼበታለው ያገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምልን

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 2 วันที่ผ่านมา +6

    በጉጉት ነው የምጠብቃቹ እግዚአብሔር የሃገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ❤

  • @አግዚአብሔርፍቅሪአዩንፍቀ
    @አግዚአብሔርፍቅሪአዩንፍቀ วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡነቱ ተባረኩ

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 2 วันที่ผ่านมา +1

    Bewenet Qaleheywet yasemalen Hulachunem ❤❤❤❤❤Egziabher Kene Betesebochachu Yetebeqellen egnam besemanew 30.60.100 yamare fere endnafera Egziabher yerdan sele hulum neger Egziabher Yemesgen yihe Wengel new Egziabher Be betu Yatsnachu.........❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeheshMahari
    @TeheshMahari 2 วันที่ผ่านมา

    ፀጋው ያብዛላቹ እግዚአብሔር የኔ ውዶች ❤👏

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l 2 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስየሚል የሚያስተምር ስራነዉ በርቱ❤❤❤ቃለህይወትንያሰማልን

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 2 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደና መጣቹ እህት ወንድሞቼ አባቶቼ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SifenAlemu-d4h
    @SifenAlemu-d4h 2 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለ ህይወት ያሰማለን በጣም እወዳችዋለው በቤቱ ያፅናችዉ 🙏🙏🙏🙏የህፃኗ እዉቀት ግን የሚገርም ነዉ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @YordanoYord
    @YordanoYord 3 วันที่ผ่านมา +6

    ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፆናልን❤

  • @YeneneshMere
    @YeneneshMere 2 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚያብሔር ይባርካቹ🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @ሀዩነኝ-ሰ6ቈ
    @ሀዩነኝ-ሰ6ቈ 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለህወት ያሰማልን አሜን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 3 วันที่ผ่านมา +13

    በጉጉት የምጠብቃው ❤❤❤

  • @ብርቱካንLOVE
    @ብርቱካንLOVE 2 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚኣብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ተስፋ የምናደርጋትን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏

  • @ZinashDingetu
    @ZinashDingetu 2 วันที่ผ่านมา +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋዉን ያብዛላችሁ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሁለም ምስጥር ናት አወክዋት ሰትል የምትረቅ ሁለም አድስ እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቹ ስላደረገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AasmaKhan-b9c
    @AasmaKhan-b9c 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤🙏እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ልጆች ያደረገን ከመታደል በላይ መታደል ነዉ ክብር ምሲጋና ለእመቤታችን ከልጂዋ ጋር ይሁን🙏በርቱልን የተዋህዶ ንቁዎቼ እወዳቹህ አሎህ❤

  • @nsabho-rg6jq5jt4p
    @nsabho-rg6jq5jt4p 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤ በጉጉት የምጠብቀዉ ትምህርት😢

  • @እግዚአብሔርሆይአተታቃለህ
    @እግዚአብሔርሆይአተታቃለህ 2 วันที่ผ่านมา +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tigstdanye7000
    @tigstdanye7000 3 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤bayee bareedaa jiabadhaa Eebifamaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EnuEnu-w2u
    @EnuEnu-w2u 3 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ደስ የሚል ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GgfGgf-l1g
    @GgfGgf-l1g 2 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ ኑ ቶሎ ቶሎ

  • @AaaBbb-cq9yo
    @AaaBbb-cq9yo 2 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን 👏👏👏👏👏

  • @mekdesmekonen12
    @mekdesmekonen12 2 วันที่ผ่านมา +6

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እኛም ሰምተን 30/60/100 ያማረ መማካም ፍሬ እናፈራ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @tsegayekeskis7657
    @tsegayekeskis7657 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን።

  • @TsahelMedia
    @TsahelMedia 2 วันที่ผ่านมา +5

    እር በጉጉነው የምንጠብቀው በርቱ እግዚአቤሔር ይመስገን

  • @بتبتبن-ك8ف
    @بتبتبن-ك8ف 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @የነገውትውልድ
    @የነገውትውልድ 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማችሁ

  • @DemozeTadesse
    @DemozeTadesse 3 วันที่ผ่านมา +6

    እረ ሰዓት ይጨምር

  • @ejaraadugna574
    @ejaraadugna574 2 วันที่ผ่านมา

    እግዝኣብሔር አብዝቶ ይባርካቹ👏👏👏👏✝✝ ግን ቶሎ ቶሎ ብለቀቅ በጣም ጥሩ የው ብዙ ሰዎች በዚህ ትህምርት ወደ እራሳቸው እየተመለሱ ይገኛሉና

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ
    @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ 2 วันที่ผ่านมา +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት

  • @BezabihHalemariyam
    @BezabihHalemariyam 2 วันที่ผ่านมา

    ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤❤

  • @ኤልሮኢኤልሮኢ-ቐ9ኘ
    @ኤልሮኢኤልሮኢ-ቐ9ኘ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ፍፃሜያችሁ ያማረ ይሁን ይህንን ፌልም ሳይ ልቤ እንዴት እንደሚያርፍ እባካችሁ በየቀኑ አድርሁልን ብዙ የታወከች ነፍስ ትኖራለችና